እግዚአብሔር ክፉ አይደለም ነገራችሁን አይረሳም Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @yeshiemebet1624
    @yeshiemebet1624 หลายเดือนก่อน +10

    ለዚህ ዘመን የሚመጥን ትምርህት ነው ወጣቶች ተጠቀሙበት አባታች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @webet2273
    @webet2273 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን የማትረሳ የማትዘነጋ የኛ አባት እግዚህአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስህ ተናገርከኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ ጌታዬ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @RedietRediet-l2c
    @RedietRediet-l2c หลายเดือนก่อน +2

    የምርም ደክሞኛል ብየ ነበር መንፈሴ ዝሏል እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገረናል ...ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እሱ የራሱ ቀንና ጊዜ አለው ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @AbiAbi-lf4bh
    @AbiAbi-lf4bh หลายเดือนก่อน +1

    Egziaber ymesgen

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን መምህራችን የተማርነው በልቦናችን ያሳድሮው 🙏❤የምር እኔ ሞኖር ደክሞኛል አቤቱ ቅዱስ ጌታዬ እንደ ኤልያስ አበርታኝ 😢

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን
    ብድራትን የማይረሳ አምላክ ስላለን እድለኞች ነን
    በተሰጠን ቅናት ልክ እንድናገለግል እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልዎት አባታችን 🤲🤲🤲🤲

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለሒዎትን ያሰማልን ያግሎት ዘመንህን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @penael821
    @penael821 หลายเดือนก่อน

    ታምነን ባንገኝ ታምህ ለዘላለም የትኖሮ ጌታችንና አምላካችን ተባረክ❤❤❤❤

  • @hfhfhhndnfnbf
    @hfhfhhndnfnbf หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይውት ያስማልን ብጤና ይጠብቅን አባታችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ደክሞኛል 😢😢ሁሉምነገር ሠልችቶኛል በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተፂወን

  • @birhanalemayehu9444
    @birhanalemayehu9444 23 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሁሌ ቀሲስ የሶን ትህምህርት ሳዳምጥ እግዚአብሄር መልስ ነው የምሰጠኝ በጣም የገርመኛል በእግዚአብሄር ግርም ብሎኝ ተደምሜ አመስግኘ ተፅናንቸ ታክሜ አመስግኘ ነው የምጨርሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን አሜን አሜን የቅድሳን አምላክ እግዚአብሔር ያፁናኝ 🎉🎉🎉 ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen yena gata abertagn ❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @ራሔልጊርማ
    @ራሔልጊርማ 28 วันที่ผ่านมา

    አባታችን የህይዉትን ቃል ያሰማልን በእዉነት

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ። ታድለናል ስለ መምህራችን ።

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እውነት ነዉ ለሁልም እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @afrostar6931
    @afrostar6931 หลายเดือนก่อน

    አባታች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e หลายเดือนก่อน

    በጣም አስፈላጊ ት/ት ነው ቀሲስዬ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሚከብርበትን ነገር ማድረግ ይሻላል መልካም እንሁን እግዚአብሔር ያያል ይሰማል ዋጋውም በእጁ ነው

  • @AddisBrhan
    @AddisBrhan หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር አገልግሎተወን ይባርክ ልብ ያፅናልን በፀሎተወ አስቡን

  • @masaret6014
    @masaret6014 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @fasikateklemariam5555
    @fasikateklemariam5555 23 วันที่ผ่านมา

    እውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በ ፀጋው ያቆይህ

  • @Mire-ys1rk
    @Mire-ys1rk หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአብሐር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @semharpawlos5802
    @semharpawlos5802 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @mesi557
    @mesi557 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🙏🙏

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @abebahabtom5677
    @abebahabtom5677 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen, qlehiwet yasemale 🤲🙏❤❤❤❤❤

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ❤

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤

  • @EmnetMulugeta-o1s
    @EmnetMulugeta-o1s หลายเดือนก่อน

    እንደምን ከረማችሁ አባታችን ጠፉብን ሰሞኑን ደህና ናችሁ ሁላችሁም,

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya หลายเดือนก่อน +1

    Enehog yegeta bariya

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 หลายเดือนก่อน

    Qal hiywotn yasemaln abatachin
    Amen Amen Amen 🙏

  • @HayatMulu-z5i
    @HayatMulu-z5i หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 หลายเดือนก่อน

    አሜን የመከረን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ።ቃለህይወት ያሰማልን

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lidiyat
    @lidiyat หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Saba-7
    @Saba-7 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EpermGetachew
    @EpermGetachew หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @MerhawitMerhawit-g6v
    @MerhawitMerhawit-g6v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ኣሜንንንንንን🎉🎉🎉ተመስገን🙏🙏🙏

  • @tsedalufissha4137
    @tsedalufissha4137 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን❤

  • @SenabiruSenabiri555
    @SenabiruSenabiri555 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🎉

  • @TitiNguse
    @TitiNguse หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወይት የሰመዐልና እግዚኣብሄር ይመሰገን

  • @berhanhailu594
    @berhanhailu594 หลายเดือนก่อน

    Kale hewat yacamalen amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @FirehiwotKassa-i2e
    @FirehiwotKassa-i2e หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @Sarah-k4t4f
    @Sarah-k4t4f หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l หลายเดือนก่อน

    Anen!!!Thank u Kesis.Tebarek!!!

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 หลายเดือนก่อน

    🙏 Amen, glory to God, keep on doing God's purpose, don't give up his time will come ,stay blessed Kesis 🙌

  • @MskDiresi
    @MskDiresi หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birke1480
    @birke1480 หลายเดือนก่อน

    Amen egziabher ymsgen🙏kale hiwetyasmln

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @SaraKidi
    @SaraKidi หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ::

  • @khankhan-dr6yn
    @khankhan-dr6yn หลายเดือนก่อน

    Amen Kal Hiwet yaseman ❤❤❤

  • @Tigst-s3e
    @Tigst-s3e หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i หลายเดือนก่อน

    KalAyote yasamalene❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭💔💔😔😔😔

  • @elsabetmicheal6726
    @elsabetmicheal6726 หลายเดือนก่อน

    Biruk hun. Zemenh yibarek. Tenah Mulu yihun.

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 หลายเดือนก่อน

    አሜን ! 🙏❤️

  • @SamualAyalew
    @SamualAyalew หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4di 23 วันที่ผ่านมา

    Amen Kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @Noah-g9x1z
    @Noah-g9x1z หลายเดือนก่อน

    Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @artlover-gu1rc
    @artlover-gu1rc หลายเดือนก่อน

    መምህራችን:- ትኩረት በተነፈጋቸው ቤተክርስቲያናት በመገኘት ለሐዋርያዊ ስራ ስለመፋጠኖ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ዋጋዎን ይክፈልልን❤

  • @lieltmulu4056
    @lieltmulu4056 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemaln 🙏🙏🙏

  • @hemenyosef6494
    @hemenyosef6494 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @Bethelmiracle
    @Bethelmiracle หลายเดือนก่อน

    Amen memeher ❤😊

  • @hirutmessele8855
    @hirutmessele8855 หลายเดือนก่อน

    GETA yibarkot melkam adraghi newot

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ หลายเดือนก่อน

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @sammsamm2780
    @sammsamm2780 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢egzabhar amelk yemrachwe

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 หลายเดือนก่อน

    አሜን!

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @melkethany
    @melkethany หลายเดือนก่อน

    ይፍቱኝ ቀሲስ እኔ ሁልጊዜ እፀልያለሁ ቶሎ ቶሎ ንስሃ እገባለሁ ሁልጊዜ እሰግዳለሁ ይሄንን ከጀመርኩ 7 አመት ሆኖኛል ግን እየታገልኩ ፈተናው ተስፋ ያስቆርጠኛል ፀለይሽ ምን ለውጥ አመጣሽ ? ስለዚህ ከእግዚአብሔር እራቂ የሚል ሃሳብ በውስጤ ይመጣል ቶሎ እንዲከፋኝ ያደርገኛል 😢😢😢

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 หลายเดือนก่อน

    Amennnn🎉🎉🎉❤❤❤

  • @semarasemara2238
    @semarasemara2238 หลายเดือนก่อน

    Amen kalhiwot yasemalen

  • @hamermersha6295
    @hamermersha6295 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasmalen

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @titikesete6162
    @titikesete6162 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yasemaln abatachn

  • @Geni2105
    @Geni2105 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln ❤❤❤

  • @kidisttemesgen6919
    @kidisttemesgen6919 หลายเดือนก่อน

    amen kale hiwot yasemalin

  • @tigistberhe6479
    @tigistberhe6479 หลายเดือนก่อน

    Tesga ybzalo!

  • @tigistephrem866
    @tigistephrem866 หลายเดือนก่อน

    Kalehiyewet yasemalin

  • @seblewongelgebeyehu4458
    @seblewongelgebeyehu4458 หลายเดือนก่อน

    Amen❤

  • @FIKRTEGEDAY
    @FIKRTEGEDAY หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @BiniyamBelete-q1e
    @BiniyamBelete-q1e หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen

  • @AdamBekele-y5r
    @AdamBekele-y5r หลายเดือนก่อน

    Kale howitzer yasemalegne

  • @jerusalemEshete
    @jerusalemEshete หลายเดือนก่อน

    kibru yesifa

  • @SenabiruSenabiri555
    @SenabiruSenabiri555 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 หลายเดือนก่อน

    Thank you