ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወ/ሮ መሰረት በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ መልካም እናት ነዎት ኤልሳም ብሩህ አምሮ ያላት እንቁ ልጅ እንደሆነች ከንግግሮቹዋ መረዳት ይቻላል
በትክክል😢❤❤
Ya she should get award W/O Mesert my Godbless you 🙏
❤❤❤እዉነት ነዉ እርጋታዋ ሲያስቀና❤❤❤
በጣም
በጣም ❤❤❤❤
የልጅ አዋቂ ንግግርዋ እንዴት ደስ ይላል፣ ልበ ንፁህ፣ህልምሽ ተሳክቶ በድጋሚ ማየት እንፈልጋለን እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ
የኔ ወርቅ ስትምር እውነት እማማ መሰረት እድሜ ይስጠወት ጀግና እናት ልጂቱ ስታሳዝን😢
Demrign🙏🙏
ወዘሮ መሰረት በራሷ ባልሆነ በኪራይ ቤት ሌሌን ሰው ማስጠጋት በጣም ይከብዳል ያውም ለማስተማር የአመቱ በጉ ሰው ተብላ መሸለም አለባት ።❤❤❤❤ መግስትን ለወይዘሮ መሰረት የቤት ሸልማት እዲሰጥልን በትህትና እጠይቃለን
እውነት ነው
Exactly
@@amirniema5421ድግሞ ጭዋ በጣም ቆንጆነች
አቤት ብስለት የኒቆንጆ የእምነት ጥንካሬ ልጂቷ ሱብሀን አላህ ወይዘሮ መሰረት እና መክሊት 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪🥰🥰የኒ እናት
Everything full
ወይዘሮ መሠረት ሽልማት ይገባዎታል የምትሉ የአመቱ ትልቅ ሠው ኤልሲም ጎበዝና ትሁት ልጅ ነች መክሊት ደግሞ ዘመን የማይረሳው ትልቅ የጓደኝነት ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ ማማዬ
ስንት አይነት ቀና ልብ ያለዉ ሰዉ አለ በጌታ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት እናቴ
❤❤❤አይዞሽ አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኚህ መልካም እናት የአመቱ ምርጥ ሰው ተብለው መሸለም አለባቸው።
በክፉ አለም ጥቂት ደጋግ እና መልካም ሰዎች አሉ! እኚን እናት ማመስገን አለብን ፈጣሪ በሰማይም በምድርም ዋጋ ይክፈሎት🙏
ወ፡ሮ መሠረት የዓመቱ ምርጥ ሰው።
Tikikl fetari ykelachew
🙏አሜን
አሜን አሜን 🙏
አሜን አሜን እግዚአብሔር ተባርክልን
ሽልማት የማስፈልጋቸው እናት ❤❤❤ ይሸለሙ ምትሉ እስከ🤗🤗
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጥፎ ጊዚያት ለዛውም ሀገራችን ምስቅልቅል በሆነችበት እውነትም እንደዚህ ደጋግ ሰዎች መኖራቸው ተስፋ እንድናደርግ ያደረገ ለሁላችንም ትምህርት የሰጠ ፕሮግራም ነው።
Tikikl
አላህ ይጠቤቃችሁ ኢቢ ኤሶችች
በጣም አስለቀሠችኝ😢
መሲ በዘር በቀለምና በቋንቋ የሰው ልጅ ያልበላውን እዳ በሚከፍልበት በዚህ ዘመን የብዙዎች ተምሣሌት ሆነሻልና ድንግል ትጠብቅሽ ።
ቆንጆ !የከበረ መልካም ህይወት ነው ከፊትሽ ያለው የድል ህይወት 🎉እህትሽንም እናትሽንም ታገኛለሽ ብሩህ ተስፋ 🎉
ልክ እንደዚህ አይነት ሰወች ስላሉ ነው ምድር ላይ ዝናብ መዝነቡ ለእንስሳቶችና ለጥሩ ሰወች ሲባል ምድር እስካሁን በሰላም ያለን
የዝችን ልጅ አድራሻ እፈልጋለው በቀሪው ዘመኗ ከጎኗ መሆን እፈልጋለው ባለኝ ነገር የሚረዳኝ ካለ አገናኙኝ ይህ የኔን ታሪክ ይመስላል። 🥹🥹💔ግን ማለፉ አይቀርም እኔን የረዳ አምላክ ትልቅ ሰው ያደርግሻል ኤልሲዬ
ከአንደበትሽ የሚወጡ ቃላቶች መንፈስን ያድሳሉ የእውነት የተባረክሽ ልጅ ነሽ በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ሰው መገኘቱ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ
ልጅቷ ደግሞ እንደት እንደምታምር ማሻ አላህ ወይዘሮ መሰረት እናመሰግናለን እድሜን ጤና ይስጠወት ይህች ናት ኢትዮጵያ❤
የሆሽ ጣፋጭ ቆጆ መልክሽ ብቻ አይደለም ንግግርሽም ያምራል የተመካሻት እመቤቴ እስከ መጨረሻው አትለይሽ ህወትሽ ታሳምረው እንዲ ያለ እናት ያብዛልን አቦ ዘርሽ ይባረክ
የኔ ቅንጂዬ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ🙏🏾ከአሁን ቦሀላ ያለው መንገድሽ የደስታ ያድርግልሽ🙏🏾ጉዋደኛሽን እና አክስቱዋን ፈጣሪ ብድራቸውን ይስጣቸው በረከቱን ይስጣቸው🙏🏾❤️እንደነዚህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን🙏🏾ፈጣሪ መልካም እንድንሆን ይርዳን🙌🏾
የልጅቷ ስነ ስርዓት ይገርማል ከአፏ ክፉ እንኳ አይወጣም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
ማርያምን የያዘ አያፍርም እሷ ከነ ልጇ ስኬታማ ታድርግሽ የኔ ቆንጆ
ወ/ሮ መሰረት ከወንድሞት እና እንዲሁም መላው ቤተሰብ ጭምር ክፉ አይንካችሁ ብድሩን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ የናንተን ደግነት ጥግ የለውም በዚህ ዘመን ይህን መስማት ይገርማል በጣምም ያስደስታል👏👏👏
ሴትዮዋን አለማድነቅ አይቻልም ሰው የለም ብለን ስነስበሰ ኑሮ እናገኛለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
ወይ ፅናት ወይ ሃይማኖት ምን አይነት ስነምግባር ነው ግን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ 😍😍😍
ወይዘሮ መሰረት ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም በረከት እንደ ከዋክብት ይብዛልሽ ❤የሀገር ልጅ ደብረ ብርሀን ያለው ስላሴ ይጠብቅሽ
በዚህ ዘመን ለጆሮአችን እንኳን የሚከብዱ ነገሮችን እየሰማን ባለንበት እኚን መልካም የሀገሬን እናት ስላገኘን እ/ር አሁንም ሀገራችንን ለመልካሞች ሲል አይተወንም። ፈጣሪ ዘመኖን ይባርክ። ኤልሳን ለቁም ነገር አብቅተው ደስታዎ እጥፍ ይሁን❤❤
ምን ጊዜም ብሆን አኛ ኢትዮጵያዊ ን እንፍቀራለን አኮ አኛን የመረዘን ይ መጥፎ ፖለትካ ነው አራሳቸው ሰላም አጥተው አኛም ሰላም አንድናጣና አርስበረስ ያብላሉናል አጂ ዛረምነገም አንለያይም የተፈጠርነው ከአዳምናሄዋን ነን ሃይማኖትም እስላም ክርስቲያን ን አይከፋፍለንም
የኢትዮጵያን ተስፋ በመሰረት ውስጥ አይቻለሁ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እንደመሰረት አይነቶቹን ያብዛልን🙏🙏🙏
ይቺ እኮ ናት ኢትዮጵያ አንዱ ለአንዱ የሚተዛዘንባት አገር ወይዘሮ መሰረት ድንግል ማርያም ሞሉ እድሜ ከጤና ጋር ትሰጥዎት የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ አለሸ
በጣም ወላሂ መንግስት በትንሹ በነዚህ ጥሩና መልካም ሰወች ትምህርት መዉሰድ ይችላል ኢትዩ ስልጣን በተጠሙ ሰወች አገራችንን አበላሹብንጂ እንደዚህ አይነት ባሉ ሰወች ፍቅር መኖር እድልተኝነት ነበር
ኢትዮጵያ ይቺ ብትሆንማ ኖሮ , አንዱ ለአንዱ ቢተዛዘን ጎዳና ሙሉ ህፃናት አይኖሩም ነበር:: ይቺ ሴት በጣም የተለየች ሆና ነው።
Ebs ች,ቀጥሉበት፣ ኤልሳ ድንቅና ጠንካራ ወጣት ናት፣ እናንተ ጋ ስራ ጀምራ ባያት ደስ ይለኛል።
በዚህ ዘመን ያውም በአዲስ አበባ ኑሮ በቤት ክራይ በምንም ሁኔታ ብትሆን ሰውን ለመርዳት ቅን ልቦና ካለህ በጣም ቀላል ነው ወ/ሮ መሰረት ዘመንሽ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
ሰዎች ደስ ሲላቸው የሚሰማኝን ደስታ ለመግለጽ እንባ ብቻ ነው ያለኝ ❤❤❤❤❤
እኔም እያልቀስኩ ነዉ ያየሁት የ ደስታ እንባ
ትክክለኛ የሰውነት ልክ እሱ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም እኔ እራሱ እያለቀስሁ ነው ያየሁት😢
የኢቢኤስ ተከታታዮች እናተም ልትመሰገኑ ይገባል እናተም ላይ ልብ የሚነካ ኢትዮጲያዊነት ይታያል በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
ልጅቷ በሳል ትልቅ አምእሮ ያላት ልጅ ነች ዋው❤❤❤❤❤❤ የተደረገለት የማይረሳ ሰው በእኔ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው❤❤❤🎉🎉
ይሄ ነው ያልተሞጠጠው ኢትዮጵያዊ ማንነት እንደ ወይዘሮ መሰረትና ወጣት መክሊትን የመሳሰሉ ደጋግ የልብ ሰዎች ይብዙልን። ኤልሳ እንኩዋን ደስ ያለሽ፣ በልጅነትሽ ያወቅሽው እግዚአብሄር፣ የምትወጅያት ቅድስት ድንግል ማርያም ጠብቃሽ ለዛሬዋ ቀን በቅተሻል። ከዚህም የበለጠ ብዙ መልካም ነገር ታያለሽ። በርቺ!!
የኔ ጣፋጭ አሁንም ቀሪ ዘመንሽን ብሩህ ታርግልሽ ድንግል ማርያም ለቁም ነገር ቢቂ እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እመ ብርሃን❤
ይችን ጀግና እናት አለማመስገን አይቻልም አላህ ዘመንሽን ይባርክልሽ
እሷ እንዴት ነው ምታምረው ። ደስ ስትል ንግግሯ ደግሞ በጣም ልዩ ነው ።
❤❤❤❤ወይኔ የልጅቷን ቁንጅና ሳላደንቅ አላልፍም የፀጉሯ ዉበት ሲያምር❤❤❤
እኔም ቀንቻለው ስታምር😅😅❤❤❤
ከዱቄትነፃ
@@hayattube2323አወ ነፃ ነው ይመቻት
እሷናትደ ቁጅናዋን የሰራችው እሷን የምታደቂያት ፈጠሪነውጅ ቆጆየደረጋት 😂😂😂
@@fatumaseid4904 አቤት እና ያደነቀቻት አንቺ በእጂሽ ቆንጆ ሆንሽ ብላ ነው እዴ 😂😂😂 አቤት ሩጫሽ ክክክክክ
የጓደኛ አክስት አንቺ እናት ቀናውብሽ ጌታ ዘመንሽን ዬባርክ ላመሰግንሽ ወዳለው እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ።
ወ/ሮ መሰረት በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ መልካም እናት ነዎት ኤልሳም ብሩህ አምሮ ያላት እንቁ ልጅ እንደሆነች ከንግግሮቹዋ መረዳት ይቻላል ❤❤❤❤
ከማንም በላይ ወ/ሮ መሰረትን ከወገቤ ዝቅ ብዬ ተንበርክኬ አመሰግንሻለሁ ጤና እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ
በኢትዮጵያ ... ህዝብ ... ስም ... አመሰግናታለሁ ... ዋውውው እንዴት አይነት .. የበሰለ ... ጭንቅላት ነው ያላት ... ተባረክኪ
ልጅቷ የሚገርም ማስተዋል የሚገርም ስብእና አላት እግዚአብሔር አምላክ እናቷንም ያገናኛት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
EBS እናመሰግናለን ለምተሰጡን አግልግሎት 🙏🙏🙏🙏 እንደሳ አይነቶች መደገፍ አለባቸው እቺን ልጅ አግዛት
አለማልቀስ አይቻልም ወ/ሮ መሠረት በልጆችሽ ሳቂ መልካም ሠው ነሽ
መክሊት እና ቤተሰቦችዋ በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው በተለይ መሰረት ልዩ ሴት ናት እንደእናንተ አይነት ደጎችን ያብዛልን
ወ/ሮ መሰረት ትልቅ እድሜ ይስጦት። ሰው በማይገኝበት ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ ደስ ያላል።💚💛❤
ወሮ መሰረት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ይህቺ ልጅ ለቁም ነገር በቅታ ብድሯን ለመመለስ ያብቃት❤
ከምንም በላይ እንደ እናት ሆነው የተቀበሏት እናት ምስጋና ይገባታል
የሰው ደስታ ማየት ምን ያህል እደሚያስደስት በኢቢኤስ አዘጋዎች ማየት ይቻላል ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ኢብኤሶች ክብር ይገባችኃል
batam gobez liji berichi yene konjo tenkara seti neshi
በጣም የሚገርመው የልጅትዋ አነጋገር በጣም ከልጅ አፍ እንዲህ አይነት ጨዋ ልጅ ንግግርዋ ትልቅ ሰው የማይናገረው ሰትናገር የምሰጋናዋ ንግግር በጣም ወይዘሮ መሰረት እና ጎደኛዋ በጣም የኢትዮጵያ ን ጨዋ እናት አባት ቤተሰብ የማያደርግነውን በማድረጋቸው በጣም ትልቅ ምሰጋና ይገባቸዋል በአሁኑ ዘመን እንዲህ አይነት ለማግኘት ይከብዳል አላህ ለወይዘሮ መሰረት ትልቅ ክብር አለኝ የእርሶ አይነት እናት ዘር ይብዛ ጎደኛዋም ወንድሙዋም ትልቅ ትምህርት ለሙሉ ኢትዮጵያዊ ትምህርት ሰጠሸ ወይዘሮ መሰረት አላህ በወለድት ይክበሩ ከሰው ምንም አይገኝም የአላህ ይበልጣል እውነት ልጅትዋ የጨዋ ልጅ ቤተሰብ ሳይቀር ያመሰገነች ጀግና ልጅ ኢትዮጵያ ሰመጣ ከአሜሪካ ልጅቷንና ወይዘሮ መሰረትን አላህ ካለ አገኛቸዋለሁ በጣም ጥሩ አሰተዳደግ የተቀጣ ልጅ እንኳን አያድግም ጎበዝ ተማሪ አላህ ከፍ ያድርግሸ ለሁሉም ለረድዋት እናመሰግናለን እንኳን ደሰ አለሸ አላህ እናትሸን ያገናኛችሁ እረ ወላድ ፍረድ በጣም ያሳዝናል ልቤን የሰበረችው በዝች ልጅ እድሜ ከባድ ነገር ያሳለፈችው በርቺ የአንቺ አይነት የጀግና ልጅ መቶ ይወለድ በናት አባት የተነሳ ልጅ ይሰቃያል ወይ እናት አባት ክፍ ቢሆኑም ማን እንደምዬ ያየው የደረሰበት ያውቃል አለ ደግም ሰንት የእንጀራ አባት ሁሉንም አመሰግና አይ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነሸ እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ ኤልሳ የዘመዴ ሰም አብሮ አደጌ ነች ጥሩ የተባረካችሁ ልጅ ኤልሳዬ የአንቺ አይነት አላህ ያብዛው ጎበዝ አይዞሸ ጥሩ ሰራ ለራሰ ነው ወይዘሮ መሰረት ትልቅ እድሜ ይሰጣቸው አይዞሸ አያችሁ የደሃ ልጅ ጨዋ የማይቀብጥ እነሱ በጣም ይመሰገናሉ ከእናት በላይ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት ዘር አይማኖት ሳይባል ጎበዝ ናቸው በርቱ ኤልሰዬ አይዞሸ ይህን ፈተና አልፈሸ ለዚህ መብቃትሸ ነገ አንቺም ለጓደኛሸ አክሰት አላህ ያክብራቸው እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ አሉ ፀጋሸ አይጉደል ነገ ለራሰሸ ነው ኤልሰዬ ወይዘሮ መሰረት እናትም ናቸው መወለድ ምንም አይደለም ወለታቸውን አላህ ይክፈል ኢቤኤሰ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቸው የደሃ የሰንቱን እንባ ያጠቡ ኢቢኤሰ ለባለቤቶቹ ምሰጋና እሰከ ሰራተኞች እናመሰግናለን ኤልሰዬ ንግግርሸ ትልቅ ነው ከፍ በይ
አከራዮች... እግዚአብሔር ይባርካችሁ ... እንዲህ ነው ወገንን መውደድ
የኤትዬጵያዌዬ ማንነት ተምሳሌት የሆነ የቤተስብ ግኑኝነት ያየ ውበት ሁኔታ የልጆች ኣዋቄዬ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጅቱ ስታምር ስብናዋ ራሱ ይገርማል እንደራሳቹ ያቀረባችዋት ፈጣሪ ይስጣቹ
ወ/ሮ መሠረት ብድር ይግባዋት በልጆቹህ ያግኚት ❤❤
አቤት የፈጣሪ ሰራ ድንቅ ነው የጌታችን የመድሀኒታችን እናት ሰምሸ ጥግ ድረሰ ይሁን ማሪያም እንዲ ነሸ ላመነሸ ለተቸገረ እንቆቅልሸ የምትፈቺ እናት ሰምሸ ይክበር ይመሰገን
በስማም በቅነት ልጅን ማሳድግ እንዲህ ብስለት ያለውን ኢትዮጵያዊ እናተርፉለን🙏🏻🛐❤️
ኢትዮጲያችንን እናንተ ውስጥ አይተናል.....መልካም ላደረጋችሁ ሁሉ እግዚያብሄር አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ የመልካምነታችሁ ጥግ በሰው ትከፍሎ የሚያልቅ አይደለም።
እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን
መክሊትዬ እና ባለጉዳያ ጎበዝ ልጆች ናቸው❤❤❤❤
ጓደኛሽ አክስቷ መሰረት በእውነት እቺን ምርጥ ልጅ ስለታደጋቹ መልካም ሰዎች ናቹእና መልካምን ሁሉ ከፈጣሪ አግኙ።EBሶች ❤
ልጅቷ አሳዝናኝ ነበር ከጎኗ አብራት ሆና እዚህ ያድሰረቻትም ጥሩ ሰው ናት አላህ ያሴዴስትሽ ልጅቷ ደረግሞ ህንድ ነው የምትመስለው የኔ ቅመም
እኔ እራሱ ህንድ ትመስላለች እያልኩ ነበር
l m so happy about that you are you great women we Love you
በጣም ትልቅ ሰዉ ናቸው እኚህ እናት እግዚአብሔር ይባርካቸው እንደ እርሶ ያሉትን ሰዉ እግዚአብሔር ያበዛልን ::
አልሳ የኔ ልጅ እንኳን ደስያለሽ ዘመዶችሽን አገነሽ ወይዘሮ መሰረት አላህ የማታ እንጀራዎትን አብዝቶ ይባርክለዎት
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በነዚ 3 ሰወች ኢትዮጵያ ነው ያየኋት እንኳን ደስ አላቹ በጣምነው ደስ ያለኝ ትልቅ ተስፋ ነው ያየነው በናንተ ዘመናቹ ይባረክ
የመከራ ጊዜ መልካም ሰው አይጥፋ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ እናትሽን ያስገኝልሽ
የኔ ውብ ተባረኪ በዚህ ግዜ እንዳንቺ የተባረከ ወጣት የለም። ወ/ሮ መሰረት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ።
እውነት ነው፤ ሰው ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም መኖር እንዳለበት ትምህርት ሰጪ በጎነት ነው። ይህችን በጎ ሰው እግዚአብሔር በብዙ ባርኮት ይባርካት።
ልቤን ያደማው ፕሮግራም የኔቆጆ አብሺሪይ ወይዘሮ መሰረት ፈጣሪይ ይባርካችሁ እናተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ዘመዶቿም እኳን ደስ አላችሁ ተመርቀሺ ትልቅ ደረጃ እደምትደርሺ ተስፋ አለኝ
አይ ሰው እሚባለውን አባባል እምቃወመው ለዚህ ነው ሰው በለለበት አለም ሰው ሁነው እሚገኙ ሰውችን ስለሚነካ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድለወት ልጅቱም እንዲህ በጠንካታ መንፈስ ቀጥላ ያማረ ፍሬዋን ያሳየወት
በዚህክፉ ዘመን እነዲህ አይነት ጥሩ ጓደኛ አክስቷ እና መለው ቤተሰቦቿ በተጨማሪም የኤልሳ የሚገርም ስነ ምግባር የልጅ አዋቂ ነቷ በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊነትን የድሮውን ዘመን ያየሁበት በእናንተ ነው ቃል የለኝም አይለያችሁ አቦ❤❤❤❤❤
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያስጠጋሻት እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ
በአስራ ቤት ያለች እድሜ አትመስልም ንግግሯ እደጊልን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም እመቤቴ ለታላቅ ክብር ታብቃሽ እሙ!!!
በአስራቤት ያለች እድሜ አትመስልም ንግግሯ እደጊልን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክሽ አሁንምእመቤቴ ለታላቅ ክብር ታብቃሽእሙ!!!!
የኔ እናት ነገም ሌላ ቀን ነው ይሔን ሁሉ ያሻገረሽ አምላክሽ ቀሪ ዘመንሽንም አይተውሽም እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
ኤልሳ ግን እጅግ በጣም ቆንጆ ልጅ ናት ከልጅነታ ጀምሮ ሌላ ዜጋ ምትመስል ዉብ ልጅ ናት ስርአታ አነጋገራ እራሱ ደስ ይላል ከዘመድ የበለጠ ዘመድን የሚያስንቅ እንደ ወይዘሮ መሠረት አይነትም ጥሩ ሠዎች አሉ እና ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸዉ ዘመዳችን ናት ብለዉ ለመጡላት ፈጣሪ ያክብራቸዉ
ወይዘሮ መሰረት ወላሂ እኔ ራሴ መጣም ነው የማመሰግኖት የኔ ቆጆ እንኳን ደስ አለሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ
ደጋግ ሰዎች ክብር ይገባቸዋል! ወ/ሮ መሰረት ጌታ ይባርክሸ! መልካም ያደረግሽውን ይረሳ ዘንድ ጌታ ስው እይደለም።
በዚህ ጊዜ እህዲህ ያለ ቤተሰብ ማግኘት ከባድ ነው ከእግዚአብሔር ካልተላከ በስተቀር ይህ የሱ ስጦታ ነው ሙሌ ጤንነት እድሜጋር ይስጣቸው እመብርህርን ትጠብቃችሁ
ወይዘሮ መሰረት በጣም ትልቅ ሰው ነዎት እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሄር ያክብርዎት መልካምነት ለራስ ነው ጸጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ😭😭😭😭😭በዚ ቻሌንጅ ትምርቷን ያለማቋረጧ ደሞ ስታምር በጌታ ለቁም ነገር ያብቃሽ።የጓደኛዋ አክስት👏👏👏👏👏እግዛብሔር ይስጥሽ
መልካም ሰው ባገር አይጥፋ ወ/ሮ መስረት በጣም ልትመሰገኝ ይገባል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
ኤልሳ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች:: በዚች ትንሽ ዕድሜዋ ይህን ሁሉ ልጅ ማሳለፍ የሌለበትን መከራ አሳልፋለች:: ህይወት ያላት ሁለት ምዕራፎች ብቻ ነው:: የደስታና የሐዘን:: የሀዘኑን ጊዜ አልፋዋለች:: ነገ ለብዙ ሰው የምተርፍ ትልቅ ሰው ትሆናለች:: የእኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ:: የመክሊት አክስት ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት::
ከሁሉም በላይ ለእንጀራ አባትዋ ሽመልስን ያቀረበችው ምስጋና ሥሰማ ኤልሳ በጣም ትንሽየ በሳልና ይቅርታን እየተጎዳች የምታስተምር ልጅናት ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ክፉ ዘመን ደጋጎችን ስታይ ለመኖር ተስፋ ታደርጋለህ ኤልሲዬ ንግስት ሴት እኳን ደስ አለሽ አች ጠንካራ ሴት ነሽ 😢 ወ/ሮ መሰርት ደግሞ እግዚአብሔር ወለታሽን ይክፍልሽ🥺 መክሊት የጓደኝነት ጥግ ጌታን ምን ብዬ ልግለፃት😭
Thank you, meseret!
ወይዘሮ መሰረት እመብርሀን ብድርሽን ትክፈልሽ የኔ እናት❤❤❤
ከዘመድ በላይ ዘመድ የሚሆን ከእናትም በላይ እናት ሆናየችግሯ ጊዜ የደረሽላት እግዚኣብሔር ይባርክሽ!
ወ/ሮ መሰረት በእውነት ትባረክ ዘራቸው ይለምልም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤
የኔማር እኳን ደስ ያለሽ እናቴ እመቤቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እደእናት ሆና ተቀብላ ለዚህ ደረጃ ያደሱሽን የመክሊትን እናት እግዚአብሔር ይስጣቸው በዚ ጊዜ ቤተሰብ የማያደርገውን ማድረጋቸው እደሳቸው ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏
መክሊት እንዲሁም ወይዘሮ መሰረት ሳለመሰግናችሁ ባልፍ ውስጥ ቅር ይለዋ አላህ ውለታችሁን ይክፈለው ❤❤እውነት ያለ ቤተሰብ ማሳለፍ ብዙ ውጣ ውረድ አለው በርቾ የኔ ቆንጆ❤❤ያሰብሽበት አላህ ያድርስሽ❤❤
ወይዘሮ መሰረት በጣም እድለኛ ሰው ናት አላህ ይጨምርልሽ ኤልሳም እንኳን ደስ አለሽ ❤
መልካም እናት ናት ወሮ መሰረትን አለማድነቅ ንፎግነት ነው ❤የኔ ቆንጆ ሰታሳዝን በዚህ እድሜ መከራ ማየት
እድሜዋ ትንሽ አስተሳሰቦ ትልቅ የልጅ ብስል ናት እኳን ደስ አለሽ አላህ እናትሽም ጋር በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ እህት አለምየ ❤❤
ወይዘሮ መሰረት የሁሉ እናትመክሊት ምርጥ ጓደኛ 100%❤
መክሊትዬ ፤ እና ኤልሳዬ፤ የጓደኛን ምንነትን አስተማሪ ናችሁ። እመቤቴ ማሪያም እረጅም እድሜና ጤና ፍቅርና ሞገስ ያብዛላችሁ።
ኡፍፍፍፍፍ አለቀስኩ ሳኩ አዘንኩ ተደሰትኩ ልጂቱ የኔ ውድ የጥንካሬሽ ጥግ የእምነትሽ ጥንካሬ የአነጋገር ስረአት በቃ ምን ቃል አለኝ ምን ልበል በእባ እየታጠብኩ ጀምሬ በእባ እየታጠብኩ ጨረስኩ የኔ ማር ቀሪ ዘመንሽ የሆነ ማረ በደስታ የተሞላ ይሁን መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ❤❤❤❤❤❤
እመብርሐን ደግማ ከእናትሽ ታገናኝሽ ልብ የሚነካ ታሪክ ያለ እድሜ መፈተን አሁን አብራት ያለችውን እህት ወ/ሮ መሠረት እግዛብሔር ያክብሮት መልካም ሰው
ወይዘሮ መሠረት አላህ እረጂም እድሜ ከሙሉጤንነት እና እርዚቅ ጋር ያኑርሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት አስለቀሰችኝ ወይዜሮ መሠረትን ስታመሠግን የኔ እናት አላህ ያቆይሁ ስት ደጋግ እናቶች አሉ የኔም አክስት ኮተቤ ነች አቤት ገርነቷ ስነ ምግባራ አላህ ያኮይልኝ አክስት አለም እወድሻለሁ
ቁንጅና ላይ ሰነሰረዓት ቤቱን የሰራባት ልጅ ነች በ አባት በእናት ብዙ ድጋፍ ኖራቸው የሚያድጉ ልጆች እንኯን በዚ መልኩ የሚወጡት ጥቂቶች ናቸው ትልቅ እንደምትሆኒ ተሰፋ አለኝ ወ ሮ መሰረት ግን በሰው ልጅ ተሰፋ እንዳልቆርጥ አድርገሸኛል መልካም ሰው ነሸ
ምርጥ ደግ ኢትዮጵያዊት እናት ዘርሽን ይባርክሽ😢😢😢❤
በእውነት በጣም ደስ የሚሉ ሴት ነዎት ክብር ለሚገባ ክብር እንስጥ
ወ/ሮ መሰረት በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ መልካም እናት ነዎት ኤልሳም ብሩህ አምሮ ያላት እንቁ ልጅ እንደሆነች ከንግግሮቹዋ መረዳት ይቻላል
በትክክል😢❤❤
Ya she should get award W/O Mesert my Godbless you 🙏
❤❤❤እዉነት ነዉ እርጋታዋ ሲያስቀና❤❤❤
በጣም
በጣም ❤❤❤❤
የልጅ አዋቂ ንግግርዋ እንዴት ደስ ይላል፣ ልበ ንፁህ፣ህልምሽ ተሳክቶ በድጋሚ ማየት እንፈልጋለን እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ
የኔ ወርቅ ስትምር እውነት እማማ መሰረት እድሜ ይስጠወት ጀግና እናት ልጂቱ ስታሳዝን😢
Demrign🙏🙏
ወዘሮ መሰረት በራሷ ባልሆነ በኪራይ ቤት ሌሌን ሰው ማስጠጋት በጣም ይከብዳል ያውም ለማስተማር የአመቱ በጉ ሰው ተብላ መሸለም አለባት ።❤❤❤❤ መግስትን ለወይዘሮ መሰረት የቤት ሸልማት እዲሰጥልን በትህትና እጠይቃለን
እውነት ነው
Exactly
@@amirniema5421ድግሞ ጭዋ በጣም ቆንጆነች
አቤት ብስለት የኒቆንጆ የእምነት ጥንካሬ ልጂቷ ሱብሀን አላህ ወይዘሮ መሰረት እና መክሊት 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪🥰🥰የኒ እናት
Everything full
ወይዘሮ መሠረት ሽልማት ይገባዎታል የምትሉ የአመቱ ትልቅ ሠው ኤልሲም ጎበዝና ትሁት ልጅ ነች መክሊት ደግሞ ዘመን የማይረሳው ትልቅ የጓደኝነት ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ ማማዬ
ስንት አይነት ቀና ልብ ያለዉ ሰዉ አለ በጌታ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት እናቴ
❤❤❤አይዞሽ አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኚህ መልካም እናት የአመቱ ምርጥ ሰው ተብለው መሸለም አለባቸው።
በክፉ አለም ጥቂት ደጋግ እና መልካም ሰዎች አሉ! እኚን እናት ማመስገን አለብን ፈጣሪ በሰማይም በምድርም ዋጋ ይክፈሎት🙏
ወ፡ሮ መሠረት የዓመቱ ምርጥ ሰው።
Tikikl fetari ykelachew
🙏አሜን
አሜን አሜን 🙏
አሜን አሜን እግዚአብሔር ተባርክልን
ሽልማት የማስፈልጋቸው እናት ❤❤❤ ይሸለሙ ምትሉ እስከ🤗🤗
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጥፎ ጊዚያት ለዛውም ሀገራችን ምስቅልቅል በሆነችበት እውነትም እንደዚህ ደጋግ ሰዎች መኖራቸው ተስፋ እንድናደርግ ያደረገ ለሁላችንም ትምህርት የሰጠ ፕሮግራም ነው።
Tikikl
በጣም
አላህ ይጠቤቃችሁ ኢቢ ኤሶችች
በጣም አስለቀሠችኝ😢
በጣም
መሲ በዘር በቀለምና በቋንቋ የሰው ልጅ ያልበላውን እዳ በሚከፍልበት በዚህ ዘመን የብዙዎች ተምሣሌት ሆነሻልና ድንግል ትጠብቅሽ ።
ቆንጆ !የከበረ መልካም ህይወት ነው ከፊትሽ ያለው የድል ህይወት 🎉እህትሽንም እናትሽንም ታገኛለሽ ብሩህ ተስፋ 🎉
ልክ እንደዚህ አይነት ሰወች ስላሉ ነው ምድር ላይ ዝናብ መዝነቡ ለእንስሳቶችና ለጥሩ ሰወች ሲባል ምድር እስካሁን በሰላም ያለን
የዝችን ልጅ አድራሻ እፈልጋለው በቀሪው ዘመኗ ከጎኗ መሆን እፈልጋለው ባለኝ ነገር የሚረዳኝ ካለ አገናኙኝ ይህ የኔን ታሪክ ይመስላል። 🥹🥹💔ግን ማለፉ አይቀርም እኔን የረዳ አምላክ ትልቅ ሰው ያደርግሻል ኤልሲዬ
ከአንደበትሽ የሚወጡ ቃላቶች መንፈስን ያድሳሉ የእውነት የተባረክሽ ልጅ ነሽ በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ሰው መገኘቱ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ
ልጅቷ ደግሞ እንደት እንደምታምር ማሻ አላህ ወይዘሮ መሰረት እናመሰግናለን እድሜን ጤና ይስጠወት ይህች ናት ኢትዮጵያ❤
የሆሽ ጣፋጭ ቆጆ መልክሽ ብቻ አይደለም ንግግርሽም ያምራል የተመካሻት እመቤቴ እስከ መጨረሻው አትለይሽ ህወትሽ ታሳምረው እንዲ ያለ እናት ያብዛልን አቦ ዘርሽ ይባረክ
የኔ ቅንጂዬ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ🙏🏾ከአሁን ቦሀላ ያለው መንገድሽ የደስታ ያድርግልሽ🙏🏾
ጉዋደኛሽን እና አክስቱዋን ፈጣሪ ብድራቸውን ይስጣቸው በረከቱን ይስጣቸው🙏🏾❤️እንደነዚህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን🙏🏾ፈጣሪ መልካም እንድንሆን ይርዳን🙌🏾
የልጅቷ ስነ ስርዓት ይገርማል ከአፏ ክፉ እንኳ አይወጣም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
ማርያምን የያዘ አያፍርም እሷ ከነ ልጇ ስኬታማ ታድርግሽ የኔ ቆንጆ
ወ/ሮ መሰረት ከወንድሞት እና እንዲሁም መላው ቤተሰብ ጭምር ክፉ አይንካችሁ ብድሩን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ የናንተን ደግነት ጥግ የለውም በዚህ ዘመን ይህን መስማት ይገርማል በጣምም ያስደስታል👏👏👏
ሴትዮዋን አለማድነቅ አይቻልም ሰው የለም ብለን ስነስበሰ ኑሮ እናገኛለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
ወይ ፅናት ወይ ሃይማኖት ምን አይነት ስነምግባር ነው ግን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ 😍😍😍
ወይዘሮ መሰረት ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም በረከት እንደ ከዋክብት ይብዛልሽ ❤የሀገር ልጅ ደብረ ብርሀን ያለው ስላሴ ይጠብቅሽ
በዚህ ዘመን ለጆሮአችን እንኳን የሚከብዱ ነገሮችን እየሰማን ባለንበት እኚን መልካም የሀገሬን እናት ስላገኘን እ/ር አሁንም ሀገራችንን ለመልካሞች ሲል አይተወንም። ፈጣሪ ዘመኖን ይባርክ። ኤልሳን ለቁም ነገር አብቅተው ደስታዎ እጥፍ ይሁን❤❤
ምን ጊዜም ብሆን አኛ ኢትዮጵያዊ ን እንፍቀራለን አኮ አኛን የመረዘን ይ መጥፎ ፖለትካ ነው አራሳቸው ሰላም አጥተው አኛም ሰላም አንድናጣና አርስበረስ ያብላሉናል አጂ ዛረምነገም አንለያይም የተፈጠርነው ከአዳምናሄዋን ነን ሃይማኖትም እስላም ክርስቲያን ን አይከፋፍለንም
ወ፡ሮ መሠረት የዓመቱ ምርጥ ሰው።
የኢትዮጵያን ተስፋ በመሰረት ውስጥ አይቻለሁ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እንደመሰረት አይነቶቹን ያብዛልን🙏🙏🙏
ይቺ እኮ ናት ኢትዮጵያ አንዱ ለአንዱ የሚተዛዘንባት አገር ወይዘሮ መሰረት ድንግል ማርያም ሞሉ እድሜ ከጤና ጋር ትሰጥዎት የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ አለሸ
በጣም ወላሂ መንግስት በትንሹ በነዚህ ጥሩና መልካም ሰወች ትምህርት መዉሰድ ይችላል ኢትዩ ስልጣን በተጠሙ ሰወች አገራችንን አበላሹብንጂ እንደዚህ አይነት ባሉ ሰወች ፍቅር መኖር እድልተኝነት ነበር
ኢትዮጵያ ይቺ ብትሆንማ ኖሮ , አንዱ ለአንዱ ቢተዛዘን ጎዳና ሙሉ ህፃናት አይኖሩም ነበር:: ይቺ ሴት በጣም የተለየች ሆና ነው።
Ebs ች,ቀጥሉበት፣ ኤልሳ ድንቅና ጠንካራ ወጣት ናት፣ እናንተ ጋ ስራ ጀምራ ባያት ደስ ይለኛል።
በዚህ ዘመን ያውም በአዲስ አበባ ኑሮ በቤት ክራይ በምንም ሁኔታ ብትሆን ሰውን ለመርዳት ቅን ልቦና ካለህ በጣም ቀላል ነው ወ/ሮ መሰረት ዘመንሽ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
ሰዎች ደስ ሲላቸው የሚሰማኝን ደስታ ለመግለጽ እንባ ብቻ ነው ያለኝ ❤❤❤❤❤
እኔም እያልቀስኩ ነዉ ያየሁት የ ደስታ እንባ
ትክክለኛ የሰውነት ልክ እሱ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም እኔ እራሱ እያለቀስሁ ነው ያየሁት😢
የኢቢኤስ ተከታታዮች እናተም ልትመሰገኑ ይገባል እናተም ላይ ልብ የሚነካ ኢትዮጲያዊነት ይታያል በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
ልጅቷ በሳል ትልቅ አምእሮ ያላት ልጅ ነች ዋው❤❤❤❤❤❤ የተደረገለት የማይረሳ ሰው በእኔ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው❤❤❤🎉🎉
ይሄ ነው ያልተሞጠጠው ኢትዮጵያዊ ማንነት እንደ ወይዘሮ መሰረትና ወጣት መክሊትን የመሳሰሉ ደጋግ የልብ ሰዎች ይብዙልን። ኤልሳ እንኩዋን ደስ ያለሽ፣ በልጅነትሽ ያወቅሽው እግዚአብሄር፣ የምትወጅያት ቅድስት ድንግል ማርያም ጠብቃሽ ለዛሬዋ ቀን በቅተሻል። ከዚህም የበለጠ ብዙ መልካም ነገር ታያለሽ። በርቺ!!
የኔ ጣፋጭ አሁንም ቀሪ ዘመንሽን ብሩህ ታርግልሽ ድንግል ማርያም ለቁም ነገር ቢቂ እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እመ ብርሃን❤
ይችን ጀግና እናት አለማመስገን አይቻልም አላህ ዘመንሽን ይባርክልሽ
እሷ እንዴት ነው ምታምረው ። ደስ ስትል ንግግሯ ደግሞ በጣም ልዩ ነው ።
❤❤❤❤ወይኔ የልጅቷን ቁንጅና ሳላደንቅ አላልፍም የፀጉሯ ዉበት ሲያምር❤❤❤
እኔም ቀንቻለው ስታምር😅😅❤❤❤
ከዱቄትነፃ
@@hayattube2323አወ ነፃ ነው ይመቻት
እሷናትደ ቁጅናዋን የሰራችው እሷን የምታደቂያት ፈጠሪነውጅ ቆጆየደረጋት 😂😂😂
@@fatumaseid4904 አቤት እና ያደነቀቻት አንቺ በእጂሽ ቆንጆ ሆንሽ ብላ ነው እዴ 😂😂😂 አቤት ሩጫሽ ክክክክክ
የጓደኛ አክስት
አንቺ እናት ቀናውብሽ ጌታ ዘመንሽን ዬባርክ ላመሰግንሽ ወዳለው እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ።
ወ/ሮ መሰረት በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ መልካም እናት ነዎት ኤልሳም ብሩህ አምሮ ያላት እንቁ ልጅ እንደሆነች ከንግግሮቹዋ መረዳት ይቻላል ❤❤❤❤
ከማንም በላይ ወ/ሮ መሰረትን ከወገቤ ዝቅ ብዬ ተንበርክኬ አመሰግንሻለሁ ጤና እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ
በኢትዮጵያ ... ህዝብ ... ስም ... አመሰግናታለሁ ... ዋውውው እንዴት አይነት .. የበሰለ ... ጭንቅላት ነው ያላት ... ተባረክኪ
ልጅቷ የሚገርም ማስተዋል የሚገርም ስብእና አላት እግዚአብሔር አምላክ እናቷንም ያገናኛት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
EBS እናመሰግናለን ለምተሰጡን አግልግሎት 🙏🙏🙏🙏 እንደሳ አይነቶች መደገፍ አለባቸው እቺን ልጅ አግዛት
አለማልቀስ አይቻልም ወ/ሮ መሠረት በልጆችሽ ሳቂ መልካም ሠው ነሽ
መክሊት እና ቤተሰቦችዋ በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው በተለይ መሰረት ልዩ ሴት ናት እንደእናንተ አይነት ደጎችን ያብዛልን
ወ/ሮ መሰረት ትልቅ እድሜ ይስጦት። ሰው በማይገኝበት ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ ደስ ያላል።💚💛❤
ወሮ መሰረት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ይህቺ ልጅ ለቁም ነገር በቅታ ብድሯን ለመመለስ ያብቃት❤
ከምንም በላይ እንደ እናት ሆነው የተቀበሏት እናት ምስጋና ይገባታል
የሰው ደስታ ማየት ምን ያህል እደሚያስደስት በኢቢኤስ አዘጋዎች ማየት ይቻላል ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ኢብኤሶች ክብር ይገባችኃል
batam gobez liji berichi yene konjo tenkara seti neshi
በጣም የሚገርመው የልጅትዋ አነጋገር በጣም ከልጅ አፍ እንዲህ አይነት ጨዋ ልጅ ንግግርዋ ትልቅ ሰው የማይናገረው ሰትናገር የምሰጋናዋ ንግግር በጣም ወይዘሮ መሰረት እና ጎደኛዋ በጣም የኢትዮጵያ ን ጨዋ እናት አባት ቤተሰብ የማያደርግነውን በማድረጋቸው በጣም ትልቅ ምሰጋና ይገባቸዋል በአሁኑ ዘመን እንዲህ አይነት ለማግኘት ይከብዳል አላህ ለወይዘሮ መሰረት ትልቅ ክብር አለኝ የእርሶ አይነት እናት ዘር ይብዛ ጎደኛዋም ወንድሙዋም ትልቅ ትምህርት ለሙሉ ኢትዮጵያዊ ትምህርት ሰጠሸ ወይዘሮ መሰረት አላህ በወለድት ይክበሩ ከሰው ምንም አይገኝም የአላህ ይበልጣል እውነት ልጅትዋ የጨዋ ልጅ ቤተሰብ ሳይቀር ያመሰገነች ጀግና ልጅ ኢትዮጵያ ሰመጣ ከአሜሪካ ልጅቷንና ወይዘሮ መሰረትን አላህ ካለ አገኛቸዋለሁ በጣም ጥሩ አሰተዳደግ የተቀጣ ልጅ እንኳን አያድግም ጎበዝ ተማሪ አላህ ከፍ ያድርግሸ ለሁሉም ለረድዋት እናመሰግናለን እንኳን ደሰ አለሸ አላህ እናትሸን ያገናኛችሁ እረ ወላድ ፍረድ በጣም ያሳዝናል ልቤን የሰበረችው በዝች ልጅ እድሜ ከባድ ነገር ያሳለፈችው በርቺ የአንቺ አይነት የጀግና ልጅ መቶ ይወለድ በናት አባት የተነሳ ልጅ ይሰቃያል ወይ እናት አባት ክፍ ቢሆኑም ማን እንደምዬ ያየው የደረሰበት ያውቃል አለ ደግም ሰንት የእንጀራ አባት ሁሉንም አመሰግና አይ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነሸ እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ ኤልሳ የዘመዴ ሰም አብሮ አደጌ ነች ጥሩ የተባረካችሁ ልጅ ኤልሳዬ የአንቺ አይነት አላህ ያብዛው ጎበዝ አይዞሸ ጥሩ ሰራ ለራሰ ነው ወይዘሮ መሰረት ትልቅ እድሜ ይሰጣቸው አይዞሸ አያችሁ የደሃ ልጅ ጨዋ የማይቀብጥ እነሱ በጣም ይመሰገናሉ ከእናት በላይ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት ዘር አይማኖት ሳይባል ጎበዝ ናቸው በርቱ ኤልሰዬ አይዞሸ ይህን ፈተና አልፈሸ ለዚህ መብቃትሸ ነገ አንቺም ለጓደኛሸ አክሰት አላህ ያክብራቸው እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ አሉ ፀጋሸ አይጉደል ነገ ለራሰሸ ነው ኤልሰዬ ወይዘሮ መሰረት እናትም ናቸው መወለድ ምንም አይደለም ወለታቸውን አላህ ይክፈል ኢቤኤሰ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቸው የደሃ የሰንቱን እንባ ያጠቡ ኢቢኤሰ ለባለቤቶቹ ምሰጋና እሰከ ሰራተኞች እናመሰግናለን ኤልሰዬ ንግግርሸ ትልቅ ነው ከፍ በይ
አከራዮች... እግዚአብሔር ይባርካችሁ ... እንዲህ ነው ወገንን መውደድ
የኤትዬጵያዌዬ ማንነት ተምሳሌት የሆነ የቤተስብ ግኑኝነት ያየ ውበት ሁኔታ የልጆች ኣዋቄዬ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጅቱ ስታምር ስብናዋ ራሱ ይገርማል እንደራሳቹ ያቀረባችዋት ፈጣሪ ይስጣቹ
ወ/ሮ መሠረት ብድር ይግባዋት በልጆቹህ ያግኚት ❤❤
አቤት የፈጣሪ ሰራ ድንቅ ነው የጌታችን የመድሀኒታችን እናት ሰምሸ ጥግ ድረሰ ይሁን ማሪያም እንዲ ነሸ ላመነሸ ለተቸገረ እንቆቅልሸ የምትፈቺ እናት ሰምሸ ይክበር ይመሰገን
በስማም በቅነት ልጅን ማሳድግ እንዲህ ብስለት ያለውን ኢትዮጵያዊ እናተርፉለን🙏🏻🛐❤️
ኢትዮጲያችንን እናንተ ውስጥ አይተናል.....መልካም ላደረጋችሁ ሁሉ እግዚያብሄር አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ የመልካምነታችሁ ጥግ በሰው ትከፍሎ የሚያልቅ አይደለም።
እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን
መክሊትዬ እና ባለጉዳያ ጎበዝ ልጆች ናቸው❤❤❤❤
ጓደኛሽ አክስቷ መሰረት በእውነት እቺን ምርጥ ልጅ ስለታደጋቹ መልካም ሰዎች ናቹእና መልካምን ሁሉ ከፈጣሪ አግኙ።EBሶች ❤
ልጅቷ አሳዝናኝ ነበር ከጎኗ አብራት ሆና እዚህ ያድሰረቻትም ጥሩ ሰው ናት አላህ ያሴዴስትሽ
ልጅቷ ደረግሞ ህንድ ነው የምትመስለው የኔ ቅመም
እኔ እራሱ ህንድ ትመስላለች እያልኩ ነበር
l m so happy about that you are you great women we Love you
በጣም ትልቅ ሰዉ ናቸው እኚህ እናት እግዚአብሔር ይባርካቸው እንደ እርሶ ያሉትን ሰዉ እግዚአብሔር ያበዛልን ::
አልሳ የኔ ልጅ እንኳን ደስያለሽ ዘመዶችሽን አገነሽ ወይዘሮ መሰረት አላህ የማታ እንጀራዎትን አብዝቶ ይባርክለዎት
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በነዚ 3 ሰወች ኢትዮጵያ ነው ያየኋት እንኳን ደስ አላቹ በጣምነው ደስ ያለኝ ትልቅ ተስፋ ነው ያየነው በናንተ ዘመናቹ ይባረክ
የመከራ ጊዜ መልካም ሰው አይጥፋ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ እናትሽን ያስገኝልሽ
የኔ ውብ ተባረኪ በዚህ ግዜ እንዳንቺ የተባረከ ወጣት የለም። ወ/ሮ መሰረት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ።
እውነት ነው፤ ሰው ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም መኖር እንዳለበት ትምህርት ሰጪ በጎነት ነው። ይህችን በጎ ሰው እግዚአብሔር በብዙ ባርኮት ይባርካት።
ልቤን ያደማው ፕሮግራም የኔቆጆ አብሺሪይ ወይዘሮ መሰረት ፈጣሪይ ይባርካችሁ እናተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ዘመዶቿም እኳን ደስ አላችሁ ተመርቀሺ ትልቅ ደረጃ እደምትደርሺ ተስፋ አለኝ
አይ ሰው እሚባለውን አባባል እምቃወመው ለዚህ ነው ሰው በለለበት አለም ሰው ሁነው እሚገኙ ሰውችን ስለሚነካ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድለወት ልጅቱም እንዲህ በጠንካታ መንፈስ ቀጥላ ያማረ ፍሬዋን ያሳየወት
በዚህክፉ ዘመን እነዲህ አይነት ጥሩ ጓደኛ አክስቷ እና መለው ቤተሰቦቿ በተጨማሪም የኤልሳ የሚገርም ስነ ምግባር የልጅ አዋቂ ነቷ በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊነትን የድሮውን ዘመን ያየሁበት በእናንተ ነው ቃል የለኝም አይለያችሁ አቦ❤❤❤❤❤
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያስጠጋሻት እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ
በአስራ ቤት ያለች እድሜ አትመስልም ንግግሯ እደጊልን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም እመቤቴ ለታላቅ ክብር ታብቃሽ እሙ!!!
በአስራቤት ያለች እድሜ አትመስልም ንግግሯ እደጊልን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክሽ አሁንምእመቤቴ ለታላቅ ክብር ታብቃሽእሙ!!!!
የኔ እናት ነገም ሌላ ቀን ነው ይሔን ሁሉ ያሻገረሽ አምላክሽ ቀሪ ዘመንሽንም አይተውሽም እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
ኤልሳ ግን እጅግ በጣም ቆንጆ ልጅ ናት ከልጅነታ ጀምሮ ሌላ ዜጋ ምትመስል ዉብ ልጅ ናት ስርአታ አነጋገራ እራሱ ደስ ይላል ከዘመድ የበለጠ ዘመድን የሚያስንቅ እንደ ወይዘሮ መሠረት አይነትም ጥሩ ሠዎች አሉ እና ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸዉ ዘመዳችን ናት ብለዉ ለመጡላት ፈጣሪ ያክብራቸዉ
ወይዘሮ መሰረት ወላሂ እኔ ራሴ መጣም ነው የማመሰግኖት
የኔ ቆጆ እንኳን ደስ አለሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ
ደጋግ ሰዎች ክብር ይገባቸዋል! ወ/ሮ መሰረት ጌታ ይባርክሸ! መልካም ያደረግሽውን ይረሳ ዘንድ ጌታ ስው እይደለም።
በዚህ ጊዜ እህዲህ ያለ ቤተሰብ ማግኘት ከባድ ነው ከእግዚአብሔር ካልተላከ በስተቀር ይህ የሱ ስጦታ ነው ሙሌ ጤንነት እድሜጋር ይስጣቸው እመብርህርን ትጠብቃችሁ
ወይዘሮ መሰረት በጣም ትልቅ ሰው ነዎት እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሄር ያክብርዎት መልካምነት ለራስ ነው ጸጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ😭😭😭😭😭በዚ ቻሌንጅ ትምርቷን ያለማቋረጧ ደሞ ስታምር በጌታ ለቁም ነገር ያብቃሽ።የጓደኛዋ አክስት👏👏👏👏👏እግዛብሔር ይስጥሽ
መልካም ሰው ባገር አይጥፋ ወ/ሮ መስረት በጣም ልትመሰገኝ ይገባል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
ኤልሳ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች:: በዚች ትንሽ ዕድሜዋ ይህን ሁሉ ልጅ ማሳለፍ የሌለበትን መከራ አሳልፋለች:: ህይወት ያላት ሁለት ምዕራፎች ብቻ ነው:: የደስታና የሐዘን:: የሀዘኑን ጊዜ አልፋዋለች:: ነገ ለብዙ ሰው የምተርፍ ትልቅ ሰው ትሆናለች:: የእኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ:: የመክሊት አክስት ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት::
ከሁሉም በላይ ለእንጀራ አባትዋ ሽመልስን ያቀረበችው ምስጋና ሥሰማ ኤልሳ በጣም ትንሽየ በሳልና ይቅርታን እየተጎዳች የምታስተምር ልጅናት ተባረኪ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ክፉ ዘመን ደጋጎችን ስታይ ለመኖር ተስፋ ታደርጋለህ ኤልሲዬ ንግስት ሴት እኳን ደስ አለሽ አች ጠንካራ ሴት ነሽ 😢 ወ/ሮ መሰርት ደግሞ እግዚአብሔር ወለታሽን ይክፍልሽ🥺 መክሊት የጓደኝነት ጥግ ጌታን ምን ብዬ ልግለፃት😭
Thank you, meseret!
ወይዘሮ መሰረት እመብርሀን ብድርሽን ትክፈልሽ የኔ እናት❤❤❤
ከዘመድ በላይ ዘመድ የሚሆን ከእናትም በላይ እናት ሆናየችግሯ ጊዜ የደረሽላት እግዚኣብሔር ይባርክሽ!
ወ/ሮ መሰረት በእውነት ትባረክ ዘራቸው ይለምልም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤
የኔማር እኳን ደስ ያለሽ እናቴ እመቤቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እደእናት ሆና ተቀብላ ለዚህ ደረጃ ያደሱሽን የመክሊትን እናት እግዚአብሔር ይስጣቸው በዚ ጊዜ ቤተሰብ የማያደርገውን ማድረጋቸው እደሳቸው ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏
መክሊት እንዲሁም ወይዘሮ መሰረት ሳለመሰግናችሁ ባልፍ ውስጥ ቅር ይለዋ አላህ ውለታችሁን ይክፈለው ❤❤እውነት ያለ ቤተሰብ ማሳለፍ ብዙ ውጣ ውረድ አለው በርቾ የኔ ቆንጆ❤❤ያሰብሽበት አላህ ያድርስሽ❤❤
ወይዘሮ መሰረት በጣም እድለኛ ሰው ናት አላህ ይጨምርልሽ ኤልሳም እንኳን ደስ አለሽ ❤
መልካም እናት ናት ወሮ መሰረትን አለማድነቅ ንፎግነት ነው ❤የኔ ቆንጆ ሰታሳዝን በዚህ እድሜ መከራ ማየት
እድሜዋ ትንሽ አስተሳሰቦ ትልቅ የልጅ ብስል ናት እኳን ደስ አለሽ አላህ እናትሽም ጋር በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ እህት አለምየ ❤❤
ወይዘሮ መሰረት
የሁሉ እናት
መክሊት ምርጥ ጓደኛ 100%❤