✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ |Tossa tube |maritu legesse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  2 ปีที่แล้ว +95

    ውድ ያገሬ ልጆች- Tossa tube የገጠሩን ማህበረሰብ ባህልና አኗኗር በሰፊው ይቃኛል። ቪዲዮውን ላይክና ሼር አድርጉ። አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ❤

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 2 ปีที่แล้ว +2

      በደብ ተቀበሏት ያገርሠው ከኮቦልቻ ጀምራችሁ

    • @susususu9950
      @susususu9950 2 ปีที่แล้ว +2

      የተወለድኩበትን አገር አሳየህኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 ปีที่แล้ว +1

      @@susususu9950 አመሠግናለሁ❤

    • @Amamen-zl9od
      @Amamen-zl9od 2 ปีที่แล้ว

      @@Tossatube. yireb hegera

    • @zeherazehera3054
      @zeherazehera3054 2 ปีที่แล้ว

      የተወለድኩበትን ሀገር ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ ጠጂውሃን አሳየኝ ወንድም እዛውከድጆ እናቴን አሳየኝ

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 ปีที่แล้ว +42

    ዝነኛዋን የባሕል ድምፃዊት የማሪቱ ለገሰን ቤተሰቦችና የትውልድ ቦታዋን ጎብኝተህ ይህን ቆንጆ ፕሮግራም በመስራትህ እጅግ እናመሰግናለን ፣ የወንድሟና የሌሎቹም ቤተሰቦች ገራገርና ተወዳጅ አቀራረብ፣ እንዲሁም የአነጋገር ለዛ ይማርካል ፣ የወሎ መገለጫው ይኸው አይደል!፣
    ማሪቱ በሰላም ወደ ኢትዮጵያ መጥታ በሕይወት ከተረፉት ዘመዶቿ ጋር እንድትገናኝ ፀሎቴ ነው።

    • @mmsmms1171
      @mmsmms1171 2 ปีที่แล้ว

      ድምሩኝ በቅንነት

  • @ፎነኝየአባየናፍቂ
    @ፎነኝየአባየናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +47

    ገራገር የወሎ ህዝብ አላህ ሰላም ያድረግልን ሀገራችን

  • @serkalemserkalem2760
    @serkalemserkalem2760 2 ปีที่แล้ว +59

    ፈጣሪ በሰላም ለሃገሯ ለቤተሰቦቿ ጋ በሰላም ያገናኛት

  • @dessierobit2442
    @dessierobit2442 2 ปีที่แล้ว +15

    ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነው የወሎን ፈርጦች ማስተዋወቅህ ከዚህ ቀጥለህ ደግሞብዙ ድካም ያደክማል ግን የጋሽ በሃሩ ቃኜን ታሪክ የትውልድ ቦታ አሁን ዘመዶቻቸው በህይወት ካሉ እሳቸውም ጥሩ የስሩ ድንቅ የአገራችንዘፍኝ ነብሩና መረሳት የሌለባቸው የጥበብ አባት ናቸው እናሞክር🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ። እሞክራለሁ 🙏❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +53

    ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደስ ሲሉ እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ እንዋደዳለን የእውነት በጉጉት እየጠበቁነው❤ማርየ በሰላም ለእናት ሀገርሺ ያብቃሺ🙏

    • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
      @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 2 ปีที่แล้ว

      የት ነው ያለች

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት አሜሪካ ነው የምትኖረው 28 አመቷ ካገር ከወጣች ሰሞኑን ትገባለች ሀገሯ በሰላም ላገሯ ለምድሯ ያብቃት

    • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
      @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 2 ปีที่แล้ว

      @@mesi5970 የራሷ ቻናል ማነው ስሟ

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት ማማዬ በሌላ ቻናል ዝግጅት የሽኝት ዝግጅት ሲያረጉላት ነው ያየዋት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว +11

    ደስ የሚል ፕሮግራም ስላሳህን እናመሰግናለን የወንድሟ ድምፃቸው ደስ ሲል ማሲንቆ የሚጫወቱት ሙዚቃ በእነ ማርየ ጊዜ ቀረ

  • @abayneshwgeyorgs6565
    @abayneshwgeyorgs6565 2 ปีที่แล้ว +17

    ባተሰቦችዋ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!!💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 ปีที่แล้ว +37

    እደዚህ አይነት ባህላችን ስሰማ የሚከፋኝ ነገርስ እናመሰግናለን ጋሽ ጀማል 😍😍😍😍😍😍

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔስ ብትይ የኔ አሽቄ ነገር አሁን ጋሽ መጨመሩን ምን አመጣው ወላ እኔም እንድል ፈልግሽ ነው

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 2 ปีที่แล้ว +5

      ቱቱቱቱ አንች ቅናታምምም ጋሸ ቢባል ምን ያንሰዎል መምህር እኮ ነው በርግጥ አሁን ለማክበር እጅ ወላሂ እርም ያልኩ እረባሽ ተማሪ መምህር ገብቶ እንደምን አደራቹሁ ተማሪዎች ሲሉ ተማሪው ቆሞ እንደምን አደሩ መምህር ሲሉ እኔ ቁጪ እልና የቆሙት ተማሪዎች ቁጪ ሲሉ እኔ እነሳና እንደታደርክ መምህር እልና ተማሪውን እዳለ በሳቅ ነበር የምገላቸው የህብረተሰብ መምህራችን አች ደደብ ቁጪ በይ ሲለኝ ታዳያ አንተስ ተምረህ እደት ትሳደባለህ ጋሸ እለዎለሁ ከዛ እደምንም ብሎ ቤታችን አንድ ቀን መጣና ላባቶ ነገረብኝ ከዚያ እቤት እዳለ እኔ ከውጪ ስገባ ቤት ውስጥ ግጥምጥም አልን ወላሂ መሬቱ ተነድሎ ቢውጠኝ ደስታየ ደግሞ የጉድ ጉድ አባቴ የሆነች ድቡልቡል ድጋይ አለች በር ላይ ስናጠፋ ተሸክመን ሰላሳ ደቂቃ ይዘን የምንቆማት ከዛ ተቀጥቸባት የማላውቀውን ያኔ እኔ አንድ ሰአት ተሸክሜ መምህሩም በቃ አይለመዳትም ቢል በል ዝም በል ተባለ ከዚያች ወድህ ወላሂ እግሊዘኛ ማበብ አልችልም ነበር ያኔ የጀመርኩ መምህሮቹም ቤትም ወንድሞቸ ከa/ z አወኩ ማበብም ጀመርኩ ባይወሎጅ ጎበዝ ነበርኩ እና ከዚያ ወድህ ወላሂ መምህር አከብራለሁ እኔ ጋር ተምረው አሁን መምህር የሆኑትን ጋሸ እትየ ነው የምላቸው እና አንችም ጋሸበይ እደዛ እየደረቁ አገራቸውን እየለቀቁ ስንት ሀገር ለእንጀራ ብለው እየተከራተቱ በትንሽ ደመወዝ ጋሸ ያሳቸዎል እናበዚሁ አጋጣሚ ሚስጥሬን አሶጣሽኝ እናተም ገጠማችሁን አካፍሉን እወዳችኋለሁ😍😍😍

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 2 ปีที่แล้ว

      @@makeiawerkenh9671 ወይኔ ክክክክክክ ሲያንስሽ ነው

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 ปีที่แล้ว

      እኔስ ብትይ

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የገጠር ትዝታ ከቤተሠብ መለየታችን ብዙ ነገር በጣም ይከፋል

  • @امحسان-غ7ن
    @امحسان-غ7ن 2 ปีที่แล้ว +19

    የሙዚቃ አድናቂም አድማጭም አይደለሁ በሰላም ለቤተሰቦቻ ያብቃት የከድጆዋ ቆንጆ ከድጆዎች የት ናችሁ ቀበሌ 16። 17። 18 ጫፍ ጫፍንም ቢሆን አግሬን ሳይ ደስ ብሎኛል ማሻአሏህ
    በድንጋይ ላይ ድንጋይ ከዛ በላይ ጎጆ።
    የጀግኖቹ ሀገር ናፈቀኝ ከድጆ ።
    አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!

    • @Hikmaee
      @Hikmaee 5 หลายเดือนก่อน

      ከድጆ ግን የትነው😮

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 5 หลายเดือนก่อน

      በደሴ መስመር ነው​@@Hikmaee

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅ መራዋ መሪዬ ክብር ሰው
    ምን ይሁን በጣም ፣ተወዳጅ ትልቅ ክብር ሰው ፣ ድምፅሽ የማይጠገብ ፣ ድንቅ ሰው

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 ปีที่แล้ว +6

    በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ማሪቱ በናተግዜ ሙዚቃው አለባበሳችሁ ለዛው በጣም ያምር ነበር

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +53

    ማሲንቆ መስማት እንዴት ደስ እንደሚለኝ
    እስኪ ማሲንቆ የሚወድ እንደኔ 😍

    • @saidaalsh5706
      @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ማሲንቆ ስሰማ እምባየ ይመጣል😢

    • @بيعزينالله
      @بيعزينالله 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አለሁልሺ ማማየ ወሎየነት መታደል❤❤❤

    • @بيعزينالله
      @بيعزينالله 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አለሁልሺ ማማየ ወሎየነት መታደል❤❤❤

    • @ZebibaHassne-nz1eg
      @ZebibaHassne-nz1eg 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቺግሬ ማሰንቆ እና ዋሺንት ስሰማ አለቅሳለሁ እንጂ❤❤❤❤❤

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 ปีที่แล้ว +4

    ወዬው ደጉ የሀገሬ ሰው በቃ እስካሁን ባህሉን ጠብቆ ያለ ማህበረሰብ ነው ከምር በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ የአማራ ባህል እኮ የለለ ነው በዛ ላይ ደግሞ ደግ የዋህ ህዝብ ያለበት ትውልድ ማሪቱም በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 😘😍👈

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 2 ปีที่แล้ว +15

    አስለቀሱኝ ኡፍፍፍፍ በሰላም ያገናኛችሁ 😥😥😥😥🙏

  • @mahderadenaw1942
    @mahderadenaw1942 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው የምናመሰግነው ማሪቱን የሚተካ የለም!!!!!

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው! በጣም አስተማሪ ነው! የማዳም ቅመሞች ባለንበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @mekdesasheber5040
    @mekdesasheber5040 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሬቱ ለገሰ የአንባሰሎ ንግስት ❤❤❤ቤተሰቦቹ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 ปีที่แล้ว +48

    አላህየ ያገራችንን ሰላም መልስልን የሚስኪኑ ቤተሰባችን እደበግ የሚታረደው ህዝባችን ያረብ ሰላማችንን መልስልን😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ ปีที่แล้ว +1

    በጣም አንጀት የሚበሉ ቤተሰቦች ናቸው ማሬዎ የኛ ድምፀ መረዎ መቼም የማይቀየር ድምፅ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥሽ

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 ปีที่แล้ว

    Thank you very much ይሄን ታሪክ ስላደረሳችሁልን።ማሪቱን ሰይጣንም አይጠላትም።የሀገራችን ኢትዮጵያ ምልክት ነች።I m very happy she returned back to her homeland .የደከመውን ጉልበት ፣ለዛለው ተስፋ ትጭራለች specially for younger generation

  • @wubalemworkie
    @wubalemworkie 2 ปีที่แล้ว +2

    አስለቀሱኝ ኡፍፍፍፍ በሰላም ያገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የሚገርም የቤተሰብ አባል ናቸው ፍቅር እንጅ ሐይማኖት አያጣላማ ልብ ላለው ሰው ወሎ የፍቅር አአገር የሚባል እውነት ነው ማሬቱ እንኳን ላገርሽ ለቤተስብሽ አገናኝሽ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሬዋ እንኩዋን ለሀገርሽ አበቃሽ ሀዘንሽን እግዚያብሄር ያፅናናሽ ማርዋ የኔዋ መቸም የልጅ ሀዘን አይረሳ 😭😭❤❤👈👈

  • @tazatube7807
    @tazatube7807 2 ปีที่แล้ว +12

    ስትመጣ ደግሞ እንዲህ በጉጉት ሲጠብቋት ከቆዩ ወገኖቿ ጋር ስትገናኝ እንድታሳየን እናመሰግናለን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +14

    የዘመዶቿ ናፍቆት ያሳዝናል ብስላም ለሀገሯ ያብቃት🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ በጣም እያለቀስኩነው ያየሁት የከድጆ ልጅነኝ ያውም የማሬቱለገሰ ሰፈር አረብ ሀገር ሁኜ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 2 ปีที่แล้ว +6

    የዛሬዉ ይለያል የገጠሩ ቤትና ወጉ ገራገሩ ሰዉ ከነ ግርማ ሞገሱ ደስ ይላል

  • @ሸጋነኝየሀረሯ
    @ሸጋነኝየሀረሯ 2 ปีที่แล้ว +95

    አማራ ክልል ሆናቹ አየማራ ተወላጆች አተ ሙስሊም አተ ክርስታን እያላቹ ምትባሉ የነዚን ቤተሰብ ታሪክ ተመልከቱ

    • @samriworku3514
      @samriworku3514 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ነሽ እኔም ያበሳጩኛል ግን አንዳንዶች ናቸው ሁሉም አደሉም

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሪቱኮ ሙስሊምነች

    • @ሀገሬ-ፐ5ቨ
      @ሀገሬ-ፐ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +5

      ወሎእኮ እንደዚህ ነን ወላሂ ሙስሊም ክርስቲያን የሚሉት እኮ ጋላወች ናቸው እንጅ እኛን ለመከፋፈል ወሎን ለመከፋፈል ነው ወሎ ሙስሊም ክሪስቲያኑ እንድህ ነው የምንኖረው

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 2 ปีที่แล้ว +5

      @@ሀገሬ-ፐ5ቨ አወ እኔም እኔ ሙስሊም ባሌ ክርስቲያነው ውደ ፍቅሬ እየተባባል አለን

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 ปีที่แล้ว

      ማን ሲባላ አየሽ እናቱ ሌሎች ሊያጠፉን ተነሱ እንጂ

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 2 ปีที่แล้ว +3

    የጦሣ ዩቲብ ቤተሠቦች ላይክ አድርጉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ዛሬ ማሬን የወሎዋን ንግሥ አገር ሥላሣየህን እናመሠግናለን በርታ

  • @zebibahussen9162
    @zebibahussen9162 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህህህህህ በጣም ደሥብሎኛልልልል አይይይ የሠፈሬ ሠዎች ሥላየኃችሁ በጣም ደሥብሎኛል ማሪቱ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ሠፈራችንን ሀገራችንንን አሥጠራሽልንንንንን

  • @saidamina8713
    @saidamina8713 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይስጥህ ጋዜጠኛው በዚህ አጋጣሚ የናፈቀችው ቤተሰቦቾን አሳያችሆት ብቻ ይከብዳል የስደት ኖሮ በጣም ደስ ይላል

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 ปีที่แล้ว +4

    የአኔ አናት በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነዉ ያላት😥😥

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ማሪቱ። እድሜ ልክ ከአይምሮ የማይጠፋ ድምጸ መረዋ። ጤና እና እድሜ እንመኝለታለን።

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +6

    በስመ ማሲንቆ
    ይያዛል ወይ ጎጆ
    የነማርዋ አገር
    ትዝ አለኝ ከድጆ😘 አቤት የማሲንቆ ችሉታዎ አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @lubaba355
      @lubaba355 2 ปีที่แล้ว

      ድምፅማ ከነቤተሰባ ነው ዋው

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว

      @@lubaba355 ሉቢት እስኪ ዘፈን ዝፈኝልኝ ድምፅሽ ናፍቆኛል

    • @lubaba355
      @lubaba355 2 ปีที่แล้ว

      @@kemekem1366 😁😂

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว

      @@lubaba355በናፈቀሽ ሰው አትቀልጅ😂😂

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 2 ปีที่แล้ว +5

    አይይይይይይይይይ ይች አለም ግን እማማ አስለቀሱኝ ሁሉም እንደጓጓ ሄደ እግዚአብሔር ለመተያየት ያብቃችሁ

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +16

    እጅግ በጣም ደስ ይላል!! እስካሁን ማንም ጋዜጠኛ እና ማዲያ ነኝ ባይ ለማቅረብ ያላሠበውን እና ያልደፈረውን በማቅረብህ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +1

      ምክንያቱም አሁን ከብዙ አመት የውጪ ሃገር ቆይታ በሃላ አሁን ጠቅልላ ወደ ሃገሯ ልትገባ ስለሆነ ይሆናል

    • @ytg882
      @ytg882 2 ปีที่แล้ว

      አገሩም እሩቅ ነው የእግር ምንገድ አለ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 ปีที่แล้ว +10

    ማን ነው እንዴኔ ይሄን ቪደዎ እያየ ያለቀስ የቤተስብ ናፍቆት አለብኝ 😢😢😢😢ላሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ😢

    • @seadahussen-vd4rw
      @seadahussen-vd4rw 8 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም በቤተሠብ ናፍቆት እየተቃጠልን ነው አላህ በሠላም ያሥገባን

    • @gabiteferi8685
      @gabiteferi8685 7 หลายเดือนก่อน

      ላገርሽ ያብቃሽ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 ปีที่แล้ว +4

    ወሎየነት እንድህ ነው ሙስሊም ክሪስታኑ ተከባብሮ ነው እሚኖር እስኪ ዘረኝነትን ትታችሁ ፍቅርን ስበኩ ማርየ አላህ ያፅናሽ በጣም ከባድ ነው

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሩ ደስ ሲል ሰፈሩ ቤቱ ሰዎች ውይ ሀገሬ ናፈቀኝ አቅራቢው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይይይ አስለቀሱኝ ማርያምን እሷ የለለችበት ይሄ ሁሉ ጉጉት ይሄ ሁሉ ፍቅር በፍቅር እንዴት አይነት ፍቅር ነው ማሪቱ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽና አግኝተውሽ እኛም የደስታችሁ ተካፋይ ያድርገን🙏🙏

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ปีที่แล้ว

      በሂወት አለች እደ እኔ የለለች መስሎኚ ሰው በሂወት እያለ እደዝህ ፍቅራቸውን ቢነግራቸው ሲሞቲ ከማደነበር

    • @babyflower5176
      @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +1

      @@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ አዎ የኔ ውድ አለች እኮ አሜሪካ ናት አሁን ልትመጣ ነው እና ፍቅራቸው አሰገረመኝ እኔስ መታ አብረው ሆነው ማየት ጓጓው

  • @zahraabdul6564
    @zahraabdul6564 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም ወደ አገርሽና ቤተሰቦችሽ ለማየት አደረሽ my hero, የደስታ እንባ ሳላውቅ ጉንጫ ላይ ፈሰስ 😢😢 ዱዓ አድርጉልኝ ለ እገርሽ ያብቃሽ በሉኝ😢🤲🏽

  • @حسنالعتيبي-ع2ث
    @حسنالعتيبي-ع2ث 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሀሪፍ ሥራ ነው የሠራህው በርታ ማርየንም በሠላም ከቤተሠቦቿ እና ከጓዴኞቿ አላህ በሠላም ያገናኝህ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 ปีที่แล้ว +4

    እናታችን ማሪቱዬ በሰላም ወዳገርሽ ግቢ ማርዬ

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ታሪክ # ከድጆ # የማሪቱ መንደር

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወሎ ህዝብ በጣም ገራሚና ደስ የሚል ህዝብ ነው ሙስሊም ክርስቲያን በአንድ ላይ መኖር ለዛውም በፍቅር❤

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +4

    ማርዬ በሰላም ለሀገሯ ያብቃት የወሎዋ ንግስት

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርዬ በጣም ነው የምንወድሽ እባክሽ ለኘዚህ ቅን ወገኖችሽ አንድ ነገር አድርጊ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሬዋ ማሪቱ የሀገር ቅርጽ አንቺ ነሽ ኑሪልን 🥰💐

    • @weynshettesfaye6225
      @weynshettesfaye6225 2 ปีที่แล้ว

      አባሰል የት ሰፈር ናት ውዴ

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 2 ปีที่แล้ว +1

      @@weynshettesfaye6225 ደሴ ዙሪያ ከድጆ

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኦድ ባሰኝ ወይኔ ያጋፋዋ የማሪቱ ለገሰ ቤተሰቦች ሰላማችው ይብዛልኝ አቦ😭😭😭😭💚💛❤ 😘😘😘😘😘

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +4

    ጦሳወች በርቱ የወሎን ባህል በደብ አስተዋውቁ🥺🥺🥺🥺🥺

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 ปีที่แล้ว +13

    የውሀው የአገሬ ህዝብ❤❤❤

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 ปีที่แล้ว +3

    ማርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጣት ❤️🥰

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ደስእሚልዝግጅትነው ወሎሌላስምቢኖራት ማሪቱናት ደስትለኛለች

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአሏህ ደስ የሚል ኘሮግራም ነዉ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    _ታዋቂ ሰው ሲቀርብ እይታው እራሱ ጨመረ ጉድ ጉድ ጀም በቃ ታዋቂ ሰዎችን ታሪክ አቅርብ 85k በ1 ቀን ዋው_

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 2 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል የሙስሊም ቤተስብ ናቸው

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +23

    እኔዲህ አይነት ዘፈንና ድምጽ ስሰማ ሆድ የሚብሰኝ ነገርስ

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 2 ปีที่แล้ว +5

    እመጣለሁ ስላለችን በጣም ደስ ብሎናል እንዳለ ቤተሰቡ ደግሞ ባለዜማ ነው

  • @muluembetbeyene9612
    @muluembetbeyene9612 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ያምራር አካባቢው እግዚአብሔር በሰላም ላአገርሽ ያብቃሽ እናታችን

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      እኔም፤በአባቴ፤አባሰል፤ነን

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኮ፤yወሎዉ፤ጀግና

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 ปีที่แล้ว +3

    የወሎ ልጆች አይይይይሁላችንም ይሰማናል ገራው ባሀርዛፉጥዶቹ እድሁም ቅጠላቅጠሎች ገብስናጤፍስደው ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ንግስት ይሁሉችላላነው ለሀገርፍቅርይመግልፅው ኡፍፍፍፍፍበሠላምያገኛኛችሁ

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 ปีที่แล้ว +2

    What a real and wonderful people. Great people with lots of love..God bless Maritu and her family!

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +3

    ገራገሩ የወሎ ሰው መታደል ነው ወሎ ላይ መወለድ ማርየን በደብ ተቀበሏት ደሴወች😘😘😘

    • @zeherazehera3054
      @zeherazehera3054 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ እንቀበላታለን

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว +14

    ክፍል 2ሲገናኙ አሳዩን 👈👈👈👈❣️❣️❣️❣️❣️💚💛❤️

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዬ ኢፈ የሚባለው ዩቲብ ላይ ገብተሽ እይ በዛ ስለሚለቀቅ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 ปีที่แล้ว

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ በዝህ ለምን አይለቅም

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 5 หลายเดือนก่อน

    ወሎ ገራገሩ ምርጥ ህዝብ አቦ ብዙ ምድርን ሙሏት ወሎየወች እግዚያብሄር ሰላም ያርግልን ሀገራችንን

  • @ismailtemam-dc3qn
    @ismailtemam-dc3qn 6 หลายเดือนก่อน

    ጀሜ በደረስክበት ሁሉ አላህ ጠበቃውን ያብዛልህ ሌላው ቀላል ነው አንድ ቀን አብሬህ ሄጄ ወሎን እንደምታስጎበኘኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @rahmamob5553
    @rahmamob5553 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን ወሎዬ ሆንኩ ሁሌም ወሎዬ ነኛ ስል ደምሽ ይመስላል ይሉኛል እዲህ ነን ወሎዬዎች!

  • @utube2121
    @utube2121 2 ปีที่แล้ว +11

    የምርጧ ቤተሰቦች ይመቻችው ስወዳት እኮ

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 2 ปีที่แล้ว +2

    የተባርከ ቤተሰብ እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛቹሁ

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +9

    ቀላል አይደለም ይሄ ፍቅር እግዛብሄር ያገናኛቹ ለህዝቧ ለሀገሯ ያብቃት

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጥበበኛ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን።

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢንሻአላህ 💔 አላህ በሰላም
    ያገናኛችሁ💘ያርብብብብ

  • @jebatube1604
    @jebatube1604 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሬዋ አላህ በሰላም ላገርሽ እና ለዘመዶችሽ ያብቃሽ
    ያባት ምርቃት ምንኛ መቅቡል ነው
    ማሪቱን እያየ ማሬ ማይል ማነው?

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ፕሮግራም ስላሳህን እናመሰግናለን የወንድሟ ድምፃቸው ደስ ሲል ማሲንቆ የሚጫወቱት ሙዚቃ በእነ ማርየ ጊዜ ቀረ stmeta degmo adera

  • @martha1043
    @martha1043 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርቱዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

  • @sayedahmada2615
    @sayedahmada2615 2 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም በርታ እኔ በጣም የተመቸኝ ነገር ቢኖር የገጠር ልጆችጋ የምታደርገው የምታቀርበው ፕሮግራም ነው

  • @Lguama
    @Lguama 2 ปีที่แล้ว +14

    ሙስሊም ቤተሰብ ነው ያላ ደስ ይላል አሪፍ ዝግጅት ነበር

    • @Aka_editzz07
      @Aka_editzz07 2 ปีที่แล้ว +1

      ወሬኛ

    • @Lguama
      @Lguama 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Aka_editzz07 እሷም ሙስሊም ናት ይሄንንስ ታውቂያለሽ አንድ መስቀል ያለበት ልብስ እና የናንተን ስታመሰግን ሰምተሽ ታውቂያለሽ ቅናታም

    • @ፍሬ-ጸ4ጀ
      @ፍሬ-ጸ4ጀ 2 ปีที่แล้ว

      @@Aka_editzz07 መጠየቅ ወሬኛ ያሥብላል?

    • @ፍሬ-ጸ4ጀ
      @ፍሬ-ጸ4ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Lguama እራሣ ተናግራለን ሙሥሊም እንሆነሽ ሠይፋ ፋንታሁን ላይ እነዚህ ምን ያቃሉ

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Lguama ሀይማኖቷን መጥቀስ ለምን አስፈለገህ ምንወዳት በስራዋ ነው። ደሞ እንደሌሎቹ ዘፋኞች ሀራም ሀራም ሂጃብ ብለህ ለምን አልጮህክም

  • @workensh
    @workensh 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሪቱ ፋጣሪ በሰላም ለሀገሪሸ ለቤተሰባችሸ በሰላም ይመልሰሸ😍😍😍ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀገር ገብታለች ማሪቱ

    • @workensh
      @workensh 2 ปีที่แล้ว

      @@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ በጣም ደሰ ይላል እንኳን ሰላም ገባች

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 2 ปีที่แล้ว +3

    ትገባለች ኢንሻ አላህ ሄደ ባባ !!

  • @belachewgebreyes7791
    @belachewgebreyes7791 2 ปีที่แล้ว +2

    አየ የወሎ ህዝብ ደግ ሩሩህ ሰው ወዳጅ ሀገር ወዳድ ማን እንደወሎ ህዝብ የሠው ዘር የሚኖርበት የኢትዬጲያ ህዝብ እንደወሎ ህዝብ ቢሆን ኑሮ ኢትዬጲያ የት ትደርስ ነበር ወሎን ችግር አይንካው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +1

    ማርዬ እንኩአን ለሐገርሽ አበቃሽ :: መልካም ቆይታ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ::

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d ปีที่แล้ว +1

    የኔ ደግ ህዝብ አላህ ሰላም ያድርጋቹ😢❤
    ማሪቱ እና ፈንታዬ ተሰማ ቢገናኙ ደስ ይል ነበር አይ ሞት ክፉው😢

  • @user-qi9gr1ry9f
    @user-qi9gr1ry9f 2 ปีที่แล้ว +5

    አሏህ እዉቀት ይስጠን
    ያወቀ ሰዉ ከሁሉም ፍቅር ነዉ!!!

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว +1

      TIkikile betam asteway nesh tebareki 💓🙏🏾

    • @user-qi9gr1ry9f
      @user-qi9gr1ry9f 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥሽ አምባሰሏ። እንኴን ደህና መጣሽ።
    Thank you tossa tube

  • @aw811
    @aw811 ปีที่แล้ว

    ውድቷ የሐገር የባሕል ቅርስ የውበት ፈርጅ የሐገር የፍቅር ቀንድል እህት አለም ወይዘሮ ማሪቱ ለገሠ እንኳን በሰላምና በደህና በጤና ከምትወጃት እናት አገርሸና ሕዝብሸ አገናኘሽ ከብዙ አመት ከውጭ አገር ቆይታ በኋላ በሠላም ለአገናኘሽ ፈጣሪ አምላክ ምስጋና ለዘለአለም ይሁን
    አሁንም በታሪክም አድናቂሸ
    አባተ በላይ ወልዴ
    የመርሣ ከተማ ተወላጅ
    ከእየሩስአለም
    እሥራኤል አገር

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 2 ปีที่แล้ว +2

    አስለቀሱኝ በሰላም ትገባልኝ አብሽሮ በጣምጋግተዋል ኡፍፍፍ💖💖💖💖💖💖💖

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ በሰላም መጣ ያገናኛችሁ 🙏😍😍❤❤

  • @dawit8250
    @dawit8250 2 ปีที่แล้ว +9

    What a very kind people of Dessie!! I got only one chance to visit Dessie my experience was so great! The people are so nice and hospitable! I feel so bad when this part of Ethiopia is invaded by TPLF and highly afflicted by the invasion! Peace and love for my peoples on every corner! Thank you for sharing!

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank u dear keep us in ur prayers, its the same ppl from Welo that r being massacred in welega also right now 💔

    • @dawit8250
      @dawit8250 2 ปีที่แล้ว

      @@eg3549 very True! my prayer is always there for these kind peoples!

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว +4

    ማርዬ ኢትዮጵያ ገብታለች ያንባሰሏ ንግስት የከድጆዋ ቆጆ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      ፎንቃየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว

      @@rahma-pc1fp ወይዬ ውደ ምነው ጠፋሸ በቀደም ጦሳ ላይቪ ላይ ብፈልግሽ ብፈልግሽ ኮሜት ላይ የለሽም ❤️❤️❤️😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      @@zahara122w8 አወን ዘግይቺነበር የመጣሁት ከዛ ስጠይቅ ተኚታለች አሉኝ ደህናነሻ

    • @seadeworku
      @seadeworku 2 ปีที่แล้ว

      አንባሠል ማርየ አይደለችም እንዴግን

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 2 ปีที่แล้ว

    ማርዬ እውነትም ማር ናት እኔ እሱን ሳዳምጥ ውሎ ገብቼ ነው የምወጣው እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን ማርዬ እንወድሻለን

  • @ወሎቤተአማራ-ኸ7ጰ
    @ወሎቤተአማራ-ኸ7ጰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሪቱ ለገሰ የወሎዋ ንግስት ጥበበኛዋ የወሎዎች ፈርጥ እድሜና ጤና ይስጥሽ ወድሻለሁ
    💟 💟🌹

  • @sofiyajamal9999
    @sofiyajamal9999 2 ปีที่แล้ว +7

    መገን ወሎ ወላሂ እያለቀኩ ጨረስኩት

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጣምምምምም እናመሰግናለን ወላሂ ሀገሩን ማየቱ እራሱ ያባባል ጉድ የሶስተየ ታናሿ አርጅተዋል እሷ ደህና ናት ለዛውም አዘን ጎድቷት ነውእንጅ

  • @hghg5376
    @hghg5376 2 ปีที่แล้ว +5

    ከድጃ የኔ ውድ ሀገር እናመሰግናለን ስላሳየኽን አገራችንን

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 ปีที่แล้ว +1

    አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው ያላት እፍፍፍ እናትዬ😭🥰🥰🥰🥰

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 2 ปีที่แล้ว

    በርታአ:ጀግናው:እዲህ:ደስ:እሜል:ትዝታ:እያቀረብክ:ወደ:አደግንበት:ትዝታአ:መልሰንን

  • @khedirmahi9789
    @khedirmahi9789 ปีที่แล้ว

    ጦሳ ተዩብ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት
    ገራዶን ተሻግሮ ስሙኑ ነው ከድጆ
    እልቤ ላይ ሰራ ቤተ- ዘጠኝ ወዶ
    ጥያቄ ?
    ለማወቅ ፈልጌ ነው እነማን ናቸዉ ቤተ-ዘጠኞች?

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሪቱ ለገሰ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @kukulove9246
    @kukulove9246 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርዬ ለአገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት ስወዳት እኮ