በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 348

  • @user-rg8ci2oo4r
    @user-rg8ci2oo4r 26 วันที่ผ่านมา

    አባ ባገኝወት በጣም ዴስ ይለኝ ነበር በጣም ጨንቆኛል ወለተ ማርያም ብለው ያስቡኝ

  • @MekeWubshet
    @MekeWubshet 22 วันที่ผ่านมา

    ገብረ መድህን ነኝ በጸሎት ያስቡኝ አባቴ

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 9 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን ኪዳነ ምህረት የውስጥ ንጽህናን ታድለን ስፍር ቁጥር የሌለውን በድላችንን በመጎናጽፊያዋ እየሸፈነች የንሰሀ እድሜን ተስጠን😭😭😭

  • @HagushBrhane
    @HagushBrhane 14 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ብረከታቹ ይደርበን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 9 หลายเดือนก่อน +4

    አውነት እኔን ልገለኝ የሆነ ክፋ ሀሳቤ ነው በፆለት ያስቡን አባታችን ወለተ ህይወት፣ሀይለ ማርያም ልጀን ወለተ ሰንበትን፣ ወንድሞቸ ወልደ ኪዳን፣ ክንፈ ሚካኤል

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 21 วันที่ผ่านมา

    አበይ ማዓረይ ፀገመይ እስካ ትፈልጠ እካ እሞ ለዊጠን👏👏👏👏😢😢😢😢

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
    @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 9 หลายเดือนก่อน +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤታችን በሄዱበት ሁሉ ትጠብቅዎት።

    • @negestnegest1416
      @negestnegest1416 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልን

  • @user-vt3ns4uo4d
    @user-vt3ns4uo4d 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj 9 หลายเดือนก่อน +74

    እባታችን እንዴት ነው የምናገኛቸው ስደት ያለነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን

    • @mdmastar9175
      @mdmastar9175 9 หลายเดือนก่อน +2

      ስልካቸውን፣የምታቁ

    • @paradisebright6072
      @paradisebright6072 9 หลายเดือนก่อน

      Send your number on here and some one will send you

    • @martagemechu9641
      @martagemechu9641 9 หลายเดือนก่อน

      Enem silkechawn betam felgalew

    • @user-jc9cx1zu7i
      @user-jc9cx1zu7i 9 หลายเดือนก่อน +4

      ፍሪ ኮንፍረስ ዘወትር ቅዳሜ ቅዳሜ ይገኛሉ

    • @Memialemu24
      @Memialemu24 9 หลายเดือนก่อน +3

      የት ነዉ ፍሪ ኮንፍረንስ?

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 9 หลายเดือนก่อน +3

    #አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_📚🤲🕯️🕯️🕯️
    #ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 📚🤲🕯️🕯️🕯️
    #እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️#Egzabiher yimesgen abatachen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen masetewalun adeln amen 🤲💚💛❤

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋዉን ያብዛለወት አባታቺን ❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 9 หลายเดือนก่อน +18

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤😍😍🥰🥰በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

    • @mesfinlemma5209
      @mesfinlemma5209 9 หลายเดือนก่อน

      ተንበርክከሽ ፈጣሪሽን ፍታኝ አትይውም እሳቸው ሰው ናቸው እንዳንቺ

    • @yenantw21
      @yenantw21 8 หลายเดือนก่อน

      @@mesfinlemma5209 መጀመሪያ መረዳት ያለብሽ(ህ)ሊቀ ካህን የሆነው ክርስቶስ ነው አባቶች ደግሞ ከክርስቶስ ነው ስልጣኑን ያገኙት ምን አይነት ስልጣን ከሆነ ብዙ ነው ግን ከብዙ በጥቂቱ ልግለፅ
      1, የማሰርና የመፍታት ስልጣን ማቴ 18÷18 , ዮሐ 20÷21 ~23
      2 , የመፈወስ ስልጣን የሐዋ 8÷ 18 ፤ 13 ÷6~12
      3, ሚስጢር የማወቅ ስልጣን ማቴ 13÷11, 1ተኛ ጢሞ 3÷9
      4,የማስታረቅ ስልጣን 2ተኛ ቆሮ 4÷20 ,ያዕቆብ 5÷14 ማንበብ እና መረዳት ነው።
      በተጨማሪም እኔ ደግሞ የምጨምረው ሀሳቤ አንድ በጣም የምፈልገው ነገር ከላይ ሆኖ እኔ መድረስ ካልቻልኩኝ ግዴታ ምን መፈለግ አለብኝ መሰላል ያንን የምፈልገው ነገር ለማግኘት ማለት ነው እና እኛ ኦሮቶዶክሶች መሰላላችን ድንግል ማርያም,ቅዱሳን አባቶቻችን ,መላእክት ፃድቃን ሰማእታት ናቸው ማለት ነው በአጭሩ በሚገባሽ አነጋገር።

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 9 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን የህይወት ቃልን የምህረት ቃልን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @cnxcnx7584
    @cnxcnx7584 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 9 หลายเดือนก่อน +6

    🎚አሜን🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
    🎚ይፍቱኝ 😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @የሸወርቅአባቴማረንይቅርበ
    @የሸወርቅአባቴማረንይቅርበ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    አባዬ በጸሎት ያስብኝ ወለተ ሚካኤል በልሁ ለንሰሀ እንደ በቂ 😭😭😭

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በረከታቸው ይደርብኝ

  • @AsnakeaberanidaAtoasnake
    @AsnakeaberanidaAtoasnake 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @bekaluteferi5988
    @bekaluteferi5988 9 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ጥልቅ የሆነ ትምህርት፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሰምተን ያማረ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን ፈጣሪያችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ፣ አሜን አሜን አሜን።

  • @user-mk3mp1oj1d
    @user-mk3mp1oj1d 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 9 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ ክፉ ሙኞቶችን ከኔ ኣርቅልኝ ውስጤ በመልካም ሙኞት እንድሞላው ፀጋህን ስጠኝ እኔ ደካማ ነኝ እና እመቤቴ ሆይ ትንሽ የውስጥ ንፅህናን ስጥኝ እናቴ ኤደራ ልቦናየ የክፉ ሙኞት ማደርያ ኣታድርግልኝ በፀጋሽ ቀድስልኝ

  • @user-tr3zf2mk6z
    @user-tr3zf2mk6z 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎቱት ያስብኝ 😢

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን😢

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3h 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያም በልብ መመኘት አጥያት መሆኑን አላዉቅም ነበር 😢😢😢ይህ ሁሉ ፀበል በደ ፀበል ስካራተት ይህ ነው የያዘኝ ማለት እናመሰግናለን አባታችን

  • @hanabuna2898
    @hanabuna2898 9 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜናፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን🙏

  • @KenstCharo
    @KenstCharo 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴችን ብረክታቹ ይደረበን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️💚💐💐

  • @SolomonEfrem-cv9uq
    @SolomonEfrem-cv9uq 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 abtachn kalywet yasemaln.

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንቃለህይወት ያሠምልንመንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን❤❤❤

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏾

  • @mekdesmamo573
    @mekdesmamo573 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ትምህርት ለኔ ነው።የህሊና ሀጢዓት ልፈታው ያልቻልኩት ነገር ሆኖብኛል።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 9 หลายเดือนก่อน +1

    አ ምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦናን ይስጠን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባታችን

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 9 หลายเดือนก่อน +1

    እምላኬ ሆይ የውስጥ ንፅህናን ስጠኝ ኣባታች በረከቶውት ይደርብኝ አሜን

  • @user-hy3tx1iv7t
    @user-hy3tx1iv7t 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ትግልለይነን በፀሎት ያስቡን እርሶም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeen ameeen ameeen🤲🤲🤲
    🙏🙏🙏🙏

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጌታሆይ እደቸርነትህ ነዉ እጅ እደበደሌችን አይሁንብን

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ከፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልሆ ያገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @taralema6070
    @taralema6070 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እዴት የእግዚአብሔርን ቃል ፈትፍተው እደሚያጉርሱን☝️👌🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m 9 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @salmakhan3464
    @salmakhan3464 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለአባታችን ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን
    ተስፋ እርስተ መንግስተ
    ሰማያትን ያውርስልን
    እድሜ ከጠና ጋር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን
    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 9 หลายเดือนก่อน +7

    አባቴ ብዙ ላማክረዎት የምፈልገው ነገር ነበር በጣም በብዙ ነፍሴ ተጨንቃለች 😢😢😢

  • @Alem163
    @Alem163 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላምወት ይብዛልን ሰላምወት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🤲🏻

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh8637 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያስማለና ኣባታችን

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏

  • @fdge128
    @fdge128 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ♥♥♥

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን የኔን ህይወት ነው የተናገሩት የሃሳብ ስደተኛ ሆኛለሁ። ይፍቱኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ሞቼ ነዉ ምወዶት እኮ አባት እርሶና አባ ግርማ ተስፋዬ ወዘተ

  • @emannathan
    @emannathan 9 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሀጢያት በጣም አፀያፊ ነው። ፈጣሪ ይዋጋልን አሜን።

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 9 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ በፀሎት ያስቡኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ✝️❤❤

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችእድይስጥልንድግልማርያምትጠብቅልን።ይፍቱኝይባርኩኝእኔሃፃተኛልጆወትነኝ😢😢😢😢በፀሎትይስቡኝአባ፣አሁንቀጥታለንስሃተዘጋጀቸአለሁ😢😢😢😢ሥሠራዉያልፈራሁትሃፃትአሁንሠዉነቴንአዘፈዘፈዉ😢😢😢😢

  • @ethdes2937
    @ethdes2937 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @rutsara2091
    @rutsara2091 2 หลายเดือนก่อน

    Kalheywet yasemalen

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @habtamuKendalem
    @habtamuKendalem 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጠወት የኔ አባት ምክረወትና ትምህርተወት ሂወት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ሌለው ግን እንደዚህ አይነት ክፉ ሀሳብ ያለበት ሰው እንዴት ነው ወደ ስጋወ ደሙ መቅረብ የሚቻለው ክፉ ሀሳብ ያለው ወደዚህ ወደ ስጋወ ደሙ አይቅረብ ይባላል በቅደሴ ሰአት የኔ አባት በዚህ ጉዳይ ትንሽ ቢያስተምሩን

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውቀ ቅዱስ ቃለ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @FishBelete
    @FishBelete 9 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ትምህርት ነው እራሴን ያየሁበት ትምርት ነው ቀሲስ ሔኖክ ይበርቱ በብዙ እየጠቀሙን ነው

  • @user-ks7pu7dx4z
    @user-ks7pu7dx4z 9 หลายเดือนก่อน

    ዘመኖት ይባረክ አባ

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @meharihaile2661
    @meharihaile2661 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemaln abatachn

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን፡አባታችን፡የመቤቴ፡ፍቅሯን።አብዝቶ፡፫ይጨምርልህ፡በሉኝ።

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 5 หลายเดือนก่อน

    አቤትየኔሀፃያት በፀጉሪልክነው ንሰሀብገባምግን ያውበፀፀትአለጋ እየተገረፍኩነው አባታችንእድሜዎትንያርዝምልን ሺአመትያኑርልን

  • @lemlemmolla8408
    @lemlemmolla8408 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤቴ ወዳጆች እመቤቴ ትባርካችሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 9 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ አምላክ ይጠብቅልን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 9 หลายเดือนก่อน

    የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር አቤቱ ልቦናችንን የርሱ መንበር ያድርግልን ቸሩ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @AlemazMo
    @AlemazMo 9 หลายเดือนก่อน

    ❤አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እባኮን በኔ በወለተ ጊዮርጊስ በልጄ በአምደ መርያም መሐል የገባውን ሰይጣን ገሰፁን በወለላየቱ ማርያም ፀልዪልን።❤

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውንት ድንቅ ትምህርት ነው በጣም የሚያስፈልገኝ ትምህርት ነበር የኔ ነገር ነው ሁሉም የዛሬው ስብከት

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን መድሀኒያለም ይጠብቆ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልነ አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን

  • @shbahal9303
    @shbahal9303 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemalen

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን በፀሎት ያስቡን 🙏🙏🙏

  • @meseretasfaw2824
    @meseretasfaw2824 9 หลายเดือนก่อน

    አባት ይፍቱኝ ይርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ ፀልዩልኝ አባቴ

  • @mhretu7807
    @mhretu7807 9 หลายเดือนก่อน +1

    እባታችን በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን ❤❤❤

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር:የተመስገነ:ይኩን አባታችን:ቃለ ህይወቱን:ያስማልን::

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen.3❤❤❤abtachn.kalywet.yasemaln

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 9 หลายเดือนก่อน

    አእንኳን ደህና መጡ መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዘመአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን የንስሀን ሂወት ያድለን😢

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 9 หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏

  • @meseretemiru4293
    @meseretemiru4293 9 หลายเดือนก่อน

    Mamehre egzbre zamnone yebrrake eate new Yamgagote weche agre new Mnoraw bagote dase yelgle

  • @LoodingLife
    @LoodingLife 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-wl9kg2qq6q
    @user-wl9kg2qq6q 5 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን በሰልክ ደወለህ ማግኛት የቸላል የሆን

  • @gizachewassefa2832
    @gizachewassefa2832 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሙሉ መልዕክቱ ሕይወቴን ዳሶኛል እርሶን ለማግኘት ሙሉ አድራሻዎን እፈልጋለሁ በምን ሁኔታ አገኞታለሁ አደራ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ለስጋዬና ለነፍሰ እረፍት ያስፈልገዋል መምህር ፀሎቶ አይለየኝ ክ/ሀገርነው የሚኖረዉ ኃይሌ ሚካኤል ነኝ።

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ይባሩኩኝ

  • @almazd2273
    @almazd2273 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamasefa6649
    @selamasefa6649 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እኔስ መቸም አምላክ ይቅር አይለኝም መችይሁን አገሬ ገብቼ ይቅር በለኝ ብየ በደጁ ተንበርክኬ እምለምነው

  • @ezelhome3237
    @ezelhome3237 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Kalhiwetin Yasmlin

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen

  • @user-fq8pz2om7k
    @user-fq8pz2om7k 9 หลายเดือนก่อน +4

    ንአባቴ እኔ ከልጅነቴ አንስቸ ግለወሲብእፈጽማለሁ አሁን አጌ ተምሬ ንስሀ ብገባም መተውአልቻልኩም በተደጋጋሚ ንስሀእገባለሁ ቅኖናየን ስጨርስ እፈጽመዋለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይቅር የሚለኝአይመስለኝም ምንላድርግስጸልይ ስም ስሰግድ በጣምእታመማለሁ ጨንቆኛን አረብሀገርሰለሆነ ያለሁት ቅዱስቁርባን

    • @user-ed6if6lo8l
      @user-ed6if6lo8l 9 หลายเดือนก่อน

      እሂ የኔ ችግር ነው 😢😢😢😢

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 9 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይረዳሽ😢 ወስኝኝ

    • @user-gy6li4up3u
      @user-gy6li4up3u 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ😢😢

    • @user-sq2fe2lh2b
      @user-sq2fe2lh2b 9 หลายเดือนก่อน

      Glewesib mdnew ngerugn leteqlala ewqet

    • @gebremeskelhans2498
      @gebremeskelhans2498 9 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ዚኒትን ከስቸገረሽ ሰትፀልይ ማቁጠርያ ተጠቀሚ በሃይል ግን አይደለም ቀባ ቁዱሱም አድርጊ

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን😢😢

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለሁ አስቡኝ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤

  • @leda11
    @leda11 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ምርጥ አባት እንኳን በደና መጡልን እድሜና ይስጥልን።