This person is very hamble he desrve more to day you did a job mesker somebody he have to show him more even you can take him to vist what did'nt viset .thank you
I hope he will get another chance to visit this museum again just by himself and able to take his time , and hopefully, he also will visit Beata Mariam and Selswoch betechristian as well, if he has done it by now. He deserves to visit all these historic sites as Ras deeply loves and admires Ethiopian history because it's his ancestors' history. May God keep blessing you, Ras.
Hello, dear brothers and sisters. This guy respects us with our problems. What do you think? I think he should deserve a better house . Love and peace to all of us 💕 Yo from the U.S.A
ዘወትርን አለማድነቅ አልችልም ከምር ፍልቅቅ እያደረገ ያሳየናል❤❤❤እናመሰግናለን ፈረንጁ ጎረቤቴ
የሚገርም ነው ገርሞኝ ነው የማየሁ የሰው ልጅ ፍጎቱ ብዙ ነው እየሁ ለማይሞላ ሕይወት የአረቦሽ ሽቃላ ሆኜ እይወቴን እገግለሁ እዚህ ደሞ ከሰለጠነ አገር መቶ ሕይወት ን ቀለል አርጎ ይኖራል እውነት አደነኩ አቦ ይመችክ ሕይወትን ቀለል አድጎ መኖር ነው አቦ ተርጓሚሁ አማን ነው አይደል አቦ ድምፅ እኮ ይለያል አባቴ ይመቻችሁ አቦ ❤❤❤
እኒህ ሰውየ ጎረቢቴ ነበር እጦጦ ኤልያስ ተከራይቸ ስኖር አውቀዋለሁ❤❤❤ኢቤሶች አካባቤየን ስላሳያቹህኝ አመሰግናለው እምየ እናቴ የእጦጥዋ ንግስት ደጅሽ ናፈቀኝ ❤❤❤
ኦ ሎርድ ይህ ሰው ምን አይነት ስፕሪቺዋል ሰው እንደሆነ 😳 ከሌግጀሪ ላይፍ ይሄንን ቦታ መርጦ 17 አመት መኖር 😳 …. በእውነት ጋዜጠኛው the most important and talented person in EBS tv …. I’m really proud of you young man 👍👌…. በእውነት ቤተ ክርስቲያን ግቢ ዛፍ ስር ከስራ በኃላ ቁጭ ብዬ ከአምላኬ ጋር ብቻዬን የምነጋገረውን I really miss…. 😔 አገሬ ናፈቀኝ ....
ወይኔ ዘውትር የሚገርም ልጅ ነው ጎበዝ የሂብሩ ቋንቋን ጨምሮ አቀላጥፎ ይናገራል ተመልከቱ ቋንቋ ማወቅ እዴት ደስ እደሚል
Betam dnk sew new enema swedew ❤❤
የግርማል ከሌላ አገር የመጡ ሰዎች ለኢትዮጵያ ያላቸዉ ፍቅር ይገርመኛል እኛ እርስበሳች እንበላለን እናም ታመናልና አላህ ምህረቱን ይላክልን
አሚንያረብ❤❤❤❤
Amen
Amen 🙏
አሜን ይገርመኛል የኛ መናጨት😢
Amen Amen Amen 🙏❤
የሚገርም ነው እኛ የናቅነውን ኑሮ የውጮቹ እንዲህ ሲያደንቁት ደስ ይላል እንጦጦ አካባቢ መኖር እድሜ ይቀጥላል ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️
እየጠነቆለ ለማፍዘዝ ተቀመጠ😡
He is the best teacher kind and very respectful ... God bless you Mr clark 🙏🙏
ዘወትር ፈረንጁ ጎረቤቴ👍👍👌👌🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ጀርመን ለመሄድ ቀን እቆጥራለሁ እሱ አሜሪካን ለቆ ተደላድሉ ቁጭ ብሎአል የሚገርም ነው እነሱ ያላቸውን የኢትዮጵያ ፍቅር እኛ የለንም
ተረጋጊ በባለሽበት የትም ይሁን የትም አላህ ከፈቀደውጭ የሚሆን የለም
የአላህ,,ይገርማል,,ደምሪኝ🎉
ኢትዬዸየያ እንወድሻለን የአፍሪካ ኩራት ከዚህ ብዙ ነገር እንማራለን እስኪ እንደዚ ሰውዬ ለማሰብ እነሞክር እንዋደ ድ🙏💚💛❤️
አስተያየት አለኝ ኢሄ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው በውጪ ተወልደው አማርኛ ብዙም ለማያቁ ልጆች ፕሮግራሙን እንዲያዩት እና የተመልካችን ቁጥር ለማሳደግ እንዲቻል በእንግሊዝኛ የተደረገውን ቃለመጠይቅ ከፕሮግራሙ መጨረሻ ወይም ለብቻ ብታደርጉት ምን ይመስላችሗል አስተያየት ነው::
እንዴት እደተደሰተ በኛ ታሪክ የሱ እደዚህ መሰፍሰፍ ኡኡኡ ከምር ልቤን ነዉ የነካዉ ebs ሶች ምስጋና ይገባችኋል
ይሄ ድንቅ ጋዜጠኛ ❤ ወንድማችን በታ በጣም ፀጋህ የበዛ ነው::
ዉድ ኢትዮጵያኖች እጃችንን እንዘርጋለት
የ ኔጌታ የቅድም ሀያቶችህ ሀገር ነዉ የመጣኸዉ ❤❤
እኔ ደግሞ ዘወትር ብላክ ዳይመንድ ብየሀለሁ
የነጭ ውሾች ህጅና ቁላውን ጥቢለት ነጭ እኮ ለአበሻ አምላክ ነው😂😂😂
ASADAGE YE BEDELHE BALGAY
@@korichafantaye1135 ቱ ውሾች አበሻ ሴት ውሻ ይበልጣችሁዋል የቻይና ወንዶች እየሸጥዋችሁ ነው
@@korichafantaye1135 ነጭ ቀላ ያለ አምላካችሁ ነው ቤቴክርስቲያን ግድግዳ ላይ የነጭ ስዕል ተሰቅሎ ሳይ ደሜ ይፈላል ነጭ አምላኪዎች
@@HubelAl-UZZA እናትህ አፈር ትብላ እኔ ያልኩት ዘወትርን ነው ዘወትር ነጭ ነው እንዴ ምቀኛ ቅናታምየውሻ እንትን ላስ
ቤቱን አሳድሱለት ኢቢኤሶች
This person is very hamble he desrve more to day you did a job mesker somebody he have to show him more even you can take him to vist what did'nt viset .thank you
አይ አፄ ሚኒሊክ እንዲ ብንወድህ የት በደረሰን ነበር
I hope he will get another chance to visit this museum again just by himself and able to take his time , and hopefully, he also will visit Beata Mariam and Selswoch betechristian as well, if he has done it by now. He deserves to visit all these historic sites as Ras deeply loves and admires Ethiopian history because it's his ancestors' history. May God keep blessing you, Ras.
አያችሁ በኛ ነገር እንዴት እንደሚደሰት አትቀኑም
💚💛❤ ይችን ሳየ ደስስስስስስስ ይለኛል ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
mr clark our reading teacher
እግዚአብሔር ይመስገን የአመታት ሕልሙን ነው ያየው ደስታው ደስ ይላል እኛ ግን ላገራችን ቅርሶች አደዚ እንጓጓለን ?
Zeweter all the the time you did great 👍 job keep it up. May God be with you always 🙏
እንኳን አሳያችሁት የምንልክን ሙዚየም እስካሁንም ባለማየቱ ያስቆኛል እንዲህ እየወደዳቸው😢❤
The best guest and episode ever.
Mr.Clark❤❤
ሱቡሃነ አላህ ይገርማል ለዱኒያ ጭንቀት የሌላቸው ሰዎች 😢
Hello, dear brothers and sisters. This guy respects us with our problems. What do you think? I think he should deserve a better house .
Love and peace to all of us 💕
Yo from the U.S.A
ድምፅህ ዋው ነው
ይሄ ሰው ከዚህ በፊት ጀርመን አገር ያገኜሁትን አዛውንት ተመራማሪ አሥታወሰኝ😢 እናንተ ኢትዮጵያዊያን በመሪዎቻችሁ የተበደላችሁ ምሥኪን ግን ሰነፍ ሕዝቦች ናችሁ ብሎኛል። ጽናቱን አደነቅሁለት።
ይገርማል ምን ማለት ይቻላል::
በእዉነት ከፍቶኞል አይ መለየት ሞት ጨካኙ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምሆሽ የኔ ውድድድ
አብሽረ ያልተነካ የለም
እርዱት ኢቢኢስ
Ethiopia Lezelalem Tenure. Zeragnenet Yewedem
አብዛኛው ነጭ ሰላይ ነው
እኛ ይሄን የጭቃ ቤት ጠልተን እንስደዳለን እነሱ እኛ የናቅነው ቤት ላይ ቁጭ ብሏል ሲያሳዝን
😅😂😂😊
I don't remember your names but the host he is so professional and bright .
His name is zewetr(ዘወትር)
ሰላም ጥቁር አዝሙድ ይመችህ ዘና ፈታበርታ አቦ
ተርጓሚ አንደኛ እስከነድምፁ
ስው ልቡ ያለበት ቦታ መኖር የመንፈስ እርካታ ይስጣል ! ሌላው ድህነት ግን በቀላሉ እንደሚገባ ማየትም ይቻላል !
የያችኃት,,ይችን,አለሞ,,በጣሞ,የሚገርሞ,,,ታረክክ🎉🎉🎉🎉
Seweyewen new liteyik yehedkew betun min ayinet ebdet new gin
😢😢😢የኔ አባት እፍፍፍ ግን የሚኖሩበት ቤት ስንት ሀገር የኖሩ አይመስልም😢
አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢
በጣም ደመመ ❤
ይሄ ሰውዬ እርዱት ebs ሶች
መቸ አጣ
አሳዘነኝ😢❤❤❤❤❤❤
ዘወትር ስንት ቋንቋ ነው የምትችለው ግን?
ኢትዮጵያ የምትባል ታላቅ እና ገናና ሀገር እንደነበረች አለም ያውቃል የተረገመ መሪ ገጥሞን እርስ በእርስ አጫረሰን ልጆቿ በአለም ተሰደዱ እንደሰው የሚቆጥረን ጠፋ በአለም አዋረደን😢
ብልጭልጭ ነገር በመስራትና ታሪክን ማጥፋት ሌላ ማንነት መስጠት አይቻልም የውስጥ ጠላቶቿ ሁሉ ይወድቃሉ ይገዙላታልም ኢትዮጵያ ወደ ማንነት ክብሯ ትመለሳለች ።።።
ኢትዮጵያ ሰላማዊ የሚታገኙ አማራ የሚባል ብሄረሰብን እስከ ጋር ሲናጠፋ ብቻ ነው 👈🏻🫷🏻
@@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy የሆንክ በጭባጫ ፈሪ የስነልቦና ውድቀት የበታችነት በሽታ ደዊ ያጋጠመህ እንግዲህ መድሐኒት የለውም አለቃቅስ ከንቱ ።
አይንህ ይጥፋ ያረቢ አማራ መቸም አይጠፋ@@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
ኧረ እይንህን ይጥፋ
እዛ ቤት አውታችሁ አሪፍ ቦታ ላይ አስቀምጡት
Hmmm 🤔 I don’t know about this Man, he may be studying Ethiopia for other reasons……
Zewetr 👏🏾👏🏾👏🏾
How come he didn’t see the historic sites near him as a historian? It is a bit confusing.
SUPER SUPER!!!😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!
He was my teacher in 2nd grade
ይህ ሰላይ ነዉ
ኑማይክላርክ
አረ ቋንቋችንን ተጠቀሙበት
እኚህን ሰው አንተ ማለት አይደብርም
Selay new bro he sacrifice his life for his mission!
እኔ የሚገርመኝ ስግጥና በዚህ ልክ ሲነገር ነው። እናንተን የት ሰብስበን እናስወግዳችሁ። አሁን አንተ የትሁት ኢትዮጵያ አደበት አለህ። ሰው ትንሽ እንኳን የሚፅፈወን ሰው ያስቀይማል ብሎ አያስብም። በፈጣሪ ጭቃ
Segereme begubegetu betame new yetedesetew ❤❤
ሰላይ ነው።
እናመስግናልን እኔንም ስላስግጎበኝችሁን❤❤❤
My teacher😮
Wayna zawater yawaladachehm yagabachehim edelagna nachaw enkuwanm ebs metah
He needs a house renovation
he looks like Binladin
❤❤❤
አንዱን እጅሽን ማነው የወሰደብሽ
ሰውነት ሲገባህ እንዲህ ትኖራለህ
💝💝💝💝💝💓💓
I hope he is not an Egyptian spy.
ebc tilayalchu yaswuyaw magaram irasu
💞💞💞💞💞
አጀቴን በላው
Enaa farenj sasazenany yaa majamareny yazarew farenj yasaszenal❤❤❤❤
No comment 🤧
የግብፅ ሰላይ አለመሆኑን ሲወለድ ጀምሮ ማን እንደሆነ መርምሩ!!!!
አነተ ራስህ ፀጉረ ለውጥ ነህ
😃😅. መኮነን እሉህ ደሞ
@@kante5318 ሲጀመር ስለ እንጦጦ ምን አገባው
@@nunu7353 🤷♂️
አንተ እንዳልከው ቢሆን ኖሮ 21 አመት አይፈጅበትም ነበር በጣም ደስተኛ ነኝ ያለው እኮ በጠባብ ክፍል እንኳን እየኖረው እኛግን እናመሠግናለን እራሳችሁን ጠይቁ እስኪ ---
careful, why he choose Entoto and he looks like poor
May be he did something? I don’t trust this kind person???
ያልጠረጠረ …
He is biracial American. Half white half black possibly American military father and white mother either German mother or American white mother.
Half American black half white possibly. Definitely biracial.