Betoch | “እንታረቅ?”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 371

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2022
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 371 “እንታረቅ? ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 371
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 757

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j 2 ปีที่แล้ว +53

    ደቡቦች ሁሌም ሰላም መዋደድን ፍቅርን እፈልጋለን ጥላቻ የለብን ብንጣላ በመነጋገር እናምናለን ደም መፋሰስ አናውቅ ቤቶች የተረሱ ባህሎች ስላስተዋወቃቹ እናመሰግናለን ቆይ አንዴ ወደ ጉራጌ እንወስታቹዋለን ለሁለተኛ ጊዜ

    • @rabiumusema612
      @rabiumusema612 2 ปีที่แล้ว +2

      ደቡቡች መሸአለነን በተፈጢሩ የተደለን ነን የሀለበ በሬበሬዉ የገሙ ሀይቁ ገነ ብዙ አሊ

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 ปีที่แล้ว +39

    ዋው በጣም ደስ ይላል ትስፋ ለቆረጠ ተስፋ ይሰጣል ሀገራችን እኮ ከወርቅም ወርቅ ናት ሰላም ፍቅር ያብዛልን 🤲

    • @saaratadele672
      @saaratadele672 2 ปีที่แล้ว

      Demirgn

    • @sirgafasirgafa700
      @sirgafasirgafa700 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደሰ የላል አብ መጠኝ

    • @mesiiyoutube1970
      @mesiiyoutube1970 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ❤

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk 2 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን ደህና መጠቹ ቤቶቺዬ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትህ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሳቃዩ ኢትዮጲያዊያን እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yy3ir6zj1s
    @user-yy3ir6zj1s 2 ปีที่แล้ว +46

    ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመለስ
    ፍትህ በሳእዲ እስርቤት የሚሳቃዮ ወገኖቻችን
    በወላጋ የሞቱ ንፅሃን ህዝባችን
    የነሱ ደም ይፈረደቹ ገዳዮች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹♥🙏

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c 2 ปีที่แล้ว +141

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዪ ወገኖቻችን እና ምንም በማያውቁ እየታረዱ ላለ ኢትዮጵያን

    • @hshdydyudud1043
      @hshdydyudud1043 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍💟🍇💗🙋‍♂️💯🥛💟💓💞💕💯

    • @yeneneshbeyene7155
      @yeneneshbeyene7155 2 ปีที่แล้ว +2

      ፍትህ ትላላቹ መልሳቹ ደግሞ ሀገራችን ፍትህ ሳይኖራት ሰው ሀገር ምን አስሮጣቹ ትላላቹ እኔ እንደሚመስለኝ ሰው ሀገር ያሉትም ሀገሮስጥም ያሉትም አንድ ሀገር ነን

    • @user-qs9gi6ck8c
      @user-qs9gi6ck8c 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yeneneshbeyene7155 ይሔንን ለኔ ሳይሆን ለሚመለከተው አካል ይናገሩልን እባክዎት ከይቅርታጋር

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      Yes free Saudi
      th-cam.com/video/v0HbK5rfYME/w-d-xo.html

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 2 ปีที่แล้ว +4

      ፍትህ ፍትህ በገዛ አገራቸዉ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ታይተዉ ለሚገደሉትና ለሚፈናቀሉት አማራዎች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው የዛሬው ለየት ይላል ክብር ለጋሞ ማህበረሰብ
    ቤቶችዬ በጣም ምርጥ ጊዜ ነበር

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 ปีที่แล้ว +25

    ቤቶችየ እንኳን በስላም መጣቹህ ሁሉበጅ የሆነው የድንግል ማርያም ልጂ የታስሩትን አገራቸው እንዲገቦ ነገሩችን ያመቻች አገራችን ስላም ያርግልን እንደኛ ሀጢያይሳይሆንእንደሱቸርነት

    • @tube778
      @tube778 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቾ

    • @howamohamad286
      @howamohamad286 2 ปีที่แล้ว

      Qqqqqqq

    • @user-od5zi2ks3d
      @user-od5zi2ks3d 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @user-od5zi2ks3d
      @user-od5zi2ks3d 2 ปีที่แล้ว

      @@tube778 ደምሪኝ

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 2 ปีที่แล้ว +55

    በጣም ያምራል ቤቶች ። በሳውዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑላቸው መንግስት ዝም ብሏል ለሚመለከተው ክፍል አሰሙ ተናገሩ ። ህዝብ እየተንገላቱ ነው ጩሁ ጩሁ

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኢትዮጵያ 🇪🇹😍😍😍😍😍😍

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +15

    እጅግ እጅግ በጣም አስተማሪ!!!!! እውነት ነው ሁላችንም የጋሞ ባህል ቢኖረን ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር!! ሰላም ለሀገራችን!!!💚💛❤🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +15

    አይ ልክ አስገባቸው በግንባር ቦታ ተለክፎ ምርቃቱ ሁሉ ግንባር ነው😄😄😄 አቤት ሀገራችን ስታምር እግዚአብሔር አምላክ ስላሙን ይስጠን እንጂ ሀገር እንኳን አለችን❤️🇪🇹

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 2 ปีที่แล้ว +1

      በግንባር ተለክፈው😁😁😁😁

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 2 ปีที่แล้ว +12

    ማፊዬ ና ይብዬ ከጠፉ ጀምሮ ዛሬ ብቻ ደስ ብሎኝ አየሁት እር ማፊ የት ገባች ይብዬ እንኳን ወጣሁ ብሎል

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ አርባ ምንጭ ደስ የሚል ቦታነው እና የዋህ ስዎች ይሚኖሩባት ቦታ ነው ስዎቹ ፍቅርን ያስተምራሉ ወደፊት አየዋለሁ ለሃገሬ ያብቃኝእና

    • @addulistube5244
      @addulistube5244 2 ปีที่แล้ว

      አዋሳና አርባምንጭ ብዙ ርቀት አለው ይለያያል

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶችዬ ስወዳቹ እግዚአብሔር ሆይ በስደት ያለነው ልጆችክን በሰላም ለአገራችን ምድር አብቃን አገራችንን ሰላም አድርግልን ዘረኞችን ፖለቲከኞችን እኔነትን የሚያበዙ ወገኖቼን ማስተዋሉን ስጥልኝ

  • @etalembedhane3646
    @etalembedhane3646 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደስ የሚል ባህል ኢትዮጵያውያን ሁሌ ውብ ነን ልዩ ነታችን ውበታችንነው አንድነታችንም ጥብቅና ጠንካራ መስረተ ብርቱ ነን🥰

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም አዝናኝ ዝግጅት ነው፡ እኔም ከናንተ ጋር አብሬ ያለሁ ያህል ነው የተዝናናሁት፡፡ እንደዚህ የምታምር አገር አለችን፤ ግ ን አናውቃትም፡፡

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p 2 ปีที่แล้ว +60

    ፍትህ ለአፋር ፍትህ ለወለጋ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ያለምንም ወጀላቸው ለሚሰቃዩ ለሚሞቱ እህት ወድሞቻችን ፍትህህህህህህህህህህህ ድምፃችን ይሰማ

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭ወላሂ ሰሚ አጣን አሁንስ አላህ ሁሉን ሰሚ የሆነዉ እሱነዉ ፈረጅን ያቅርብልን አቤቱ ዝም ካለዉ መንግስት ይልቅ ዝም ያለዉ አንድ አላህ ያስፈራል 😭

  • @demekechderego4360
    @demekechderego4360 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ በጣም ናፊቆኝ ነበረ በጣም ደስ ብሎኛል።
    ጋሞ ፍቅር ነዉ። ለሀገራችን Ethiopia ፍቅር ይሁን.ሠላም ይሁን.አንድነት ይሁን።
    Ewodachuwalew

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ደስ ይላል ተመስጬ ነው ያየሁት ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልን 🙏❤

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j 2 ปีที่แล้ว +17

    የሚዋዳችሁ እንኳን በስላም መጣችሁ 😘😘
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለምሳቃዩ ወገኖቻችን 😭🙏

  • @teshomekebede7256
    @teshomekebede7256 2 ปีที่แล้ว +5

    ጋሞ እምቅ ባህል ባለቤት ነው ። ልጁ ስለሆንኩ ደስ ይለኛል ። በማንነቴና በሀገሬ እኮራለሁ ❤❤❤

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 2 ปีที่แล้ว +38

    አር ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቁማር ለተያዙት በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እና ፍትህ በወለጋ ለሚታርዱ ኢትዮጵያዊ😥😥😥😥

    • @DagmawitNebiyou
      @DagmawitNebiyou 10 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮
      😮😮🎉

    • @DagmawitNebiyou
      @DagmawitNebiyou 10 หลายเดือนก่อน

      😅😢❤😂😊😮

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ሁሌም ደስተኞች ሁኑ!! ሁሌም እያዝናናችሁ የምታስተምሩ ምርጦች!!ወቅቱን የጠበቀ ትልቅ መልእክት ያለው👌👌👌 ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን!!🥰🥰🥰☝️☝️☝️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y 2 ปีที่แล้ว +17

    እረ ፍትየ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😭😭🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ገራሚ አየርሽ ተስማሚ አርጓደ መሬትሽ ሰላም ለአገራችን ይሁን ሲያምር ደኑ ውሃው 🌹🌹🌹

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ ቅን የሆነ የይቅርታ ልብ ስጠን
    ሁሌም ስለይቅርታና ፍቅር ሲወራ እንባ ይቀድመኛል😥😥😥

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል በአል አለን እግዚአብሔር ይመስገን ጋሞች የምወድላቸው የህርቅ ባአላቸው ደስ ይላል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቼ ለስውዲ ለወለጋ ለአፋር ለአማራ ክልል ለሚርግፉ ወገኖቼ ፍትህ ፍትህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ ደግሞ በሽርሽርነው ደስስትሉ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በወለጋበግፍ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭

    • @ambarugidi437
      @ambarugidi437 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹👈👈

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 ปีที่แล้ว +15

    አረ ቤቶችየ ማፊ የት ሄደች የኔ ቀልቃላ ስወዳት

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      sara
      th-cam.com/video/v0HbK5rfYME/w-d-xo.html

  • @user-zm4xv2vj2z
    @user-zm4xv2vj2z 2 ปีที่แล้ว +1

    የምንውዳቹ ቤቶች በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን
    ጋሞ መነሻሁም መጨረሻው ሰላም ነው ❤❤❤❤❤

  • @yeshiyoutube3658
    @yeshiyoutube3658 2 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህሳዉድ አረቢያ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube6107
    @tube6107 2 ปีที่แล้ว +4

    ሚገርም ነው ስንት የሚያስደንቅ ታይቶ ማይጠገብ ነገር አለን በፈጣሪ ደስ ሲል

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በሀገራችን ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋርየሚሄድ መልእክት ነው ይቅርታ የሀጢያትን ብዛት ይሸፍናል ጋሞ የፍቅር ሀገር ኑሩልን ክፉአይንካችሁ ለኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላም ያውድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤❤❤👍

    • @aregashgebr344
      @aregashgebr344 2 ปีที่แล้ว

      @Nati Miki እሺ🙏🙏🙏🙏

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እናመሠግናለን እኔም ከጋሞ ልጆች ጋር ነው ያደኩት ውስጤ ናቸው😍

  • @AdamAdam-fl6qw
    @AdamAdam-fl6qw 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሞ ( አርባ ምንጭ፣ ገረሴ፣ ካምባ .......ብዙ ናቸው ለመጥቀስ ) ባጠቃላይ ጋሞ የምርጦች ሀገር ናት ። ሀገሩ ምርጥ ሰዎቹ ምርጥ አየሩ ምርጥ እኔ ደቡብን በደንብ አውቀዋለሁ እውነት ነው በድራማው ላይ ያለው ። ደቡብ የይቅርታ ሀገር ነው ። ቤቶችዬ እንደው በነካ እግራቹ ቤንች ማጂ ዞን ብትሄዱ ጬሞ ጠጥታችሁ ጎደሬ ና ማንቾኒ በልታችሁ ለመላው ሀገር ሀገር የሚጠቅም መልክት ታስተላልፋለቹ ። ደቡብን እኔ ስገልፀው ምድር ገነት የፍቅር ሀገር እያልኩ ነው የምጠራት።

  • @user-ni1on6jc4t
    @user-ni1on6jc4t 2 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነዉ ቤቶችዬ እናመሰግናለን ሰላም ለውቧ ሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ነው በእውነት ሁላችንም ተበደለን ይቅርታ ብንጠየቅ ጥሩ ነው የጋሞ ህዝብ ደስ ሲሉ

  • @helulove8941
    @helulove8941 2 ปีที่แล้ว +1

    አርባ ምንጭን ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን ቤቶች ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች

  • @guvb2426
    @guvb2426 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል፡አገራችን የድሮ ፍቅሯየሚመለስበት ቀን ናፈቀን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደና መጣቹ ቤቶች ትክክል ያላችሁት ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ ፍቅሩ ይስጠን በጣም ደስይላል

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት ጥሩ ትምህርት ነው ለህዝቡ ምታስተምሩት አርባምንጭንም ስላስጎበኛችሁት እኔ በግሌ አመስግናችኋለው ወገኖቼ የሰውን ሀገር ከምናደንቅ ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ ድንቅ የተፈጥሮ ውበት አላት በደንብ ጎብኟት እድሉን ስታገኙ የሰውን ሀገር አንመኝ በጋምጎፋ ላይ መወለዴ እትብቴም በመቀበርዋ ደስተኛ ነኝ የጋሞ ህዝብ ኬትኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ ይለያል በጣም የይቅርታ ልብ አለው ቂምንም አያውቅም የጋሞ አባቶች ዘመናችሁ ይባረክ በሀላችንን አስቀጥሉት እንዳይጠፋ ምድረ ገነቴ አርባ ምንጬ እወድሻለሁ የኔ ልዩ💚💛💕💕💕

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ እከ ና ማፍ ኣምጡሉን 😘😘

  • @teshomekebede7256
    @teshomekebede7256 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ቤቶች ❤❤❤! የጋሞን ባህል ልብስ ስላስተዋወቃችሁ!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት በጣም ደስ የሚል ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅርን ለአገራችን ኢትዮጵያ ያምጣልን
    ቤቶችዬ ሁሌም አንድኛ

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 2 ปีที่แล้ว +3

    አሻም አሻም ሀይ መሎ ደግ ህዝብ እርጥብ አገር አመት ሙሉ በኤኔትሬ ሙዝ ተጭኖ ማያልቅበት ፈጣሪ ሁሌም በበረከቱ ይሙላችሁ

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እውነት😢

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 2 ปีที่แล้ว +6

    አች እርስቴ አለባበስሽን አስተካክሊ ብዙ ጨዋ ሰው ነው እናተን እሚያየው

  • @user-sh3zk1vz9l
    @user-sh3zk1vz9l 2 ปีที่แล้ว +4

    የፍቅር አመለክ የድሮ ፍቅርን ይማለስን ፍትህ ፍትህ በውጭም በሀገራችን ለምሞትን ለምስቀይ ሕዝብ በዚህ አገጠም ቤቶች እባካችሁ በሀዲያ ወይም በሆሳዕና በይለችን አንድ ማስተወሻ እንትስሥሩ በአክብሮት እንጠይቃሌን

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ደስ ስትሎ ቤቶችዬ የዛሬው ልዩ ቦታ ነው

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል መልክት ነው እውነት አስለቀሰኝ!የናፈቀን ይሄ ነው!

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሁሉም ይቅርታ ይበልጣል ይቅር ይበለን እግዚአብሔር 🤲 ጋሞ ጎፋዎች 👍👍👍
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 2 ปีที่แล้ว +2

    አርባምንጭዬ የትውልድ ሀገሬ !!! ሀሉ ነገርሽ ናፍቆኛል! ኑደሬ ጋሞ ጎፋ

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህህህህህህሀለእሰረኞች እስ በሀገር ያላችሁሰለማዊ ሰለፍውጡና መገስቱ ይውሰደን ተው ተውድረሱልን የኛ መገስት ነው አልወስደም ያለ ለወገን ድረሱእረኡኡኡኡኡኡኡ አለቅን እሰወደየትእንጩህ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነት ጋሞ ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጠብቃቸው አቤት ባህል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሚወደዉ አይነት ድንቅ ሕዝቦች እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛዉ

  • @wasegirma5231
    @wasegirma5231 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ውዶቸ ቀጥሉበት የዛሬው ለየት ያለ ድራማ ነው እግዚአቢሔር አምላክ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን !!

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 ปีที่แล้ว +6

    ይቤ እከ ማፊ የት ደረሱ
    አይ ደላላ ግባር ደኑን ግባር ምርቃንም ግባር 😂😂😂😂😂😂😂

    • @gashogasho1859
      @gashogasho1859 2 ปีที่แล้ว

      ግባር ቦታ መቸብቸብ ለምዶ የደለላ ነገር😏

  • @woyinshetwondesen3629
    @woyinshetwondesen3629 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ድንቅ ፆሁፍ ነው ወገኖቼ ይቅርታከምንምበላይ ነው የቤቶች ድራማ ገንቢና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @mesiethiotube6950
    @mesiethiotube6950 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፍቅር ፣አንድነት ይቅር ባይ ልብ ይስጠን ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን!!?

    • @user-wb2id9fx5b
      @user-wb2id9fx5b 2 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹❤❤❤🍁🍁🍁

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳወዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ እዲሁም ህፃናት ግን እስከመቸ ነው አይይይይይ የኛ ነገር 😭😭😭😭😭😭

    • @SamsamaSamsama788-er3pg
      @SamsamaSamsama788-er3pg 2 หลายเดือนก่อน

      ሂጅ ወደዛ እዚህ ማልቀሻ አታርጊው ይሄ መዝናኛ ነው

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው በጣም ደስ የሚል ማህብረሰብ ነው ሁሌም የምታመጡት እርስን ሳላደንቅ አላልፍም የዛሬው ደሞ ይለያል ያውም ባሁን ሰሃት የሚያስፈልገን ይቅር መባባል ነው

  • @user-um5jq5ed2r
    @user-um5jq5ed2r 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ይህን የጋሞ ባህል ሳይ የመጀመርያያ ነው የተሰማኝ ደስታ ግን ወደር የለውም❤️❤️

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 2 ปีที่แล้ว +1

    አሹ ብልሹ ና አቶ ዘሩ ሞላ ያስቁኛል እኮ 😂😂😂

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ወደ ውቢቶ ጋሞ አርባምንጭ በሰላም መጣችሁ ቤቶች በስደት ሆኝየ የትውልድ መንደሬን ጋሞ አርባምንጭን ስላሳያችሁኝ ከልብ አመሰግናለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ባህል ነዉ ጋሞ በፍቅርና በህብረት በመስራት የታወቁ ናቸዉ

  • @elsak5593
    @elsak5593 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም በጣም ነው ደስ ይላል ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +1

    🌷ምርጥ🌷 አባት🌷ምርጥ ባል🌷 ምርጥ አስተማሪ 🌷መርጥ መሪ 🌷ምርጥ ጎረቤት ምርጥ ማህበረሰብ ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂወሰለም🌷 ይምጡ ይማሩ ይወቁ 🌷ድናችንን🌷 የተፈጠርንለት አላማ 🌷 አላሁመ🌷 አንተ ሰላም 🌷ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያዘል ጅላሊ ወል ኢክራም 🌷ኑ ወደቤቴ ጎራ ይበሉ አይከፈልበትም 🌷

  • @amen240
    @amen240 2 ปีที่แล้ว +5

    I love Gamo culture , music and ppl! I wish to visit those kind ppl with beautiful heart and beautiful landscape!

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው ደሰ የሚለው እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን ሀገራችንን ሰላምዋን ያብዛልን ፍቅራችንን ይመልሰልን

  • @zainbzainb2130
    @zainbzainb2130 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሀገሬ ወርቅ ነበርሺ ምቀኛ በላሺ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እና ቤተስቦቼ ፡ ቤቶችን በጣም እንወድሗቸዋለን በተለይ ፡ሻሼና አቢ And Thnkes So much Telahun G long Life For you And your family.

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለአፈር ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖች

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +2

    እከ ቢኖር አርፍ ነው በርቱ👍👍👍💜

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ድራማ እንኳን ደና መጣችሁ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁንላቸው እባካችሁ ስለ ፈጣሪ

  • @nazinbf7754
    @nazinbf7754 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ፍትህ ለሣዉድ አረቢያ እሥር ቤት ላሉት ፍትት በራብ በቅማል ለሚሠቃይት ድምፅ ሁኖቸዉ ፍትህ 😭😭😭😭😭

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ባህል ነው ጋሞ የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ይስጠን #ሀገራችንን ካለችበት ምጥ እግዚአብሔር ይገላግላት #ፍትህ በሳውዲ አረብያ በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-uv9qr6tr2n
    @user-uv9qr6tr2n 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገርችን ሰለጉብኝች በጣም ደስ ይላል
    ጋሞ የፍቅር የይቅርታ ሕዝቡን ወድድ ሀገር ናት አምላክ ሆይ ለሀገራችን የቀድሞውን ሰላማችን መለሰልኝ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስርቤት ለላዎት ወገኖቻችን💔💔💔☝☝😭😭

  • @mekibebitube3371
    @mekibebitube3371 2 ปีที่แล้ว

    ጋሞ ፍቅር የይቅርታ ሀገር እግዚአብሔር ይባረክ መታደል ነው

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 ปีที่แล้ว +1

    "ጋሞ ከበደለ ይቅርታ የጠይቃል
    ተበድሎም ይቅር ይላል"🙏🙏🙏🙏
    የህን የይቅርታ ባህል ለመላው የሀገራችን ህዝብ ያውርስልን

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 2 ปีที่แล้ว

    ደስሲል በጣም ምርጥ ተባረኩ እናመስግናለን እወዳችኃለሁ 🙏💖💖💖👍🕊👍🕊❤️❤️❤️❤️🦋💐👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ኮ ስታምር ለምለም ሀገር ናት ከሁሉም ሀገር ኢትዮጵያ ትለያለች ሰላምሽ ይመለስ ጠላትሽን ያጥፋልሽ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤👌

  • @fatumaabate9980
    @fatumaabate9980 2 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ የተፈጥሮ ሀብት እያለን እንደው አምላከ ቅዱሳን ፍቅር ይስጠን ተባላን እርስ በርሳችን

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g 2 ปีที่แล้ว

    በጣምደስይላልደቡቦች ኢትዮጵያለዘላምትኑር💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ አረቢያ በረሃብ እና በብርድ ለሚሰቃዩት ለእህት እና ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ከሞቱም በሐገራቸዉ ላይ ገብተዉ ይሙቱ

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow what amazing culture Gamo Love

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ቤቶች ሁሌም አስተማሪ ነገር ሰለምትለቁልን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሞላው ኢትዮዬ ሰላምሽ ናፈቀን

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว

    Wow ድንቅ መልእክት ነው ተባረኩ♥

  • @medena6504
    @medena6504 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ትትሉ ማሻ አላህ ቤቶች አስተማሪ ድራማ ነዉ

  • @mimibirhanu2273
    @mimibirhanu2273 2 ปีที่แล้ว +4

    ፉትህ ፉትህ በሳዲ ለምሠቃዬ ወገኖቻችን

  • @user-vo9li6ps1e
    @user-vo9li6ps1e 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ፍትህ ለሳውድ እስርኞች እባካችሁ ድምፅ እንሁን ወገን ተስቃዩ እፍፍፍፍ እር የወገን ያለህ ???????

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ክብር ለጋሞ ህዝብ

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል እንወዳችኋለን

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻላይ ያለው ትይት በጣም ደስ ይላል በፈጣሪ ከስደት መለስ ይሄን ህዝብ ማየት አለብኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ለስረኞችና በግፍ ለሚታረዱት ወገኖቻችን

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    Betoch enkuwan be selam metachu, tamralachu aylayachu, tebarku Gamo betam yamrale ba ewunet ,selamachu bezet yebale 😍😍😍😍,egizabher hagerachen Ethiopian yexabeqate

  • @josanjossi5308
    @josanjossi5308 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing drama, wow what a beautiful culture! Forgiveness is medicine. Thank you so much betoch dear. 💯✅

  • @PkW-qo2ss
    @PkW-qo2ss 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ የመጀመሪያየ ሥኮምት በጣምደሥሥሥሥሥይላል😢😢😢😢

  • @emebetadecha7818
    @emebetadecha7818 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው የጋሞ ሕዝብ 😘😘😘ቤቶች እናመሰግናለን 🤗😍😍😍😘

  • @gfdgfd9849
    @gfdgfd9849 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ደስ የሚል የሚየኮራ በህል ።

  • @fozyafozya4403
    @fozyafozya4403 2 ปีที่แล้ว

    እውነት መጨረሻ ላይ አለቀስኩ አይ እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽን አላህ ይመልስልሽ በሀገርም ከሀገር ውጭም ያሉት ልጆችሽ እንግልት እና ስቃይ አላህ በቃ ይበለን ሰላምሽ ይመለስ ።

  • @aberabekele6572
    @aberabekele6572 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ታሳዝናላችሁ የቤቶች ድራማ ሰርዎች!
    በተለይ ዘርዩን ሞላ!!
    ምን አለበት በስደት ያሉትን በሳዩዲ አረቢያ የምሰቃዩትን ወገኖቻችን ድምፅ ብትሆኑ ለወገን ደረሽ ወገን ነዉና ማድረግ ነበረባችሁ።
    መርጦ መልቀስና መርጦ መጎበኜት መሉ ኢትዮጵያዊ አያደረገችሁምና በሙሉ አይነችሁ ተመልከቱት ኢትዮጵያን ።