ከፈረንሳይ ልጆች ጋር ተጣላሁ ! 💪 | እኔ አኩቻ ነኝ ማንንም አልሰማም |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 310

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 5 หลายเดือนก่อน +34

    ምርጥ ድራማ በርቱ ህንድ ፊልም mayetachu ጠቀማቹ ያራዳ ልጅ ይግደለኝ nice ❤❤❤

    • @ChristianBantayhu-kk5rd
      @ChristianBantayhu-kk5rd 5 หลายเดือนก่อน +1

      Dedeb neh ende

    • @abdisultanaliy8213
      @abdisultanaliy8213 5 หลายเดือนก่อน

      ጭቃ አንጎል

    • @MenberuGreat
      @MenberuGreat 2 หลายเดือนก่อน

      አፍሽን አታስፊ ጀለስ
      የፈረንሳይ ልጆች እንዳይበሉሽ papa

  • @ethioone4661
    @ethioone4661 6 หลายเดือนก่อน +70

    ያራዳ ልጅ እንዲ ነው ይመቻችሁ ደሞ የማይፈለጉ ቃላቶችን እንዳሰማ ያደረከውን ጥንቃቄ አደንቃለሁ በርታ በርቱ

    • @akuchatube7643
      @akuchatube7643  5 หลายเดือนก่อน +4

      ወድ የአኩቻ ቲዩብ ቤተሰብ አመሰግናለው

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle หลายเดือนก่อน

      አተንአኩቻ

  • @Ethio36055
    @Ethio36055 5 หลายเดือนก่อน +24

    አራዳ እንደዚህ ነው በርቱ የአዲስ አበባ ልጆች በከተማችሁ ተጠቀሙበት

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 5 หลายเดือนก่อน +7

    አቦ ፈረንሳዮች ሁሌም ትመቹኛናላችሁ👍 በፍቅርም በፀብም እንዲሁም የተቸገረ ለመርዳት የምታደርጉት የገንዘብ ማሰባሰብም የሚያክላችሁ የለም። አቦ ይሜ

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i หลายเดือนก่อน

    ዋው የአራዳ ልጆች የመቻችሁ ተምራላችሁ አኩቻ የሆነ ወኔሽ ይመቸአኛል በናታችሁ ቀጥሉበት ፈረንሣዮች አትጥፉ

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon 5 หลายเดือนก่อน +23

    የፈረንሳይ ሰፈር ልጆች ይመቹኛል ጀግኖች ናቸው ብዙ ደራሲና የጥበብ ሰዎች ከዚህ አከባቢ ናቸው ::
    ይመቻችሁ የአራዳ ልጆች ::

    • @Kalkdan2222
      @Kalkdan2222 3 หลายเดือนก่อน

      ዮዮ እራሱ እዛ ነዉ ሰፈሩ እኮ

  • @Hagoshaftom123
    @Hagoshaftom123 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ አዱዩ! ያዱገነት ልጆች ነን ምርጥ ናቸው እኮ የአዲስ አበባ ልጆች! ፓሪሶች ይመቻችሁ!
    አኩቻ ማንንም አትስማ!!!

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 5 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ደስ ይላል ጀግኖች ናችሁ።አንድነገር ግን ያልተዋጠልኝ በአደባባይ መስራታችሁ ነው በድብቅ ቢሆን በጣም አሪፍ ነው ካለዚያ ግን ይሄ ነውጠኛ መንግስት ይበታትናችኋል ተጠንቀቁ የአዲስ አበባ ልጅ እንዲዳከም እንጂ እንዲጠናከር መንግስት አይፈልግም! በተረፈ ያበደ ጀማነው ይመቻችሁ Francisco!!!❤

  • @Hela259
    @Hela259 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የልደት ልጅ ነኝ። የፈረንሳይንና የጨርቆስን ልጆች በፍቅር ነው የምወዳቸው። ከኬኛ አይን ይሰውራችሁ።

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 5 หลายเดือนก่อน +10

    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የስፖርት ውድድሮች አያየን ነው! ከውጭ ያለውን ወደእኛ የመሳብ አቅሙ አለን! ፈረንሳዮች ትመቹኛላችሁ ቀጥሉ በግሌ አበረታታለሁ! ለወደፊታችን ተስፋ

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน +1

      [ጃምፒንግ] ያለውን ፈተና ግን ፡ ፈንጠር ብሎ በሀገርኛው ቢሰይመው ይመረጣል። 🦾 2:05

  • @ethioone4661
    @ethioone4661 6 หลายเดือนก่อน +11

    ያራዳ ልጅ እንዲ ነው ይመቻችሁ ደሞ የማይፈለጉ ቃላቶችን እንዳሰማ ያደረከውን ጥንቃቄ አደንቃለሁ በርታ በርቱ 👊💪

  • @TesfayeSolomon-kd6pq
    @TesfayeSolomon-kd6pq 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍነው ከትምህ
    ሕርት ጋር አያይዘህ ብታቀርበው ማለት እስፖርት ለትምሕርት ውጤታማነት ምንአህል ጠቃሚ እንደሆነ አቤት ብቻ ምርጥዬ ነው

  • @amanjemal9890
    @amanjemal9890 5 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ የ state ልጅ ነኝ: ሸገር መጥቸ ሕይወት መስርቸ አሪፍ ላይፍ እየኖርኩ ነው። የሸገር ልጆች በየሰፈሩ በሱስ ውስጥ ሆነው ሳያቸው ልቤ ያዝናል....Please በርቱ ሁሉም ከጎናችሁ ነው።

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 6 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ነው አኩቻ በጣም ምርጥ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው በርታ

    • @akuchatube7643
      @akuchatube7643  5 หลายเดือนก่อน +1

      ወድ የአኩቻ ቲዩብ ቤተሰብ አመሰግናለሁ

  • @eskugebre7192
    @eskugebre7192 6 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አሪፍ ነው ለቃላቶቹ ያረከው ጥንቃቄ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @AbdrzakAhmed
    @AbdrzakAhmed 5 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ ምርጦች ማንም እንዳትሰሙ በተለይ እዚህ በኮሜንት ፖለቲካ አቦካለሁ የሚል ጆሮ ጥጥ ባለሰማ እዛው ለነዛ ለፖለቲኮች እናተ ሰውነት ጠነከረ ፈታ ዘና እኩቻ ደግሞ ይመችሽ በዚህ ቀጥይበት በተለይ እስፖርት ነክ ላይ በደንብ ስሪ የአራዳ ልጆች ከሱስ ነፃ ወደ ሰውነት ግንባታ

    • @Danadama123
      @Danadama123 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፖለቲካ የሁሉንም ህይወት ነው የሚነካው ዝም እላለው ብትል እራሱ ቤትህ አንካኩቶ ራሱ ይመጣል ስለዚ ፖለቲካውም ላይ እየተሳተፋ ፋላጎታቸውን መጠየቅና ማስከበር አለባቸው።ፖለቲካ ስለማመለከተን መሰለኝ ምርጫ ላይ ተመራጭ ወይ አስመራጭ ያለበዝያ መራጭ ሆነን የምንሳተፈው እየነቃሽ፥

  • @tedibogale
    @tedibogale 5 หลายเดือนก่อน +6

    ይመቻቹ ደሰ ትላላቹ የሰፈሬ ልጆች 💚💛❤️

  • @save7997
    @save7997 5 หลายเดือนก่อน +8

    አኩቻ ሸገር ላይ በቦክ ውድድር ኮልፌን ምያክል የለም ልምድ መቅሰም ከፈለጉ ላካቸው።

    • @lionentertainment2355
      @lionentertainment2355 5 หลายเดือนก่อน +1

      ከመበላለጥ ውጣ በለጠ
      ኮልፌም ፈረንሳይም 1 ነው

  • @jossyalexander-ro2sb
    @jossyalexander-ro2sb 5 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞን የሸገር ልጅ ሰፈራችንን እንጂ ልባችንን አያፈርሱትም 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Galax77792
      @Galax77792 5 หลายเดือนก่อน

      ቆዳ አትሁን።

  • @loveall360
    @loveall360 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሰፈሬ ልጆች በርቱ ኮርቼባችኋለሁ። እዚህ ቪዲዮ ላይ የማያቸውን ወጣቶች አንዳቸውንም አላውቃቸውም። እኔ የ11 ልጅ ነኝ የኛ አርአያዎች እነ ዘርፉ ነበሩ። እኛም ካባ ነበር የምንሮጠው ። በርቱ ወንድሞች ትውልድ ይቀጥላል 👍💪

  • @BabaKas-q6b
    @BabaKas-q6b 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ከጀግኖች ጋር ታወራለህ እንዴ ፈረንሳይ ማለት ጀግና ነው 😍😘😍😘😍😘

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 5 หลายเดือนก่อน +3

    አኩ ምርጥዬ የአራዳ ልጅ🙏💪

    • @ethioxy6472
      @ethioxy6472 4 หลายเดือนก่อน

      Bella K19

  • @eyobeg3913
    @eyobeg3913 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን ያበደ ይመቻቹ የድሮ ጂማ ትዝ አለኝ።

  • @rutkhanrutkochdiw9937
    @rutkhanrutkochdiw9937 5 หลายเดือนก่อน +1

    I liked that a lot, 👍💯 great great video, very impressive.
    Keep it up guys 💪

  • @makidires5225
    @makidires5225 5 หลายเดือนก่อน +7

    አኩ ግብዳው በጣም አሪፍ ነው 🎉

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኩኩሻዬ ምችት ይበልህ አሳመርከው ቪዲዮውን።ያራድዬ ልጅ

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 5 หลายเดือนก่อน +6

    I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day

  • @ze251
    @ze251 5 หลายเดือนก่อน +2

    Zerrrr zeryoch akucha vs kukusha 🎉🤟

  • @MelakuGebre-e6f
    @MelakuGebre-e6f 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይመቻቹ ደስ ትላላቹ በርቱ ለትውልዱ በጣም ጠቃሚ ነው አኩቻ ትለያለሽ ❤

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአራዳ ልጅ = ፍቅር ፣ ሰላም ፣ ስፖርት፣ ጤና፣ ከሱስ የፀዳ ...። መንግሥት ፖዘቲቭ በሆነ መንገድ ሊያየው ይገባል። ።

  • @wuhanman1
    @wuhanman1 4 หลายเดือนก่อน

    Gobezoch. I am proud of you people of ferensaye legaseyoun.

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሞች ጥንካሬ ለራስ ነው ብዙ ጥቅም አለው ለታዳጊውም ይጠቅማል ግን ግን እንደ አዲስ አበቤነቴ ምክር አለኝ በግሩፕ መፆፉም ማንበብ ይለማመዱ በራሴ ካነበብከት የምጠቁማቹህ ጃፖን እንዴት ሰለጠነችን አንብቡ የደራሲ ከበደ ድንቅ የእድገት መፆፉ ነው ።አደራ መፆፎች አይለያቹህ

  • @Turboo-iy3ul
    @Turboo-iy3ul 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጦች ይመቻቹ አዲስ አበባ 💪💪💪💪

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 5 หลายเดือนก่อน +5

    አኩቻ ምርጥ አቀራራብ ሁለሞ ቦታ ዙር

  • @dahlakdeneke-k6o
    @dahlakdeneke-k6o 5 หลายเดือนก่อน +1

    አኩ በዚህ የመጠሻው አመጣጥ ደስ ይላል ይመችሽ

  • @_AdeyTigiray-yr8hu
    @_AdeyTigiray-yr8hu 6 หลายเดือนก่อน +19

    አኩቻ አሪፍ አቀራረብ

  • @MaherHassan-fk4ek
    @MaherHassan-fk4ek 5 หลายเดือนก่อน +4

    አኩቻ እውነቱን ለማውራት አትመቸኚም ነበር አሁን የምር ተመቸከኝ ስላለፈው ከልቤ ነውsorry brother

  • @ናቲከፈረንሳይ2121
    @ናቲከፈረንሳይ2121 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል የሰፈሬ ልጆች ፍራንስ💪💪❤

  • @MuazAbebe-uu4dy
    @MuazAbebe-uu4dy 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ትሙት አብሪያችሁ ብሰራ ውስጤ ነበር ግን ልኳንዳ ነው ሰፈሬ ምናለመኪና ቢኖረኝ ይመቻችሁ ያራድዬ ልጆች

  • @birukayele04
    @birukayele04 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፊልም ነው እኮ የሰራችሁት ድምፅ ወ ምስል አንደኛ

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 5 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥያ ያራዳ ልጆች በርቱ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፈረንሳይ የአራዳ ልጆች❤❤❤

  • @Yohannes319
    @Yohannes319 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 በጣም አዝናኝ ቀልድ ነው

  • @AmanuealWeldeAmanueal
    @AmanuealWeldeAmanueal 5 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ ድሮ በህጻንነቴ ያያሁት የህንድ ፊልም ኣስታወሰኝ

  • @cliojojo
    @cliojojo 20 วันที่ผ่านมา

    አንድ አንድ ኢትዮጵያዊ በሃል አይደለም በማለት አሰተያየት ይፅፋል ምን ማለት ነው?😊😊😊????? እስፖርት ምስራት አካል በእስፖርት ማዳበር ምን ክፋት አለው ከዚህ የበለጠ ደስ የሚል ነገር ምን አለ❤ ( ክፉ ሰዎች የሚፅፉትን አትመለከቱ /ጁዋናሞች /" " እናንተ ግን በጣም ምርጦች ናቸው ❤

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 5 หลายเดือนก่อน +2

    አኩ ያራድዬ ልጅ ቀጥልበት

  • @EeEe-h9x
    @EeEe-h9x 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተመቻችሁኝ አኩቻው አብሺር

  • @gedawarriors9000
    @gedawarriors9000 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo akucha!yehe beyeseferu binor arif new!

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦

  • @AsmertKesete
    @AsmertKesete 26 วันที่ผ่านมา

    የአዲሳባን ወጣት ማዘናጊያ መርፌ እየተወጋቹ ህ ነዉ ፣ባለግዜ እየገነባ ነው ፣እናተ ተከፍሎቸሆል ወጣቱን ማደንዘዝ ው
    😊

  • @asnakebaruda3584
    @asnakebaruda3584 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈረንሳይ አካባቢ እንደሆነ ገብቶኛል ነገር ግን እኛም ሄደን እንድንሰራ አድራሻውን በደንብ ፃፈው አኩቻ if u don’t mind brother Acucha

  • @MenberuGreat
    @MenberuGreat 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ የሸገር ልጅ
    ከምር ወጥር
    ጀግና ሁሉ

  • @ermiyaskebede1541
    @ermiyaskebede1541 หลายเดือนก่อน

    Arif content akucha best daliveri

  • @DawitTyub
    @DawitTyub 6 หลายเดือนก่อน +4

    እሲ የኩቻ አድናቂዎች❤❤❤

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 5 หลายเดือนก่อน +7

    ከሸዋዬ አይን ያዉጣችሁ

  • @MENTESNOT-pb3cx
    @MENTESNOT-pb3cx 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈረንሳይ እንባንሳ ኩኩሻ💪💪

  • @ovsnetthecreator
    @ovsnetthecreator 5 หลายเดือนก่อน

    አኩቻ ካነበብ ስማኝ፣ እንደምንም ብለህ certified trainer ለመሆን ጣር፣ መላው እዛ ነው ያለው፣ personal trainer ለመሆን ጣር

  • @cherntman5842
    @cherntman5842 5 หลายเดือนก่อน

    ለመታየብላችሁ ንቅሳት አትነቀሱ ሀጥያትነው ባህላችንጠብቁ ሰላምለሀገራችን

  • @yitbarekkifle5366
    @yitbarekkifle5366 5 หลายเดือนก่อน

    Anidegna newu Aku Jegna 🏆🏆🏆🏆🏆

  • @RobelTsegaye-d3d
    @RobelTsegaye-d3d 3 หลายเดือนก่อน

    ስማ ፣ ፀቡ የውነት መስሎኝ ልገላግል ነበር ፣ የፓሪስን ልጅ ሲነኩብኝ አልወድም ከ ኪሎ በሩጫ የፈጠነ ልከሰት ነበር

  • @easyway2017
    @easyway2017 5 หลายเดือนก่อน

    yemaweru kalatn eyetenagerachihu yerada lij. Ayy mekera. Gobez kehonk battle field athedm

  • @AMANUELWOLDE-yl5yf
    @AMANUELWOLDE-yl5yf 4 หลายเดือนก่อน +1

    It's nice for health mental

  • @finfinneoromia8032
    @finfinneoromia8032 5 หลายเดือนก่อน +1

    bartu ehe betem tru now desi yilele. mejemerye lititlu meslony nebere gin aydelem ene desi tilelelechu tru sire keserechu enredechuehelen. jabadha ijoole itoophiyaa

  • @Faris-dk8xl
    @Faris-dk8xl 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ brother

  • @litadaniel6517
    @litadaniel6517 5 หลายเดือนก่อน

    ይመቻችው የአራድዬ ልጆች
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LakachewAyanaw
    @LakachewAyanaw 4 หลายเดือนก่อน

    wow bertu ayizocheh bro

  • @jahnnyVLOGS
    @jahnnyVLOGS 5 หลายเดือนก่อน

    yazewww 🔥🔥

  • @menelikkkkk
    @menelikkkkk 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይመቻችሁ፣ ደስ ይላል

  • @ErmiasYohannes-g1y
    @ErmiasYohannes-g1y 6 หลายเดือนก่อน +3

    go Aku

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr 5 หลายเดือนก่อน +2

    የመቻችሁ ያራዳ ልጅ❤

  • @enwadde
    @enwadde 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስ የሚን ነገር ነው አኩቻ

  • @جلالشمس-س2م
    @جلالشمس-س2م 5 หลายเดือนก่อน

    አኩቻ እኛጋም ከች ብለሽ ዘይሪን የኛው ሁላ ገራማ ነው

  • @mesi-io6sf
    @mesi-io6sf 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች❤😊

  • @MikiyasWendimu-ev3qv
    @MikiyasWendimu-ev3qv 5 หลายเดือนก่อน

    የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ

  • @abebesamson
    @abebesamson 5 หลายเดือนก่อน

    ቢያልፍም ትውልድ ከንተ የሚማረው በንግግርህ ነው ወይስ በስፑርት ነው ወይስ መጀመሪያ በተናገርከው ቃል ነው

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 5 หลายเดือนก่อน

    eree yehode siru!!!😎

  • @akemanu48
    @akemanu48 5 หลายเดือนก่อน

    የምር የአራዳ ልጆች:: ይህ በየቀበሌው ሊበረታታ ይገባል::

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bertu desyelal❤

  • @wollotimes
    @wollotimes 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ጀግኖች በርቱ

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o 4 หลายเดือนก่อน

    የ አራዳ ልጆች ❤️❤️🙏

  • @yidnekachewdamte7174
    @yidnekachewdamte7174 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tamiralachihu!

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @ይድነቃቸው

  • @AkremAbdulkadir
    @AkremAbdulkadir 5 หลายเดือนก่อน +1

    Respect for z camera man💀💀

  • @firajabeza
    @firajabeza 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yabede new bro yarada leje serto leke edezi masayet new telyalek

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @ፍረጃበዛ

  • @GizeTube5500
    @GizeTube5500 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks Aku yesefri ljochga

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 5 หลายเดือนก่อน

    Yarada lij mnamegn 😂😂😂 wreee

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 5 หลายเดือนก่อน +1

    አኩቻ 😂😂😂😅

  • @disccell5888
    @disccell5888 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስጠላክ ማስሮ

  • @FidelBooks
    @FidelBooks 4 หลายเดือนก่อน

    የፈረንሳይ ልጆች 💞

  • @Amhara817thelastgeneration
    @Amhara817thelastgeneration 4 หลายเดือนก่อน

    አበሻ ሺሕ ጊዜ እስፖርት ቢሰራ ልቡ ያብጣል እንጂ እጅ ቋንጣ ነው። ቋንጣ biceps triceps and ቋንጣ እግር

  • @goldilocksproductionet1689
    @goldilocksproductionet1689 5 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abelsolomon-i3q
    @abelsolomon-i3q 5 หลายเดือนก่อน

    Enante eyalalachu lemn yaschenckunal enante bittebaberu ye Ethiopian hizib Selam mester tichlalachu yimechachu

  • @Tofatofa-dn2hp
    @Tofatofa-dn2hp 5 หลายเดือนก่อน

    ይመቻቹ ያራዲዬ ልጆች

  • @BesratMuleta
    @BesratMuleta 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው በርቱ

  • @tedibogale
    @tedibogale 5 หลายเดือนก่อน

    የፈረንሳይ ልጅ ነኝ ሰል ቅብርር ጅንን በዬ ነው 👍👍

  • @mobiworld7247
    @mobiworld7247 3 หลายเดือนก่อน

    ወድሞቼ ይመቻችው የትም ተወለድ ፈረሳይ እደግ ኩኩሻ ያራዳ እሳት ብሮ

  • @misekertekeste3403
    @misekertekeste3403 5 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ፓለቲካ ይመቻችሁ ።

  • @AbdirhmanKamal
    @AbdirhmanKamal 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow tlyalhu ❤

  • @EstifoDagne
    @EstifoDagne 4 หลายเดือนก่อน

    Akuchaye Ambessa

  • @fanmoges2219
    @fanmoges2219 5 หลายเดือนก่อน

    ደሰ ትላላችሁ ይሜ

  • @selamabu6229
    @selamabu6229 5 หลายเดือนก่อน

    አኩቻ ልቡ ካለህ ከደቡቡ ልጆች ጋር ተጋፍ እናጋጥምህ አናግረኝ።

  • @AdonawitNahom
    @AdonawitNahom หลายเดือนก่อน

    Ena erasu yfrnasy lij negn ❤❤