ብስጭትን፣ መነጫነጭን፣ የተወሳሰበ የቀን ውሎን እንድታስወግድ በዚህ ይህንን ተለማመድ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 348

  • @bosenaazale2351
    @bosenaazale2351 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይ
    ወት ያሰማልን አበ
    ባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 ปีที่แล้ว +5

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @hanaalemayee9083
    @hanaalemayee9083 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምወድክ የማከብርክ ልጅህ ነኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ በፀሎታቹህ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @rahelgoshu250
    @rahelgoshu250 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እርሶ ያለ የልብን ሰላማችንን እንድንፈልገው እንድንቀረበው የምታረጉን መምህር አያሳጣን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @deje3710
    @deje3710 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደበተ ርዕቱ የእርስዎ ተምህርት አሰጣጥ እጅግ በጣም ይገርማል ፍፁም የሚመች ፍፁም አስተማሪ አቤቴ የእውነት የማቱ ሳለ እድሜ ይስጥልን ትምህርቱ ለሰው ልጆች በሙሉ የሚገባ አንድም እንኳን የሚወድቅ የሌለበት

  • @aada6490
    @aada6490 4 หลายเดือนก่อน +1

    እደእናት እንጀራ ፈትፈትው ስለሚያጎርሱ እጅጉን እናመስገናለን❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥል
    ን የስማነው በልባችን ያሳድርብን

  • @letish3773
    @letish3773 3 ปีที่แล้ว +20

    ብእውነት መምህራችን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም ትምህርቱን እሰማለው ና ህይወት በመልካም ነገር ለመቀየር እየመክርኩ ነው ብጣም ኣመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ✝️❤❤

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +37

    እንደ እርሶ አይነት ውስጥን የሚፈውስ ትምህርት የሚሰጠን አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ganatworku5586
    @ganatworku5586 หลายเดือนก่อน

    አንተን የሰሰጠንን እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ።ፀጋውን ያብዛልህ የተዘበራረቀብኝን ህይወቴን እንድመራ የእግዚአብሄርን መንገ ድ በብዙ መንገድ አስተማርከኝ ።❤❤❤❤❤

  • @የመሲሑ
    @የመሲሑ ปีที่แล้ว

    በውነት መምህራችን አሁን ያልከው ሁሉ አለኝ እኔ ድጋሜ አስተምረን በዝህ ልቦናየ ቢመለስ 😭😭በፀለታቹህ አስቡኝ እድመለስ ወለተ ማርያም እያላቹህ 😢🙏

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 3 ปีที่แล้ว

    አጅግ በጣም አስተማሪ በሕይወቴ በመልካም bekisaram ያየሁት ነው ኤግዚያብሔር አንደቃሉ ለመኖር ያብቃኝ " ደስ ካለው ጋራ ደስ ከሚያዝኑ ጋራ አንዳዥን ይርዳኝ ! Amen!

  • @saragasa174
    @saragasa174 ปีที่แล้ว

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @mesi557
    @mesi557 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን🤲✝️

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔና የወድሜ እድገት በጣም ከባድ ነበረ ማታ ገፍ ሰርተን እበላለን ጠዋትደሞ ያንን ማታገፎ የተገነፍበትድስት ውሐምልቶ አደለየሚያድረው ያንን ውሐ ግማሹን ደፍተነው የቀረውን በጥብጠን እንጠጣው ነበር የገፎ የድስጥ እጣቢ ጠጥተን ከቤት ወደትምህርትቤት ስንሔድ የወደቀ የሙዝ ልጣጭ ስናገኝ ተካፍለን አሸዋውን?አፈሩን አራግፈን እበላነበር እዲሁም የወደቀመስቲካ ስናገኝም አስተን ተካፍለን እበላነበር የኛ እድገት በጣም ከባድነው ያላባትነው እናታችን የሰው ባትካልሲ እያጠበች ያሳደገችን እኛፈጣር ጠብቆነው ያደግነው ቁሻሻ በልተን ብናድግም በሽታ የሚባል አያቀንመነበር😭😭😭ዛሬላይ ሆኜ ትላትናዬን ሳስብ💔💔💔💔😭😭😭😭ያመኛል የተቸገረሰውና እራበኝ ያለሰው ካየውኝ ያኔ ያሳለፍኩት ሁሉ ትዝ ይለኛ ልቤ ይቆስላል በችግር እደኔ ያደገሰው የቸገረውን ሰው ለመርዳት ወደሓላ አይልም በጣም እርግጠኛ ነኝ😭😭💔💔😭😭💔ፈጣር ሰቶኝ የተቸገረን መርዳት ለኔብዬ ባክ ማስቀመጥ አልፈልግም ጌተን የኔባክ ነገፈጣር ሲጠይቀን እነሱን መርዳቴ እራሱ ባክ ቢቴ ከተቀመጠብር ይበልጥብኛል በሒወት ያለሰውም መርዳትእኮ መታደልነው።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +28

    በእውነቱ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድረብን አሜን ፫

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቄስስ አሸናፊ እድሜዬ ቢሔድም በቀሪ እድሜዬ እንዴት መኖር እንዳለብኝ እግዚአብሔረ በአንተ ሰተናገረኝ ተባረክ በብዙ ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @senaitseyom4252
    @senaitseyom4252 3 ปีที่แล้ว +9

    ውድ መምህራችን በጣም አመሰግናለው ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩልህ በትምህርትህ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አግኝቼበታለሁ ለሌሎች ወንድም እህቶች አስተላልፈፌአሁ
    ስለ ሀይማኖቴ እንድረዳ አግዘኸኛል ፡፡ ይህን ትምህርት መኖሩን ያወኩበት ቀን የተባርከች ልዩ ቀን ነች እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡

  • @webet2273
    @webet2273 2 ปีที่แล้ว

    እግዚህአብሄር መሀሪ እዉነተኛ አስተማሪ የሰማነዉን በልቦናችን አሳድርብን

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen yena gata yena dekame new erdagne amen ❤❤❤

  • @melkethany
    @melkethany 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በሰው አፍ ላይ አድሮ ሲናገር የማውቅበት አንዱ መንገድ ወቅቱን የጠበቀ የራሴ ጉዳይ ሲያወዛግበኝ እና ግራ ስጋባ የሚደርሰኝ የእርሶ ትምህርት ነው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት ደግሞ በመልህቅ ሚዲያ እና በሌሎች አለማዊ ሚዲያ ላይ ለጥያቄ ሲጠሩ አይቼ ኮርቼቦታለሁ መስቀሎትን ይዘው የእግዚአብሔርን ስም በአለም ሚዲያ ላይ ሲጠሩ እንደ ማየት ምን የሚያኮራ አለ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጦት አሜን ❤❤❤❤

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f หลายเดือนก่อน

    በእውነት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የሚፅናና ወጌል ነው የምመግብን በምንሰማው ቃል እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን በፆሎት አስብኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማል እግዚአብሔር ይመስገን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @yoditleyikun2210
    @yoditleyikun2210 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @eleltaGebru
    @eleltaGebru 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @liyadagne4843
    @liyadagne4843 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 29 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ለኔ ሓክሜ አገኘሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    መምህርነ በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤ ✅✅✅✅✅

  • @hlenhlen2833
    @hlenhlen2833 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህሪ በጣም አመሰግናለው በትምህርትህ ብዙ ለውጥ አጊቸበታለው ወደ ሀይማኖቴ መልሰህኛል አንተን ያወኩበት ቀን የተባርከች ቀን ነች እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 หลายเดือนก่อน

    አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🏽

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ተምሬበታለው ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🥰

  • @alemzeweddegefu8869
    @alemzeweddegefu8869 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።

  • @bettybatela5099
    @bettybatela5099 3 ปีที่แล้ว

    Amen gata hoye mene yesanewale esuo cheri abate nwe🤲🤲🤲🙏🌹💐💐 leuo temeret

  • @teddygirma4290
    @teddygirma4290 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይ
    ወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜን ተመኘሁ .ልቦና ይስጠን ፈጣሪ አምላክ.

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan หลายเดือนก่อน

    ቀሲሰን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏💖💖💖

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn egthiyabher amlak yesemanwn belbonchn yasdrbn amen 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ5ቀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ5ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @demisrefisa8092
    @demisrefisa8092 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤የመከሩንን የምንፈፅም ያድርግልን።የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥዎት።

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሰማልን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn ❤❤👏🤲👏⛪🙇🙏🤲👏⛪🕊️

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤በእውነት ፍቅርን አድለን የፍቅር አምላክ ነህና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የህይወት ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ መምህራችን የህይወት ቃል ያሠማልን

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 qale hiywet yasemalen ❤❤ Abatachn,
    Egziabher yimsgen 🙏🙏

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት ምንም ሳታዳላ ከአሠሪ እስከሠራተኛ እውነቱን ትናገራለህ እግዚአብሔር ነው የተናገረኝ ዛሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 18 วันที่ผ่านมา

    Amen amen kaleheweot Yasmine

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว

    አሜን(፫)🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @meazabogale6472
    @meazabogale6472 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን ለካስ ምስጋና ማቅርብ እንድህ መንፈስ ይርካል ስለእውነት ስላደርገልኝ በእይወቴ እለት እለት ይሚሆንልኝን እይስብኩ ምስጋናን ስንጀምር በእውነት ነፍሴ በአሴት ተሞላች አመስግኝ መርካት አቃተኝ በእውነት እግዚአብሔር ለኔ ልዬ ነው በብዙ ነገር ውስጥ እርሱ ጋሻዬ መከታዬ ሆኖ አሳልፎኛል ክብር ሁሉ ከዘላ ለም

    • @meazabogale6472
      @meazabogale6472 3 ปีที่แล้ว +1

      እስከ ዘላለም ለሱ ይሁንልኝ ሁሉ ይሚችል አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ፍቅርን አድለኝ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma 3 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት ከልብ አመሰግናለው። ትምህርትን ማዳመጠ የየቀን ልማዴ ሄኗል። ህይወቴም ላይ ለውጥ እያየው ነው። ፍቅራችን ይብዛ!

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zinashalemayhu9313
    @zinashalemayhu9313 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት.ያስማልን.መምህራችን

  • @mahlethagos9708
    @mahlethagos9708 3 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እግዚአብሔር ይመስገን የሚያስፈልገን ትምህርት ነው ያስተማሩን ያሉ በእግዚአብሐር አብዝቶ ይባርክልን.

  • @የድንግልማሪምልጂ
    @የድንግልማሪምልጂ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ እኔም እንደዝህ። ያደረገኛል ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን ማሰተዋልን የሰጥን በችረነተከን አሰብኝ ማረኝ የቅረ በለን

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝስደተ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝስደተ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ማህተቤኣልበጥሰም
    @ማህተቤኣልበጥሰም 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን።

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔርን ለምኜ ምንም አልነሳኝም በእውነት 1 ሰው ግን ሰላሜን ነሳኝ እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @robamamo8588
    @robamamo8588 3 ปีที่แล้ว

    መ ምህር ረጂም እድሜ የሰጦት ፈጣር የባርክ አሜን በጣም የረሶ ትምህረት ለውጡኛል

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
    @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Abatachn

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🙏

  • @AynalemHaylu
    @AynalemHaylu 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትያሰማልን እጅግበጣምጥሩምክርነው እድሜይስጥልን

  • @soli-i2l
    @soli-i2l หลายเดือนก่อน

    Anen 🙏🙏🙏

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን። በጣም። እሽ ቀሲስ።እናመሰግናለን።

  • @mazayarad4905
    @mazayarad4905 2 ปีที่แล้ว

    kasis e/r ytebkewt yaglglot zemenwen ybark amen amen amen

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🤲❤❤🇪🇷❤❤❤

  • @queenofthenile8921
    @queenofthenile8921 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN enamesegnalen mamherachin kale hywot yasemalin

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 3 หลายเดือนก่อน

    Amen,kalehuywet yasemalen memherahen Egziabher menfese keduse berso adero asetemerongale

  • @amentube1086
    @amentube1086 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @rahel7771
    @rahel7771 4 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው እሚገርም ምክር
    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን❤❤❤

  • @asdfasdfasdfasdf2031
    @asdfasdfasdfasdf2031 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @girma.berhe.2023
    @girma.berhe.2023 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዜአብሄር ባንተ ብዙ አስተምሮኛል

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ይህ ለኔ ነዉ🙏

  • @meseretmeseret7428
    @meseretmeseret7428 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @emebetakalu9595
    @emebetakalu9595 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተከበሩ

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 ปีที่แล้ว

    አሜን በተለይ እኔን የያስተምረኝ አሜን አሜን

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @woinshetalehegn120
    @woinshetalehegn120 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቀሲስ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @በደስታ
    @በደስታ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክሕ እየሱስ ክርስቶሰ ይመስገን Kesis Ashenafi it’s a great lesson Love is Great ; What a great Lesson My God Bless you with infinity great knowledge . እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 5 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤😊

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @mercytefera
    @mercytefera 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን። 🙏👏

  • @nuhamineyadu799
    @nuhamineyadu799 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የእርሶን ትምህርት ስዳምጥ ውስጢ በጣም ደስ ይለኝል ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕወት ያሰማን የሰማነወ በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdesgebreselsie9301
    @mekdesgebreselsie9301 ปีที่แล้ว

    በትምህርቱ ተደስቻለው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hannatewelde2092
    @hannatewelde2092 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤amen ❤❤❤

  • @ElleniAmare
    @ElleniAmare 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቤን እስኪሰማኝ ነው ያዳመጥኩት ምክኒያቱም እርሶ ያሉት ሰው እኔ ሰለሆንኩ ።

  • @beckyadi5568
    @beckyadi5568 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasmaline❤❤❤

  • @mimiande677
    @mimiande677 9 หลายเดือนก่อน

    Kale heywet ysemalen ❤

  • @MamushTemesgen-tq5cv
    @MamushTemesgen-tq5cv 18 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwote yasemalen

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕዉት ያሰማን

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    በ እውነት ፀጋውን ያብዛልወት መመህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @weyniwasihun3256
    @weyniwasihun3256 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @alemituregasa3974
    @alemituregasa3974 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ወይ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegugemeda9299
    @tsegugemeda9299 3 ปีที่แล้ว

    አረ አመሰግናለሁ ቀሲስ። ጌታ የፈቀደውን ይስጠኝ። አላማርርም። ብርክ በል ቁስሌን ነው የሰማሁት። እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @thomastafe837
    @thomastafe837 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @zalusanta2515
    @zalusanta2515 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔረ አብዝቶ ይባረከሕ
    ትህትናወ ብቻ ይበቃል ዞላነኘ