ለእግዚአብሔር ደስታ መኖር #2 | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr Mamusha fenta | Halwot Emmanuel United Church |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 50

  • @astermerhatsion2960
    @astermerhatsion2960 ปีที่แล้ว +11

    ዶክተር ማሙሻ በእውነት ከሆድህ የሚፈልቅ ምንጭ ኣለ! ጨምሮ ጨምሮ ኣሁንም ይፍሰስ ! እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ 🙌 በጣም እወድሃለሁ !!!! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @jerrydemissie1019
    @jerrydemissie1019 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ትምህርት ለህይወት ዘመን የሚሆን ድንቅ ነው እንደዚህ አይነት አስተማሪዎችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ በጣም ተባረክ🙌🙌🙌🙌

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ትምሕርት ነው በእውነት እራሴን አይጄበታለሁ አሁንም የጌታ ጸጋ ይብዛልሕ ወንድሜ

  • @TamiruKebede-w2y
    @TamiruKebede-w2y 4 หลายเดือนก่อน

    የወንልጌልን እዉነት በግልጥ እየሰጠህ ስለሆነ ይህን ጥበብ የሰጠውን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ስለዚህ እንደዚህ ያለ ትምህርት የሚሰጥ ትውልድም ይህን የመሰለ ትምህርት የሚፈልግ ትውልድ በሌላበት ዘመን ይህን ትምህርት እየሰጠህ ስላለ ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ የጌታችን የኢየሱስ የክርስቶስ አምላካችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu ปีที่แล้ว +1

    ሰዎችን ለማስደሰት ሳይሆን እግዚአብሔርን ለማስደሰት ኑር

  • @dejenederessa7606
    @dejenederessa7606 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ማሙሻ እግዝያአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    ስለአካፈልከን ስለዚኽ ቃል ሁሌ በምትሰጠው ትምህርት እየተባረኩ ነው እንዳተ ዓይነቱን ወንጌልን በብዙ መረዳት የሚያካፍሉንን ጌታ ለምድራችን ያብዛ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ ።

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu ปีที่แล้ว +4

    ማሙሻዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว

    እንደዚ እግዚአብሔር እየተናገረን ካልተለወጥን መቼም አንለወጥም መወሰን መጨከን መቁረጥ ይሁንልን ጌታ እየሱሰ ተዘጋጁ እያልክ ነዉ ተባረክ።

  • @berhane715
    @berhane715 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ለሀገራችን ለቤተክርስቲያን ስለስጠን!!

  • @AbelZerihun-ee1yn
    @AbelZerihun-ee1yn ปีที่แล้ว

    Tebarek Dr. Mamushaa

  • @TsionY
    @TsionY ปีที่แล้ว +4

    መንፈስን የሚያረሰርስ ወቅታዊ ቃል🕊️🕊️🕊️🕊️እግዚአብሔር በመስመሩ ውስጥ እንድንገባ የሚያስጨክነውን ቅዱስ መንፈሱን ይላክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @WogenuWmeskel
      @WogenuWmeskel ปีที่แล้ว +1

      መንፈስ ቅዱስ ባንች ውስጥ አለ የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ አነሳሽው እርሱ በቃል ያረሰርሳል

    • @TsionY
      @TsionY ปีที่แล้ว

      @@WogenuWmeskel አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @AshuMoshago
      @AshuMoshago ปีที่แล้ว +1

      ወቅታዊ ሣይሆን ዘላለማዊ ነዉ የኔ እህት

  • @AshuMoshago
    @AshuMoshago ปีที่แล้ว

    ይህ ትክክለኛዉ የእ/ር ቃል ነዉ አሜን ለዘላለም

  • @MirahtAeyel
    @MirahtAeyel 10 หลายเดือนก่อน

    Good TABARAKI ❤

  • @BereketGoshu
    @BereketGoshu 10 หลายเดือนก่อน

    Bante e/r bzu eyastemareg new geta ybarkk

  • @Asther567
    @Asther567 ปีที่แล้ว

    Ameeeen esey wiyyyyyyyyyyyy
    tebarekkkkkkkk

  • @amanuelbari
    @amanuelbari ปีที่แล้ว

    Mamusha God bless you....

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 ปีที่แล้ว

    God bless you🎉🎉🎉🎉

  • @shewashewa9131
    @shewashewa9131 ปีที่แล้ว

    Tebarkilgn

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዶክተር ማሙሻይ ተባረክልኝኝኝ😊😊😊

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኞ የወንጌል አሰተማሬ ማሙሻ።

  • @TaberkElias-ts4sz
    @TaberkElias-ts4sz 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን!!!

  • @alemkebede-ww5ym
    @alemkebede-ww5ym ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏አሜንንንን

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ተገረምኩኝ በጌታ ስራ🤭 ማዳንህን አይኔ አየች 🙏ልቤ ተፈወሰልኝ በዚህ ቃል።

  • @alemkebede-ww5ym
    @alemkebede-ww5ym ปีที่แล้ว

    አሜንንንን

  • @BirtukanBenito
    @BirtukanBenito 7 หลายเดือนก่อน

    17 በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤ ተባረክ ማሙሻዬ❤❤❤❤❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ :: Dr . Mamusha .

  • @Maqadas-ln2nk
    @Maqadas-ln2nk ปีที่แล้ว

    Amen.amen❤❤❤

  • @nigistiberaki1751
    @nigistiberaki1751 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 tebareku Dr. Mamusha

  • @sarayegetaleji1981
    @sarayegetaleji1981 ปีที่แล้ว

    Shalom

  • @tsegabirhankifleyohannes7460
    @tsegabirhankifleyohannes7460 ปีที่แล้ว +2

    Your wife is so blessed.

  • @sami93-e3n
    @sami93-e3n ปีที่แล้ว

    tebarkehal 🙌🙌🙌

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤WooW Ameeen Ameeen Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Yebarki❤❤❤

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 ปีที่แล้ว

    God bless you more ❤❤❤❤❤

  • @sarayegetaleji1981
    @sarayegetaleji1981 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @davegov8258
    @davegov8258 ปีที่แล้ว

    Great

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በራሴ ነገር ላይ አተኩራለው ከፍቅር ውጪ እዳ የለብኝም ❤❤❤❤

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว

    Battery becherch west sent good alye merwech yeker yeblachwo geya becha newo meyakewo abyet mehretwo

  • @alemkebede-ww5ym
    @alemkebede-ww5ym ปีที่แล้ว

    አለታችን ክርስቶስ ነው ❤❤❤አሜንንንን

  • @alemkebede-ww5ym
    @alemkebede-ww5ym ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን

  • @tamadegfa1940
    @tamadegfa1940 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dashetesfaye7054
    @dashetesfaye7054 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🙏🙏