ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልቤን አሞኝል በድዋና በፀሎት አስብሽ ስድተኛ እህታችሁ ነኝ
አላህይድረስልሽ ማር
አላህ አፍያሽ ይስጥሽ ማሚ
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ
አሚንያገረ ልጅ
ጨርሶ ይማርሽ ወሃ በደንብ ተጪ እግዚአብሔር ይማርሽ
እየወደድከው ለተለየክ ሰው አታልቅስይልቁንም እጆችክን ወደ ላይ አድርገክአሏህን ከሄደው የተሻለውን እንዲተካልክ ሳትሰላች ለምነው
ኢንሻ አላህ
ልክ ነሽ ማማ ምን ሆንሽ ግን አብሺሪልኝ
እውነትሽ ነው ሀየቲ ዘሬ አንድ የመቀው ልጅ ነበር በጠም እነወረ ነበር ግን ድንገት ወደ ሂወቴ ገብቶ ድንገት ተነስቶ ጠፈ በጠም ደብሮኘህ ዱወ አርጉልኝ
ኢ ወላ ያረብ ይፕትሻለ ይስጠን ወላሂ
@@fmt229 ላሺ በይው እንዳት ስጊውንድነ።ፍሊትን በሩቅ
የሁለት ወር እረጉዝ ነኝ ላይከ አሩጉኝ
እንኳን ደስ አለሽ
እንኳን ደስ አለሽ ማማየ ለእኔም ዱአ አድርጊልኝ እፈልጋለሁ ሁቢ
እስኪ አንወሻሽ ድራማውን ሳያይ እንደኔ ወደ ኮሜንት የሮጠ ማነው😂👍
እኔ
ene..
ጠቅላላ እውቀት እኔ
ጠቅላላ እውቀት Ene😂😂
ክክክክክ እኔስ ዝምብየነው የማየው
ማነው እንደኔ ቤቶችን ሁሌም ሳይሰለች የሚከታተል ላይክ 👍በተጨማሪም ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉኝ
ዘናያርጉናል.ወላሂ
እኔም እየደጋገምኩም ሳየዉ አይሰለቸኝ ምርጥ አስተማሪ ነዉ
th-cam.com/channels/kTLDtNiU0xLdgz7kwgnK7Q.htmlሰብስክራይብ በቅንነት
የሻሸ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ👍
እህት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ
💞💞
Eshashen betam new yemewedate yachegnawan.gene aba tebeyewane gene tasetelagnaleche
1
እቺ ልጅ የርስቴ እህት ነት ብሎ የጠረጠረ ማነው
እኔም እያልኩ ነው
ርስቴ እራሷ ነች
እኔም ስል ነበር የሆነ ነገራቸው ይመሳሰላሉ
እኔ ገና ጋብቸ ሳላያት በፈቶው እርስቴ ናት ብየ ነበር
በትክክል እኔ ገና ድራማው ሳይጀምር እርስቴ ዛሬ ተቀይራ መጣች ወይ ስል ነበር 🤣🤣
የሀገሬ ልጆች በያለበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን
amen
ameeeeee konjo
ሚሚየ የኔ ምረጥ 💗ዉድድድድድድ 🌹🏃♀️
Amen le anchim selamsh yebza❤ merti Commenter mimiye😘
amenamenamen
ኤራ ዛረ ስራ በግዘ ጨረስኩን ደስስስ ብሎኛል እስክ ደስታየን ምትፈልጉት ላይክ አርጉኝ
እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ቤተሠብ ሁኚኝ
@@burtehabesha1628 የኔ ውድ
ጎበዝ ውዴ
Enkuwan dasss alshi hule desss yebelshi
ሻሼ የኔ ጀግና ከGoogle የበለጠ ሙያ አላት💚💛❣️❗️
አልሀምዱሊላህ ዴስ ብሎኛል የልጂ እናት ሆንኩ አልላህ ያሳድግልሽ ብሉኝ
እንኩዋን ደስ አለሽ ላንችም ለራሱም ላገርም እሚጠቅም ልጅ ያርግልሽ አላህ ያሳድግልሽ
@@رَبيزِدنيعِلم አላህ ያሳድግልሽ ሀቢብቲ
አሚን አሚን አሚን ሀባይብ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ነነዌ በስላም አደረሳችሁ አደረስን መልካም ፆም ይሁንልን
የራዳው መቸነው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ዛሬ አደኝ ነኝ ቤቶች እኮን በሠላም መጣችሁ ዛሬ አባቴን አናግሬ ደስ ብሎኝል ማነው ያባት ናፍቆት ያገላታው ምንም ድሀ ቢሆን ባይኖረው ንብረት ከደጅፍ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት አባቴ ኩራቴ ኑርልኝ እወድሀለሁ💓💓💓💓💓💔💓💓
እንኩዋን ደስ አለሽ ውዴ
እሙ ነጃት ነኝ ልጀን ናፈቂ Mashallha mama😍😍😘😘😘
እንኳንደስአለሽ አባዬ ሂወቴነው እረጅምእድሜ ለአባቶቻችን
እኔ አለሁ አባቴን ደውየ ያናገረረኩት ለት አቤት ደስታየ ረጂም እዲሜ ይስጥልን
Sle hulum ok mamy😊
ሰላም ዉዶቸ የወር እርጉዝ ነኝ ላይክ 😘 አልሀምዱሊላ 💖💖 ቤቶችየ ዉድድ
Sex staregi satnageri ahun erguz negn tiyalesh
መሻ አሏህ
ውዶች ከዝች መላ ቅቷ ካጣች ቤሩት ልወጣ 3 ወር ቀርኝ እስቲ በስላም ይልቀቁሽ በሉኝ 🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ በሰላም ይልቀቁሽ እነዚህ ሙጫ መቼ ይፋታሉ
ታድለሽ በስላም ግቢ ከነሱ እንዳ ትጣል በልብናን ከስጡሽም ተቀብለሽ እቃ ግዥበት እንጂ እንዳ ትጣይ እኔም ግራ ገብቶኛል ወረቄቴ ልያልቅ 4 ወር ቀርው እኔስም ቀጥይ ይሉኛል እኔም ሁለት ልብ ሁኛሎ እፍፍፍ ምን ትመኩርኛላችሁ እህቶቼ
@@azemeraazemar1543 ማማዬ እመጣለው ብለሽ ጊቢ ሀገር መቀየር ይሻላል እዚህ ከመስራት እዚህ መስራት ማለት ጉልበትን እድሜን መጨረስ ነው 😔😔
እሽ የኔ ውድ እንደዛም እያስብኩ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጂ ምለቁኝ አይመስለኝም እፍፍፍፍ
@@azemeraazemar1543 አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ መጣለው ብለሽ ነው መሄድ እሺ
እኳን ደና ቆያችሁ በመላው አለም የምትገኙተውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉቤቶች ድራም አሰተማሪ ና አዝናኝ ነውበቤቶች ውሰጥ ብዙ ነገረ ተምሬ አለሁለምሳሌ የቤተሰብ ፍቅርን መቻቻልንተወያይቶ ችግሮችን መፍታት መቻልንየእናቶችና የአባቶችን መሰዋእትነትባጠቃላይ ፍቅር ሰላም የሆነ ድረማነው በረቱልን እንወዳችሆለን❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑ❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶቻችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤👍👍👍
አዲሷ ሰራተኛ ግን የርስቴ እህት ነት ይመሳሰላሉ።
አዎ ይመሣሠላሉ
ይመሳሰላሉ
ትመስላለች
ትክክል እኔ ሳያት ልክ እርስቴን
ሰለም እግዚአብሔር ይብዘለች የአገሬ የልጆች እግዚአብሔር አምለክ አገራን ሰለም ፍቅርን አንድነትን ይስጣን ቤቶች እንኳን በሰለም መጣችሁ እንደ እኔ ቤቶችን በጉጉት የምትጣብቁት ማነው
ያጣ ያግኝ የተቸገር ችግሩን አሏህ ያንሳለት ጥሩ ነገር ያሰማን ውድ ኢትዮጵያዊን ሰላማቹሁ ይብዛ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ኢትዬጵያ ሀገሬ ባንች አይዴለ ክብሬ 🇨🇬 በሰማይ ላይ ባንድራሽን አይቶ ማን ዝም ይላል ኢትዮጵያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ
ማሽአላ
አሜንንንን አሜንንንንያረቢ
አሚን ጎራ በል ቤተሰብ እንሁን
አሚን ያረብ
አሜን አሜን አሜን
Wowwww betoch bagaa nagan nuuf dhuftaan❤❤❤❤like me ijolee Kenya ❤❤🌹🌹
Atis baga nagaan dhufte
Sawa sawa...karibuuuu
ይቤን ይበቃል የምትወድ like 💅
ልደታ ማርያም ሰላማቹን ታብዛላቹ እሷ አገራችንን ሰላም ታድርግልን💚💛❤ፍትህ ለህቴቼ ታፍነው ሰሚ ላጡት በፀሎት አስቡሀቸው🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
subscribe endrarge konjo
ይሄኮ የእራት ሰዓት ነው ማነው እንደኔ ከቤተሰቡ ጋር እራት እየበላ ቤቶች ማየት የናፈቀው👌👍👍👍👍ሰደት uffff
ዛሬስ ደብር ብሎኛል ስደት መሮኛል ውዶቼ ኮሜተሮቼ እንዴት ናቹልኝ ሰላማቹ ይብዛልኝኝኝ
አዞሽ ሁሉም ያልፋል
Azoshe eta segdat edehonw
ማር አይደብርሽ የማያልፍ ነገር የለም
Ayizoshi habibit
@@mimimim1164 አብሽር ማማይ
ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ እደኔ ስለ ሀገር ያስጨነቀው ማነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ቤቶች ድራማ በጣም ነው የንወዳቹ
በኢትዮጵያዊ አንድነታችን ላይ የመጣ ሁሉ አንገቱን ደፍቶ ይመለስ !!አሚን በሉ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
*እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ አደረሰን ጾመ ነነዌ የሶስት ቀን ጾም ሲሄን ቤተክርስትያን ይህ ጾም ለንስሃ የሚያበቃን ማአት ወደ ምህረት የሚቀየርበት ከእግዚአብሔር ብዙ በረከት የምናገኝበት የነነዌ ህዝብ ታሪክ ያስረዳናል። እግዚአብሔር አምላክ ከነነዌ ጾም በረከት ለማህበራችን እና ለሁላችንም ህዝብ ክርስትያን ይስጠን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏*
● ጸጋ ቢሰጥህ በተሰጠህ ጸጋ አመስግን ያልተሰጠህን እሻለሁ በማለት የተሰጠህን እንዳታጣ!!!
እንዛመድ
እኔ አምለዉ ስለፊልሙ አስተያየት ቀረ ሁለችንመ በስደት ላይ ነን ግን ሌላ አትኮምቱ
Mn malet new algebachm
Àdcvbnmkopzxvnu
Bagaa nagaan dhuftee betochiye 😍😍😍😍❤❤👌👍
የኮሎሮል በሽታ ያሳሰበው ማነው
እመቤቴ አለችልን አትፍሩ በፀሎትይመለሳል።
Eny bezh chkcky lay bezh dihnet beyazew hezeb lay allah yetebeken
ene betam asasebogl legeba nw sudi nw menoraw magadunm edayzegu asasebogl alha hagarachen ayasgrbaw
Eysus al ayasasbm
ያለሰሰበዉን መጠየቅ አይቀልም?
#ያለ ጥርጥር ይሄ #የዘመኑን የባለስልጣናቱን ክፋት#እና የመላው የምስጊኑ #የኢትዮጵያን ህዝብ #ጉዳት ይገልጻል በርቱልን በቤቶችዬ ስወዳችሁ❤❤❤#ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያን #ትንሳኤ አሳየን☝️😭
ማህተሜ ነሽ ማርያም morning ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ አሜን ለሁላችንም #ደስስ ይበልህ ታዝዣለሁ👏
ወይኔ ቤቶችዬ የዛሬዋ ልጅ አዲስ የመጣችው የእርስቴ እህት ናት እንዴ ይመሳሰላሉ አምላኬ ሆይ የተዋህዶ ሀዘን በዛ ሰላም ለሀገራችን 😢😢
Subscribe endrarge konjo
ውይ ቺፒ. የሠርይውን ምግብ ለማየት ጓጉቸ ሳይታይ አለቀ ውይ ቤቶችየ ስወዳቹህ ኑሩልኝ
ማነው እደኔ እደኔ የኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር አውርዶለት የእናት እንባ 😢ቆሞ ማይት የናፈቀው እንደኔ ማነው
Me
@@almazarafaynearafayne8068 subscribe endrarge konjo
ጉመን በጤነም አልተገኘም እንኸን በኮምቢውተር ታፈልጎ ምግብ ሊሰረ የረቢ ሀገረችን የኑሮ ውድነትን እቅልልን ሰለም ስጠን
የሞቱትን ጀግና የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ አምለክ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸዉም መፀናናትን እመኛለዉ
አሜን 😭😭
እመብርሃን ለሀገራችን ሰላም ታምጣልን🙏🙏🙏🙏 አሜንንንንን
ውይ የሃገሬ ልጆች ይህ መጥሮ በሽታ ሃገሪች እንዳይገባ ትጉ እና ፀልዩ ለቤተክርስትያን ብለው ሂወታቸው ላጡ ነብስ ይማር ለእናቶች መፅናናትን ይስጣቸው 😢
አሜንንንን
አሜን፫ቅመም
እናቴ ክፉ አይካሽ አሜን🙏🏾
አሳሳቢ ደረጃ ደረስን
Bagaa nagaan dhuftanii bayy'ee jaladhaa diramaa betoch👌👌👌👌💓💓💓
ሀገር ያለ ሰው ልጅ ምድረበዳ ሆኖ መኖር ይችላል የሰው ልጅ ያለ ሀገር መኖር አይችልምና እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Meselch Ethio አመንንን
እውነት ነው ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@@markdooms9686 subscribe enderarge konjo
@@widdytakka767 subscribe enderarge konjo
ክክክክክክክክክ የሻሼ አድናቂ ነኝ!!!!በዜ ደግሞ ውስጤ ነው።
ሻሽዬ ስወድሽ እኮ የዛሬው በጣም ያስቃል ቻፒ ጉድ አመጣች 😂😂😂😂 ወይ ጎግል ወይ ፋይፋይ 😝😝
እንካሀን በደነ መጠቹ ቤቶችን የምትከታታሉ በስደት አላም የትገኙ እህት ዎንድሞቾ
ጾም ነነዌ እንኳ አደረሳችሁ የአመተ ሰው ይበለን የካቲት 2/ 6/ 2012
እንዴት ናችሁ ውዶቸ በያላችሁበት አላህ ይጥብቃችሁ የስደት ወገኖቸ
welcome....እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቹን ይባርክ በስደት ያላችሁ እህቶች ወንድሞች ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገረቹ በሰላም ያብቃችሁ አይዞን❤❤
አሜን
Hi
@@zinetzinet8665 subscribe enderarge konjo
Esh mn chgr alew
ደሥይላል አትጥፉ
እናመሰግናለን ቤቶችየ አይይ ይቤ ጓልጉለሸ ጨርሸን አለኮ 😂😂
እንኳን በደህና መጣቹ በማዳም ሰራ ክፍት ብሎኝ ነበር
በጣም ጀስይላል😘😘😘🇪🇹 አይዞዋቹ
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች 😘እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
አሜንን ውዴ
አዎትኑርማሬ
ያገሬ ልጃች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሁንልን ቤቶችየየየ በጣም ነው ምታምሮት ሰላማቹሁ ይብዛ ቀጉጉት የምጠብቀው ድራማ በጣም ነው ምወዳቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ 💚💚💚💛💛💛💛💞💞💞
ምንድናው መጨርሻውን አሳውቁን ባለፋው የርስቴን መጨረሻ ሳናቅ አለቀ አሁንም እንደዛው አልያም ክፍል ሁለት ይኑረው መጨረሻውን ለማየት ስጠብቅ ድራማው ያልቃል ይስተካከልልን ማጨረሻ ይኑረው
የኔም ሀሳብ ነው
እርስቴ እኮ እናትዋን ይቅርታ ጠይቃ ነው ያለቀው
@@fatumahmohammad6129 subscribe endrarge konjo
@@firasanaytnegusa1268 subscribe enndrarge konjo
ውይ ስወዳቹህ እኮ ቤቶችየ በርቱልን። 💯✔️👍
Ejolee naatuu durisee like godheeKanafii Like nafi godhaa❣️❣️❣️♥️😍😍
Subscribe naaf Godhii Mee kiyya kanalee Galataa wojjiin
Eshii
Selam fikr desta le Ethiopia hager Allah selam yedrgln Ethiopia le zalalm tinur 🇪🇹🌹💯
እኔምለው ሁሉም ላይክ ሰብስክራይ ነው ሚለምን እስቲ ስለ ድራማው አስተያየት ጻፍ
አይገርምም ሁሉም ላይክ ፈለግ ነው
Wenet!Bleshal!!!
@@tigisttigist9614 እኮ እኔ ኮሜንት ልስጥ ስገባ ሁሉም ሰው ላይክ ለማኝ ነው😃😃😃
@@zed9732 ሁሉም ሰው ላይክ ለማኝ ነው😄😄😄😍😍😍😍😍
ለአገራቺን ስላም ሁሌም ምኞታቺን ነውያረብ 👐👐👐🥂🥂
አሚንጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን
Wellcome betoch ውድ ኮሜንታተሮች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትት ይበልላችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ
zemari melakit yasemlin muna yemaظ
Zemari melakit subscribe endrarge
ውይ በሳቅ ገደላችሁን!!! ክክክክክክ
በስደት ኣለምያለን እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገሪ ይጠብቀን ሃገራችን ሰላም ያድሪግልን 🙏🙏🙏
ቤቶች የስደት ስንቆች የሳቅና ቁምነገር ምንጮች እንካን መጣችሁ ላይክ
ወይኔ ኮመት እኮ ቀረ በቃ አደኛ ነኝ ፣ላይክ ግጩኝ፣መዳሜ እድህ አለችኝ፣ሀገሬ ልገባ ነው ይሄ ነው ኮመቱ ሁላ ቱ።።
😃😃😃😃እደኔ ተቃጥለሻል
ትክክል
@@senifkl3954 አወ ወላሂ
ዉይመፍቅናትቅጥል
@@dxdx3707 ማለት
Betoch ምርጦች ናቹ❤❤❤❤
የች የቻይና በሽታ ኮርና አለች ሻሸ 😂😂😂😂😂😜😜😜😜
Awo Tikikil nat
የዮሐንስ ወንጌል 316፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
#ሰላም #ፍቅር ለ እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ያውርድልን
አሚን የኔ ቆንጆ
ቤተሰብ እንሁን ስብስክራይብ አድርጉኝ
ሻሽዬ.ሁሌም.ሳቅበሳቅ.ደስትይኛለሽ
ክክክክ የኔ ፀባይ እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው አለች ሻሸ መብረር አያቆምም ብሏል ሰውየው የቻይናን ቫይረስ አምጥቶ ይጨረስ ሚስኪኑን ደሀውን የሀገሬን ሰው
ክክክ አይ አቤ አደ ወር ከፈለግሽ ነይ ወደ እኛ ክክክ ይመች ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን ሰላም እደሩልኚ ዉድድድድ
Afaan oromoo dubisuu yoo dandeetan anii baay'ee isiin jallaadha ❤
Yoo hin dandene hoo
Nuutis sii jalana
👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Nuhileen sin jalaanaa
Kkk dhuga jetee
ውይኔ ዛሬ እድለኛ ነኝ 49ኛ ነኝ አይ ይቤ ጠጋ ጠጋ አላማርኝም😂😂😂😂😂አይ ደላላ የስራክን ይስጥክ
Genet Demis kkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂
😂😂😂😂
የገደለው ባሌየሞተው ወንድሜሀዘኔ ቅጥ አጣከቤቴም አልወጣ! 😔😭😭ሀገር እትዮጵያ መቼ ነው ግን ያንችን ሳቅ የማይሺ የሞቱት ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቀሩት ሰላም ይዝነብ ከሰማይ ሁላችሁም በፀሎት ሀገራችን አሰቡ ቤቶች እንኳን መጣችሁልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
መልካም ኣዲስ ወር ያርግልን ፈጣሪ።ኣሜን!!
የኛ ህዝብ ግርም የሚለኝ ነገር ዘረኝነት የሚባል ቫይረስ በደሙ ውስጥ ይዞ እየዞረ😝ኮርኖ ቫይረስ እያለ ያካብዳል😏😏😁
ተክክል ማር ቤተሠብ እንሁን
አወ ልክ ነሽ
Hahaha
እነኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኛል ወዶቼ
አድሷ ሠራተኛ ርስቴን ትመስላለች ግን አሰሪዎች ስንት አመት ያገለገሉዋቸውን ሠራተኞች ረስተው አድስ ሰራተኛ ሲያገኙ ነባሮችን ይረሷቸዋል
ቤቶችዬ ሁሌም ተወዳጅ ናችሁተመልካቾች ግን አስተያየት የላችሁም በቃ ከልመና ውጭ ኤጭ
ስላም ስላም ስላም ለሀገራችን ማነው የሀገር ስላም ማጣት እንደኔ ያስጭንቀው ፍጠር ሆይ ስላም አንድነት አምጣልን
አሜን ፍጣሪ ሰላሙን ይላክልን
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 እሽ
አይ ቤቶች ሙዝዝዝዝዝዝዝ አለ ድሮ ቀረቤቶች
አቦ እዚህ እንኳን ብሶታችሁነና ላይክ አረጉኝ ሀገሬ ልገባ እርጉዝ ነኝ አትበሉብን አቦ ቢያንስ ከናንተ አስተያየት እንጂ ብሶት አደለም አቦ
ምናለበት ቢሉ 🤔 የሰው ደስታ አያስደስትሽም እንዴ
@@helenh7105 ሱስ ነዉጂ ደስታ አልለዉም እማ
@@elizanegn4183 ኸረ ግን እኮ በስደት ለዘመናት ካገር ከቤተሰብ ከዘመድ እርቀው ሲሰቃዩ የነበሩት አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ ሲገቡ ደስታውን መቆጣጠር አይቻልም በኡነት
@@helenh7105 እሺ እማ እኔ የተረዳሁበት መንገድ ለየት ስላለ ነዉ ይቅርታ
Betoch is best and funny video
Wel com Betoch Anaa dhufuuu antuu duraa liki godhe💞🥀
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹልን
ቻፒ ብትቀጥልበት አሪፍ ነው ብዬ አስባለው አናንተስ መን ትላላችሁ
ቻፒ ጥያቄሽን ጋሽ ዘሩ በስማሽና የሚልሽን ባውቀው???😂😂😂😂
ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁየዛሬ ሳምንት እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሬ ነኝ በTv አያለሁ የአዳም ዋይፍ ይቀርናመልካም ጉዞ እዛው ያድርስሺ በሉኝ
እር ሻሸየ ግዴይኝ የኔማርርር ጎልል😅😅😅😅
አይ ቻፒ እና ጎግል😅😅😂
Kkkkkkkkk
በጣምነው ደስ የምትሉ ቻፒ መጨረሻ ማየት ናፈቀይ ደቂቃውን ጨመር ይበል
ሰላም ነው ሳብስክራብ አድርጉኝ😍👏
"በጥልቅ ታድሰው ተተካክተውብን ነው በላያችን ላይ" ይመቻል።
*እረ ሻሼ አንቺ የቻይና በሽታ ኮርና አለች እኮ😆😆😆😁*
ቻፒ የምትባል ልጅ እርስቴ ጋር የሆነ ነገሯ ይመስላል ልበል? ወይስ አይኔ ነው።
እውነትሽን ነው በጣም ይመሳሰላሉ ግን እቺ ሰታወራ ትደብራለች በጣም ትሞላቀቃለች
በጣም እኔ እራሱ ገርሞኝ ነበረ
አው እህቷ ሳትሆን አትቀርም
አው እህቷ ትመስላለች
ይማሰላሉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች
እሪሥቲ መሥላኝ ነበር የአቢ ምትክ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ያስባት ለሞቱት ወንድሞቻችን ነብሳቸውን ይማርልን
Amene
ነፍሳቸን በገነት ውስጥ ያኑርልን
Wwow ቤቶች 🇪🇹❤️♥️😍
እዴ ይሄ ሁሉ ኮሜት አይታችሁ ነው ቀስስስ እዳትደናቀፉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እንኳን ደናመጣችሁ ቤቶችየ❤❤❤❤💕
Enkan dena metachuw. Selam lay agarechen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ልቤን አሞኝል በድዋና በፀሎት አስብሽ ስድተኛ እህታችሁ ነኝ
አላህይድረስልሽ ማር
አላህ አፍያሽ ይስጥሽ ማሚ
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ
አሚንያገረ ልጅ
ጨርሶ ይማርሽ ወሃ በደንብ ተጪ እግዚአብሔር ይማርሽ
እየወደድከው ለተለየክ ሰው አታልቅስ
ይልቁንም እጆችክን ወደ ላይ አድርገክ
አሏህን ከሄደው የተሻለውን እንዲተካልክ ሳትሰላች ለምነው
ኢንሻ አላህ
ልክ ነሽ ማማ ምን ሆንሽ ግን አብሺሪልኝ
እውነትሽ ነው ሀየቲ ዘሬ አንድ የመቀው ልጅ ነበር በጠም እነወረ ነበር ግን ድንገት ወደ ሂወቴ ገብቶ ድንገት ተነስቶ ጠፈ በጠም ደብሮኘህ ዱወ አርጉልኝ
ኢ ወላ ያረብ ይፕትሻለ ይስጠን ወላሂ
@@fmt229 ላሺ በይው እንዳት ስጊውንድነ።ፍሊትን በሩቅ
የሁለት ወር እረጉዝ ነኝ ላይከ አሩጉኝ
እንኳን ደስ አለሽ
እንኳን ደስ አለሽ ማማየ ለእኔም ዱአ አድርጊልኝ እፈልጋለሁ ሁቢ
እስኪ አንወሻሽ ድራማውን ሳያይ እንደኔ ወደ ኮሜንት የሮጠ ማነው😂👍
እኔ
ene..
ጠቅላላ እውቀት እኔ
ጠቅላላ እውቀት Ene😂😂
ክክክክክ እኔስ ዝምብየነው የማየው
ማነው እንደኔ ቤቶችን ሁሌም ሳይሰለች የሚከታተል ላይክ 👍በተጨማሪም ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉኝ
ዘናያርጉናል.ወላሂ
እኔ
እኔም እየደጋገምኩም ሳየዉ አይሰለቸኝ ምርጥ አስተማሪ ነዉ
እኔ
th-cam.com/channels/kTLDtNiU0xLdgz7kwgnK7Q.html
ሰብስክራይብ በቅንነት
የሻሸ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ👍
እህት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ
💞💞
Eshashen betam new yemewedate yachegnawan.gene aba tebeyewane gene tasetelagnaleche
Eshashen betam new yemewedate yachegnawan.gene aba tebeyewane gene tasetelagnaleche
1
እቺ ልጅ የርስቴ እህት ነት ብሎ የጠረጠረ ማነው
እኔም እያልኩ ነው
ርስቴ እራሷ ነች
እኔም ስል ነበር የሆነ ነገራቸው ይመሳሰላሉ
እኔ ገና ጋብቸ ሳላያት በፈቶው እርስቴ ናት ብየ ነበር
በትክክል እኔ ገና ድራማው ሳይጀምር እርስቴ ዛሬ ተቀይራ መጣች ወይ ስል ነበር 🤣🤣
የሀገሬ ልጆች በያለበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን
amen
ameeeeee konjo
ሚሚየ የኔ ምረጥ 💗ዉድድድድድድ 🌹🏃♀️
Amen le anchim selamsh yebza❤ merti Commenter mimiye😘
amen
amen
amen
ኤራ ዛረ ስራ በግዘ ጨረስኩን ደስስስ ብሎኛል እስክ ደስታየን ምትፈልጉት ላይክ አርጉኝ
እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ቤተሠብ ሁኚኝ
@@burtehabesha1628 የኔ ውድ
ጎበዝ ውዴ
Enkuwan dasss alshi hule desss yebelshi
እህት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ
ሻሼ የኔ ጀግና ከGoogle የበለጠ ሙያ አላት💚💛❣️❗️
አልሀምዱሊላህ ዴስ ብሎኛል የልጂ እናት ሆንኩ አልላህ ያሳድግልሽ ብሉኝ
እንኩዋን ደስ አለሽ ላንችም ለራሱም ላገርም እሚጠቅም ልጅ ያርግልሽ አላህ ያሳድግልሽ
@@رَبيزِدنيعِلم አላህ ያሳድግልሽ ሀቢብቲ
አሚን አሚን አሚን ሀባይብ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ነነዌ በስላም አደረሳችሁ አደረስን
መልካም ፆም ይሁንልን
የራዳው መቸነው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ዛሬ አደኝ ነኝ ቤቶች እኮን በሠላም መጣችሁ ዛሬ አባቴን አናግሬ ደስ ብሎኝል ማነው ያባት ናፍቆት ያገላታው ምንም ድሀ ቢሆን ባይኖረው ንብረት ከደጅፍ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት አባቴ ኩራቴ ኑርልኝ እወድሀለሁ💓💓💓💓💓💔💓💓
እንኩዋን ደስ አለሽ ውዴ
እሙ ነጃት ነኝ ልጀን ናፈቂ Mashallha mama😍😍😘😘😘
እንኳንደስአለሽ አባዬ ሂወቴነው እረጅምእድሜ ለአባቶቻችን
እኔ አለሁ አባቴን ደውየ ያናገረረኩት ለት አቤት ደስታየ ረጂም እዲሜ ይስጥልን
Sle hulum ok mamy😊
ሰላም ዉዶቸ የወር እርጉዝ ነኝ ላይክ 😘 አልሀምዱሊላ 💖💖 ቤቶችየ ዉድድ
Sex staregi satnageri ahun erguz negn tiyalesh
መሻ አሏህ
ውዶች ከዝች መላ ቅቷ ካጣች ቤሩት ልወጣ 3 ወር ቀርኝ እስቲ በስላም ይልቀቁሽ በሉኝ 🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ በሰላም ይልቀቁሽ እነዚህ ሙጫ መቼ ይፋታሉ
ታድለሽ በስላም ግቢ ከነሱ እንዳ ትጣል በልብናን ከስጡሽም ተቀብለሽ እቃ ግዥበት እንጂ እንዳ ትጣይ እኔም ግራ ገብቶኛል ወረቄቴ ልያልቅ 4 ወር ቀርው እኔስም ቀጥይ ይሉኛል እኔም ሁለት ልብ ሁኛሎ እፍፍፍ ምን ትመኩርኛላችሁ እህቶቼ
@@azemeraazemar1543 ማማዬ እመጣለው ብለሽ ጊቢ ሀገር መቀየር ይሻላል እዚህ ከመስራት እዚህ መስራት ማለት ጉልበትን እድሜን መጨረስ ነው 😔😔
እሽ የኔ ውድ እንደዛም እያስብኩ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጂ ምለቁኝ አይመስለኝም እፍፍፍፍ
@@azemeraazemar1543 አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ መጣለው ብለሽ ነው መሄድ እሺ
እኳን ደና ቆያችሁ በመላው አለም የምትገኙ
ተውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
ቤቶች ድራም አሰተማሪ ና አዝናኝ ነው
በቤቶች ውሰጥ ብዙ ነገረ ተምሬ አለሁ
ለምሳሌ የቤተሰብ ፍቅርን መቻቻልን
ተወያይቶ ችግሮችን መፍታት መቻልን
የእናቶችና የአባቶችን መሰዋእትነት
ባጠቃላይ ፍቅር ሰላም የሆነ ድረማ
ነው በረቱልን እንወዳችሆለን❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑ❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶቻችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤👍👍👍
አዲሷ ሰራተኛ ግን የርስቴ እህት ነት ይመሳሰላሉ።
አዎ ይመሣሠላሉ
ይመሳሰላሉ
ትመስላለች
ትክክል እኔ ሳያት ልክ እርስቴን
ይመሳሰላሉ
ሰለም እግዚአብሔር ይብዘለች የአገሬ የልጆች እግዚአብሔር አምለክ አገራን ሰለም ፍቅርን አንድነትን ይስጣን ቤቶች እንኳን በሰለም መጣችሁ እንደ እኔ ቤቶችን በጉጉት የምትጣብቁት ማነው
ያጣ ያግኝ የተቸገር ችግሩን አሏህ ያንሳለት ጥሩ ነገር ያሰማን ውድ ኢትዮጵያዊን ሰላማቹሁ ይብዛ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ኢትዬጵያ ሀገሬ ባንች አይዴለ ክብሬ 🇨🇬 በሰማይ ላይ ባንድራሽን አይቶ ማን ዝም ይላል ኢትዮጵያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ
ማሽአላ
አሜንንንን አሜንንንንያረቢ
አሚን
ጎራ በል ቤተሰብ እንሁን
አሚን ያረብ
አሜን አሜን አሜን
Wowwww betoch bagaa nagan nuuf dhuftaan❤❤❤❤like me ijolee Kenya ❤❤🌹🌹
Atis baga nagaan dhufte
Sawa sawa...karibuuuu
ይቤን ይበቃል የምትወድ like 💅
እኔ
ልደታ ማርያም ሰላማቹን ታብዛላቹ እሷ አገራችንን ሰላም ታድርግልን💚💛❤ፍትህ ለህቴቼ ታፍነው ሰሚ ላጡት በፀሎት አስቡሀቸው🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
subscribe endrarge konjo
ይሄኮ የእራት ሰዓት ነው ማነው እንደኔ ከቤተሰቡ ጋር እራት እየበላ ቤቶች ማየት የናፈቀው👌👍👍👍👍ሰደት uffff
ዛሬስ ደብር ብሎኛል ስደት መሮኛል ውዶቼ ኮሜተሮቼ እንዴት ናቹልኝ ሰላማቹ ይብዛልኝኝኝ
አዞሽ ሁሉም ያልፋል
Azoshe eta segdat edehonw
ማር አይደብርሽ የማያልፍ ነገር የለም
Ayizoshi habibit
@@mimimim1164 አብሽር ማማይ
ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ እደኔ ስለ ሀገር ያስጨነቀው ማነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ቤቶች ድራማ በጣም ነው የንወዳቹ
በኢትዮጵያዊ አንድነታችን ላይ የመጣ ሁሉ አንገቱን ደፍቶ ይመለስ !!አሚን በሉ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
*እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ አደረሰን ጾመ ነነዌ የሶስት ቀን ጾም ሲሄን ቤተክርስትያን ይህ ጾም ለንስሃ የሚያበቃን ማአት ወደ ምህረት የሚቀየርበት ከእግዚአብሔር ብዙ በረከት የምናገኝበት የነነዌ ህዝብ ታሪክ ያስረዳናል። እግዚአብሔር አምላክ ከነነዌ ጾም በረከት ለማህበራችን እና ለሁላችንም ህዝብ ክርስትያን ይስጠን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏*
● ጸጋ ቢሰጥህ በተሰጠህ ጸጋ አመስግን ያልተሰጠህን እሻለሁ በማለት የተሰጠህን እንዳታጣ!!!
እንዛመድ
እኔ አምለዉ ስለፊልሙ አስተያየት ቀረ ሁለችንመ በስደት ላይ ነን ግን ሌላ አትኮምቱ
Mn malet new algebachm
Àdcvbnmkopzxvnu
Bagaa nagaan dhuftee betochiye 😍😍😍😍❤❤👌👍
የኮሎሮል በሽታ ያሳሰበው ማነው
እመቤቴ አለችልን አትፍሩ በፀሎትይመለሳል።
Eny bezh chkcky lay bezh dihnet beyazew hezeb lay allah yetebeken
ene betam asasebogl legeba nw sudi nw menoraw magadunm edayzegu asasebogl alha hagarachen ayasgrbaw
Eysus al ayasasbm
ያለሰሰበዉን መጠየቅ አይቀልም?
#ያለ ጥርጥር ይሄ #የዘመኑን የባለስልጣናቱን ክፋት
#እና የመላው የምስጊኑ #የኢትዮጵያን ህዝብ #ጉዳት
ይገልጻል በርቱልን በቤቶችዬ ስወዳችሁ❤❤❤
#ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያን #ትንሳኤ አሳየን☝️😭
ማህተሜ ነሽ ማርያም morning ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ አሜን ለሁላችንም #ደስስ ይበልህ ታዝዣለሁ👏
ወይኔ ቤቶችዬ የዛሬዋ ልጅ አዲስ የመጣችው የእርስቴ እህት ናት እንዴ ይመሳሰላሉ አምላኬ ሆይ የተዋህዶ ሀዘን በዛ ሰላም ለሀገራችን 😢😢
Subscribe endrarge konjo
ውይ ቺፒ. የሠርይውን ምግብ ለማየት ጓጉቸ ሳይታይ አለቀ ውይ ቤቶችየ ስወዳቹህ ኑሩልኝ
ማነው እደኔ እደኔ የኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር አውርዶለት የእናት እንባ 😢ቆሞ ማይት የናፈቀው እንደኔ ማነው
Me
@@almazarafaynearafayne8068 subscribe endrarge konjo
ጉመን በጤነም አልተገኘም እንኸን በኮምቢውተር ታፈልጎ ምግብ ሊሰረ የረቢ ሀገረችን የኑሮ ውድነትን እቅልልን ሰለም ስጠን
የሞቱትን ጀግና የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ አምለክ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸዉም መፀናናትን እመኛለዉ
አሜን አሜን አሜን
አሜን 😭😭
እመብርሃን ለሀገራችን ሰላም ታምጣልን🙏🙏🙏🙏 አሜንንንንን
ውይ የሃገሬ ልጆች ይህ መጥሮ በሽታ ሃገሪች እንዳይገባ ትጉ እና ፀልዩ ለቤተክርስትያን ብለው ሂወታቸው ላጡ ነብስ ይማር ለእናቶች መፅናናትን ይስጣቸው 😢
አሜንንንን
አሜን፫
ቅመም
አሜን አሜን አሜን
እናቴ ክፉ አይካሽ አሜን🙏🏾
አሳሳቢ ደረጃ ደረስን
Bagaa nagaan dhuftanii bayy'ee jaladhaa diramaa betoch👌👌👌👌💓💓💓
ሀገር ያለ ሰው ልጅ ምድረበዳ ሆኖ መኖር ይችላል የሰው ልጅ ያለ ሀገር መኖር አይችልምና እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን
Meselch Ethio አመንንን
እውነት ነው ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@@markdooms9686 subscribe enderarge konjo
@@widdytakka767 subscribe enderarge konjo
ክክክክክክክክክ የሻሼ አድናቂ ነኝ!!!!
በዜ ደግሞ ውስጤ ነው።
ሻሽዬ ስወድሽ እኮ የዛሬው በጣም ያስቃል ቻፒ ጉድ አመጣች 😂😂😂😂 ወይ ጎግል ወይ ፋይፋይ 😝😝
እንካሀን በደነ መጠቹ ቤቶችን የምትከታታሉ በስደት አላም የትገኙ እህት ዎንድሞቾ
ጾም ነነዌ እንኳ አደረሳችሁ የአመተ ሰው ይበለን የካቲት 2/ 6/ 2012
እንዴት ናችሁ ውዶቸ በያላችሁበት አላህ ይጥብቃችሁ የስደት ወገኖቸ
welcome....እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቹን ይባርክ በስደት ያላችሁ እህቶች ወንድሞች ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገረቹ በሰላም ያብቃችሁ አይዞን❤❤
አሜን
Hi
@@zinetzinet8665 subscribe enderarge konjo
Esh mn chgr alew
ደሥይላል አትጥፉ
እናመሰግናለን ቤቶችየ አይይ ይቤ ጓልጉለሸ ጨርሸን አለኮ 😂😂
እንኳን በደህና መጣቹ በማዳም ሰራ ክፍት ብሎኝ ነበር
Subscribe endrarge konjo
በጣም ጀስይላል😘😘😘🇪🇹 አይዞዋቹ
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች 😘
እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
አሜንን ውዴ
አዎትኑርማሬ
ያገሬ ልጃች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሁንልን ቤቶችየየየ በጣም ነው ምታምሮት ሰላማቹሁ ይብዛ ቀጉጉት የምጠብቀው ድራማ በጣም ነው ምወዳቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ 💚💚💚💛💛💛💛💞💞💞
ምንድናው መጨርሻውን አሳውቁን ባለፋው የርስቴን መጨረሻ ሳናቅ አለቀ አሁንም እንደዛው አልያም ክፍል ሁለት ይኑረው መጨረሻውን ለማየት ስጠብቅ ድራማው ያልቃል ይስተካከልልን ማጨረሻ ይኑረው
የኔም ሀሳብ ነው
እርስቴ እኮ እናትዋን ይቅርታ ጠይቃ ነው ያለቀው
@@fatumahmohammad6129 subscribe endrarge konjo
@@firasanaytnegusa1268 subscribe enndrarge konjo
ውይ ስወዳቹህ እኮ ቤቶችየ በርቱልን። 💯✔️👍
Ejolee naatuu durisee like godhee
Kanafii Like nafi godhaa❣️❣️❣️♥️😍😍
Subscribe naaf Godhii Mee kiyya kanalee Galataa wojjiin
Eshii
Selam fikr desta le Ethiopia hager Allah selam yedrgln Ethiopia le zalalm tinur 🇪🇹🌹💯
እኔምለው ሁሉም ላይክ ሰብስክራይ ነው ሚለምን እስቲ ስለ ድራማው አስተያየት ጻፍ
አይገርምም ሁሉም ላይክ ፈለግ ነው
አይገርምም ሁሉም ላይክ ፈለግ ነው
Wenet!Bleshal!!!
@@tigisttigist9614 እኮ እኔ ኮሜንት ልስጥ ስገባ ሁሉም ሰው ላይክ ለማኝ ነው😃😃😃
@@zed9732 ሁሉም ሰው ላይክ ለማኝ ነው😄😄😄😍😍😍😍😍
ለአገራቺን ስላም ሁሌም ምኞታቺን ነው
ያረብ 👐👐👐🥂🥂
አሚን
ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን
Wellcome betoch ውድ ኮሜንታተሮች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትት ይበልላችሁ
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ
zemari melakit yasemlin muna yemaظ
Zemari melakit subscribe endrarge
ውይ በሳቅ ገደላችሁን!!! ክክክክክክ
በስደት ኣለምያለን እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገሪ ይጠብቀን ሃገራችን ሰላም ያድሪግልን 🙏🙏🙏
ቤቶች የስደት ስንቆች የሳቅና ቁምነገር ምንጮች እንካን መጣችሁ ላይክ
ወይኔ ኮመት እኮ ቀረ በቃ አደኛ ነኝ ፣ላይክ ግጩኝ፣መዳሜ እድህ አለችኝ፣ሀገሬ ልገባ ነው ይሄ ነው ኮመቱ ሁላ ቱ።።
😃😃😃😃እደኔ ተቃጥለሻል
ትክክል
@@senifkl3954 አወ ወላሂ
ዉይመፍቅናትቅጥል
@@dxdx3707 ማለት
Betoch ምርጦች ናቹ❤❤❤❤
የች የቻይና በሽታ ኮርና አለች ሻሸ 😂😂😂😂😂😜😜😜😜
Awo Tikikil nat
የዮሐንስ ወንጌል 3
16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
#ሰላም
#ፍቅር ለ እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ያውርድልን
አሚን የኔ ቆንጆ
ቤተሰብ እንሁን ስብስክራይብ አድርጉኝ
ሻሽዬ.ሁሌም.ሳቅበሳቅ.ደስትይኛለሽ
ክክክክ የኔ ፀባይ እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው አለች ሻሸ መብረር አያቆምም ብሏል ሰውየው የቻይናን ቫይረስ አምጥቶ ይጨረስ ሚስኪኑን ደሀውን የሀገሬን ሰው
ክክክ አይ አቤ አደ ወር ከፈለግሽ ነይ ወደ እኛ ክክክ ይመች ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን ሰላም እደሩልኚ ዉድድድድ
Afaan oromoo dubisuu yoo dandeetan anii baay'ee isiin jallaadha ❤
Yoo hin dandene hoo
Nuutis sii jalana
👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Nuhileen sin jalaanaa
Kkk dhuga jetee
ውይኔ ዛሬ እድለኛ ነኝ
49ኛ ነኝ አይ ይቤ ጠጋ ጠጋ አላማርኝም😂😂😂😂😂
አይ ደላላ የስራክን ይስጥክ
Genet Demis kkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂
😂😂😂😂
የገደለው ባሌ
የሞተው ወንድሜ
ሀዘኔ ቅጥ አጣ
ከቤቴም አልወጣ! 😔😭😭
ሀገር እትዮጵያ መቼ ነው ግን ያንችን ሳቅ የማይሺ የሞቱት ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቀሩት ሰላም ይዝነብ ከሰማይ ሁላችሁም በፀሎት ሀገራችን አሰቡ ቤቶች እንኳን መጣችሁልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
መልካም ኣዲስ ወር ያርግልን ፈጣሪ።ኣሜን!!
የኛ ህዝብ ግርም የሚለኝ ነገር ዘረኝነት የሚባል ቫይረስ በደሙ ውስጥ ይዞ እየዞረ😝
ኮርኖ ቫይረስ እያለ ያካብዳል😏😏😁
ተክክል ማር ቤተሠብ እንሁን
አወ ልክ ነሽ
ትክክል
Hahaha
እነኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኛል ወዶቼ
አድሷ ሠራተኛ ርስቴን ትመስላለች ግን አሰሪዎች ስንት አመት ያገለገሉዋቸውን ሠራተኞች ረስተው አድስ ሰራተኛ ሲያገኙ ነባሮችን ይረሷቸዋል
Subscribe endrarge konjo
ቤቶችዬ ሁሌም ተወዳጅ ናችሁ
ተመልካቾች ግን አስተያየት የላችሁም በቃ ከልመና ውጭ ኤጭ
ስላም ስላም ስላም ለሀገራችን
ማነው የሀገር ስላም ማጣት እንደኔ ያስጭንቀው ፍጠር ሆይ ስላም አንድነት አምጣልን
አሜን ፍጣሪ ሰላሙን ይላክልን
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 እሽ
አይ ቤቶች ሙዝዝዝዝዝዝዝ አለ ድሮ ቀረቤቶች
አቦ እዚህ እንኳን ብሶታችሁነና ላይክ አረጉኝ ሀገሬ ልገባ እርጉዝ ነኝ አትበሉብን አቦ ቢያንስ ከናንተ አስተያየት እንጂ ብሶት አደለም አቦ
ምናለበት ቢሉ 🤔 የሰው ደስታ አያስደስትሽም እንዴ
@@helenh7105 ሱስ ነዉጂ ደስታ አልለዉም እማ
@@elizanegn4183 ኸረ ግን እኮ በስደት ለዘመናት ካገር ከቤተሰብ ከዘመድ እርቀው ሲሰቃዩ የነበሩት አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ ሲገቡ ደስታውን መቆጣጠር አይቻልም በኡነት
@@helenh7105 እሺ እማ እኔ የተረዳሁበት መንገድ ለየት ስላለ ነዉ ይቅርታ
Betoch is best and funny video
Wel com Betoch Anaa dhufuuu antuu duraa liki godhe💞🥀
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹልን
ቻፒ ብትቀጥልበት አሪፍ ነው ብዬ አስባለው አናንተስ መን ትላላችሁ
ቻፒ ጥያቄሽን ጋሽ ዘሩ በስማሽና የሚልሽን ባውቀው???😂😂😂😂
ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ
የዛሬ ሳምንት እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሬ ነኝ በTv አያለሁ የአዳም ዋይፍ ይቀርና
መልካም ጉዞ እዛው ያድርስሺ በሉኝ