ልጆች በሚወዱት ዘዴ የተዘጋጀ አደንጓሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ልጆች በሚወዱት ዘዴ የተዘጋጀ አደንጓሬ አዘገጃጀትና አጠባበስ በጣም ቆንጆ ጣእም አለው በተለይ ሲጠበስ ውስጡ ዘይት አይመጥም

ความคิดเห็น • 31

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሁልጊዜም ከአዲስ ነገር ጋር ነው የምትመጭው አደንጋሬ ቀን ውጣለት እጅሽን ይባርከው በርቺ።

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ ወይ ፎሶሊያ አምሮ አመጣሽው በጣም ያስጎመጃል ወደር የሌለሽ ባለሙያ ተባረኪ

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

    Meluye ejish yibarek harif snack new wedjewalehu yiseral ❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ ሲያዩት እራሱ ያምራል ጎበዝ የኔ ባለሞያ 👌👌👍👍🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜልዬ ምራቄን እየዋጥሁ ነውያ የሁት ሰርቼእስክበላበርቺ እህታችን
    መልካም ቀን

  • @asmaaabdusomed1469
    @asmaaabdusomed1469 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ሜሊየ

  • @jerrywolde5893
    @jerrywolde5893 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Melly
    Please i can't wait ,i'm waiting more for school lunch and snack for school age kids , yours amazing yummy food.
    You are the best.

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 3 ปีที่แล้ว

    Milley hule new medbken tebareki ❤️🇪🇷.

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 3 ปีที่แล้ว

    Anedgna nshe bravo 👏

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

    This is the best way to pack for kids lunch thank for sharing my dear you have a great day 🙏🏾

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ይሄማ ልዩ ነው ብዙ ነገር አመለጠኝ አገር ቤት ሄጄ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Looks yummy and delicious 😋 thank you for sharing my dear sister 😘 like 👍

  • @mahidani9915
    @mahidani9915 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እስኪ ተመሳሳይ እስናክ አሳይን

  • @enatberhanu5925
    @enatberhanu5925 3 ปีที่แล้ว

    Wow Melte amazing 😍😍😍😍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ አመሰግናለሁ💕👏👍

    • @le1785
      @le1785 3 ปีที่แล้ว

      ሐና ሐናዬ ሠላም ነሽ የኔ ቆንጆ ጠፋሽብኝ እኮ😘😘💕💕💕

  • @meskelesawo3866
    @meskelesawo3866 3 ปีที่แล้ว

    I can’t wait.

  • @tigistgeberehiwot8960
    @tigistgeberehiwot8960 3 ปีที่แล้ว

    You are good! Thank you for sharing 🙏

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 ปีที่แล้ว

    Wacthing 🙄

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 3 ปีที่แล้ว

    Melu thx 🙏🥰

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 3 ปีที่แล้ว

    👋 melu

  • @mimitaye9091
    @mimitaye9091 3 ปีที่แล้ว

    Thank you dear

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሊ እባክሽ የኦቨን አጠቃቀም አጠቃቀም ብታሳይኝ ከላይ ከታች፣ የፋን ጥቅም ወዘተ

  • @richokitchen2137
    @richokitchen2137 3 ปีที่แล้ว

    ያሚ

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 3 ปีที่แล้ว

    Like

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 ปีที่แล้ว

    ❤👏

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 3 ปีที่แล้ว

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ የጤፉ ወጥሽን አይቸ ተገርሜ ቤትሽን መጎብኘት ጀመርኩ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ረሂማ

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘