ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ መታሰቢያ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል
AmenAmenAmen+++
Amen👏
አሜን🙏🏽
አሜን ፫
❤❤ምርጥ እኮ ነው አዝመራም ፣ድንቅ ችሎታ ባለቤት ❤❤
ለመልካም አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን 🙏ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🙏የታመሙትን ፈጣሪ ይማርልን
አባቴ.ነብስህን.ይማርልኝ😢😢😢ሁሌም.በልቤውስጥ.ትኖራለክእወድሀለው
በጣም ነው. ምወደው ይሄን ልጅ
ምርጥ የኢትዮጵያን ጋዜጠኛ 👌ሰይፉ እኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ❤ የመዳም ቅመም ነኝ ሀገር ስገባ ለቃለ መጠየቅ እመጣለሁ ከዚች መድረክ ሳልደርስ አልቀርም 😅😊
ሰይፍሽ.እንኳን.ለአባቶች.ቀንአደረሰክ👍👍👍😍😍😍
ቅዱስ ሚካኤል የታመሙትን በሙሉ ይማራቸው የተቸገሩትንም ይርዳልን አሜን 🤲🤲🤲🙏
ቅዱስ ሚካኤል እንዴት ብሎ ነው የሚምረው? ፈጣሪ ነውንዴ?
ሴፍሻ የማዳም ቅመም ነኝ እንኳን አደረሰህ ለአባቶች ቀን እንወደሃለን💚💛❤👌🙏
አዝመራውን በጣም ውድድ አደርገዋለሁ በጣም ጥሩ ታለንት አለው የቤተሰብ ጨዎታ ሲመራ ነው ያየሁት ከነፃነት እኩል ይችላል
አዝሜ ሽመልስ ሀብቴ እያስተማረ አይድል ይወዳደር ነበር በጣም ነው ደስየሚለኝ
ለመላኩ ቅድስ ሚካኤል የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅድስ ሚካኤል አገራችን ሰላም አድርግልን
የኔ እናት እፍፍፍፍ እንደት ልጅ ይህን ያክል በእናት ላይ ይጨከናል😢😢😢 ለተመሙት እግዚአብሔር ይማርልን ሰይፍሻ የኛ ምርጥ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረስህ ለመላአው አባቶች እንኳንም አደረሳችሁ
🎉🎉🎉እናመሰግናለን
ፈጣሪ ይማርልሽ
Sefeye wedekalew, endante miyazenanangi sew yelem..... 🙏🙏🙏🙏
አቤት እንደሚመቸኝ ይሄ ልጅ በርታ
Azmera is multi talented guy,,he can be Instructor, Program leader, Musician, Comedian,.....
የቀነኒሳን ቁጭ ነው ያደረከው👏👏👏👏👏
seifu enkon dena meta yedha abat edema yestek
አዝመራው እንዳሁኑ አይነት የተጨማለቀ ዘፈን እንዳትዘፍን ወዝ ያለ እንደ ድሮው ፍቅር የሚሰብክ ይሁን
እሱ እንዳው የቀነኒሳን በዛች ሰአት የነበረውን የልህ የአልሸነፍ ኢትዮጵያዊነት የሐላፊነት ከባድ ጊዜ" በስሎሞሽን"አሳየን አመስግነን ከመድረክ እንዳናወርድ እዚሁ ኮሜዲ ውስጥ ዘፍቀነው እርፍ ።ሚስኪን ባካኝ አርገነው ቁጭ💔🙏🤲አይዞህ የሚስቅልህ ህዝብ እንዲሰጥህ እመኛለሁ🙏
ሰይፉ ሁል ጊዜ ይሄን ለፈጠረ ለሱ ነው የምትለው ማነው ይሄን የፈጠረው አየለ ? ከበደ ? አስቴር ለምን በሙሉ ስሙ አጠራውም ይሄን ለፈጠረ ለልኡል እግዚያብሄር ምስጋና ይድረሰው በል
Talent
አዝመራው ይቀልድ ኡፍፍፍፍ ገደልከን😂😂😂😂
That running is a lit,,,,,
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል በክንፉ ጠብቆ በቤቱ አሳድጎኛል እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
ያሳደገሽኮ ፈጣሪሽ ነው ቆንጆ😊
እንኳን ለኮመርሻል የኣባቶች ቀን ኣደረሳችሁ።ኣባት ለሆናችሁ ኣባት መሆናችሁን ለ፫፻፴፭ Using ኣክብሩ፣ እንዲሁም ኣባት እንድትሆኑ ላደረገችው የልጅህን እናት በየቀኑ እስከኖርን ድረስ እናክብረው።
ጐበዝ ጥበበኛ ዋው አዝመራው
ገዳይ ልጅ i like him
አዘመራ እውነት ትችላለህ
Yemegbiya music lay masinkow key hule endeferese new..Beteley zare
ሰይፍ የመክፈቻ ሙዚቃው ሰው እንደሚረብሽ ታቃለህ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ድምፁን እንደሚቀን ሰው ልክ እንደኔ ምን ሆነህ ነው
አያድርስ ነው ሰይፍሻ የማያሳድጉትን ልጂ ለምን ይወልዳሉ ማለት ከባድ ነው ለሰሚ!?
Ewnthn neaw Azmeraw Enkoan le abatoch qen aderesachu!
🙏🙏🙏🙏
ደስ ይላል ቀልዱ ለዛ አለው ግን አቺ አፋንጫህን ያዝ ያዝ የምታረጋት ነገር ይታረም😅
እንደዚህ ከሞቀ ቤታቸው አውጥቸሽ ጎዳና እንደጣልሻቸው እግዚአብሄርየስራሽን ይስጥሽ
Azemeraw ❤❤❤😁😁😁😁😁😁
ሰይፉ እኮ እራሱ ኮሜዲያን ነው ።
ሰይፉ ፋንታሁን show ቢበቃውስ?የግድ አደጋ መጥቶ ከወንበሩ ማስነሳት አለበትልል አሰብኩኝና ተውኩት.
ልጅ አዝመራው በሰዎች ተፈጥሮ ላይ ለመቀለድ መሞከር አግባብ አይደለም .. አፈ ሰፊ ..ሸፋፋ ..ጎባጣ ምናምን ብሎ እንደዚህ ያለ ናሽናል ቲቪ ላይ መቀለድ ነውር ነው ...ታረም
Yilalu 😂😂😂😂
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ቦታ ላይ ከደረሰች በሁአላ ቀልድ አላስቅ ያለኝ እኔን ብቻ ነው???
😂😂😂😂😂😂😂
ምን አገባችሁ እና ነው የአባቶች ፣ የእናቶች ፣ ቫላንታይን ቀን የምታከብሩት? ማክበር ያለባችሁ የሙታን ቀን ፣ የተፈናቃዮች ቀን ፣ የስደት ቀን ፣ የኑሮ መመሳቀል ቀን ፣ ሴቶች የሚደፈሩበት ቀን ኧረ ስንቱ ተነስቶ። ልክ እንደ ተረጋጋ ሐገር ቀን መርጣችሁ ስትንበዘበዙ አያሳፍራችሁም? አስመሳዮች
አዝሜ ባየዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ጥበበኛ
ሰይፉኮ ፡ ባላሙዲ ፡ አይቀልድም ፡ ቢሞ ፡ አታየውም ፡ አልሳቀልህም
አበሻ ድሮም አሁንም ጥሩ ሆኖ አያዉቅም። ጉራ ብቻ
አዝመራዉ ቤቱ መስተዋት የለም መልኩን አያዉቀዉም የአዝመራዉ አፍ እራሱ እስታድየም ነዉ የሚያክለዉ
ሰይፍሻ ቀስ ብለህ ዝለል እንዳትወድቅ እሽ!?
አንተ ጣሳ እራስ እንኳን ላባቶች ቀን አደረሰህ
የምንስድብነው
አንተ ግሽጣ እራስ እንኳን አደረስህ
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ መታሰቢያ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል
AmenAmenAmen+++
Amen👏
አሜን🙏🏽
አሜን ፫
❤❤ምርጥ እኮ ነው አዝመራም ፣ድንቅ ችሎታ ባለቤት ❤❤
ለመልካም አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን 🙏ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🙏የታመሙትን ፈጣሪ ይማርልን
አባቴ.ነብስህን.ይማርልኝ😢😢😢ሁሌም.በልቤውስጥ.ትኖራለክ
እወድሀለው
በጣም ነው. ምወደው ይሄን ልጅ
ምርጥ የኢትዮጵያን ጋዜጠኛ 👌ሰይፉ እኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ❤ የመዳም ቅመም ነኝ ሀገር ስገባ ለቃለ መጠየቅ እመጣለሁ ከዚች መድረክ ሳልደርስ አልቀርም 😅😊
ሰይፍሽ.እንኳን.ለአባቶች.ቀን
አደረሰክ👍👍👍😍😍😍
ቅዱስ ሚካኤል የታመሙትን በሙሉ ይማራቸው የተቸገሩትንም ይርዳልን አሜን 🤲🤲🤲🙏
ቅዱስ ሚካኤል እንዴት ብሎ ነው የሚምረው? ፈጣሪ ነውንዴ?
ሴፍሻ የማዳም ቅመም ነኝ እንኳን አደረሰህ ለአባቶች ቀን እንወደሃለን💚💛❤👌🙏
አዝመራውን በጣም ውድድ አደርገዋለሁ በጣም ጥሩ ታለንት አለው የቤተሰብ ጨዎታ ሲመራ ነው ያየሁት ከነፃነት እኩል ይችላል
አዝሜ ሽመልስ ሀብቴ እያስተማረ አይድል ይወዳደር ነበር በጣም ነው ደስየሚለኝ
ለመላኩ ቅድስ ሚካኤል የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅድስ ሚካኤል አገራችን ሰላም አድርግልን
የኔ እናት እፍፍፍፍ እንደት ልጅ ይህን ያክል በእናት ላይ ይጨከናል😢😢😢 ለተመሙት እግዚአብሔር ይማርልን ሰይፍሻ የኛ ምርጥ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረስህ ለመላአው አባቶች እንኳንም አደረሳችሁ
🎉🎉🎉እናመሰግናለን
ፈጣሪ ይማርልሽ
Sefeye wedekalew, endante miyazenanangi sew yelem..... 🙏🙏🙏🙏
አቤት እንደሚመቸኝ ይሄ ልጅ በርታ
Azmera is multi talented guy,,he can be Instructor, Program leader, Musician, Comedian,.....
የቀነኒሳን ቁጭ ነው ያደረከው👏👏👏👏👏
seifu enkon dena meta yedha abat edema yestek
አዝመራው እንዳሁኑ አይነት የተጨማለቀ ዘፈን እንዳትዘፍን
ወዝ ያለ እንደ ድሮው ፍቅር የሚሰብክ ይሁን
እሱ እንዳው የቀነኒሳን በዛች ሰአት የነበረውን የልህ የአልሸነፍ ኢትዮጵያዊነት የሐላፊነት ከባድ ጊዜ" በስሎሞሽን"አሳየን አመስግነን ከመድረክ እንዳናወርድ እዚሁ ኮሜዲ ውስጥ ዘፍቀነው እርፍ ።ሚስኪን ባካኝ አርገነው ቁጭ💔🙏🤲አይዞህ የሚስቅልህ ህዝብ እንዲሰጥህ እመኛለሁ🙏
ሰይፉ ሁል ጊዜ ይሄን ለፈጠረ ለሱ ነው የምትለው ማነው ይሄን የፈጠረው አየለ ? ከበደ ? አስቴር ለምን በሙሉ ስሙ አጠራውም ይሄን ለፈጠረ ለልኡል እግዚያብሄር ምስጋና ይድረሰው በል
Talent
አዝመራው ይቀልድ ኡፍፍፍፍ ገደልከን😂😂😂😂
That running is a lit,,,,,
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል በክንፉ ጠብቆ በቤቱ አሳድጎኛል
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
ያሳደገሽኮ ፈጣሪሽ ነው ቆንጆ😊
እንኳን ለኮመርሻል የኣባቶች ቀን ኣደረሳችሁ።
ኣባት ለሆናችሁ ኣባት መሆናችሁን ለ፫፻፴፭ Using ኣክብሩ፣ እንዲሁም ኣባት እንድትሆኑ ላደረገችው የልጅህን እናት በየቀኑ እስከኖርን ድረስ እናክብረው።
ጐበዝ ጥበበኛ ዋው አዝመራው
ገዳይ ልጅ i like him
አዘመራ እውነት ትችላለህ
Yemegbiya music lay masinkow key hule endeferese new..Beteley zare
ሰይፍ የመክፈቻ ሙዚቃው ሰው እንደሚረብሽ ታቃለህ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ድምፁን እንደሚቀን ሰው ልክ እንደኔ ምን ሆነህ ነው
አያድርስ ነው ሰይፍሻ የማያሳድጉትን ልጂ ለምን ይወልዳሉ ማለት ከባድ ነው ለሰሚ!?
Ewnthn neaw Azmeraw Enkoan le abatoch qen aderesachu!
🙏🙏🙏🙏
ደስ ይላል ቀልዱ ለዛ አለው ግን አቺ አፋንጫህን ያዝ ያዝ የምታረጋት ነገር ይታረም😅
እንደዚህ ከሞቀ ቤታቸው አውጥቸሽ ጎዳና እንደጣልሻቸው እግዚአብሄርየስራሽን ይስጥሽ
Azemeraw ❤❤❤😁😁😁😁😁😁
ሰይፉ እኮ እራሱ ኮሜዲያን ነው ።
ሰይፉ ፋንታሁን show ቢበቃውስ?
የግድ አደጋ መጥቶ ከወንበሩ ማስነሳት አለበት
ልል አሰብኩኝና ተውኩት.