የ"አዕላፋት ዝማሬ" በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • #አዕላፋት_ዝማሬ #ኢትዮጵያዊው_ጃንደረባ_ትውልድ #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

ความคิดเห็น •

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 ปีที่แล้ว +40

    ኢትዮጵያ +ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኛል የትላንት ምሽት ታሪካዊው ምሽት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ❤

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም በጣም
      ብጣዕሚ ብጣዕሚ ብጣዕሚ ክብር ለሀያሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሀሌ ሉያ አሜን ፫ 🙏

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q ปีที่แล้ว +3

    አቤት የህዝብ ማእበል በስመአብ የማይረሳው ቀን

  • @abiababu829
    @abiababu829 ปีที่แล้ว +62

    ወይ የፋና ቲቪ ሰራተኞች ትገርማላችሁ። ቤተክርስቲያኒቱ መክራ ሲገጥማት እራሳችሁን አሸዋ ውስጥ ትደብቃላችሁ። በደስታችንና በበዓላቶቻችን ጊዜ ግን እንዲህ ቀድማችሁ ትገኛላችሁ። ሲጀመር ያንን ሁሉ መከራ አሳልፈን ያዘጋጀነውን ይህን ቪድዮ በዩቱባችሁ የለቀቃችሁት ማንን ፍቃድ ጠይቃችሁ ነው?

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +2

      ወገኖቼ የኢትዮጵያ ህዝብ እየታዘባቸው እንደ ሆነ መች ተረዱ እና ሌላ ዘመን ሲመጣ ምን እየሰሩ እንደ ነበረ እራሳቸው ያፍሩበታል ብቻ ዝም ብለን እንታዘባቸው ብቻ

  • @Yelidetalj
    @Yelidetalj ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ሲረዳህ እንዲህ ደምቀህ ትታያሀህ። ኦርቶዶክሳዉያን ገና ብዙ መስራት አለብን አለም ሁሉ ወሬዉ ስለእግዚያብሔር ክብር ይሆናል። እንኳን ፋና። እንንቃ እንቀጥል እግዚያብሔርን እናክብር። እሱ ይረዳናል።

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 ปีที่แล้ว +13

    ብዙ የጠፉ ምዕመናን እየተመለሱ ነው !የካዱ አማኞች እውነተኛውን እምነት ረግጠው እንደወጡ ገብቷቸው ንስሃ እየገቡ ተመልሰዋል ተመስገን

  • @melesechwassie7993
    @melesechwassie7993 ปีที่แล้ว +3

    no no ፋና የቤተክርስቲያን ጠላት

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +15

    ✋ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አዲው እዳላቹ ድግል ትባርካቹ ትባርካቹ ትባርካቹ አሜን ❤🙏

  • @SeyfedinJemal
    @SeyfedinJemal ปีที่แล้ว +4

    አስቀናቹን ዝማሪ መልዓክት ያሰማልን

  • @itaztube6294
    @itaztube6294 ปีที่แล้ว +6

    የተለየ ቀን የተለየ ስፍራ መልካም በአል

  • @Mahebera
    @Mahebera ปีที่แล้ว +5

    ይህችን ጊዜ የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ለወደፊቱም የጌታችን ልደት ጥምቀት ስቅለት ትንሳኤ ሁሉም መንፈሳዊ በዓላት በምስጋና እና በጸሎት ካህናቱ በማህሌት ወጣቶችም ሁሉም ምእመናን በዝማሬ በጸሎት ማከናወን ይገናባል።

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏elllllllllllllll

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi ปีที่แล้ว +7

    Amen Amen Amen
    Merry Christmas For All over in This world Ethiopia Ortodox Church Father and Ethiopia People HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare ❤

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልል ልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል

  • @Bobdon-xm8ft
    @Bobdon-xm8ft ปีที่แล้ว +4

    ክብር ይሁን ለ እርሱ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ ሕይወት ለ ሆነን ለ ልዐል እግዚአብሔር

  • @MelatWorku-q3l
    @MelatWorku-q3l ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይመሰገን ምርጥ ምሺት

  • @addiswoldegebriel4258
    @addiswoldegebriel4258 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤ስናምር

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 ปีที่แล้ว +4

    Thanks Fana Tv respect you
    Amen baiwunt zimare melkitn yamalachu

    • @tube-roha
      @tube-roha ปีที่แล้ว

      ወገኛ😒

  • @FikerZelalem-e6k
    @FikerZelalem-e6k ปีที่แล้ว +2

    Amen egziabher yimesgen egziabher yibarkachu

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፣ይከበር ፣ ይመሰገን !!!

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገንልኝ❤❤❤

  • @bereketeabgirma7719
    @bereketeabgirma7719 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 7 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነቴ መዝሞር

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏

  • @BekeleTeferi-l7w
    @BekeleTeferi-l7w ปีที่แล้ว +2

    Diyakon. Henok. Egziabher yageliglot. Zemenihn. Yibarkew

  • @abebagbremichealbaymot8704
    @abebagbremichealbaymot8704 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwot2025
    @hiwot2025 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melakte yasemalin.

  • @musesem4523
    @musesem4523 ปีที่แล้ว +2

    እሬቻ መስሏቸውነው ፋናወች

  • @YeabTsega19
    @YeabTsega19 26 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰😍

  • @dakonmola9041
    @dakonmola9041 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 ปีที่แล้ว

    amen❤❤❤❤

  • @tefariotube5048
    @tefariotube5048 ปีที่แล้ว +2

    Orthodox is the big elephant in the room, and Medias should report both the institutional attacks against this church, not only annual ceremonies like this. Ethiopian medias, usually government medias are increasing becoming biased against the Ethiopian Orthodox Tewahido Church. we condemn FBC and EBC for failing to report the attacks against this huge church.

  • @BirukBirhanuSleshi16
    @BirukBirhanuSleshi16 ปีที่แล้ว

    Ewnetm dnk mezmur.

  • @DfGs-de4mf
    @DfGs-de4mf ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 ปีที่แล้ว

    ከጥሩ እንጀምርና ዘገባውን ለመስራት ምን አነሳሳችሁ? ሰላም ነው ለማለት ነው? ሰላሙን ይስጠን በዚህች ሰዓት የብዙ ንፁሀን ደም በከንቱ ይፈሳል ዘገባ ለመስራት ግን አቅም የላችሁም ወይም አትፈልጉም፡፡

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 ปีที่แล้ว +4

    ፉና ትቭ ትገርማላችሁ ያኔ በኦርቶዳክስ ችግር ግዜ ተደብቃችሁ ነበር አሁን ክርስቶስን ስታመስግን ጋዜጠኛ ሁናችሁ መጣችሁ ያኔ በኦርቶዳክስ ችግር ግዜ ግን በአይጥ ጉድጉዳችሁ ገብታችሁ ነበር

  • @ግምጃቤትማርያም
    @ግምጃቤትማርያም ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል

  • @mihretkebede3421
    @mihretkebede3421 ปีที่แล้ว

    Eleleleeeeeee

  • @selamawitmeberatu7267
    @selamawitmeberatu7267 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል

  • @TesfaGereme
    @TesfaGereme ปีที่แล้ว

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤

  • @musesem4523
    @musesem4523 ปีที่แล้ว

    እኔአላምንም በፋና ነው የማየው በዩቲዩብ ብቻነው ወይስበቲቪም

  • @mullerdejene5062
    @mullerdejene5062 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @raptors272
    @raptors272 10 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN 🎉😂😢

  • @hiwot2025
    @hiwot2025 ปีที่แล้ว

    Ellllilililllllllllll

  • @zelalemanmut8187
    @zelalemanmut8187 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ጅራታም ፋና ማን ፈልጎት ምን አግብቶት ነው ኦርቶዶክስ የራሷ ሚዲያ አላት በቃ።።።

  • @ethiopianpoliticsaddisababa
    @ethiopianpoliticsaddisababa ปีที่แล้ว +1

    ያለኦርቶዶክስ ኢትዮጲያ ምንም ናት

  • @ZouzouZouzou-y3yAmmenAmenAmen
    @ZouzouZouzou-y3yAmmenAmenAmen หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @BirukBirhanuSleshi16
    @BirukBirhanuSleshi16 ปีที่แล้ว +2

    Ewnetm dnk mezmur.

  • @FikerZelalem-e6k
    @FikerZelalem-e6k ปีที่แล้ว

    Amen egziabher yimesgen egziabher yibarkachu