ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን!እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን!
ሜን አሜን አሜን ሜን አሜን አሜን ሜን አሜን አሜን ሜን አሜን አሜን
በ እንባ ነው የሰማሁት, ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ
አሜን ክብሩ ይስፋ ስሙ ብሩክ ይሁን ጌታዬ እግዚአብሔር ያደረገልኝ ቁጥር ስፍር የለውም እንባዬ ሳላውቀው ፈሰሰ እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል። ተባረክልን መምህራችን🙏🙏🙏
ቋለሕይወትይስምን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ገና ለመጻፍ ሳስብ😢አልችልም ሞክሬ እተወዋለሁ ውለታ ው ብዙ ነው ❤
ብዙ ነዉ ይረገልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እሺ መምህር እኔ በብዙ እግዚአብሔር ማመስገን እፈልጋለሁ ምክንያቱም ስለሚወደኝ ስለሚሳሳልኝ ደግሞ ብዙ ስለሆነልኝ ሰባራዉን ልቤን ጠግኖ በሳቅ ስለሞላኝ ገፉኝ በደሉኝ ጣሉኝ ብዬ የምከሳቸዉ ሰዎች ዛሬ ሲያሳዝኑኝ ዛሬ ራሱ ስለነሱ እንድጸልይ ልቤ ግድ ሲለኝ ቃሉ ትዝ አለኝ የክርስቶስ ልብ ተሰጥቶአችኋል የሚለው የኔ የዋህ ጌታ ለካ ጠማማዉን ልቤን ቀይረህ ያንተን ልብ ሰጠኸኝ እሲ አመሰግንሃለሁ ብዬ ጸለይኩኝ የማንንም ጉዳት አታሳየኝ እኔ በዚህ ሰአት የተቀየምኩት ሰዉ የለም ማራቸዉ እኔንም ማረኝ ብዬ ከጌታዬ ጋር ሳወራ ነበር ክብር ይግባዉ የኛ ደግ ጌታ እሺ ቀሲስዬ መቼ ምን እንደረዳኝ ብዙ አስታዉሳለሁ እና ጌታ ማስተዋል ይስጠኝና ማስታወሻ ደብተር አዘጋጅቼ እጽፈዋለሁኝ ትናንት ማታ ደግሞ ለልጆቼ እየነገርኳቸዉ ነበር እግዚአብሔር ምን ያልል እንሚወደን ነገራቸዉን ሁሉ ለሱ እንዲሰጡ ቸርና ይቅር ባይ እኛን መሸከም የማይከብደዉ የማይሰለች ምህረቱም እንደ ዉቅያኖስ ዉሃ ብዙና ሰፊ እንደሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን! ክብርና ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ለአባታችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን!! ሁላችንም የተደረገልን ብዙ ነው አናስተውለውም እንጂ...
አምላኬ ያረገልኝን ቆጥረ አልጭርሰውም በተባረከች ምስት፣በሶስት ውብ ልጆች፣ከ1ድም2 የግል መኖሪያ ፣ በተባረከ ስራ፣በጤና እና ፍቅር እያኖረኝ አለው። አሁንም ጌታዬ ከኔ ጋር ስለሆነ ወጀቡን አልፈራም ያሻግረኛል ለዝህም አመስግነዋለው ውለታውን እንዳልረሳ እፀልያለሁ ።
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! ክብር ለእመብርሃን ይሁን 🙏
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን 🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላአኬ ስለ ረዳህኝ አንድ ደቂቃም ስላልተውከኝ አመስግንሃለሁ አባቴ ጋሻዬ መከታዬ ለዘወትርም አለኝታዬ❤❤❤
Egeziabher abtachn yaderegelenen begonet befesum endaneresa temereyalehug
አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን ቀስስስ
እግዚሐቤር መግለፅ ከምችለው በላይ ነው ያረገልኝ አምላኬን ዘውትር አመስጋኝ ነኝ❤❤❤❤❤
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን
የእግዚአብሄር ስራ አያልቅ በህይወቴ ,ሁል ጊዜ ይረዳኛል, ግን የእኔ ችግር ቶሎ መርሳት ነዉ ስራዬ የተማርኩትን እተገብራለሁ❤❤❤
ምኑን ፁፊ ምኑን ልተው ተቆጥሮ አያልቅም መልካም የኔ እረኛ አባት ተመስገን ተመስገንተመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የእግዚአብሔርን ምህረት እና ቸርነት የተደረገልኝን ሁሉ በምስጋና እንድሞላ አድርጎኛል❤❤❤
ጌታየ እግዚአብሔር አባት ሆይ ባለማወቅ ይሁን በቸልተኝነት ሳይገባኝ ላደረግህልኝ ሁሉ የሚገባህን ምስጋና ለዘመናት ሳልሰጥህ በመቅረቴ እንደ ቸርነትህ ማረኝ። ብዙ ተምሬበታለሁ። የመፈጠሬን አላማ እንኳን ለዘመናት ሳላውቅ በልምድክርስቲያን ነኘ ማለት አለማወቄን ተረድቻለሁ ❤
Amen. eshi abaye setenagereg yegebagal. Amsegeneh zend mekeneyate bezu new
እግዚአብሔር ስንቱን ነገር አሻግሮኛል ክብር ምስጋና ቸር ለሆነ ጌታ እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለዉ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ነው ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ምን እከፍለዋለ ብዙ መከራዬን በርሱ አልፍለው እንባዬን አብሶልኝል መክራዬን አስርስቶኛል ዛሬ በክብር ነጭ አልብሶ ሀጥያቴን ምሮ በመቀደሱ አቁሞኛል ክብር ይገባዋል አርሳው ድንቅ አድርጎልኛል ❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ቀሲስ ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ምን ያላደረገልን ነገር አለ ተፅፎ እንኳን የሚያልቅ አይመስለኝም ብቻ የሚያመሰግን አንደበት ያድለን በቸርነቱ እርሶንም የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ቅዱሰ ጌታዬ ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ የጠበቀከኝ ዘመንን ሁሉ የምታሻግረኝ የግዜ ባለቤት አምላኬ እግዚአብሔር ተ መስገን ። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
አሜን በጨነቀን ግራ በገባን ቁጥር የሚረዳን በበጎነቱ ያኖረን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
ስለሁሉንም ስላደረገልኝ ነገር ጌታ ተመስገንልኝ ብዙ ነገር አስታወስኩኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያሰማልን🙏
አሜን እግዚአብሔር ሁሉ ይችላል። ከባድ ; የማይሆን የሚመስል ነገር የነበረ ጌታየ አድርጎልኛል ልጅ ሰጦኛል። ተመስገን ጌታየ እወድሃለው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ የሚገርመው ዛሬ ከንቅልፌ ስነቃ አልጋዬላይ ሆኜ አምላክ ያረገልኝን አሰብኩና ለራሴ የኔ እይወት እኮ ለብዙ ሰው ትምርት ነው የሚሆነው ፊልም እንጂ እውነት የማይመስሉ ነገሮችን አምላክ አሳልፎ ለዛሬ አድርሶኛል አንድ ቀን ለህዝብ እንዲማር እነግራለው እንዴት ዝም እላለው ባጠገቤ በዛን ሰአት የነበሩትን ሁሉ ያመንሽው አምላክ እረዳሽ እያሉ ለቅሶዬን ያበሰውን አምላክ እናመሰግን ነበር ታዲያ ዛሬ ይህን እያሰብኩ ይእን ትምርት ስሰማ አምላክ እኔን እንዳለኝ ገባኝ ሁሌም እንደምለው አምላኬ ትናት ያሻገርከኝ ዛሬም አለህ እለዋለው ያከበረኝ ከውድቀት ያነሳኝ ያበዛኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ቀሲስ አምላክ ይባርክህ።
ጌታ እኮ ከልኘቴ ጀምሮ ባለ ውለታ ነው ሸንቶ አሳልፎ እህው ዛሬ ውዴ እንደፈቃዶ ያኑረኛል እሰከ መጨርሻው እጠብቀዋለሆ እርሶ ይረዳኛል እርሶ ጌታይ እየሶስ ክርቶሰ ለዘላለም ይክበር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤እግዚአብሔር ተናግሮኝል❤❤❤
ተማሩ ከእግዚአብሔር በመልካሙ ዘመን።ቃልህና ኑሮዬ አንድን አይደለም ጌታ,,,,,, ሁሌም አይረሱኝም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርግሃል አሁንም ።
ትናትን በቸርነቱና በበረታ ክንዱ ያሳለፈን ዛሬንም በፍቅር የሚያኖረንን ነገንም በተስፋና በይቅርታ የሚያሳየንን እግዚአብሔርን መርሳት እንደሌለብን ተምሪያለው። ቃለ ሕይወትን ቃለ ስብሐትን ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏❤❤
እዉነትነዉ እዉነትነዉ እዉነት ነዉ በጣም ነገሮችን ዞርብዬ ትላትናን ያሳየኝ ትምህርትነዉ አብሶማ እኔ እዲህ ጌታጌታዬን እረስቼ እጨነቃለሁ ብዬ አሰቤ አላዉቅም የኔማ ብዙነዉ በእዉነት እግዚህአብሄር ያያል ደሞም ይናገራል እኔ እራሴን ሳየዉ እግዚህአብሄር አሳዘነኝ እዴት ልበደንዳና ሰዉ እደሆንኩ ገባኝ ለጌታዬ ታማኝ ልብ እደሌለኝ አወኩ ይቅር በለለኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ የኔ ባለዉለታ ❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በሰላም ተመለስ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ። ድንቅ ትምህርት
ስንቱን ዘርዝሬ እጨርሰዋለሁ ሳይገባኝ ስንቱን አሳለፈኝ ስንት ጊዜ እድል ሰጠኝ የፈሩትን አቅላይ ጌታ የፈራሁትን አጠፋ የጤናየ ባለቤት ገመናየን የሸፈነ ስንት ጊዜ የይቅርታ እድል የሰጠኝ የዳረኝ የኳለኝ መልካም አጋር የሰጠኝ በልጅ የባረከኝ በቤቱ ደጋግሞ በበረከት የሚጠራኝ ደግሞ በየቀኑ ድምፁን የሚያሰማኝ እየተናገረ በቃሉ ከፍርሃቴ ከጭንቀቴ አፅናንቶ ያከመኝ እረ...አያልቅም ስለሁሉም ነገር ሀሌሉያ እግዚአብሔር ይመስገን! ወላዲተ-አምላክ ክብሯ ይስፋ! ያሳደገኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይክበርልኝ! እርዎንም ያቆይልን መድሐኒያለም! ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
❤❤❤😢
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ብዙ በጣም ብዙ አድርጎልኛል ደሞ አሁን ልሰንፍ ስል በእርሶ በኩል መልዕክቱን ላከልኝ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ሁል ግዜ ታሻግረኛለህና
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
የኔ ይለያል ጌታ እግዚአብሔር ያደረገልኝ… እኔ ማለት በቁም የሞትኩ/የጠፋሁ ሰው ነበርኩ ከሞት አንስቶኛል ፣ ወደ ዘላለም ህይወት ጠርቶኛል! ያን የዘላለም ህይወት እኪያወርሰኝ እንደማይተወኝ ቃል ገብቶልኛል! ስራው ድንቅ ነው!!! ልዘረዝረው አልችልም፡፡ ተ መ ስ ገ ን አምላኬ!!
Amen Amen Amen Qalheywet Yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Egziabher Besemanew 30.60.100Yamere fire endnafera yerdan
እግዚአብሔር መልካምነቱን ለኛ ያለዉን ፍቅር ነዉ የተማርሁበት ስቱን ጨለማየን ገፎልኝ አለ ስሙ ይክበር አሜን አሜን አሜን
በእውነት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የተደረገልን ብዙ ነው አቤቱ ልብ ስጠኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እዉነት ነዉ ክብሩ ይስፋ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!
ተመስገን አምላኬ በእምባ ባ ነው የሰማሁት ለኔ ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ለሱ ከብር እና ምሰጋና ለሱ ይሁን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ያደረገልኝ ብዙ ነው ና ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Yelidiyan lib yekefetih Geta yeninim lib kifetlign AMEN Memihirachin tebarekilin....
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 💞💞💞💞💞🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️
ምን ያላሻገረኝ አለ የኔ ጌታ ተመስገን አባቴ🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሰማልን
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሕር ይክበር ይመስገን❤❤❤
Abetu abate Egziabher hoy, yadereklignin hulem astawis zend erdagn🤲🏾 Kale hiwot yasemalin Kesis🙏🏾 Betselotachihu asibugn🤲🏾
Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen 🙏 sile hullum nager Egezaber yebarekeh
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ
Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርኮት ስለዚህ ድንቅ መልክት::
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
Amen Amen Amen fetare yemesgene
አሜን አሜን አሜን
Kale hiwot 6asemalen,Egzabhare seshefnje,Syashagereje,Seyberetaj yeteshal ken sesetje Begizae weste aychalahu yenae Geta Temesgen 🙏
Amen Amen Amen egzeabher amlak yemsegen qale hiywet yasemaln
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen nuruln
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ❤
kale hiwot yasemaln abatachin
Egzabher yemsgen 💖 ❤kalehiwot yasemalen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kal Hiwet yaseman Amen amen amen 🤲
Amen abatachen hulieam temehertu ke zemanu gar eyayazu selemyastemerun be ewnet fetarie edmia ke tena gar yechemrelwot
Amennn🎉🎉🎉❤❤❤ qale hiwet yesimialna
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ewnet new egziabher kebezu nger ashagro ezi adrsonal egziabher yemesgen.
Yena gata ewnet new holone medire isayethignal bekeber enaye gene betenshe fetena mesenate soyaketgn holayem berasey deikam eraseyen etazebewalhu ante gene kinedekamiy seleyazekign amesegnalhu leraseye kifwe lebe atetewgn endechernth yena gata ❤❤❤
ሆሌም የማረሳውን ነገር አድርጉልኛል እና እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤ እኔም ጎባ መዳኔያለም ቤተክርሰትያ ነው ያደኮ ት በሰበት ትምርት ቤት ዘምሬ ነው ያደኮት በአባታችን በአቦነ ሰላማ ተባርኪ
🙏 Amen, that is so true, Glory to God, stay blessed, Kesis 🙌
Amen kalehiwote yasemalen ❤
Kalehiwot yasemalen abatachn
እግዚያብሔር ይመስገን ለኔ ያደረገልኝ ብዙ ነው ቆጥሬ አልጨርሰውም ከሁሉም በላይ ግን ስለኔ ሀጢያት በመስቀል ላይ የሞተልኝን ሳስብ የቆምኩባት ምድር ትርቅብኛለች
አሜን
Amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏 🙏🙏
Kalehiwot yasemalin!
Amen Amen Amen.
Amen egzaber yakbrlwgn amesgnalew 💜
Amen Ezgeabiher ymesgen
እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን!እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይመስገን!
ሜን አሜን አሜን ሜን አሜን አሜን ሜን አሜን አሜን ሜን አሜን አሜን
በ እንባ ነው የሰማሁት, ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ
አሜን ክብሩ ይስፋ ስሙ ብሩክ ይሁን ጌታዬ እግዚአብሔር ያደረገልኝ ቁጥር ስፍር የለውም እንባዬ ሳላውቀው ፈሰሰ እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል። ተባረክልን መምህራችን🙏🙏🙏
ቋለሕይወትይስምን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ገና ለመጻፍ ሳስብ😢አልችልም ሞክሬ እተወዋለሁ ውለታ ው ብዙ ነው ❤
ብዙ ነዉ ይረገልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እሺ መምህር እኔ በብዙ እግዚአብሔር ማመስገን እፈልጋለሁ ምክንያቱም ስለሚወደኝ ስለሚሳሳልኝ ደግሞ ብዙ ስለሆነልኝ ሰባራዉን ልቤን ጠግኖ በሳቅ ስለሞላኝ ገፉኝ በደሉኝ ጣሉኝ ብዬ የምከሳቸዉ ሰዎች ዛሬ ሲያሳዝኑኝ ዛሬ ራሱ ስለነሱ እንድጸልይ ልቤ ግድ ሲለኝ ቃሉ ትዝ አለኝ የክርስቶስ ልብ ተሰጥቶአችኋል የሚለው የኔ የዋህ ጌታ ለካ ጠማማዉን ልቤን ቀይረህ ያንተን ልብ ሰጠኸኝ እሲ አመሰግንሃለሁ ብዬ ጸለይኩኝ የማንንም ጉዳት አታሳየኝ እኔ በዚህ ሰአት የተቀየምኩት ሰዉ የለም ማራቸዉ እኔንም ማረኝ ብዬ ከጌታዬ ጋር ሳወራ ነበር ክብር ይግባዉ የኛ ደግ ጌታ እሺ ቀሲስዬ መቼ ምን እንደረዳኝ ብዙ አስታዉሳለሁ እና ጌታ ማስተዋል ይስጠኝና ማስታወሻ ደብተር አዘጋጅቼ እጽፈዋለሁኝ ትናንት ማታ ደግሞ ለልጆቼ እየነገርኳቸዉ ነበር እግዚአብሔር ምን ያልል እንሚወደን ነገራቸዉን ሁሉ ለሱ እንዲሰጡ ቸርና ይቅር ባይ እኛን መሸከም የማይከብደዉ የማይሰለች ምህረቱም እንደ ዉቅያኖስ ዉሃ ብዙና ሰፊ እንደሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን! ክብርና ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ለአባታችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን!! ሁላችንም የተደረገልን ብዙ ነው አናስተውለውም እንጂ...
አምላኬ ያረገልኝን ቆጥረ አልጭርሰውም በተባረከች ምስት፣በሶስት ውብ ልጆች፣ከ1ድም2 የግል መኖሪያ ፣ በተባረከ ስራ፣በጤና እና ፍቅር እያኖረኝ አለው። አሁንም ጌታዬ ከኔ ጋር ስለሆነ ወጀቡን አልፈራም ያሻግረኛል ለዝህም አመስግነዋለው ውለታውን እንዳልረሳ እፀልያለሁ ።
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! ክብር ለእመብርሃን ይሁን 🙏
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን 🙏
አሜን! ክብርና ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ለአባታችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን!! ሁላችንም የተደረገልን ብዙ ነው አናስተውለውም እንጂ...
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላአኬ ስለ ረዳህኝ አንድ ደቂቃም ስላልተውከኝ አመስግንሃለሁ አባቴ ጋሻዬ መከታዬ ለዘወትርም አለኝታዬ❤❤❤
Egeziabher abtachn yaderegelenen begonet befesum endaneresa temereyalehug
አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን ቀስስስ
እግዚሐቤር መግለፅ ከምችለው በላይ ነው ያረገልኝ አምላኬን ዘውትር አመስጋኝ ነኝ❤❤❤❤❤
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን
የእግዚአብሄር ስራ አያልቅ በህይወቴ ,
ሁል ጊዜ ይረዳኛል, ግን የእኔ ችግር ቶሎ መርሳት ነዉ ስራዬ የተማርኩትን እተገብራለሁ❤❤❤
ምኑን ፁፊ ምኑን ልተው ተቆጥሮ አያልቅም መልካም የኔ እረኛ አባት ተመስገን ተመስገንተመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የእግዚአብሔርን ምህረት እና ቸርነት የተደረገልኝን ሁሉ በምስጋና እንድሞላ አድርጎኛል❤❤❤
ጌታየ እግዚአብሔር አባት ሆይ ባለማወቅ ይሁን በቸልተኝነት ሳይገባኝ ላደረግህልኝ ሁሉ የሚገባህን ምስጋና ለዘመናት ሳልሰጥህ በመቅረቴ እንደ ቸርነትህ ማረኝ። ብዙ ተምሬበታለሁ። የመፈጠሬን አላማ እንኳን ለዘመናት ሳላውቅ በልምድክርስቲያን ነኘ ማለት አለማወቄን ተረድቻለሁ ❤
Amen. eshi abaye setenagereg yegebagal. Amsegeneh zend mekeneyate bezu new
እግዚአብሔር ስንቱን ነገር አሻግሮኛል ክብር ምስጋና ቸር ለሆነ ጌታ እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለዉ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ነው ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ምን እከፍለዋለ ብዙ መከራዬን በርሱ አልፍለው እንባዬን አብሶልኝል መክራዬን አስርስቶኛል ዛሬ በክብር ነጭ አልብሶ ሀጥያቴን ምሮ በመቀደሱ አቁሞኛል ክብር ይገባዋል አርሳው ድንቅ አድርጎልኛል ❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ቀሲስ ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ምን ያላደረገልን ነገር አለ ተፅፎ እንኳን የሚያልቅ አይመስለኝም ብቻ የሚያመሰግን አንደበት ያድለን በቸርነቱ እርሶንም የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ቅዱሰ ጌታዬ ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ የጠበቀከኝ ዘመንን ሁሉ የምታሻግረኝ የግዜ ባለቤት አምላኬ እግዚአብሔር ተ መስገን ። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
አሜን በጨነቀን ግራ በገባን ቁጥር የሚረዳን በበጎነቱ ያኖረን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
ስለሁሉንም ስላደረገልኝ ነገር ጌታ ተመስገንልኝ ብዙ ነገር አስታወስኩኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያሰማልን🙏
አሜን እግዚአብሔር ሁሉ ይችላል። ከባድ ; የማይሆን የሚመስል ነገር የነበረ ጌታየ አድርጎልኛል ልጅ ሰጦኛል። ተመስገን ጌታየ እወድሃለው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ የሚገርመው ዛሬ ከንቅልፌ ስነቃ አልጋዬላይ ሆኜ አምላክ ያረገልኝን አሰብኩና ለራሴ የኔ እይወት እኮ ለብዙ ሰው ትምርት ነው የሚሆነው ፊልም እንጂ እውነት የማይመስሉ ነገሮችን አምላክ አሳልፎ ለዛሬ አድርሶኛል አንድ ቀን ለህዝብ እንዲማር እነግራለው እንዴት ዝም እላለው ባጠገቤ በዛን ሰአት የነበሩትን ሁሉ ያመንሽው አምላክ እረዳሽ እያሉ ለቅሶዬን ያበሰውን አምላክ እናመሰግን ነበር ታዲያ ዛሬ ይህን እያሰብኩ ይእን ትምርት ስሰማ አምላክ እኔን እንዳለኝ ገባኝ ሁሌም እንደምለው አምላኬ ትናት ያሻገርከኝ ዛሬም አለህ እለዋለው ያከበረኝ ከውድቀት ያነሳኝ ያበዛኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ቀሲስ አምላክ ይባርክህ።
ጌታ እኮ ከልኘቴ ጀምሮ ባለ ውለታ ነው ሸንቶ አሳልፎ እህው ዛሬ ውዴ እንደፈቃዶ ያኑረኛል እሰከ መጨርሻው እጠብቀዋለሆ እርሶ ይረዳኛል እርሶ ጌታይ እየሶስ ክርቶሰ ለዘላለም ይክበር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤እግዚአብሔር ተናግሮኝል❤❤❤
ተማሩ ከእግዚአብሔር በመልካሙ ዘመን።
ቃልህና ኑሮዬ አንድን አይደለም ጌታ,,,,,, ሁሌም አይረሱኝም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርግሃል አሁንም ።
ትናትን በቸርነቱና በበረታ ክንዱ ያሳለፈን ዛሬንም በፍቅር የሚያኖረንን ነገንም በተስፋና በይቅርታ የሚያሳየንን እግዚአብሔርን መርሳት እንደሌለብን ተምሪያለው። ቃለ ሕይወትን ቃለ ስብሐትን ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏❤❤
እዉነትነዉ እዉነትነዉ እዉነት ነዉ በጣም ነገሮችን ዞርብዬ ትላትናን ያሳየኝ ትምህርትነዉ አብሶማ እኔ እዲህ ጌታጌታዬን እረስቼ እጨነቃለሁ ብዬ አሰቤ አላዉቅም የኔማ ብዙነዉ በእዉነት እግዚህአብሄር ያያል ደሞም ይናገራል እኔ እራሴን ሳየዉ እግዚህአብሄር አሳዘነኝ እዴት ልበደንዳና ሰዉ እደሆንኩ ገባኝ ለጌታዬ ታማኝ ልብ እደሌለኝ አወኩ ይቅር በለለኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ የኔ ባለዉለታ ❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በሰላም ተመለስ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ። ድንቅ ትምህርት
ስንቱን ዘርዝሬ እጨርሰዋለሁ ሳይገባኝ ስንቱን አሳለፈኝ ስንት ጊዜ እድል ሰጠኝ የፈሩትን አቅላይ ጌታ የፈራሁትን አጠፋ የጤናየ ባለቤት ገመናየን የሸፈነ ስንት ጊዜ የይቅርታ እድል የሰጠኝ የዳረኝ የኳለኝ መልካም አጋር የሰጠኝ በልጅ የባረከኝ በቤቱ ደጋግሞ በበረከት የሚጠራኝ ደግሞ በየቀኑ ድምፁን የሚያሰማኝ እየተናገረ በቃሉ ከፍርሃቴ ከጭንቀቴ አፅናንቶ ያከመኝ እረ...አያልቅም ስለሁሉም ነገር ሀሌሉያ እግዚአብሔር ይመስገን! ወላዲተ-አምላክ ክብሯ ይስፋ! ያሳደገኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይክበርልኝ! እርዎንም ያቆይልን መድሐኒያለም! ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
❤❤❤😢
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ብዙ በጣም ብዙ አድርጎልኛል ደሞ አሁን ልሰንፍ ስል በእርሶ በኩል መልዕክቱን ላከልኝ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ሁል ግዜ ታሻግረኛለህና
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
የኔ ይለያል ጌታ እግዚአብሔር ያደረገልኝ… እኔ ማለት በቁም የሞትኩ/የጠፋሁ ሰው ነበርኩ ከሞት አንስቶኛል ፣ ወደ ዘላለም ህይወት ጠርቶኛል! ያን የዘላለም ህይወት እኪያወርሰኝ እንደማይተወኝ ቃል ገብቶልኛል! ስራው ድንቅ ነው!!! ልዘረዝረው አልችልም፡፡ ተ መ ስ ገ ን አምላኬ!!
Amen Amen Amen Qalheywet Yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Egziabher Besemanew 30.60.100Yamere fire endnafera yerdan
እግዚአብሔር መልካምነቱን ለኛ ያለዉን ፍቅር ነዉ የተማርሁበት ስቱን ጨለማየን ገፎልኝ አለ ስሙ ይክበር አሜን አሜን አሜን
በእውነት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የተደረገልን ብዙ ነው አቤቱ ልብ ስጠኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እዉነት ነዉ ክብሩ ይስፋ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!
ተመስገን አምላኬ በእምባ ባ ነው የሰማሁት ለኔ ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ለሱ ከብር እና ምሰጋና ለሱ ይሁን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ያደረገልኝ ብዙ ነው ና ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Yelidiyan lib yekefetih Geta yeninim lib kifetlign AMEN Memihirachin tebarekilin....
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 💞💞💞💞💞🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️
ምን ያላሻገረኝ አለ የኔ ጌታ ተመስገን አባቴ🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሰማልን
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሕር ይክበር ይመስገን❤❤❤
Abetu abate Egziabher hoy, yadereklignin hulem astawis zend erdagn🤲🏾 Kale hiwot yasemalin Kesis🙏🏾 Betselotachihu asibugn🤲🏾
Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen 🙏 sile hullum nager Egezaber yebarekeh
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ
Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርኮት ስለዚህ ድንቅ መልክት::
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
Amen Amen Amen fetare yemesgene
አሜን አሜን አሜን
Kale hiwot 6asemalen,Egzabhare seshefnje,Syashagereje,Seyberetaj yeteshal ken sesetje Begizae weste aychalahu yenae Geta Temesgen 🙏
Amen Amen Amen egzeabher amlak yemsegen qale hiywet yasemaln
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen nuruln
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ❤
kale hiwot yasemaln abatachin
Egzabher yemsgen 💖 ❤kalehiwot yasemalen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kal Hiwet yaseman Amen amen amen 🤲
Amen abatachen hulieam temehertu ke zemanu gar eyayazu selemyastemerun be ewnet fetarie edmia ke tena gar yechemrelwot
Amennn🎉🎉🎉❤❤❤ qale hiwet yesimialna
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ewnet new egziabher kebezu nger ashagro ezi adrsonal egziabher yemesgen.
Yena gata ewnet new holone medire isayethignal bekeber enaye gene betenshe fetena mesenate soyaketgn holayem berasey deikam eraseyen etazebewalhu ante gene kinedekamiy seleyazekign amesegnalhu leraseye kifwe lebe atetewgn endechernth yena gata ❤❤❤
ሆሌም የማረሳውን ነገር አድርጉልኛል እና እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤ እኔም ጎባ መዳኔያለም ቤተክርሰትያ ነው ያደኮ ት በሰበት ትምርት ቤት ዘምሬ ነው ያደኮት በአባታችን በአቦነ ሰላማ ተባርኪ
🙏 Amen, that is so true, Glory to God, stay blessed, Kesis 🙌
Amen kalehiwote yasemalen ❤
Kalehiwot yasemalen abatachn
እግዚያብሔር ይመስገን ለኔ ያደረገልኝ ብዙ ነው ቆጥሬ አልጨርሰውም ከሁሉም በላይ ግን ስለኔ ሀጢያት በመስቀል ላይ የሞተልኝን ሳስብ የቆምኩባት ምድር ትርቅብኛለች
አሜን
Amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏
🙏🙏
Kalehiwot yasemalin!
Amen Amen Amen.
Amen egzaber yakbrlwgn amesgnalew 💜
Amen Ezgeabiher ymesgen