ዋዜማ - የአእላፋት ዝማሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @hannayibrah4525
    @hannayibrah4525 9 หลายเดือนก่อน +36

    ዲያቆን ሄኖክ እና ባልደረቦቹ እናመሰግናለን ይህን እንድታስቡ እንድሰሩም የፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይገባዋል❤❤❤❤❤❤

  • @Senikonjo
    @Senikonjo 9 หลายเดือนก่อน +45

    የመጀመሪያዋ ሰው ነኝ በማየት እንኳን አደረሳቹ ላይቭ እየጠበቅን ነው ይተላለፋሉ በተባሉት ሚድያዎች ሁሉ እየተላለፈ አይደለም

    • @Nuha880
      @Nuha880 9 หลายเดือนก่อน +2

      10:00 selamjmer baza seat leyastelalefu yehonal

    • @hirutdubai5799
      @hirutdubai5799 9 หลายเดือนก่อน +4

      ገናነው ዉዴ ትንሺ ጠብቂ

    • @Yeshi-629
      @Yeshi-629 9 หลายเดือนก่อน +1

      kekenu 10 new yetebalew ema

    • @meherat938
      @meherat938 9 หลายเดือนก่อน +7

      እኔማ በናፍቆት 😢 ሳአቱ አልደርስ ብሎኛል እንደዛሬ እረዝሞብኝ አያውቅም ሳአቱ

    • @Eden_Mekuriya_19
      @Eden_Mekuriya_19 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@meherat938እኔ ራሱ አልደርስ አለኝ 🥺

  • @shewayemariyamelij6452
    @shewayemariyamelij6452 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🤲እንኩዋን አደርሳችሁ የ ተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞❤❤❤❤

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 9 หลายเดือนก่อน +41

    ይህ ዝግጅት እንዲደምቅ የሚተጉ ወጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @cadistba5885
    @cadistba5885 9 หลายเดือนก่อน +21

    ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጉልበት ጤናቹ ይስጣቹ ገናን እድንጓጓው አደረጋቹን በብዙ ተባረኩ ❤❤❤

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏 በሰመአብ የማይረሳ ዓመት ነው ይሄ ለእኛ ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንኳን ተወለድክልን ❤❤❤

  • @tsionbelay5399
    @tsionbelay5399 9 หลายเดือนก่อน +22

    ልደቱን በቤቱ እንድናከብር ለበቃን ይህንንም ዝግጅት ያለ እረፍት እንድትህ ውብ ሁኖ ሳይጀመር ያስደሰቱን ሁላችንንም ይባርከን ይቀድስእን:: በምድርም እንዳማረብን የሰማዩንም እሱ ያሳምርልን ::

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሀገር ውስጥ ያላችሁ ታድላችሁ የእውነት እኔ ቀናው በእናተ እዚህ ያማረ ቦታ ላይ እግዚአብሔርን ለማመስገን ስለ በቃችሁ🎉

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ዳቆን ሄኖክ እፁብ ድንቅ ዝግጅትነው

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 9 หลายเดือนก่อน +2

    በብዙ ተባረኩ ጌታ ጉልበት ይሁናችሁ 🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የዘድሮ ገና አሳበደን እኮ በናፍቆት

  • @TsdatHaftay
    @TsdatHaftay 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣምላክ ይመስገን ❤

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 9 หลายเดือนก่อน +1

    በቦታው የተገኛቹህ እግዚአብሔር የወደዳቹህ የታደላቹህ እባየ መጣ ካሁኑ❤😢

  • @AlazarTaddese
    @AlazarTaddese 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam lememtat guaguche neber gn edmeye alderesem Egziabher beselam
    endetecheresu yerdachu!!

  • @hewanhailemariam9700
    @hewanhailemariam9700 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ ዘምሩ ለንጉሥችን ዘምሩ እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና በማስተዋል ዘምሩ
    መዝ 47:6-7

  • @jrmike5291
    @jrmike5291 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 9 หลายเดือนก่อน +4

    .እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ዛሬን ያሳየን ፈጣሪአችን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን አሜን

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ድንቅ ትዉስታን የሚተዉ ልደት እንዲናፍቀን የሚያደርግ አድናቆትን የሚፈጥር እምነትን የሚያጠነክር ፕሮግራም ዪሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 8 หลายเดือนก่อน

    Egzabere Amélie fesamechone yasmero

  • @getahun9219
    @getahun9219 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you all for your work, effort and commitment to organize and deliver such a magnificent event. You should be proud of your achievement. I hope it will will continue next year.

  • @kibromtsegay4712
    @kibromtsegay4712 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tewehado ortodox Ethiopia dinknesh beuwnet

  • @djengdaw1637
    @djengdaw1637 8 หลายเดือนก่อน +1

    mulu bilekek mezmuru des ylal mulu mezmurun lkekut silemamedu yalewn

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ቀንሁ 😮

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 9 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meherat938
    @meherat938 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጉጉት እየጠበቅነው❤❤❤❤❤ ጌታ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከስንት ሰዓት ጀምሮ ነው መተላለፍ የሚጀምረው

  • @semegntariku3503
    @semegntariku3503 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት እየጠበቅን ነው እንኳን እደረሳችሁ

  • @zerituwedesen
    @zerituwedesen 9 หลายเดือนก่อน +2

    የጃንደረባዉ ትዉልዶች የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤

  • @Jkiddo05
    @Jkiddo05 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yeguaguahulet program neber ,memtat gen alchalkum.Liveun bedenb eketatelalehu.Enkuan Aderesen!🤍

  • @EmnetTilahun-r1o
    @EmnetTilahun-r1o 9 หลายเดือนก่อน +1

    Seatu lemdres gena nw leza nw yejmral

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ አግልግሎታችሁን ንፁህ መስዋዕት አድርጎ ይቀበላችሁ ሰላሙን ያድለን❤

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesgullat4281
    @mekdesgullat4281 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤መዳሐኒአለም እሰከ ፍፃሜው ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @በሰውከመታመንይልቅበእግዚ
    @በሰውከመታመንይልቅበእግዚ 9 หลายเดือนก่อน +1

    የማኅበረ ቅዱሳን ታናሽ ወንድም ልበለው ይሄንን ሚድያ በእውነት በርቱልን ይህን ኅብረት ነው የምንፈልግ እሽ የግል ዘማሪያንን ወደ ኅብረት ዝማሬ ማምጣት አለብን እሽ በርቱልን 😘😘😘

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 9 หลายเดือนก่อน +1

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉን ያከናወነ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ያስፈፅመን

  • @SamuelNegussie-j1p
    @SamuelNegussie-j1p 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መምሕር ሔኖክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለዘለአለም ይሕንን ወደ ትክክለኛው የሰው ልጆች የተፈጠሩበት አላማ ያመጣ ሃሳብ ያሳሰበሕና ያስፈጸመሕ እርሱ በእመቤታን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በቅዱሳን መልእክት ተራዳይነት በሁሉ ቅዱሳን ጸሎት እርሱ ራሱ ጌታችን አምላካችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና ይክበር ይመስገን።

  • @natnaelbirhanu7040
    @natnaelbirhanu7040 8 หลายเดือนก่อน

    ለትንሳኤም ይቀጥል እባካችሁ ዲያቆን ሔኖክም ጃንደረባው ሚዲያም አስቡበት 🙏🙏🙏

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጃንደረባ ትዉልድ እናመሰግናለን ኦርቶዶክሳውያን የምትሰበስብበት ሁናል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 8 หลายเดือนก่อน

    ጥቁር ሱሪ የለስኸው ልጅ ግን በጣም በጣም በጣም መገረፍ አለብህ። ምናለ ብትበደር ወይ ብትቀር። ያንተን ሱሪ ማየት አስመረረን። ዋዜማ ባይሆን አልቆልህ ነበር።

  • @betelhemdigafe8668
    @betelhemdigafe8668 9 หลายเดือนก่อน

    Yekidusan Amlak simih ke Atsinaf Atsinaf yetemesegene yihun

  • @FevenGetachew-m8t
    @FevenGetachew-m8t 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ፕሮግራም ነው እግዚብሔር አምላክ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅምልን።
    የአእላፋት ዝማሪ ግሩፕ ባጠቃላይ የድንግል ማሪያም ልጅ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ።መልካም በአል ይሁንላችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን መሀሏን ገነት ዳርዋን እሳት አድርጎ ይጠብቅልን

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደራሳችሁ

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ። እግዚአብሔር አምላክ በሃይማኖትና በበጎ ምግባር ያጽናን።
    💚💛❤️

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 8 หลายเดือนก่อน

    ❤እእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
    @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተዋሕዶዬ ❤❤

  • @mesrtjorge5826
    @mesrtjorge5826 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤💒💒❤❤💙💙💙💙🙏🙏🙏💙💙💙

  • @naaf1673
    @naaf1673 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤ዝማሬ መላእትያሰማልን

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተናፋቂው ደረሰ

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 9 หลายเดือนก่อน

    እልልል🌷👏🌷ልልልልልልል🕊💐🌾🌷🌾💐ልልልልልል 🌾💐🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ethiojohn8996
    @ethiojohn8996 8 หลายเดือนก่อน

    ለጥምቀት የተዘጋጀ ካለ ላኩልን

  • @fikirareaya3430
    @fikirareaya3430 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @SisDejene-m7v
    @SisDejene-m7v 9 หลายเดือนก่อน

    Enkuwan aderesachu🎉❤

  • @yordanosbahru1425
    @yordanosbahru1425 8 หลายเดือนก่อน

    Endet nw gn ye janderebaw abal mehon michalew 🙏 miyak kale

  • @Tihtina19
    @Tihtina19 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🤲🤲🤲👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @Yashi-m1x
    @Yashi-m1x 8 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @melattsegaye1854
    @melattsegaye1854 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetEmu-v4o
    @EmebetEmu-v4o 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ😮መልአክትን ያሰማልን

  • @hanagashaw8292
    @hanagashaw8292 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልእንኳን አደረሳችሁ 😊

  • @yohannesgirma2
    @yohannesgirma2 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @roza-yy3hi
    @roza-yy3hi 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እእእልልልልልልልልልልልል

  • @fayyooteshome5341
    @fayyooteshome5341 9 หลายเดือนก่อน

    Live eyetebekn new!

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
    @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemdigafe8668
    @betelhemdigafe8668 9 หลายเดือนก่อน

    Temesgen

  • @hanaelsa2127
    @hanaelsa2127 9 หลายเดือนก่อน

    egziabher yibarekachehu

  • @seraworkayalew
    @seraworkayalew 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😂

  • @meseretbireda1489
    @meseretbireda1489 9 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 9 หลายเดือนก่อน

    Zmarie melaekt yasemaln

  • @merodiya7694
    @merodiya7694 9 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 9 หลายเดือนก่อน

    Des sil bemaryam