Enante ethiopiawyan betam new mitgermugn sitkebaberu sitfakeru ufff ye haymanot chigr yelachuwm muslimochim saykeru le kristian turu neger yixfalu anie Eritrawit negn
Pastor Cherie May God bless you! I am Orthodox but I listen all of his speech and preaching very well! Because he is not deceiving Pastor like other money oriented false pastors.
ፓስተር ቸሬ ለሁሉም አምነት የምታስፈልግ የዘመናችን መምህር ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ድሮነታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን
ሳቅሽ በዛና ማዳመጥ አስጠላነ መናልባት ኘሮግራሙን ለማድመቅ ብለሽ ይሆናል ትምርቱ ግን ጥሩ ነው
ቲጂዬ ሁሌም ሳቂ ዘመንሽ ይባረክ
let me share your words
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለቸሬ ያለኝ ፍቅር እና ክብር ለየት ይላል የቸሬር ፕሮግራም ደጋግሜ ነው ምሠማው አይጠገቡም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው አቦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 betam new yemwedew eneam orthodox negn gin betam new degimea degimea yemayew ewinet paster betam tileyaleh❤❤❤❤
ፖስተር ቸሬ አንተን ለመውደድ ግዴታ ጴንጤ መሆን አይጠበቅብንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እውነት ነው እዉነተኛ ፓስተር ሌላን ሀይማኖት የሚያከብር በተለይ ተዋህዶ ኦርቶዶክስን የሚያከብር ተባረክ ወንድሜ እነ እንትናን ትቦንሳቸዋለን በጣም አከብርአለው
እውነት ነው እዉነተኛ ፓስተር ሌላን ሀይማኖት የሚያከብር በተለይ ተዋህዶ ኦርቶዶክስን የሚያከብር ተባረክ ወንድሜ እነ እንትናን ትቦንሳቸዋለን በጣም አከብርአለው
@redisami8986ወሬኛ
pasterye anten lemewded gedeta yante haymanot teketay mehon yelebegnem betam new yemwedeh edme ke tena gar yesteh im muslim
Geta yimarachu
ሁሌም ባዳምጠው የማይሰለቸኝና የምወደው መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የምወደው የሚያስተምረው ትምህርት ጠብ አይልም 😍
Why??
የምርሽን ነው ግን ድራማ እንደሆነ እራሱ እዚህ ላይ እየነገረሽ በማርያም እኔ ሰውየው መጥፎ ነው እያልኩ አይደለም ግን ስብከቱ
@@tezamanuntid9035 የምን ድራማ እንደሱ እያደረገ ከሆነ እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ይባል የለ አንድ ቀን እሱ የዮናታን ዕጣ ይጠብቀዋል አሁን ለይ ለኛ ያለው እክብሮት እና በተለይ በትዳር ጉዳይ ያለው አስተምሮ ጥሩ ነው ለዛ ነው እንጂ በሀይማኖቴ የምደራደር ሰው አይደለሁም 🙏
እር ጉድ በይ አርፈሽ ተቀመጭ መርዙን ነው እሚጥምሽ😂 በሉ አስተውሉ ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ይላል
እኔም ሙሲልም ነኞ
ይህ ሰው እሚገርም እውነተኛ ግልፅ ሰውን አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን እሚያስተምር ወንድም ነው ስለሀይማኖት ከሆነ የተዋህዶ ልጅ ነኝ
የድንግል ልጅ ብቻውን ያድናል !
😂@@asnabelayneh7228
መንፈሳዊነትና የከተማ ሰው አራዳ መሆንን የሚገባህ ምርጥ መምህር ነህ
ስራህን ከሠውነት ስትጀምር ጥሩና ተወዳጅ ሠው ትሆናለን።
ክበርልኝ ፓስተር ቸሬ!
ልጅ እያለው አንድ ግቢ ነበርን ትምህርትቤት ብቸኘነቴን አይተው ይመቱኘ ነበር ልጆች ቸሬ ደሞ ፍዳታ ተደባዳቢ ሰሙ የገነነ ነበር ትዝ ይለኛል እናቱ እሰቲ ሂድላት ይቺልጅ ቀጥቅጠው ሊገሏዋት ነው ሲሉት ትምህርትቤት ሄዶ መብቴን አሰከበረልኘ እሱ ከሄደ በዋላ ማንም መቶኘ አያውቅም ነበር ቸርዬ ሰወድክ❤️❤️❤️
እሱ በጣም ቀጫጫ መሄድ ያቃተው ሚያዛዝን እንደሆነ ተናገረ ፣ አንቺ ደግሞ ፍንዳታ ፣ተደባዳቢ ፣ ሰውነቱ የተገነባ ሌላ ሰው ጋርድ የሚሆን ላንቺም እንደደረሰ ነው ! የትኛውን እንመን ?
ቸሬ ትገርመኛለህ :: ነገር ግን የሙዚቃዋ ጉዳይ ምንም ማለሳለስ አያስፈልጋትም ቸርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሙዚቃን እርም ብዬ ትቼ ሰላሜ ተመልሷል:: ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤ እወድሃለሁ ቸርዬ
ፓስተርቼሬተባረክ፡ትክክለኛውንነው፡የምታሥተምረው፡ተባረክ፡እኔአተጋመማርፈልጋለው።
እኔም ድሮ ያለ ሙዚቃ መኖር የሚቻል አይመስለኝም አሁን ግን ለደቂቃ መስማት አልችልም ይጨንቀኛል ማስቀደስ መዝሙር መስማት በጣም በጣም ሰላም አለው
Sew malet ante neh
@ Sisay ዘፈን ሃጢያት ነው መዝሙር ስሙ
ወይኔ ቲጂዬ እናመሰግናለን የምንወደውንና በጣም የምናከብረውን የምርጦች ምርጥ አስተዋይና ጎበዝ እውነተኛ መምህር ስላቀረብሽልን ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ
ቲጂየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የምንወደውን ፓስተራችን ስላቀረብሽልን thank you sis
እጅግ እምወደው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቸርየ የእውነት ሰው ነው ሰው ነው ምን ማለት እንደሆነ ገብቶአችኋል ከዚህ የበለጠ ቃል የለም ።
እኔ እራስየ በጣም ነው የምወደው በጣም ነው ይምከታተልህ እግዜብሔር አብዛቶ ይብርክህ
ሲጀመር ጴጤዎች አይወዱትም ምክኒያቱም እውነት ስለ ሚናገር
እውነት ነው ክብር ይገባሃል
Enante ethiopiawyan betam new mitgermugn sitkebaberu sitfakeru ufff ye haymanot chigr yelachuwm muslimochim saykeru le kristian turu neger yixfalu anie Eritrawit negn
መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ
Jesus loves you all !
ወሬ
@@XYZ-b2d መስሎሽ nowi
Mechem bihon b phenite meniged eyesus ayikebirm.....
ቸሬ የሚገርም እውቀት ነው እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ ሁሌም ሀሳቦችህ አስተማሪ ናቸው 🙏🙏🙏
ሙስሊም ነኝ እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ቸርዬ ኑርልን❤
ቲጂ የሰጠሽዉ አክብሮት ያንቺን ክብር ይገልፃል እመቤቴ ታስከብርሽ ከፍ በይ በእዉነት የእዉነት ነዉ የተመሰጥኩት በናተ 🙏🙏🙏🙏
ምርጥ መምህር እዉነት የገባዉ ክርስትና የገባዉ ሰዉ የጠፋ ለት የተገኘ ክብር ያለዉ እግዚአብሄር ያክብርህ።
ፓስተር ቴሬ በጣም ትመቸኛለህ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አክባሪህ ነኝ ሰው ሲናገር እራሱ በቃ ደስ የሚል በቃ እነ መምህር ምህረታብ መምህር ዘበነ እንደምከታተላቸው አንተንም ልክ እንደነሱ ነው የማይህ ተባረክ አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኚ ግን ፓስተር ቸሪን በጣም ነው የምከታተለው የሚስተምረው ነገር ጥሩ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ፓስተር ቸሬን ለመውደድ ለማክበር ሰው መሆን ብቻ ነው እሚጠበቅብን እዴት እደምወድህ እወነት በጠፍችበት ሰአት እውነትን እምታስተምር ክበርልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን🙏
Demerign
ፖስተር ቸሬ በጣም ምርጥ ሰው ነሕ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ
እኔ ኦሮቶዶክስ ተከታይ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ ውስጤ ነው😘😘😘😘
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከእውነት ጋር ስለምትቆም አከብርሀለሁ ፓስተር ቸሬ ሁለተኛ ደሞ አላገባሁም ግን ትዳርን በደንብ እንዳውቀው ነው ያደረከኝ ደግሞ እኮ በጣም ነው የምታስቀኝ ..ሁሌም የምትደመጥ እና ምትከበር ያድርግህ 🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ኦርቶዶክሳዊያን መምህራንን አድምጪ ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናትና ....አስተውይ ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው።
እሱን ለማድነቅ የግድ የሱ ሀይማኖት ተከታይ መሆን የለብኝም እውነትን እውነት ለማለት ሀይማኖት መምረጥ ያስፈልጋል ብዬ አላምንም ይቅርታ ይሄየኔ እምነት ነው::
ዬናታን ቀልደኛው ነብይም እንዲህ ንግግሩ እየተባለ ተ አድናቆት ሲበዛበት ነው የለቀቀው
@@shewi3943 ሃይማኖት አድናቆት ሳቅ ቀልድ አይደለም ህይወት ነው እህትዓለም። አንድ እውነት አለ እርሱም በምትከተይው ሃይማኖት ውስጥ አለ። ከዛ ውጭ መሄድ ለዲያብሎስ እድል ፈንታ መስጠት ነው። እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሔዋን ለምን ወደቀች? እግዚአብሔር ከነገራት እውነት ሁለተኛ ስብከት ሰምታ እና መርጣ ነበር የወደቀችው። መቼም ቢሆን ዲያቢሎስ ዲያቢሎስ ነኝ ላጠፋሽ ነው ብሎ አይሰበክም በማታለል በማሳሳቅ ጥሩ የሚደነቅ አስመስሎ በማቅረብ እንጂ....
ይቅርታ እንግዲህ እንደ ወንድም ልምከር ብዬ ነው ምርጫው ያንቺ ነው።
I am available to you
የዘመናችን ምርጥ ሰው ለእውነት የቆመ ፓሥተር ቸሬ በጣም የምወደውና የማከብረው ነፍ አመት ኑርልን ለሁሉም ሰው አርአያ የሚሆን ምርጥ ፓሥተር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እና ከአንተ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ ግልፁና እምትወደድ ብልህ ስው ነህ አድናቂህም ብብርድ እገር ትምህርትህ መፁናኛዬ ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ::
ፖስተር ቸሬ በእውነት ገራሚ እይታ ነው እንደድሮው ፍቅራችንን ይመልስልን በትክክል የሚያስፈልገንም ይኸው ነው።
እኔም በጣም ነው የማከብረው ምርጥ ሰው በተለይ የሚሰጠው እውነተኛ ትምህርት ዋው ክብረት ይስጥልን
ትልቅ ትምህርት ነው ቸሬ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ና ፓስተር ቸሬ ና መምህር ሄኖክ የዘመናችን እንቁ መምህሮች ናቹ ምንም ነገር የሰውን እምነት አይዘልፋም ብቻ ትክክለኛውን እምነት ብቻ ነው የምታስተምሩት.የምትወድት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ.........🙏🙏🙏💖
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከኦርቶዶክ በቃ ምንም የሰው ሀይማኖት ሳይነካ ሚያስተምር ሄኖክ ነው ማቀው ቸሬም እደዛው ብዙ ግዜ አዳምጫቸዋለሁ ግን በጣም ጠንካራ መምህር ነው ሄኖክ
🙏🙏🙏✡️ Amen
ሁሌ ተመስጨ ነዉ ምሰማህ ፓስተር ቸሬ፣እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የኔ ፋልቅልቂ💕 ለሰው ሚትሰጪ አክብሮት በጣም ደስ ይላለ ትጂዬ!!!
የትዳር ሕይወትን በሚመለከት የምትሰጠው ምክር አዘል ትምህርት አዘለ ትንተናህን እጅግ ጀግና የጀግና ህግና ነህ :: ይህ ችሎታህን እግዚአብሔር ይረዳህ።
በእምነት ባንመሳስልም የማከብረው የሀቅ ሰው እንደሱ አይነቱን ያብዛልን
ፓስተርየ በጣም የማደንቅህ የምወደህ ትክክለኛ ሰው ነህ
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባራክ በጌታ ፍቅር እወደሀለዉ
ቲጂዬ ከሀይማኖት ውጪ ሰዋዊ አስተሳሰብ ያለው የምንወደውን ፓስተር ቸሬን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለው
Demerign
ቸሬ በጣም የሚወደድና ቁም ነገረኛ ሰዉ ነዉ እቅጭ እቅጮን ነዉ የሚናገረዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉ
ግልጽ አስተማሪ ትክክለኛ ሰው አስቂኝ ሰው ፖስተር ቸሬ
ፓስተር ቸሬ በጣም ምርጥሰዉ ነህ እረጂም እድሜ ይስጥልን
ሚዛናዊ ስለሆንክ በጣም አከብረሁለሁ ለዘመኑ የሚመጥን አሰተማሪ ነህ
ፖስተር ቸሬ በስመአም እምትገርም ሰዉ ነህ ቲጂዬ በጣም ደስ ብሎናለ ለሁሉም እምነት ይወክላል
እንዴት እንደምወደው እመቤቴ እረጅም እድሜ ትስጥህ ከጤና ጋር
ፓስተር ቸሬ አከብርሀለው ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
በጣም ልበ ሙሉ ፓስተር ነክ
ያራዳ ልጅ !!!
ፓስተር ቸሬ አድሜና ጤና ይስጥልን ውስጤ ያለውን ነገር ነው የገለፅከው አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቲጂ አንቺንም አመሰግናለሁ አባካችሁ የሃይማኖት አባቶች ከፓስተር ተማሩ ልባችሁን ለፈጣሪ አስገዙ አገርን አንድ የሚአደርጉትን ትምህርት በየአምነት ቤታችሁ አስተምሩ
ሁሁሁ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እግዚአብሔር የባረከህ ሰው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ይስጥልን። ቲጂዬ በርቺ ምርጥ ፕሮግራም ምርጥ ተከታታይሽ ነኝ የዛሬው የፓስተር ፕሮግራም ትንሽ ኤዲቲንግ ችግር አለ በተረፈ ምርጥዬ በርቺ
በጣም የምወደው እና የማከብርው ፓስተር ቸሬ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጭምርልህ
ፓስተር ቻሬ ስያወራ ሰአት ያጥርብኛል እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን ዘፈን የሰይጣን መወደሻ ነዉ
Demerign
ፓስተር ቸሬ እ/ ር ይባርክህ የምትናገራቸው እያንዳንዳቸው ሀሳቦች ምንም የሚገኙ የለውም. ሰው የሆነ ሰው ድሮ የነበረውን ሰውነት በማስታወስ ከታች ያለውን ትውልድ በስነ ምግባር ያንፃል መሆን ያለበት እንደዚህ ነው
ከአፍህ ማር ይዘንባል ተባረክ ነፍሴ እርፍ ነው እኮ ምትለው አንተን ስሰማ🙏❤️
እሺ ስጋሺስ
ያተትምህርትበጣም እስተማሪነው እምላክይጠብቅክ
እጅግ በጣም አስተማሪ ቃለ ምልልስ
ፓስተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏 አብሶ ስለ መርዳት ያልከው ድንቅ መልክት ነው ዘመንህ ይባረክ🥰🥰🥰 ቲጂዬ እመብርሃን ትጠብቅሽ love you so much
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው ቸሬ ትምህርቱን ሁሉ እከታተለዋለሁ
እኔ እንዴት እንደምወደው እንደሚከበረው መልካም ሰው ነው❤❤❤
በጣም ነው የምንወድሽ አራዳው አቶ ፓስተር ቸሬ ደግሞ ከላይ ነው ትህዛዙ ☝️እንወድሀለን!!!!
ቲጂዬ እኔም በጣም ነው የምወደው የሳቃችን ምንጭ በናትሽ ፓስተር ዳዊትንም እቅርቢልን
እንደ እርግብ ኮንዶሚኒየም ይገርማል አገላለፅህ ፓስተር ቸሬ ። እናመሰግናለን ቅ/ገብርሄል ይጠብቅህ ፣ ተባረክ ልጆችህን ይባረኩልህ።
የሚያስቅ ነው ይሄ ለ ሰው ትምህርት ነው, ፓስተር ተባረክ
ፓስተር ዬ አንተ እኮ ትለያለክ ምርጥ የዘመናችን መምህር ክበርልን
አባይ ቲቪ የቤተሰባችን ቁ.1 ምርጫችን ነው። በርቱልን!
ፓስተር ቸር በጣም ነው የማከብረው ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ።
አከበርኩህ ኦርቶዶክስም ብሆን በጣም አስታዋይነህ የኔ ወንድም የድንግል ልጅ ሰላም ይስጠን🙏❤️🥰
አጭበርባሪ ነው
@@kukutilove ደግ አደረገ አለመስማት ነዋ ለንደናንተ አይነቱ እሱ ቦታ የለውም so live ur life no more አቃቂር 🙄
ለደሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል 🙏🙏🙏 that's true... I love this guy.
Demerign
Geta.ygatsetseki🤭🤭🤭🤭
ፓሥተር ቸሬ ምርጥ ሠው እናመሠግናለን ጥሩ ልብ ,አለህ ቀሪ እድሜህ ይባረክ
እግዚአብሔር በሚያስፈልገን ጊዜ የመረጠህ ሰው ነህ የዘርና የሀይማኖት ልዩነት የማይገድብህ ትልቅ ሰው ነህና አከብርሀለሁ::
ትጅየ በጣም ነው የማከብርሽ ፓስተር ጀሬ ጋር የነበረሽ ቆይታ አሰተማሪ ነበር
Pastor Cherie May God bless you! I am Orthodox but I listen all of his speech and preaching very well! Because he is not deceiving Pastor like other money oriented false pastors.
እወነት ትለያለህ በጣም ያዝናናኛል ንግግሮችህ ጠቃሚ ነገርም ተምሬያለሁ
ቲጂ ለ2-3 ለተቀመጡት ሰዎች ጥያቄ ካላቸው እንግዳውን እዲጠይቁ እድል ብትሰጪ አሪፍ ነው ቲጂዬ
ፖስተር ቸር በጣም ነው የምወደው ተባርክልኝ ፅጋ ያብዛለክ ጌታ 🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰❤️
በጣም የምወደው እና የማከብረው ፓስተር ቸሬ
እንዲሁም ቲጂዬ አንደኛ ፕሮግራም በርቺ ጎበዝ
የደሀ እምባ zooooooommmm አሪፍ አገላለፅ ነው thank you ፓስተር
ፓስተር ቸሬ በጣም ነው ምወድ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም እምወድ እማከብር መምህር ነክ ❤❤❤❤❤❤👈
ምርጥ ፓስተር ነዉ እውነት እውነት ሀሰትን ሀሰት የሚል ላመነበት የማይፈራ
ቸሬ am from Orthodox እንወድሀለን
ኦርቶዶክስ ሰዉ አይወድም ነበር?
እንዲህ ያለ ኑሮአችንን የሚያሳየን ሰው ይብዛልን ቲጂ እናመሰግናለን
I respect this guy. He is also a comedian. "Andebete rietu"
ፖስተር ቸሬ ተባረክልን ዘመንህ የተባረከዘመን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
He is my father figure.Thank you so much my brother!
እፍ ባስተር ቼሬ በጣም ነዉ ምትመቸኝ❤❤❤
This is the man of God I don't get tired of listening his words are so sweet
ፓስተር ቸሬ ለሁሉም አምነት የምታስፈልግ የዘመናችን መምህር ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርክ
እውነት በጣም ነው የምወደው ፓሥተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏
Demerign
ፓስተር ቸሬ እንዴት እንደምወድህ ቲጂዬ ተባረኪ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቼሬ የዘመናችን መካሪ አስተማሪ ስለምስኪን እናቶች ቤታቸውን ዘግተው በረሃብ 😢የሚጠበሱትን ህዝብ እንዲያስባቸው መወያያ ስላደረከው ተባረክ
ማርያምን ቸርየ ትልቅ ትምህርት ወሰድኩ ከምር እረጂም እድሜ ይስጥህ
ምንም እንኳ የማሪያም ልጅ ብሆንም በእምነት ብንለያይም በጣም የማደቀው እና በአገኜሁት አጋጣሚ አየዋለሁ አዳምጠዋለሁ አስተዋይ ነው የሰው ሀይማኖት አይነካም ትምህርቱ መሬት ጠብ አትልም በዚሁ ቀጥል ጸጋውን ያብዛልህ
ትክክልትልቅ፣ትምህርትነው፣ወላሂ፣ይገርማል
ፓስተር ቸሬ ምርጥ መምህር እዉነት የገባዉ፡፡
ይሄ ስውየ ይገርመኛል 😃😃😃😃 እውነት በጣም ነው የሳኩት. ፈጥሪ እድሜ ኣብዝቶ ይስጥሕ መምህርም መካሪም ስለሆንከን
እኔ የፓስተር ቸሬን ትምህርቶች እከታተል አለሁ
በጣምመካሪና እውነተኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
You lead me the right way!!you are the best pastor
ቸሬ በጣም ጎበዝ ሰው ነክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እውነተኛ ሰው ነክ በአሁኑ ሰአት የጠፋው እንዳንተ አይነት ሰው ነው።
እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ካንተ ብዙ የተማርኩት ተባረኽ
እዉነት ነዉ ፖስተር ቼሬ ምናገባኝ ነዉ አገር ያጠፋዉ እንደዱሮችን ብንተባበር ጥሩ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው ፓሰተር ቸሬ ትልቅ ሰው……
Tigiye betam des teyengalesh.pastor Chere geta abezeto yebarekeh.
አደራ ፓስተር ቸሬ ከተወደድክበት መልካም ስብእናህ ምንም ሳግይጎልብህ ኑር🙏
ቸሬ እኔ በጣም ነው ምታስተምረው ተምርት በጣም ነው ደስየሚለው እመቤቴ እድሜ ጤና ትስጥክ
We respect you Pastor Chare 🙏🙏🙏💙💙💙💙