ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ ሉላ😁 እውነት ሳቅሸ ነው ያሳቀኝ😘😘😘😍
ማጋነን ካልሆንብኝ ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ ነውበእውነት ጎበዝ ልጅ ነውበርታ በሉት
Belnwale
ኸረ ላሽ . . .eshe yet hado
😂😂 yaa kuruuruw, zeregna new isu. Askeyami komche @@liuelsisay9856
አንደኛዎቹ የት ሄደው
ያሲን በጣም ነው ቀልድህን የምወደው እጅግ በጣም ለዛ አለህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ::
ያሲኖ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ። በርታልንሉላዬ ደግሞ ሳቅሽ ደስ ይላል።
አቦ ሉላ ነው የምትባይው ቆንጆ እንዴት አባትሽ ነው የምታምሪው...🌹
ሉላ ገዙ የሳቋ ንግሥት እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ በልጆችሽ አግኝው
ከድሮዎቹና በጣም ከታወቁት ይሄ ልጅ ሙድ ለዛ አለዉ ይመቻል ይመችህ !!ሉላዬ ቆንጅዬ ኢትዮጲያዬ ድምፅና ሳቅዋ ሀሉ መናዋ ፐርሰናሊቲዋ ሲማርክ ✌👍💃💋💚💛❤
FhrFheg😂
ምንናልባት ይሄሳቋ አድቀንካልገደላት😂😂😂 እኔ እሷለሳቀችውደከመኝ
ሉላዬ ስወድሽ ትክክለኛ ኢ/ያዊት ነሽ እርጋታሽ ሳቅሽ አለባበስሽ በጣም ነው የምታምሪው ያንቺ ሳቅ ነው እኔን ይበልጥ ያሳቀኝ
ያሲኔ ወሳኝ ሰው በጣም ነው የምትመቸኝ ገና የማለዳ ኮኮቦች ላይ እያለክ ነው እቅምህን ያየውት በርታ
የኔ ቆንጆ ሉላዬ እንኳን እንደዚህ ሳቅሽ እንኳንም አሳቅሽን አሳቃችሁን
ክሁሉም ነግግርህ አላሀምዱሊላህ ስትል ድስ አለክኝ ውድሜ አላህ ይጥብቅህ አላህ ያግዝህ ብዲነህም ብዱኒያህም ብርታ❤🎉🎉🎉
ዪገርማል በ ኮሜድይ የሚሲቅ ሰው ቅን ሉላ ደሞ ቀና ነች ብየ ኣስባለው ምክንያትቱ ልርመሳቅ ዝግጁ ስትሆን ሚያስቅ ነገር ስታገኝ ትስቃለ ስለዚ ለመዝናናት ስንሄድ ዝግጁ መሆን ኣለምብን i am eritrean love you
ወላሂ ከሱ ይልቅ አንቺ በሳቅ ገደልሽኝ ወይኔ ያሲኔ ሰላምህ ይብዛልኝ አላህ ይጠብቅህ
እስኪ እንደኔ የሉላ ሳቅ ያሳቀዉ
አልሃምዱሊላህ ስትል ደስ ትላለህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
ደስ የሚል ፓሮግራም ነው ውይ ሉላየ ሰቀሽ አሳቅሽኝ ሁላቺንም እወዳቹሁሉ
ያሲን የእውነት ወዘና ያለህ ልጅ ነህ ሁሌም ሳይህ በጣም ነው የምታዝናናኝ 👌👌
እረ ሉላዬ የኔ ዉድ በአካል ባገኚሽ ምንኛ ደስ ባለኝ ዉድድድድድድድ ነው ማደርግሽ ewuuuy
ኧረ ሉላዬ ስቀሽ አሳቅሽኝ የኔ ውድ 🤣🤣🤣❤️❤️❤️
ሉላ ከምትስቀው ይልቅ ስታወራ ድምፃ በጣም ቆንጆ ነው
I love the lady presenter, her sound, laughing, including her physical appearance.
ምን ሁኘ ነው ቀልዱ ምንም ያላሣቀኝ። በሉልየ ሣቅ ግን ደሥሥሥሥ ብሎኛል።
ሉላዬ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ😘😘😘😘
በጣም ነው ሳቆ የሚያምረው
@@የአብስራ-ጘ1ጀ ደምሩኝ
እባካቹ ቅዳሜ ከሰአት መቅርብ ፈልጋለዉ በስደት ስመለስ አባቴን ማፈላለግ ፈልጋለዉ እባካቹ እርዱኝ 😭😭😭
❤❤❤❤❤
አላሕ ያሥገኘዉ
fetari yrdash
ሉላየሳቅበሳቅ በጣም ታምራለህማሬ እኛ ኢትዮጵያውያን እዲህስንስቅ ሁሌምያምርብናል።።
ከያሲን በላይ የሉላ አሳሳቅ ሆዴን አቆሰለኝኮ 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ጎበዝ ነው ግን 👍👍👍👍👍👍
የሄ ልጅ የምር ኮሜዲያን ነው🙏🙏🙏።የሉላ ሳቅ ግን unlimited በሉት😂😂😂የሉላ ሳቅ በእርግጠኝነት የመንግሥት እጅ አለበት 😂😂😂ይመችሽ🙏🙏
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇷
ዛሩ ቀለጣ
@@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ ደምሩኝ
ምን ማለት ነው
ሉላየን አትዩብኝ😢
ከልጁ ይልቅ የሉላ ሳቅነው ሆደን ያነፈርኘ ሉላየ ስወድሺ ይመቻችሁ አቦ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሆደ ምግብ አይፈልግም በሳቅ ጠግቦል 🤣🤣🤣🤣🤣
ኮሜዲ እንደዚህ ነው። በርታ በጣም ጎበዝ ነህ ::
የምር ምርጥ ነው ሳቅናቁምነገርን ይሰጣል
በናትሽ አትወፍሪ!!! ሁሉ ነገርሽ ያምራል በተለይ ሰው አክባሪነትሽን ገጠር በሄድሽበት ወቅት አስተውያለሁ ምንያክል ከባድ ነገሮችን ተቋቁመሽ እንደሆነ እገነዘባለሁ!!! አከበርኩሽ ክበሪ!!!
ወው ደስ የሚል ኮሜዲ በጠም ትለየለህ ሉለዬ ግን ተመቸሽኝ❤❤❤❤❤❤❤
የኔን የገደለኝ የሉላ ሳቅ😃😃 ቅድም የተገናኙት ቤተሰብ አይቸ እራሴ ፈርሶ ነበር አሁን በሳቅ
ማርያምን እኔም በለቅሶ እራሴን አሞኝ ትንሽ ፈገግ ቢያረጉኝ ብዬ ገባሁ እባዬ እራሱ አልደረቀም ገና ያንንስጨርስ ወደዚህ ገባህ የምር የዋህ ህዝብ የራሴም ታሪክ ስላለበት ታናሽ እህቴ ጠፍታ በአመቷ ነው የተገኘችልን ለዛውም የመን የሚባል አገር ወደሳኡዲ እያመጣሗት ባህር ከተሻገረች ቡሀላ ጠፋች ብቻ ከባድ ነው
የዘመኑ ምርጥ ኮሜዲያን 😂😂
በጣም ይችላል
ሚገርም ልጂ በጣም ነዉ ዘና ምታደርግ
አልሀምድሊላህ ሲል ሲያምርበት👌🤲
ጎበዝ ትችላለህ ክፍተት አላየሁም ትንሽ መግቢያዉ ላይ የድምፅ አለመረጋጋት ነበር
ቀልዱና የሉላ ሳቅ ውበቱ 💓 ላይክ
ማሻአላህ ምርጥ ሰው ከልቤ ነው የሳኩት
ሳቅና ፈገግታ እንደ ነዳጅ ተፈልጎ በሚገኝበት ሀገር ሰው ማሳቅ ከባድ ነው። ጥሩ አቀራረብና ሥራ ነው በርታ ወንድም ያሲን። 💚💛❤️
The guy is really a professional entertainer.
ትክክል እንደ መስተንግዶ ከባድና አሰልቺ ስራ የለም አቀዋለሁ አክብሮ የገባ አውርዶ ይወጣል ኧረ ስንቱ
Tkkl
የሁለት አለም ሰዎች የሚኖርባት ኢትዮጵያችን !!
ሉላየ ቆንጅና ትህትና የተባረክሽ
ያሢኖ ይመችሕ እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጥሕ ኪኪኪኪኪ
ብቻ ሉላየን በጣም ነው የምወዳት
በእናታችሁ ሁሌም አምጡት
ሉላ ሳቅሽ እጅግ ያስቃል❤❤❤❤
ሉላ ታድለሽ ደስ የሚል ሳቅ አለሽ ስቀሽ ታስቂያለሽ
እኔም ሁሌ የምመኜው እንዲህ እንዳንች ብዙ ሳቅ; ጠቀም ያለ ክፍያ ጋር ያለበት ቦታ መሥራት ነበር::: ምኞቴ ከምኞትነት አላለፈም እንጂ::ይመችሽ አቦ
ተመልካካቾቹ ግን የማይስቁት በሰላም ነው ሆይ ገረሙኝ ሉሌን ሆዷን ያቆሰለ ኮመዲ ተመልካቹ ዝምምም አሉሣ
ያሲኖ ምርጥ ሰዉ ከልቤ ነዉ ፈገግ የምታሰኘኝ
ውይ ስወደው ይሄን ልጅ
ባለፈው ዝርግፍ አርጌ ነው የሄድኩት አለ በጣም አሳቀኝ
ሉላየ የኔ ፍቅር ስቀሽ ሰውን እምታስቂ የፍቅር አትክልት❤❤❤
በጣም ነው የሚያስቀው
በነገራችን ለይ እኔም ስነደድ ልክ እንደዚ ነው ምአወረው ሁሉ ይጠፈኛል
እረ ሉላ ብቻ አይደለችም እኔም ተዝረከረኩኝ😂😂😂😂😂😂😂
ከልቡ ኮሜዲ ያሲኗ ይመችሽ
ህንፃ ፋት አላለም እረ በሳቅ ሞትኩኝ ሉላዬ ሳቅሽ ስወድልሽ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
ሎላዬ እንኳንም ኢቢየስ ስታፍ ሆንሽ እድለኛ ናቸው አንቺን በማግኘታቸው
ከያሲኖስ ተክሲ ሹፊሩን ሁሌብታቀርቡልን ደስይለናል
ሉላ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
ከሚያስቀው ሳቂታዋ ሁለቱም በጣም ያስደስታሉ ።
አይ ሉላየ እደውኮ ስወድሽ ሳቅሽ እራሱ ያስቃል😘😂😂😂
ሉላየ የኔ ፍቅር
አለን አለን አቦ ከች በል ማኛው እንጠብቅሀለን በጉጉት ያሲን
ሉላ ሳቅሽ ገደለኝ በጣምነው ልቤ የፈረሰው።
ማሻላ ያሲን ቀጥልበት
ያሲኖ ምርጥና የማይጠገብ ነው። ቀለሙ እና ለዛው አዲስ ነው። ቀልዶቹን ቢቆጣጠራቸው እጅግ የተዋጣለት አሳቂ ይወጣዋል።ለራሴ ከምነግረው ነኝ ያሲኖ
ተመችቶኛል
እንደዛ ከሐነማ የሠይፉ ፋንታሑን ሠጉር አንዳድግ ጥሩ አጋጣሚ ነው ሠይፍሻ ሠማሕ የኛ መልካም ክክክክክ ወደው ሉላዬ ሞትሽኮ በሣቅ
ከሱ በላይ ሉልዬ በሳቅ ገደለችኝ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ በርታ ትችላለህ
Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiin areebuuuu hararittii arebuu
@@Yasubirravlog matii naf tahime
የሉላ ሳቅ ስወደው❤
ሉላአድናቂሽነኝ
ልጁ ገና ሲታይ እራሱ ያስቃል እንኳን አውረቱ
ጩሎ ሀቂቃ ስልጤ በሆንክ ሂነይ ጊዝ ሂደግ ኮሜዲ የሼጣንን ኮሜዲይ ሂደጋኔ የዲና ትምህርት ተማር አስተሚር፣ ተሀቅል ቴለይ ሰብ አቲደበላኒ ሀቅላ አትጊፈር
እረ ወይ እሄ ልጅ ተመችቶኛል
ሉላይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ❤ ፍቅርርርርርርርርርርር❤❤🎉🎉🎉🎉
ያስኖ ትለያለህ አሁን ነው የሰማሁክ ወደድኩት❤
ሃሃሃሃሃሃሃ ውይይ ከኮመዲው በላይ እንባዬ ጠብ እስኪል ሉላዬ አሳቅሽኝ ኡፈይ🤣🤣🤣🤣
ውድሀገሬልጆች ሰላምችሁይብዛልኝ ያላሰባችሁትን እርዝቅ ይስጣችሁ
😂 ያሲን እንኳን ቀልዶ ገና ሳየው ነው ምስቀው
Era yaseno yekrwal gena ena kelel yale ngere yasekgnal sekfagnm tolo enbaye kerbe yaseno gen menm ayskgn aman yeshalale betlye yegeter sew ngere yskale
@@samiraomal2034 እነደማመር
@@samiraomal2034 qfc loo8rx4
ሚኒሚ ኣስቂም
😅😅😅
ሉላዬ ሳቅሽ እኮ የንጹህ ህጻን ዓይነት ነው
በናታችሁ ይሄንን ልጅ ሁሌ አቅርቡት ሙድ አለዉ እኛም በዚህ እንኳን እንሳቅ እንጂ
Her smile was infectious and a bit hilarious
ያሶ ትመቸኛለህ እና በርታ
ያሲን ቆንጆ በርታልን ፊሊንግ ይጋባል ይባላል እና የሉላ ስሜት ይጋባል ሳቅ ።
አተ ዲጋይ እራስ ባረብ አገር ሴት መቀለዲ ዋጋ ያስከፈልሀል ምዲር ጂል
ምንም አያስቅም ሉላ ምን ሁና ነው
የአረብ ሀገሩ ተመችቶኛል
He is just born to be a comedian
He doesn't make interview 😢 I'm waiting for your question guys
ያሲንንየምውገናየማለዳውድድርላይነውየሚገርመውኮመዲያንእደሚሖንአምንነበር፡ያሲንዬእወድሐለው
ዋናው ጥያቂ፡ ሉላ ሽንቷን ለቃች ወይስ አልለቀቀችም ነው?
ሉላዬ ሁሌም ሳቂልን ÷ ያምርብሻል ።
ሉሌ ግን ስታምር የእውነት አቋሟ መልኳ ደሞ ፈገግታዋ አይቼ አልጠግባትም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይሄልጅ ኮመዲ ፊቱ በራሱ ያስቃል. ክክክክ
She so damn beautiful
በባህል ያምራል ታጫውተኛለች
ሉላዬ የኔ ሴት ስወድሽ❤❤ያሲኖ ትለያለህ ❤
ወይኔ ሉላ😁 እውነት ሳቅሸ ነው ያሳቀኝ😘😘😘😍
ማጋነን ካልሆንብኝ ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ ነው
በእውነት ጎበዝ ልጅ ነው
በርታ በሉት
Belnwale
ኸረ ላሽ . . .eshe yet hado
😂😂 yaa kuruuruw, zeregna new isu. Askeyami komche @@liuelsisay9856
አንደኛዎቹ የት ሄደው
ያሲን በጣም ነው ቀልድህን የምወደው እጅግ በጣም ለዛ አለህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ::
ያሲኖ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ።
በርታልን
ሉላዬ ደግሞ ሳቅሽ ደስ ይላል።
አቦ ሉላ ነው የምትባይው ቆንጆ እንዴት አባትሽ ነው የምታምሪው...🌹
ሉላ ገዙ የሳቋ ንግሥት እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ በልጆችሽ አግኝው
ከድሮዎቹና በጣም ከታወቁት ይሄ ልጅ ሙድ ለዛ አለዉ ይመቻል ይመችህ !!
ሉላዬ ቆንጅዬ ኢትዮጲያዬ ድምፅና ሳቅዋ ሀሉ መናዋ ፐርሰናሊቲዋ ሲማርክ ✌👍💃💋💚💛❤
FhrFheg😂
ምንናልባት ይሄሳቋ አድቀንካልገደላት😂😂😂 እኔ እሷለሳቀችውደከመኝ
ሉላዬ ስወድሽ ትክክለኛ ኢ/ያዊት ነሽ እርጋታሽ ሳቅሽ አለባበስሽ በጣም ነው የምታምሪው ያንቺ ሳቅ ነው እኔን ይበልጥ ያሳቀኝ
ያሲኔ ወሳኝ ሰው በጣም ነው የምትመቸኝ ገና የማለዳ ኮኮቦች ላይ እያለክ ነው እቅምህን ያየውት በርታ
የኔ ቆንጆ ሉላዬ እንኳን እንደዚህ ሳቅሽ እንኳንም አሳቅሽን አሳቃችሁን
ክሁሉም ነግግርህ አላሀምዱሊላህ ስትል ድስ አለክኝ ውድሜ አላህ ይጥብቅህ አላህ ያግዝህ ብዲነህም ብዱኒያህም ብርታ❤🎉🎉🎉
ዪገርማል በ ኮሜድይ የሚሲቅ ሰው ቅን ሉላ ደሞ ቀና ነች ብየ ኣስባለው ምክንያትቱ ልርመሳቅ ዝግጁ ስትሆን ሚያስቅ ነገር ስታገኝ ትስቃለ ስለዚ ለመዝናናት ስንሄድ ዝግጁ መሆን ኣለምብን i am eritrean love you
ወላሂ ከሱ ይልቅ አንቺ በሳቅ ገደልሽኝ ወይኔ ያሲኔ ሰላምህ ይብዛልኝ አላህ ይጠብቅህ
እስኪ እንደኔ የሉላ ሳቅ ያሳቀዉ
አልሃምዱሊላህ ስትል ደስ ትላለህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
ደስ የሚል ፓሮግራም ነው ውይ ሉላየ ሰቀሽ አሳቅሽኝ ሁላቺንም እወዳቹሁሉ
ያሲን የእውነት ወዘና ያለህ ልጅ ነህ ሁሌም ሳይህ በጣም ነው የምታዝናናኝ 👌👌
እረ ሉላዬ የኔ ዉድ በአካል ባገኚሽ ምንኛ ደስ ባለኝ ዉድድድድድድድ ነው ማደርግሽ ewuuuy
ኧረ ሉላዬ ስቀሽ አሳቅሽኝ የኔ ውድ 🤣🤣🤣❤️❤️❤️
ሉላ ከምትስቀው ይልቅ ስታወራ ድምፃ በጣም ቆንጆ ነው
I love the lady presenter, her sound, laughing, including her physical appearance.
ምን ሁኘ ነው ቀልዱ ምንም ያላሣቀኝ። በሉልየ ሣቅ ግን ደሥሥሥሥ ብሎኛል።
ሉላዬ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ😘😘😘😘
በጣም ነው ሳቆ የሚያምረው
@@የአብስራ-ጘ1ጀ ደምሩኝ
እባካቹ ቅዳሜ ከሰአት መቅርብ ፈልጋለዉ በስደት ስመለስ አባቴን ማፈላለግ ፈልጋለዉ እባካቹ እርዱኝ 😭😭😭
❤❤❤❤❤
አላሕ ያሥገኘዉ
fetari yrdash
ሉላየሳቅበሳቅ በጣም ታምራለህማሬ እኛ ኢትዮጵያውያን እዲህስንስቅ ሁሌምያምርብናል።።
ከያሲን በላይ የሉላ አሳሳቅ ሆዴን አቆሰለኝኮ 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ጎበዝ ነው ግን 👍👍👍👍👍👍
የሄ ልጅ የምር ኮሜዲያን ነው🙏🙏🙏።የሉላ ሳቅ ግን unlimited በሉት😂😂😂የሉላ ሳቅ በእርግጠኝነት የመንግሥት እጅ አለበት 😂😂😂ይመችሽ🙏🙏
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇷
ዛሩ ቀለጣ
@@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ ደምሩኝ
ምን ማለት ነው
ሉላየን አትዩብኝ😢
ከልጁ ይልቅ የሉላ ሳቅነው ሆደን ያነፈርኘ ሉላየ ስወድሺ ይመቻችሁ አቦ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሆደ ምግብ አይፈልግም በሳቅ ጠግቦል 🤣🤣🤣🤣🤣
ኮሜዲ እንደዚህ ነው። በርታ በጣም ጎበዝ ነህ ::
የምር ምርጥ ነው ሳቅናቁምነገርን ይሰጣል
በናትሽ አትወፍሪ!!! ሁሉ ነገርሽ ያምራል በተለይ ሰው አክባሪነትሽን ገጠር በሄድሽበት ወቅት አስተውያለሁ ምንያክል ከባድ ነገሮችን ተቋቁመሽ እንደሆነ እገነዘባለሁ!!! አከበርኩሽ ክበሪ!!!
ወው ደስ የሚል ኮሜዲ በጠም ትለየለህ ሉለዬ ግን ተመቸሽኝ❤❤❤❤❤❤❤
የኔን የገደለኝ የሉላ ሳቅ😃😃 ቅድም የተገናኙት ቤተሰብ አይቸ እራሴ ፈርሶ ነበር አሁን በሳቅ
ማርያምን እኔም በለቅሶ እራሴን አሞኝ ትንሽ ፈገግ ቢያረጉኝ ብዬ ገባሁ እባዬ እራሱ አልደረቀም ገና ያንንስጨርስ ወደዚህ ገባህ የምር የዋህ ህዝብ የራሴም ታሪክ ስላለበት ታናሽ እህቴ ጠፍታ በአመቷ ነው የተገኘችልን ለዛውም የመን የሚባል አገር ወደሳኡዲ እያመጣሗት ባህር ከተሻገረች ቡሀላ ጠፋች ብቻ ከባድ ነው
የዘመኑ ምርጥ ኮሜዲያን 😂😂
በጣም ይችላል
ሚገርም ልጂ በጣም ነዉ ዘና ምታደርግ
አልሀምድሊላህ ሲል ሲያምርበት👌🤲
ጎበዝ ትችላለህ ክፍተት አላየሁም ትንሽ መግቢያዉ ላይ የድምፅ አለመረጋጋት ነበር
ቀልዱና የሉላ ሳቅ ውበቱ 💓 ላይክ
ማሻአላህ ምርጥ ሰው ከልቤ ነው የሳኩት
ሳቅና ፈገግታ እንደ ነዳጅ ተፈልጎ በሚገኝበት ሀገር ሰው ማሳቅ ከባድ ነው። ጥሩ አቀራረብና ሥራ ነው በርታ ወንድም ያሲን። 💚💛❤️
The guy is really a professional entertainer.
ትክክል እንደ መስተንግዶ ከባድና አሰልቺ ስራ የለም አቀዋለሁ አክብሮ የገባ አውርዶ ይወጣል ኧረ ስንቱ
Tkkl
የሁለት አለም ሰዎች የሚኖርባት ኢትዮጵያችን !!
ሉላየ ቆንጅና ትህትና የተባረክሽ
ያሢኖ ይመችሕ እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጥሕ ኪኪኪኪኪ
ብቻ ሉላየን በጣም ነው የምወዳት
በእናታችሁ ሁሌም አምጡት
ሉላ ሳቅሽ እጅግ ያስቃል❤❤❤❤
ሉላ ታድለሽ ደስ የሚል ሳቅ አለሽ ስቀሽ ታስቂያለሽ
እኔም ሁሌ የምመኜው እንዲህ እንዳንች ብዙ ሳቅ; ጠቀም ያለ ክፍያ ጋር ያለበት ቦታ መሥራት ነበር::: ምኞቴ ከምኞትነት አላለፈም እንጂ::ይመችሽ አቦ
ተመልካካቾቹ ግን የማይስቁት በሰላም ነው ሆይ ገረሙኝ ሉሌን ሆዷን ያቆሰለ ኮመዲ ተመልካቹ ዝምምም አሉሣ
ያሲኖ ምርጥ ሰዉ ከልቤ ነዉ ፈገግ የምታሰኘኝ
ውይ ስወደው ይሄን ልጅ
ባለፈው ዝርግፍ አርጌ ነው የሄድኩት አለ በጣም አሳቀኝ
ሉላየ የኔ ፍቅር ስቀሽ ሰውን እምታስቂ የፍቅር አትክልት❤❤❤
በጣም ነው የሚያስቀው
በነገራችን ለይ እኔም ስነደድ ልክ እንደዚ ነው ምአወረው ሁሉ ይጠፈኛል
እረ ሉላ ብቻ አይደለችም እኔም ተዝረከረኩኝ😂😂😂😂😂😂😂
ከልቡ ኮሜዲ ያሲኗ ይመችሽ
ህንፃ ፋት አላለም እረ በሳቅ ሞትኩኝ ሉላዬ ሳቅሽ ስወድልሽ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
ሎላዬ እንኳንም ኢቢየስ ስታፍ ሆንሽ እድለኛ ናቸው አንቺን በማግኘታቸው
ከያሲኖስ ተክሲ ሹፊሩን ሁሌብታቀርቡልን ደስይለናል
ሉላ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
ከሚያስቀው ሳቂታዋ ሁለቱም በጣም ያስደስታሉ ።
አይ ሉላየ እደውኮ ስወድሽ ሳቅሽ እራሱ ያስቃል😘😂😂😂
ሉላየ የኔ ፍቅር
አለን አለን አቦ ከች በል ማኛው እንጠብቅሀለን በጉጉት ያሲን
ሉላ ሳቅሽ ገደለኝ በጣምነው ልቤ የፈረሰው።
ማሻላ ያሲን ቀጥልበት
ያሲኖ ምርጥና የማይጠገብ ነው። ቀለሙ እና ለዛው አዲስ ነው። ቀልዶቹን ቢቆጣጠራቸው እጅግ የተዋጣለት አሳቂ ይወጣዋል።
ለራሴ ከምነግረው ነኝ ያሲኖ
ተመችቶኛል
እንደዛ ከሐነማ የሠይፉ ፋንታሑን ሠጉር አንዳድግ ጥሩ አጋጣሚ ነው ሠይፍሻ ሠማሕ የኛ መልካም ክክክክክ
ወደው ሉላዬ ሞትሽኮ በሣቅ
ከሱ በላይ ሉልዬ በሳቅ ገደለችኝ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ በርታ ትችላለህ
Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiin areebuuuu hararittii arebuu
@@Yasubirravlog matii naf tahime
የሉላ ሳቅ ስወደው❤
ሉላአድናቂሽነኝ
ልጁ ገና ሲታይ እራሱ ያስቃል እንኳን አውረቱ
ጩሎ ሀቂቃ ስልጤ በሆንክ ሂነይ ጊዝ ሂደግ ኮሜዲ የሼጣንን ኮሜዲይ ሂደጋኔ የዲና ትምህርት ተማር አስተሚር፣ ተሀቅል ቴለይ ሰብ አቲደበላኒ ሀቅላ አትጊፈር
እረ ወይ እሄ ልጅ ተመችቶኛል
ሉላይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ❤ ፍቅርርርርርርርርርርር❤❤🎉🎉🎉🎉
ያስኖ ትለያለህ አሁን ነው የሰማሁክ ወደድኩት❤
ሃሃሃሃሃሃሃ ውይይ ከኮመዲው በላይ እንባዬ ጠብ እስኪል ሉላዬ አሳቅሽኝ ኡፈይ🤣🤣🤣🤣
ውድሀገሬልጆች ሰላምችሁይብዛልኝ ያላሰባችሁትን እርዝቅ ይስጣችሁ
😂 ያሲን እንኳን ቀልዶ ገና ሳየው ነው ምስቀው
Era yaseno yekrwal gena ena kelel yale ngere yasekgnal sekfagnm tolo enbaye kerbe yaseno gen menm ayskgn aman yeshalale betlye yegeter sew ngere yskale
@@samiraomal2034 እነደማመር
@@samiraomal2034 qfc loo8rx4
ሚኒሚ ኣስቂም
😅😅😅
ሉላዬ ሳቅሽ እኮ የንጹህ ህጻን ዓይነት ነው
በናታችሁ ይሄንን ልጅ ሁሌ አቅርቡት ሙድ አለዉ እኛም በዚህ እንኳን እንሳቅ እንጂ
Her smile was infectious and a bit hilarious
ያሶ ትመቸኛለህ እና በርታ
ያሲን ቆንጆ በርታልን ፊሊንግ ይጋባል ይባላል እና የሉላ ስሜት ይጋባል ሳቅ ።
አተ ዲጋይ እራስ ባረብ አገር ሴት መቀለዲ ዋጋ ያስከፈልሀል ምዲር ጂል
ምንም አያስቅም ሉላ ምን ሁና ነው
የአረብ ሀገሩ ተመችቶኛል
He is just born to be a comedian
He doesn't make interview 😢
I'm waiting for your question guys
ያሲንንየምውገናየማለዳውድድርላይነውየሚገርመውኮመዲያንእደሚሖንአምንነበር፡ያሲንዬእወድሐለው
ዋናው ጥያቂ፡ ሉላ ሽንቷን ለቃች ወይስ አልለቀቀችም ነው?
ሉላዬ ሁሌም ሳቂልን ÷ ያምርብሻል ።
ሉሌ ግን ስታምር የእውነት አቋሟ መልኳ ደሞ ፈገግታዋ አይቼ አልጠግባትም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ይሄልጅ ኮመዲ ፊቱ በራሱ ያስቃል. ክክክክ
She so damn beautiful
በባህል ያምራል ታጫውተኛለች
ሉላዬ የኔ ሴት ስወድሽ❤❤ያሲኖ ትለያለህ ❤