ዶ/ር ቄስ ቶሎሳ ጉዲና ስለ ኩሪፍቱ ይህን ብለዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 109

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 4 หลายเดือนก่อน

    God Bless you

  • @DididoT-q9r
    @DididoT-q9r 5 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው ለባለቤቱ ለቃለህይወት ይመለስ

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚያብሄር ባሪያ ውድ ፓስተር ቶሎሳ እግዚያብሄር ይባርኮት እንወዶታለን። መካሪያችን ተቆጫችን አባት ኖት እንወዶታለን ኑሩልን።

  • @Yosef-fv3ii
    @Yosef-fv3ii 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ጌታ እድሜና ጤና ይጨምርሎት

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 5 หลายเดือนก่อน +7

    የእስራኤል አምላክ ይባርኮት ይጠብቆት አባታችን ።

  • @bezabihl.kebede7844
    @bezabihl.kebede7844 5 หลายเดือนก่อน +10

    ቄስ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርኮት በዕድሜ በረከት ይባረኩ ጌታ ያቆዮት።

  • @degafegemda7763
    @degafegemda7763 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የተደረገብን አዝነናል

  • @fikadutadese644
    @fikadutadese644 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ አብዝት ይባርክ አባታችን።

  • @tofikhussen7013
    @tofikhussen7013 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቄሰ/ ቶሎሳ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ 🙏 ስለ ምድራችን ሁሌ ስለሚያስቡ ❤

  • @wondaalto6777
    @wondaalto6777 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ቶሎሳ የተወደዱ አባት የእግዚአብሔር ሰው በጎ ምክር ነውከአባት የሚጠበቅ እወዶታለሁ ጤናና እድሜ ተመኘሁሎት እንዲ አይነት መጋቢ አባቶች ጌታ ለቤተክርስቲያን ያብዛልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለህይወት በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b 5 หลายเดือนก่อน +8

    Our fully respected Father Eternal God bless you and your family through Holy

  • @abenezertesema
    @abenezertesema 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you.

  • @MeleChego
    @MeleChego 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሚመለከተው አካል፣ የአባቶቻችንን እና የአማኞችን ድምጽ መስማት አለበት። ትክክል ብለዋል ቄስ። እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @yohanneshailu5550
    @yohanneshailu5550 5 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም የቃለ ሕይወትን ቦታ ወይም የረጅም ዓመታት ይዞታ ያለ አግባብ መንጠቅ ፍጹም ፍትሐዊ አይደለም ። የቤተ ከርስቲያን ቦታ ለሌላ ነገር ሊውል አይገባም ። ስለዚህ መመለስ እንዳለበት ሰለምናምን ከቤተ ክርስቲያኗ ጎን ሁላችንም ልንቆም ይገባናል። ይዞታዋ ይመለስ

  • @SolomonSamuel-o7q
    @SolomonSamuel-o7q 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክዎት

  • @yihewsahlemariam
    @yihewsahlemariam 5 หลายเดือนก่อน +2

    GOD BLESS YOU PASTOR AMAZING MESSAGE

  • @mebnazgi8319
    @mebnazgi8319 5 หลายเดือนก่อน +1

    GOD bless you our dear spiritual Father gash TOLE , May our GREAT LORD bless you abundantly JESUS IS LORD. Mebratu

  • @MatusalaZaza
    @MatusalaZaza 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዘመናችን አክአብ ፍት ቆመዉ እዉነቱን የምናገሩ ጀግና አባት ስለሆኑ ዘመነዎን እግ/ር ይባርኮት!!

  • @DinkuJifara-hf2ul
    @DinkuJifara-hf2ul 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you Rev. Dr Tolasa Guddina This is the right idea

  • @ManeWo
    @ManeWo 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ፓስተር ።

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምን መልካም ተሠራ? በጣም በእርስዎ አዝናለው ግን ምንም ከእግዚአብሔር ፍርድ አያመልጥም

  • @yakoball5672
    @yakoball5672 5 หลายเดือนก่อน

    Our elder servant of God Dr Tolossa God 🙏 bless you!!! God is faithful to solve this problem .

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 5 หลายเดือนก่อน +4

    እርሶ አትንኩት ያሉት ሰውዬ ነው ዝም ብሎ እያጠቃን!!!!እስካሁን አብይአልሰማም እስካሁን?ያንገበግበናል ፀሎት ቤታችን የልማት ማእከላችን

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረ አንተ ሰዉዬ እግዚሐብሄርን ፍራ.የምን ልማት ነዉ የምታወራዉ.ቤታችን ፈርሶ ምትክ ሳይሰጠን ከልጆቻችን ማሳደግ ከቅቶን. ለምን ካድሬ ትሆናላችሁ. ጌታ ይፈርዳል.

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር እዉነት ነዉ

  • @abrahamteanso9022
    @abrahamteanso9022 5 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛ ሰው ትክክለኛ ማሳሰቢያ በትክክለኛ ሰዓት ላይ የቀረበ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡
    እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርኮት ዶ/ር ቶሎሳ እናመሰግ ናለን፡፡ ኦርቶዶክሶችና እስላሞች ግ ን ዝም ያሉትስ ነገር

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ጉዳይ የእግዚአብሔር ነው ተው ተው ባለቤቱ እግዚአብሔር ስለሆነ ስትጣሉ የምትገኙበት ይህ ጉዳይ ፀቡ ከማን ጋር እንደሆነ አስተውሉ ።

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞች ሆይ ፍትህ እንሻ።መንግሥት ሆይ እስከ ዛሬ የማንን የትኛውነንስ ገዳም ደፍረህ ታውቃለህ ? ምናልባት እነዚህ አነሣ ናቸው ምንም አያመጡም የሚል ዕሳቤ ይዛችሁ ይህንን ሕገወጥ ሥራ የሠራችሁ በየትኛውም የሥልጣን እርከን ያላችሁ የክልሉ በለሥልጣናት ተጠንቀቁ ሰማይና ምድሩ ሥልጣኑም የእርሱ ከሆነ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ እንዳትገኙና እንዳትደቁ ተጠንቀቁ።

  • @MunaKassahun-tt8no
    @MunaKassahun-tt8no 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ዛሬ ቃለህይወት ስለመጣ ነው ጂ የብዙ ሀኑ መኖርያ ህየፈረ ስ የስው ልጅ ጅብ ሕየበላው ሁሉም ዝምታንመረጠ ያሳዝናል የደረስንበt

  • @asratasfaw7194
    @asratasfaw7194 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዱሮም ብሆን ለእውነት የምወግኑ የእግ/ር ባረርያ ኖት

  • @eyerusmaru6818
    @eyerusmaru6818 5 หลายเดือนก่อน +3

    በትክክል ቄስ ተባረኩ።

    • @eyobdemoz7832
      @eyobdemoz7832 5 หลายเดือนก่อน

      ጨንገሬ በቶለሳ ሲስቅ አየሁት ።ጨሬም ገና ይስቃል በቶሌደ

  • @AregaGemiser
    @AregaGemiser 5 หลายเดือนก่อน

    እወነተኛ እና ሁል ጊዜ ለእውነት የሚቆሙ ሰው ኖት ጌታ በነገር ሁሉ ይባርኮት

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 5 หลายเดือนก่อน +1

    By the same token, I expect a senior servant like you to speak against bloodshed, displacement, deception, corruption, and ethnic extremism!
    The main architect of all this catastrophe in Ethiopia is Abiy Ahmed in case you missed that.

  • @familia4674
    @familia4674 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ለውጥ ????

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 5 หลายเดือนก่อน

    አሄ ምነው ንጹሀን ሲያልቁ ልጃገረድ ሰትደፈር መለኹሴ ሲደፈር እሮጉዝ ሆዳ ተቀዶ ሰትገደል ምነው ወገን ሲፈናቀል ሱው ወሰው ሰራሸ ረሀብ ሲቃጠል ምለው ዝም አሁን 😂ለህንጻ ሸርጉድ 😂ጌታ እየሱሰ ነብሱን የሰጠው የኸበረው የአዳም ዘር ነው 😭😭😭😭😭🤩😭😭🤩🤩🤩🤩የንጹሀን ደም በጌታ ፊት ፍረድልን እያለ ይጮሀል😭😭😭

  • @Everyone326
    @Everyone326 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክቡር ቄስ ዶ/ር ቶሎሳ፡ እባኮትን በጌታ ስም እንለምኖተለን !እባኮትን በእርሶ ዘመን ፣ በኦሮሚያ ክልል ያምደረገዉ እሳበዓዊ መብት ጥሳት በሰዉና በሃይማኖት ቶኮር ፡ያአሻባሪዉ ሻኔና እንዲሁም ያብልጽግና ጽንፈኛ ካዲሬዎች ጭምር እርምጀ ለነጌይቷ እትዮጵያ ትልቅ አደገ ብቻም ሰይሆን ፣ ለኦሮሚያ ለ5ት ልያካፈፍል ትልቁን ድርሻ እንደምይዝ አይጣረጠሩ ። ድል ለኩሪቱ ምዕማና ለቃለ ህይወት ቤተ-ክርስተን !❤❤❤❤በሁሉም አሻነፍ ጌታ እያሱስ ነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ የጌታ ልጅ እንደሆንክ በማመን ስብከትህን እሰማ ነበር አንድበትህ ይታሠር
    በኢየሱስ ስም

  • @AbaynehAbay
    @AbaynehAbay 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቄስ ደ/ር የምያገላግሉት ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ! ለእውነት ለፍትህ ስለስተላላፉት መልዕክት ።

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 5 หลายเดือนก่อน

    መንግስት እራሱ እኮ ነው የወሰደው ስንት መንግስት አለ ብለው ነው የሚያስቡት መንግስት እራሱን መልስ ይበሉት።

  • @temesanyii4467
    @temesanyii4467 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያንተ መንግስት እኮ ነው መሬቱን የቀማው። "መንግስት የሚያቅ አይመስለኝም" አትበል። ውሸት ባንተ አያምርም።

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 4 หลายเดือนก่อน

    የሃሰት አባት

  • @tadesselegese4236
    @tadesselegese4236 5 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት የሚሰራውን ልማት ወደ ራሳችን ሲመጣ በሠበብ፣አስባብ መቃወም አግባብ አይደለም መሃል ፒያሳ ፈርሶ በሚያኮራ ሁኔታ የፈረሠው የተሠራበት ማስረጃ ስለሌለው ነው?አይደለም ለአገር ልማት ነው እንደ አገር ማሰብ ነው አንዳንዴ ፣እንደ ብሔር፣እንደ ሃይማኖት ፣አጥቤን ሳናይ እንደ አገር ብናይ ምን አለበት አገር የሁሉም ነው።

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 5 หลายเดือนก่อน

    አር በሕግ አምላክ ምንድነው የሚሉት?

  • @shalom5131
    @shalom5131 5 หลายเดือนก่อน +1

    አፍሬቦታለሁ ፍፁም ዘረኛና ወገንተኛ ኖት የእረሶ ጭንቀት የመነግሰት ሰም እነደየጠፋ ነዉ
    ያሳዘናል ሰወ ጠፋ

  • @zerihuntekletsiyon938
    @zerihuntekletsiyon938 5 หลายเดือนก่อน

    yes Dr Bishop Tolosa

  • @Samsonambisakufa
    @Samsonambisakufa 5 หลายเดือนก่อน

    የኛሰ ቤት ህጋዊ እኮ ነው አብረን እንታገል ከህዝብ አየቀሙ ልማት አለ እንዴ

  • @LetaGuta
    @LetaGuta 5 หลายเดือนก่อน +1

    kurftuu leqale hiwoot temelaash tihonaalecha.

  • @mulugetagizw849
    @mulugetagizw849 5 หลายเดือนก่อน

    በርን ለሞት የከፈተዉ ራሱ ባለቤቱ እንጂ ዶር አብይ አይደለም!!!
    ምኞት ሀጢያትን ትፀንሳለች ብሎም ሞትን ትጋብዘለችና።
    ወደ ራሳችን አንመለስ። ለአንዲቷ አገራችን በቅንነት እንስራ።
    ተባረኩ።

  • @abatereta9944
    @abatereta9944 5 หลายเดือนก่อน +7

    የእግዚአብሔር ስዎች ከሆናችሁ ነፍሰገዳዩን አብይ አህመድን እግዚአብሔር እንዲያናሳው ጩሁ!!!!

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 5 หลายเดือนก่อน +6

      ወገኔ መጽሀፍ ቅዱስን የሚያነቡ ቢሆን ኖሮ እንዲህ ያለ ምክር አይጽፉም። ይህ ፀሎት ያልሆነ ጩኸት ነው።

    • @frezerkebe8164
      @frezerkebe8164 5 หลายเดือนก่อน

      @@halemtessema9256 yehe ye seytan agelgay zeregna paster new

    • @hagereselamkiremi9916
      @hagereselamkiremi9916 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @shalomseyoum4347
      @shalomseyoum4347 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኛ የምናመልከው አምላካችን ዶክተር ዐቢይ አህመድን ለኢትዮጵያ መሪ አድርጎ እንደ ሰጠን እናምናለን::የኢትዮጵያ ክፉ ቀንበር ጉስቁልና የኢትዮጵያ ከርስ የሚሰበረው በዚህ ሰው በኩል ነው::ስለዚህ እግዚአብሔር የሾመውን የምትቃወም አንተ ማነህ?ከዬትስ ነህ ?የእንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ጥላቻ ያሳወራቸውን ሰዎች ለማስተካከል በአንተ ላይ የተላከ የእግዚአብሔር ሠራተኛ ነው::የእግዚአብሔርን ሥርዓት የምትቃወም ከሆነ ትቀጣለህ

    • @medmismik
      @medmismik 5 หลายเดือนก่อน +1

      Azenkulih.

  • @gebremekontaw2329
    @gebremekontaw2329 5 หลายเดือนก่อน

    ቤቴን በገዛ ገንዘብህ አፍርሰህ ፍርስራሹን አንሳ ተብያለሁ። ካርታ ያለኝ ነኝ፣ ኮሪደር ብለው የቤቱን ፊትለፊት በሁለት ቀን ነው አፍርሰህ አስተካክል የተባልኩት። ያውም በራሴ ብር አፍርሼ ቦታዬን ቆርሰው ፊትለፊቱን የሚያስጠላ አድርገውታል። ከውበትም እንኳን የድሮው በጣም ይበልጥ ነበር። ደግሞ ካርታውን አዲስ በተቆረጠው ቦታ እንዲስተካከል ገንዘብ ማውጣቴ አይቀርም። ግፍ በዛ!

  • @TH-yy9dp
    @TH-yy9dp 5 หลายเดือนก่อน +1

    If you are an Amhara, get out of the pente religion because it is not yours. Have you heard any Oromo's pastors condemn the slaughter of the Amhara people. DONT GIVE THEM YOUR TIME AND YOUR MONEY. HAVE YOU SEEN ANY ETHIO FLAGS IN ANY PENTAY CHURCH.

  • @anumakun1193
    @anumakun1193 5 หลายเดือนก่อน

    Tortoraa jaarsaa

  • @DesalegenSimeon
    @DesalegenSimeon 5 หลายเดือนก่อน

    ቄስ .ዶ/ር ጌታ ለዘላለም.ይባርኮት::

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 5 หลายเดือนก่อน

    Orthodox occupied over 1000 hektar, gavernment should take same action to accomplish prosperity 🎉🎉🎉🎉

  • @HGM36
    @HGM36 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ አባታዊ ምክርና ማሳሰቢያ ነው፡፡ መሪዎችም ሰምታችሁ ምላሽ ስጡ፡፡ አልሠማ ካላችሁ ታሪክን ዘወር ብላችሁ ተመልከቱ!

  • @hailemariamgidy180
    @hailemariamgidy180 5 หลายเดือนก่อน

    ሕግ ያውቃሉ ነው፧፧ የትግራይ ቤተ ክርስቲያን እንደ ኣ ራት ኪሎ ቤተ ክርስቲያን ለ 100 ዓመት ያለማችው ፈር ሷል።ፒያ ሳ ና አራት ኪሎ ይምጡ ፲ እለቃ ቶሎ ሳ

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 5 หลายเดือนก่อน +1

    በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ሰዎች ሲፈናቀሉ ሲገደሉ።በማንነታቸው ሲሰደዱ ሲታስሩ።መስጊዶች ቤተክርስቲያኖች ሲቃጠሉ።ለመስጊድ ለቤተክርስቲያን የተከለሉ ቦታዎች ሲወረሱ፥አንዲት ቃል ሳትነፍስ ።አሁን ለፍትህ የቆምክ ትመስላለህ።ምን አለ ባታስመስል።

  • @thepoweroften55
    @thepoweroften55 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማፈሪያ የሰይጣን መልዕክተኛ፣ ዘረኛ።

  • @berekettibebu8861
    @berekettibebu8861 5 หลายเดือนก่อน

    ቄስ ቶሮሳ እግዚአብሔር ይባርኮት :: ፤ ሐማንም ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው ግንድ ላይ ሰቀሉት፤ መጽሐፈ አስቴር 7:10 :: ከዝሙትዋ ወይን ጠጅ ሰከሩ :: አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ የዮሐንስ ራእይ 18:2 :: ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም። የዮሐንስ ራእይ 18:21

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo9085 5 หลายเดือนก่อน

    ቄስ መጋቢ አባት ትሎሳ ጌታ ይባርኮት!!!ይገርሞታል በዘመናት ውስጥ ሁሌም የመንግስት ጠላት የሚሆነው ካድሬዎችሳይታዘዙም መንግስትን ህዝብን ማሳዘን ልማዳቸው ነው ነገር ግን መንግስት ወርዶ ማየት ግን ግዴታው ነው ባይ ነኝ:: ያለ አግባብ የተወሰደ ቦታ ይመለስ

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 5 หลายเดือนก่อน

    መሬት፡ጠበበቻቸው፡ሹሞቻችን፡እግዚአብሄር፡ከሰማይ፡ዳኝነቱን፡ፍርዱን፡ይስጥ።

  • @yahunuyibas59
    @yahunuyibas59 5 หลายเดือนก่อน

    አስተያየትዎ ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ነው መቅረብ ያለበት፣ እኛ ምን ማድረግ እንችላለን ?

  • @derefer6509
    @derefer6509 5 หลายเดือนก่อน

    ዱሮም እኮ አጭበርባሪ ባለ ስልጣኖች የመንግስትን መመሪያ እና መረጃ ሌሎችንም ምክንያቶች አስታከዉ ነዉ የሚዘርፉት የሚሰርቁት የሚያጭበረብሩት። የባለስልጣኖቹን ሕገ ወጥ ስራ አጥብቀን እንቃወማለን!!!!!!!!!!

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 5 หลายเดือนก่อน

    የአገር ቦታ በትክክሉ በህግ ስር ሆነህ ግብር ከፍለህ ልትጠቀም ነው የሚገባህ እንጂ የኦሮሞን ህዝብ አፈናቅለህ በህገወጥ በቤተክርስትያን ስም ለሰላሳ አምስት አመት ግብር ሳትከፍል ሌብነትህን አቁም ስትባል ተንጫጫህ።

  • @mulualemnatea5020
    @mulualemnatea5020 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምነዉ ቆም ብሎ ማሰቡ መደማመጡ ወዴት ሄደ?ቃለሕይወት እንደምትታወቀዉ በተለያዩ ጊዜያት ጌታ እንደፈቀደላቸዉ በስልጣን በመንግስትነት ገዢ ሆነዉ ከአገለገሉት መንግስታት ጋራ አጋር ሆና ግንባር ቀደም አጋዥ ሆና ያለምንም ፖለቲካዊ አመለካከት ሳትወግን በልማታዊ አገልግሎት የነበረች ቤተክርስቲያን በጸሎት አገርን ወገንን ስትባርክ የነበረች ዛሬ ላይ ወያኔ እንኳ ያላሰበዉን በአሁን ሰአት መታሰቡ ያሳዝናል።ሰለዚህ መንግስት በሌላ ጊዜ የፍርድ ቤት ጉዳይ ነዉ እኛን አይመለከትም ሲሉ የኘበሩ ዛሬ ላይ የፍርድቤትን ዉሳኔ በክልሉ መንግስት መጣሱ ስለምን?አሰገራሚና አሳዛኝ የህግ ጥሰት።ቃለሕይወት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነዉ።የቁጣዉ በትር በማ እንደሚበረታ እነረሱንም አንቺንም የሚያሳይ እግዚአብሔር አለ።

    • @mesfinmekonnen2066
      @mesfinmekonnen2066 5 หลายเดือนก่อน

      ወያኔማ አሳወቀህ አቆየህ አሁን ወያኔ ማለት ምን አስፈለግ ኢሀድግ አትልም::

  • @TegegnworkGetachew
    @TegegnworkGetachew 4 หลายเดือนก่อน

    መ ሰ ረ ት,, የ ለ ለ ው,,,,, ቤት ክ ር ስ ት ያ ን,,,, ሁሉ,, ይ ፈ ር ሳ ል,,, ለ ም ን,,, ባ ሌቤት,,, ስ ላ ለ ው,,,,,,, እ//ር,,, ማለ ት,, ነው

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቄስ ነዎት ካድሬ? የሰው ቤት ሲፈርስ ለልማት ነው የርስዎ ነገር ሲነካ ኡኡታ ያበዛሉ ማስመሰል በርስዎ እድሜ ያስጠላል

  • @solomondebesay5542
    @solomondebesay5542 5 หลายเดือนก่อน

    ዶር ቶሎሳ ፡ በዚህ ዕድሜዎ ሲዋሹ ያሳዝናል!! የተኛው ልማት? አብይ ከገነባው ይልቅ ያፈሰሰው ደም አይበዛም። አሁን መሬት
    ስለተወሰድዎ ያዝናሉ? በጣም ግብዝ ስጋዊ ነዎት። አፈርኩብዎት? ምናለ ለፅድቅ ቢኖሩ? ሰው ከመሬት ይከብራል። ካለቀሱ ስለ ታረዱ ሰዎች ቢያለቅሱ ያምር ነበር!!

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንድም ቀን ስሚገደሉት ትንፍሽ ብለው አያውቁም
    አሁን እንኳን የመንግስት እጅ የለበትም አሉ እርሶ ቀንደኛ የአብይ ደጋፊ ነዎት ብዙ ግዜ ንግህርዎትን ታዝቤአለሁ
    ሰው ጠፋ በጣም ያሳዝናል
    አሁን እራሱ እርስዎ የጨነቅዎት በመንግሥት ላይ ህዝብ እንዳይነሳ ነው
    ያሳፍራል በጣም ዘንድሮ ሁሉም ጭንብሊ ተገልጧል ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @WubieTefera
    @WubieTefera 5 หลายเดือนก่อน

    Silemimotw sew alitenagerum silemeret bicha yasazinal kes

  • @tigistshitaye9235
    @tigistshitaye9235 5 หลายเดือนก่อน

    Gn 50 amet mulu saylema fair naw
    Bisetachus ye pente gedam litseru naw weys project alachu

  • @hasenguyo
    @hasenguyo 5 หลายเดือนก่อน

    Edime tena yisixoti abate birna guboo yihudanim atalilowali

  • @rabrab2896
    @rabrab2896 5 หลายเดือนก่อน

    Yihi irsoo yeminagarutti tikikili nawu

  • @SewenetAsamenew
    @SewenetAsamenew 5 หลายเดือนก่อน

    Ersom gin yigermugnal,mengisten eyesera yalew legnam yelij lijoch new weyis lerso yelij lijoch? Lelaw sifersebetena yizotawen siyata limat new alu, qale-hiwot siwesedebat gin melesulat yilalu. Eyesusen sayhon mengisten yetedegefu yasmeselebotal. Dero besebketiwot tebarken neber, ahun gin bizu sayewot sebketewo yemebgust limaten hone. Nuroachenen temelkitewutal? Yeaddis Ababa hizb min aynet chinqet lay endale astewlewal? Wengelawi netsanet siyagegn midrawi mengisten yitakekal? Lemin yane Dergen aldegefum neber? New weyis derg bequwanquwawot mikniyat yichequnewot neber? Yihewelewot, benante yetenesa amagnochachihu wede lela eyehedu endehone wedefit yisemu yihonal.

  • @bamalearn
    @bamalearn 5 หลายเดือนก่อน

    Lek nw

  • @feedelband205
    @feedelband205 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቄም ቄስ አንተ ቄስ ሳትሆን ቀውስ ነህ
    ያንተ ጎዎደኛ አራጁ አብይ አህመድ ሀይማኖቱ እንኳን የማይታወቅ የሱን የጥንቆላ ቤተመንግስት ለመገንባት በአዲስ አበባ ዙርያ ግማሽ ሚሊዬን ህዝብ በላይ እፈናቅሎ ሜዳ ላይ
    ሲበትናቸው ያልተሰማህ ዛሬ በአንተ ቤተክርስቲያን ላይ ሲመጣ ያዙኝ ልቀቁኝ ልክ አይደለም ህጋዊ አይደለም እያልክ ትቦጠረፋለህ
    ሲጀመር የወንበዴዎችን ማጅራት መቺዎችን ስብስብ መንግስት እያልክ መጥራትህ አሳፋሪ ካድሬ መሆንህን ያሳያል እብይ ሰራውን ግፍ ለሚቅጥለው ትውልድ ጥሩ ነገር ለማቆየት ብሎ
    ስለሆነ የናንተ ቤት መፍረስ መራብ ሜዳ ላይ መውደቅ ለፅድቅ ስለሆነ ሀሌሉያ እያላችሁ ጌታን
    አመስግኑ ግን እኔ ገንዘብ የምሰበስብበት የፀሎት ቤት ግን እንዳይነካ ትክክል አይደለም እያልክ በደሀው ህዝብ ትቀልዳለህ ቅድስ ገብርኤል ይፍረድባችሁ እንተንም አራጁ አለቃህንም ወሮበሎች:

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቶሌ ስለመሬት ደግሞ አንተን ምን ዶለህ?

    • @ruthmg6023
      @ruthmg6023 5 หลายเดือนก่อน +1

      መቼ ነው ወደ ቀደመው የእግዚአብሄር ፍርሀት የምንመለሰው እባካችሁ ልብ በሉ በሀብት ብዛት ሳይሆን በእግዚአብሄር ፍርሀት እንድንኖር ነው የሚያስፈልገን ሀገራችን እንድትበለጽግ

    • @DesalegenSimeon
      @DesalegenSimeon 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ታሳዝናለህ ጌታን የማትፈራ ደፋር ዕርግማን ለምድር የሚያመጣ አስተሳሰብ ጌታ ይፈዉስህ

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 5 หลายเดือนก่อน

      አቤት ባለጌ አንተ የሰይጣን ቁራጭ ቢያንስ አባትህ ይሆናሉ አንተ አልካቸው እያየህ የማትበላው እንጀራ ይስጥህ

    • @teferashimbulo3274
      @teferashimbulo3274 5 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደፋር ፡ቄስ ቶሎሳ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ለጽድቅ የሚኖሩ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው።

    • @eyobdemoz7832
      @eyobdemoz7832 5 หลายเดือนก่อน

      @@teferashimbulo3274
      አንተ የገደል ማሚቱ አንድ ቀንም በራስ አእም አስበህ የማትዉቅ ትመስላለህ ።የነሱ ከዳሚ ነህ መሰለኝ።

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 5 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አንተ ሰዉዬ እግዚሐብሄርን ፍራ.የምን ልማት ነዉ የምታወራዉ.ቤታችን ፈርሶ ምትክ ሳይሰጠን ከልጆቻችን ማሳደግ ከቅቶን. ለምን ካድሬ ትሆናላችሁ. ጌታ ይፈርዳል.

    • @hagereselamkiremi9916
      @hagereselamkiremi9916 5 หลายเดือนก่อน

      በጠም እዝኛለሁ ቀንደኛ የአብይ ደጋፊ በመሆናቸው

    • @jonatanberg3872
      @jonatanberg3872 5 หลายเดือนก่อน

      @@hagereselamkiremi9916 በጣም ይሳዝናል. ትንሽ እንኳ አያፍሩ. እልም ያሉ ፖለትከኛ ዘረኛ ናቸዉ

    • @TT-bz8ld
      @TT-bz8ld 5 หลายเดือนก่อน

      Abiy Ahemed and Shemles are the one who decided to destroy the church Pastor, your Abiy is evil 😈 he has to be removed from his power. Pastor, please stop saying Abiy doesn’t know anything, he is the reason, without his knowledge nothing will happen. Please stop supporting him instead pray for his sickness and advise him to resign. Pastor please Pray for those who are fighting for freedom, pray for those who lost their kids for money, pray for the racist government, pray for the churches and pray for the hungry and pray for the natural disasters. During the 50 years celebrations for our church please pray the above as a good pastor’s and leadership.