ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Anan Agro Industry ግቢያችን በጥቂቱ ይህን ይመስላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 มี.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @aselfdagne2322
    @aselfdagne2322 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እኔም ግብርና ውስጥ ነው ያለሁት ካንቴ ብዙ ነግር መማር እፈልጋለሁ ያንተ ፍቃድ ከሆነ
    አመስግናለሁ።❤🎉

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ እና ደግሞ መንፈሳዊ ቅናት አለብኝ ይህን ስራ ሳልሰራ እንዳልሞት ሁሉ ነገርን በራሴ ማረግ እችላለው ብጎበኝክ ትንሽ ምክር ስልጠና ብትሰጠኝ መልስህን እጠብቃለሁ ተባረክ፡፡

  • @abnibaltena
    @abnibaltena 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል በጣም ጨማምሮ ይስጥህ ለኛም አሏህ ይስጠን

  • @user-fx8nq8wb6o
    @user-fx8nq8wb6o 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ
    በርታ ደግሞ ወደሚድያ መምጣትህ ጥሩ ነው.

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ስወዳቸው እኮ ከዛሪው ውጥንቅጡ ከወጣ ሀገር ለቀቅ ብሎ ወደ ክፍለሀገር በመኖር ከብቶች፣ፍየሎች፣በጎች ፣ፈረስ ፣አህያ ፣ውሻ በወንዝ ዳር መኖር ምንኛ ሀሴት ይመሰና ይሆናል አላህ አላህ ❤❤❤

  • @user-hr9ux9ze5o
    @user-hr9ux9ze5o 2 หลายเดือนก่อน

    በውጭ ሀገር በጣም ሀብታሞቹ ገበሬዎች ናቸው ይሄ ሁሌ ያንገበግበኝ ነበር አሁን ግን ገበሬው ወዳንተሙቶ የጎደለውን ነገር ተምሮ ውጤታማ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው ጥቂት ግዜሕን ድም ተደረሻ ወደማይሆነው ገበሬ ቀርበህ ብታበረታታቸው በዘመነ ሁኔታ እንዲስሩ በየክልሉ 2 ገበሬ ቀርፀህ ከወጣህ ሀገር ቀየርክ ማለት ነውና በርታልን ትልቅ እየሆንክ ነው ገና ትልቅ ትሆናለህ የኛ ህዝብ ባንዴ አይገባም ቢሌነር ስትሆን አይቶነው የሚረባረበው እስከዛ ብዙ ስራአጥ አቅፈህ እየተጋህ ነው በርታልን ሀገር እንደዚህ ያለትውልድ አታነው እርስ በርስ መገዳደያ መሳሪያ የሚገዙና እያጋደሉ ዜና በመዘገብ ሀብታም የሆኑት እውነት ለገበሬው ለሀገርህ ካስብክ ክላክተር ግዛለት ማዳበሪያ ግዛለትለገበሬው የሚጠቅመው ይህ ነው መቶ እና 20 ዶላር አዋጥተህ ለምን አልጀገነም መሳሪያ ገዝቼለት እያልክ የሚስራ ትልቅ ቦታ የሚደርስውን የገበሬ ልጅ ከማስጨረስ አዲስ አበባ አትግባ ተባለ ብለህ አደል ለሕዝብህ አስበህ መሳሪያ ገዝተህ ምታታግለው ሀገሩላይ የዘመነ ግብርና ስራላይ አውለው ለምነውት ይገባል አዲስ አበባ አደለም አንተ ያለህበት ሁገር ይህ ነው ሀገር የሚያድን ትውልድ የሚቀይር ባደጉ ሀገሮች በመሳሪያ ሳይሆን ገበሬው ነው በኢኮኖሚ ከፍ እና ዝቅ እያረገ መንግስትን ጢባጥቤ የሚጫወትበት አቅሙ ስላለው ስለዚህ ልጆቻችንን ወንድሞቻችንን በጥይት ከምናስበላ በኢኮኖሚ አጎልብቶ መንግስትን እንደፈለገው የሚያሾር ጠንካራ የገበሬ ልጅ ብናበዛ ንጉሥ የሚያስወቅስንን ነገር ባንስራ ብዙ ወጣት አስበላን በዚህ ይብቃ ከመሳሪያ መግዛት ወተን ወድክላክተሩ ብንዞር ከመሳሪያ በላይ ጥቅም ስለሚያስገኝ እላለውእኛ በተስተካከለና ባመረ ሀገር እየኖርን ጀግና ጀግና እያሉ ማስጨረስ ለትግራይም አልበጀ ክራንች ላይ ነው የቀሩት ስንት ታሪክ የሚቀይርትውልድ መገዳደል ይቁም

  • @kase6837
    @kase6837 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ስራዉን ወደድኩት በቅርቡ እመጣለዉ ሳበኝ በርታ ከዚ በላይ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ

  • @user-ko3yx9jo8p
    @user-ko3yx9jo8p 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማብራሪያ ብሰጠን ነበረ አሪፍ

  • @MujibKemal-ly3zj
    @MujibKemal-ly3zj 2 หลายเดือนก่อน

    እስኬ ማሻአላህ አላህ ጤነ እድሜ ይስጥህ ያሰብከውን ያሳካልህ ። እኬ በጣም እርባታ እወዳለው አዲስ ነው የምኖረው ምን ትመክረኛልህ አመሰግነለው

  • @AbayHaile-cd9cw
    @AbayHaile-cd9cw 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ የእርባታ ቦታህን መጎብኘትና ትንሽ ምክርም አፈልጋለው እባክህ?

  • @yessethiopia7749
    @yessethiopia7749 3 หลายเดือนก่อน +1

    Keep up

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 หลายเดือนก่อน

    May the Almighty God bless u more!!!🙏

  • @mickydax5595
    @mickydax5595 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እዚህ ቦታ ላይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-fu1dr7ss8t
    @user-fu1dr7ss8t 4 หลายเดือนก่อน +1

    Great broo

  • @susu.youtube2092
    @susu.youtube2092 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ መጨርሻክን አላህ ያሳምርልክ

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 4 หลายเดือนก่อน

    leyu new ... each and every video is providing me input till I come and meet you in person.

  • @DemiseDawit
    @DemiseDawit 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ ፈጣር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ጌታ ይባረክ ስፈልግህ አገኘሁህ ተመስጌን ❤❤❤❤

    • @jemberu100
      @jemberu100 3 หลายเดือนก่อน

      በጋራ የዝህ 1000 እጥፍ መስራት ይቻላል. This is just like a small dot!

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 4 หลายเดือนก่อน

    I love it

  • @yessethiopia7749
    @yessethiopia7749 3 หลายเดือนก่อน

    Very good

  • @S-G.19
    @S-G.19 หลายเดือนก่อน

    Ye kebtochu shita awedegne. Dessss sil!

  • @Charrlyy
    @Charrlyy 3 หลายเดือนก่อน

    Jegena gobez❤

  • @user-mn9dx6kt3h
    @user-mn9dx6kt3h 4 หลายเดือนก่อน

    Eskew msaleyachin neh Bertalin Kante Gena bzu entebkalen ...

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እሄን ስራ ለመስራት በጣም ፍላጎቱ አለኝ ግን ውሃ የለኝም

  • @estifanosgirma1296
    @estifanosgirma1296 2 หลายเดือนก่อน

    Betm des yilali ine gin inde zare merognim hone alikishe alakim wendim inem kebtochi alegni gin ine yalehubet nuro betm betm kebad new mesirat alichalikum iwunet zares ye iwunet kefagniiii

  • @user-hx1mx6gc9x
    @user-hx1mx6gc9x 4 หลายเดือนก่อน +1

    Silkihin askemtilign

    • @user-hx1mx6gc9x
      @user-hx1mx6gc9x 4 หลายเดือนก่อน +1

      Feteri kante yihun

  • @GetaunFikre
    @GetaunFikre 18 วันที่ผ่านมา

    Yet new adrashe began yameral

  • @estifanosgirma1296
    @estifanosgirma1296 2 หลายเดือนก่อน

    Eski indene lefto aderechi iridugniii kebt talachihu sewichi

  • @martateshome1745
    @martateshome1745 4 หลายเดือนก่อน

    Beta Desi yelal

  • @user-fp8np2xd4p
    @user-fp8np2xd4p 4 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @lmenewuhabtamu3658
    @lmenewuhabtamu3658 3 หลายเดือนก่อน

    ለብዙ ወጣቶች ለሚወዱት የስራ ዘርፍ እንዲኖሩ ምሳሌ ነህ

  • @kifledessie2979
    @kifledessie2979 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ የትሀገሪ ነዉ ያለከዉ ስራዉን አንተ እንዳህበት ቦታ ሳይሆን እኔ እንዳለሁበት ቦታ እንድጀምሪ?

  • @susu.youtube2092
    @susu.youtube2092 4 หลายเดือนก่อน

    ደግም ላሞች እፈልጋለሁ. የምታቁ ጠቁሙኝ

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሺ ግዜ ጠየኩኝ የሚመልስ የለም በእውነት
      እንደኔ ስደት የሰለቻቹህ እህቶቼ ሰብሰብ ብለን እርባታ ብንጀምር ባይ ነኝ

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደኔ ስደት የሰለቻቹህ እህቶቼ ፍላጎቱን ካላቹህ እስኪ ሰብሰብ ብለን የበግም፡ የዶሮም ፡ከቻልን ላሞችንም፡ እንዲሁም በሬወችን ማደለብ ስራ ላይ እንሰማራ ቀስ እያልንም እየተመካከርን ግብርናን እንጀምራለን መስኖ እስኪ አለን በሉኝ

    • @sanatasdashin5496
      @sanatasdashin5496 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ነይ አብረን እንስራ

    • @sanatasdashin5496
      @sanatasdashin5496 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ት ነው ያለችው?

  • @AwelKassaw-ih1fo
    @AwelKassaw-ih1fo 4 หลายเดือนก่อน

    ላሞች የኮርማ ፍላጎት አላሳይ አሉ የምትሉኝ ነገር አለ

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      prostaglandin የተባለ መርፌ አለ እሱን ተወግታ በሶሰት ቀን ፍላጎት ታሳያለች ይህ መርፌ ካላቸዉ ጠይቅ የግብርና ሚኒሰተር

    • @Hkim185
      @Hkim185 11 วันที่ผ่านมา

      አወል ካሰሁን
      ምክር ጠየቅህ ምክር ሰጠሁህ አላሰከፍልህ ነገር አመሰግናለሁ ብትልሰ መርፌዉ ባይገኝ ሌላ ቀላል ዘዴእነግርህ ነበር