ዶሮ እርባታ ከመጀመራቹ በፊት ይህን ተመልከቱ እወቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @MeleseBalcha-fd4iv
    @MeleseBalcha-fd4iv 4 หลายเดือนก่อน +5

    የእውቀት መለኪያ ይህ ነው አንዳንድ ሰዎች አሁንም የዶሮ ሰራ ወጤታማ እንደሆነ ለላይክነ ተከታይ ብለዉ ሰዎችን ያሳስታሉ አንተን በጣም አመሠግናለሁ ትክክለኛ ሀሳብነው።።።

  • @BehailuYewalashet
    @BehailuYewalashet 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጡሩነው በብዙ ጊዜእና ልምድ የሚገኝ እውቀት ነው 4ደቂቃ የስተማርከው እግዛ😮ብሔር ይባረክህ

  • @JossyKidane
    @JossyKidane 4 หลายเดือนก่อน +14

    እናመሰግናለን ብሮ ስለ በግ እና ፍየል እርባታ ቪድዬ ብትሰራልን እኔ ወደ እዚህ ስራ ልገባ አየተዘጋጀሁ ነው ግን የመረጃ ክፈተት አለ መረጃው ካለህ እባክህ

    • @andal8591
      @andal8591 4 หลายเดือนก่อน

      Jossy enem endante betam filagot alegni migermik ena,enem bekirb ejemiralew biyalew

    • @fsobrunjemiltube5956
      @fsobrunjemiltube5956 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የእኔም ፍላጎት ነዉ

    • @Hanan-cx7zh
      @Hanan-cx7zh 4 หลายเดือนก่อน

      የኔን ጥያቄነውየጠየቅሽልኝ😢😢

    • @Hanan-cx7zh
      @Hanan-cx7zh 4 หลายเดือนก่อน

      ወልድያ ከሆሽአብርንእንስራ

  • @Only1Gosple
    @Only1Gosple 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው አንተዬ ስለ አንተ ጌታ ይክበር ብዙዎችን በዚ ቃልህ ከኪሳራ እነደታደካቸው ይሰማኛል ::ኢትዮጵያ ቀድሞ የሚያስቀድም መንገድ የሚያሳይ ድልድይ የሚሰራ ከልማት የሚያገናኝ መሪር ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን!!የናፈቀኝ
    ሁለታችሁን አንድ ላይ ማየትነው::

  • @sanatasdashin5496
    @sanatasdashin5496 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመስግናለን እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር እውቀት እያበዛልህ ነው
    ምክንያቱም ላለው ይጨመርለታ ይላል ቃሉ።

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd 3 หลายเดือนก่อน

    ቅንና ሀላፊነቱን የሚወጣ ሰው ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር በተትረፈረፈ በረከት ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @hermonnigussie9950
    @hermonnigussie9950 4 หลายเดือนก่อน +3

    Betam nw mtmechegn sefa bale melku ena btseraln demo yabede neber . ✨

  • @mekdesbahru3519
    @mekdesbahru3519 4 หลายเดือนก่อน +1

    Anbesaw Berta. Ethiopian simeta antegar meditation efeligalhu❤

  • @benyamtewelde
    @benyamtewelde 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እና መሰግናለን ትልቅ ስራ ነው የምሰራው በርታልን

  • @MillionHailu-p4k
    @MillionHailu-p4k 4 หลายเดือนก่อน

    I am veterinarian but ant yihen indet indayekewu yigermal you are so intelligent

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የማደንቅህ አሌክስ በቲክቶክ በውስጥ አውርቼክ ነበር በጣም ብዙ ብር ኢቬስት አድርጊያለሁ እገዛክ ያስፈልገኛል

  • @fikir158
    @fikir158 4 หลายเดือนก่อน

    አብሼ በጣም በጣም ትክክል ስስራ አስወጥቶናል ትልቅ ኪሳራ ኑው የደረሰብን

  • @MujibKemal-ly3zj
    @MujibKemal-ly3zj 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል አላህ ምስክሬ ነው እስኬ አተ ያስቀመጥከውን ሀሳብ ነው እኔም ለሰው ምክረ ሀሳብ ብን የሰጠውት ንር

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 หลายเดือนก่อน

    hahaa... great cost break down, and very informative

  • @susuki4693
    @susuki4693 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot my brother god bless you 🙏 you are well done for Ethiopia

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @salahadinali126
    @salahadinali126 4 หลายเดือนก่อน +1

    The price is unstable in addis ababa bishoftu and adama only... do you know the egg price in jimma, mizan tepi, mekelle, aksum adgirat, desse, bahirdar and gonder??

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 หลายเดือนก่อน

    Betam newu mamesegnewu wendme Allah Yistlgn

  • @yengustube
    @yengustube 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤🎉

  • @AdiGedo
    @AdiGedo 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro for your sharing experience

  • @solomonbefekadu9193
    @solomonbefekadu9193 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፡ ቅንሰው ፡ ይከናወንልህ ፡ ወንሜ።

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 4 หลายเดือนก่อน

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አለ ወንድማችን ስለመረጃህ እናመሰግናለን ግን በምንም አይነት ስራለይ ይሁን አንተዬ የምንቀሳቀስበት ካፒታል ቢኖረኝ ጡሩ ነበር

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 หลายเดือนก่อน

    መኖ እንዴት በቀላሉ በቤት ውስጥ እንደሚሠራ ብትመክር ጥሩ ነበር ። ወይም ሌሎች አገሮች በጣም እየተለመደ የመጣው ግቢ ላለው ሰው ሰፊ ቦታ ላለው በብዛት ቅጠላቅጠልና ጭረው እንዲበሉና ከእህል ቤት ጥራጊ እንዲበሉ በማድረግ 700 እንቁላል ባይገኝም ከ300 እስከ 400 ቢሰጡ አዋጪ ይሆናል ማለት ነው ።መንግስት ግን የእንቁላል ምርት እንዲጨምር የመኖ ፋብሪካዎች በብዛት የሚመረቱበትን መንገድ ማመቻቸት አለበት ። የግብርና ግብአቶች እንደ ማዳበሪያ ፣ መኖና ሌሎች ግብአቶችን የማምረት ምርምርና የፈጠራ ስራን በከፍተኛ ሽልማት ማበረታታት አለበት ።

  • @EfrataBelachew-c9c
    @EfrataBelachew-c9c 4 หลายเดือนก่อน

    . Ebakihin yedo bet wah betam beza asteyayet atadergim credit yemestet hasab binorih tiru new lelichinim aberetatan

  • @Zerihunabebe-s7c
    @Zerihunabebe-s7c 4 หลายเดือนก่อน

    በትክክል በትክክል እውነት ነው

  • @solomonabraha-u4i
    @solomonabraha-u4i 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ምክር

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ግን ለማማከር በምን ላግኝህ ?

  • @DianaHabtamu
    @DianaHabtamu 3 หลายเดือนก่อน

    Enkulal be enku veter masfelfel sras endet nw

  • @YenesheGeleta
    @YenesheGeleta 4 หลายเดือนก่อน

    Begenzeb sayhon
    Bemelkam hasabh

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 10 วันที่ผ่านมา

    ምቀኛ

  • @YabsiraDesalegn-cv7np
    @YabsiraDesalegn-cv7np 4 หลายเดือนก่อน

    Sele kebet marbat yetewesene betelen des yelegnal 🙏

  • @YenesheGeleta
    @YenesheGeleta 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @ያረብሀጃዬንአውጣልኝ
    @ያረብሀጃዬንአውጣልኝ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የከብት ማድለብ ስራ መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ማገኜት እችላለሁ የኔ ወንድም ተባበረኝ አድራሻክን

    • @ethiodangbduie2942
      @ethiodangbduie2942 4 หลายเดือนก่อน

      በ ዮቱብ በደንብ የተብራራ ጥሩ ውጤታማ የምያደርግ አሉ በነፃ በጥሩ ሁኔታ የምያብራራ አሉ

  • @dagyman936
    @dagyman936 4 หลายเดือนก่อน

    yewetet lamoch turu ziriya ket yigegnyal bro please

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz 4 หลายเดือนก่อน +2

    የዶሮ ስራ በዚህ ሰዓት አያዋጣም ።

    • @tekafikire7235
      @tekafikire7235 หลายเดือนก่อน

      Ayibaalimi yaawaxaali

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 4 หลายเดือนก่อน

    ena meseginalen wendimachin

  • @tesemaM
    @tesemaM 3 หลายเดือนก่อน

    እውነትን የተናገርከው አንተ ብቻ ነህ

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 2 หลายเดือนก่อน

    Aberetata mekegn

  • @hannaatube
    @hannaatube 4 หลายเดือนก่อน

    Galatomii nyataa lonii fudisuu dhaf tahuu nuu himii

  • @pppkk-gn5vz
    @pppkk-gn5vz 4 หลายเดือนก่อน

    ዬት ነዉ የምትሰረዉ

  • @HabtamuHailu-d8o
    @HabtamuHailu-d8o 4 หลายเดือนก่อน

    tanks

  • @macbalefekrte4114
    @macbalefekrte4114 4 หลายเดือนก่อน

    Yewtet lam Menon wud nuw mindinuw liyunetu

  • @YohannesTefera-u4y
    @YohannesTefera-u4y 4 หลายเดือนก่อน

    Ewnet kelbe nw lk sew neh

  • @Charrlyy
    @Charrlyy 4 หลายเดือนก่อน

    Enamsgnaln❤

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @YenesheGeleta
    @YenesheGeleta 4 หลายเดือนก่อน

    Letagzegh
    Efelgalhu

  • @salahadinali126
    @salahadinali126 4 หลายเดือนก่อน

    I don't why you say this.
    Market always ups and down before 6 month the price of 1KG broiler meat is 120 birr which is a lot of farmer including us take a serious loss but after a 2 month it become 550 birr per kilo. The market flacuate evertime. What will happen in egg market after 2month? what if the price increase. Will your words accountable?

    • @anandairyfarms
      @anandairyfarms  4 หลายเดือนก่อน +2

      I am referring the past 180 days egg market so if we loss on those days how cow we composite? Not only that us we all know most of people who comes to this business does not have enough exposure about this business and also our government is going to invest in a huge commercial poltree Farms

  • @elemobayeta5794
    @elemobayeta5794 4 หลายเดือนก่อน

    Ooh check the global poultry farm they are really successful, it's a productive business bro, please stop giving wrong information.

    • @tewodrosnigussie9550
      @tewodrosnigussie9550 4 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል መረጃ ነው የሰጠው ባሁን ሰዓት የእንቁላል ጣይ ዶሮ ስራ አክሳሪ ነው።

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማደንቅህ አሌክስ በቲክቶክ በውስጥ አውርቼክ ነበር በጣም ብዙ ብር ኢቬስት አድርጊያለሁ እገዛክ ያስፈልገኛል

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማደንቅህ አሌክስ በቲክቶክ በውስጥ አውርቼክ ነበር በጣም ብዙ ብር ኢቬስት አድርጊያለሁ እገዛክ ያስፈልገኛል