"እንደምን ተዘነጋችሁ? ግድ የለም እንነጋገር" | ያሬድ ሲሳይ | ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @mantheman4900
    @mantheman4900 9 หลายเดือนก่อน +22

    ይኸ ልጅ ግን የትወና ብቃቱ እያደር እየጨመረ ነው የራሱን ግጥም ወደ ተግባር ቀይሮ በዚህ መልኩ አሳይቶናል። ያሬዶ በእውነት ትችላለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wrkk6525
    @wrkk6525 2 หลายเดือนก่อน +1

    What an amazing stage performance 👏👏👏👏

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 9 หลายเดือนก่อน +19

    ግን ሥንቶቻችን ይሆን መልዕክቶቹ የገቡን ?
    በአብዛኛው የአዳራሹ ታዳሚ መልዕክቱ በሚያስቀው መሳቅ አልቻለም በጠንካራ መልዕክቶቹም አድናቆቱን አይገልፅም ከገለፀም እየዘገየ ነው ።
    ልጁ ግን በጣም በጣም ድንቅ የትወና ብቃት እና እጅግ የረቀቀ የሚደነቅ የቋንቋ ችሎታና የመፃፍ ክሎት የታደለ ነው ። እደግልን !

  • @tilahuntem9555
    @tilahuntem9555 9 หลายเดือนก่อน +11

    Well, I don't wanna end up by saying "Talented" You're a GIFTED!!!!!!

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 26 วันที่ผ่านมา +1

    እደ ሚስት ናት አገር❤️
    ድንቅ ነው 👍🏾
    እውነትን በጥበብ ስትገለፅ 🙏🏽💚💛❤️

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ትለያለ ድንቅ ችሎት

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 9 หลายเดือนก่อน +8

    You are amazing talented artists 🙏

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 9 หลายเดือนก่อน +11

    አላህ ቀን አለው ጠብቁ ባለጊዜዎች ኢንሻአላህ 😢😢😢

  • @Kezihim_keziam
    @Kezihim_keziam 9 หลายเดือนก่อน +2

    Super talented ,amazing stage performance .❤❤❤❤

  • @sisoentertainments7741
    @sisoentertainments7741 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍ😭😭😭ማየት እስኪያቅተኝ ድረስ እንባ ተናነቀኝ😥😥😥 ያሬዶ አምላክ የልብክን መሻት የሀገሬን መከበር ያሳይክ "አንድ ሚስት ናት ሀገር❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹"

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 9 หลายเดือนก่อน +2

    great job brother .. proud of you !

  • @selamgezahagn5885
    @selamgezahagn5885 9 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም የሚገርም ነው እውነትም እሳቱ ትውልድ ❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወዶ አይደለም ያለቀሰው ጊዜው ከማስለቀስ ያሸፍታል. በቃ ችግራችንን እየተባባሰ ነው ይልቅ ህዝቤለውጥ አምጣ በቃ!!!

  • @birhanumuche7261
    @birhanumuche7261 9 หลายเดือนก่อน

    please continuous you have good talent.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 9 หลายเดือนก่อน +2

    Belew Mert akerareb
    Thank you 🙏🙏.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 9 หลายเดือนก่อน +3

    Good job. Techelaleh Berta ❤❤❤

  • @RHmedia1245
    @RHmedia1245 9 หลายเดือนก่อน +2

    Good move 🙏

  • @Case24215
    @Case24215 9 หลายเดือนก่อน +1

    You explained well current political.
    Good job keep it up telling most people feelings.

  • @thomassimachew6122
    @thomassimachew6122 9 หลายเดือนก่อน

    Fabulous 🙏🙏🙏

  • @solomonaregaw8239
    @solomonaregaw8239 9 หลายเดือนก่อน +3

    A reliable and trusted message that you transferred directly to the people of ethiopia that suffers a lot of of things due to the presence of a hectic, malignant, and cancer cell pm.

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 9 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @SunshineTube87
    @SunshineTube87 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Yaredo! Sounds like a weapon!

  • @Zehagere24
    @Zehagere24 9 หลายเดือนก่อน +1

    Uffff ኑርልን ብቻ

  • @alemalemye9714
    @alemalemye9714 8 หลายเดือนก่อน

    መድረኩን ከባንዲራው ነጻ አደረጉት 😢

  • @ye-Demisse_Lij
    @ye-Demisse_Lij 9 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ በርታ ወደፊት

  • @Almas-96
    @Almas-96 9 หลายเดือนก่อน

    ባለፈ ስለ ወሎ የሰረኸው በጣም ነው የሚያስጠላው አሁን ❤🎉🎉🎉🎉

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 9 หลายเดือนก่อน +1

    This is epic!

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BirukMelese-j3x
    @BirukMelese-j3x 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ያዲ

  • @Fikresilassie-rc2gh
    @Fikresilassie-rc2gh 9 หลายเดือนก่อน

    Good job ❤ berta yaredo bizu etebkahu kate

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 9 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶዮ🔥😢💔

  • @dawitabebe5569
    @dawitabebe5569 9 หลายเดือนก่อน

    👊👊

  • @tewoldedulla4082
    @tewoldedulla4082 9 หลายเดือนก่อน

    Yaredo,,,, 👌👌👌👏👏👏👏

  • @habtamugebeyehu598
    @habtamugebeyehu598 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሳቱቱቱ❤❤❤❤❤

  • @adaneutura8140
    @adaneutura8140 9 หลายเดือนก่อน

    ❤😢❤😢❤😢❤

  • @nahomambaye5105
    @nahomambaye5105 9 หลายเดือนก่อน

    Yada ❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 9 หลายเดือนก่อน

    አይገባኝም 😭😭

  • @tube6263
    @tube6263 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 9 หลายเดือนก่อน

    ሳ ያሬዶ አቦ ትችላለህ !!!

  • @amanuelberhane2068
    @amanuelberhane2068 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተመቸሀኝ ሲስ

  • @GudaAsefa-ki3md
    @GudaAsefa-ki3md 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ልጅ ግን ለምን አልተረዳነው ይሆን ???

  • @OsmanAlii-ic4sv
    @OsmanAlii-ic4sv 8 หลายเดือนก่อน

    ye tewena teg mert bekat mert temru yarada lij betam gobez fetari yetebekh

  • @Samenews3729
    @Samenews3729 9 หลายเดือนก่อน

    Yareda kebad saw

  • @ekram0007
    @ekram0007 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ ! ስራህ ይጣፍጣል!

  • @nesifamohamdnesifi9303
    @nesifamohamdnesifi9303 9 หลายเดือนก่อน

    Ay dron lk neh😢

  • @besu1219
    @besu1219 2 หลายเดือนก่อน

    አለሞንጀባጀብ ነው ዋናው አላማ።

  • @KhalifaSiraj-ej3yt
    @KhalifaSiraj-ej3yt 9 หลายเดือนก่อน +1

    Myrtyyy negh Abo

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 2 หลายเดือนก่อน

    Tenefa❤😂🎉🎉😢😮😅😅😊😮😢😂❤😂😂🎉🎉😅😊😅🎉😂❤

  • @Nesru23
    @Nesru23 9 หลายเดือนก่อน

    እሳቱ ትውልድ የተለየ ነው

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 4 หลายเดือนก่อน

    በቃ. ይህ. ነው. አሸሙርና ሐሜት እያወራህ ሀገሪትዋ. በወሬ በፉከራ ባዶ ልፍለፋ ቀጥል አሁንም. 200 ዓመት ይሙላ ለራስህም. ለጎረቤትህም የማትረባ ቀናተኛ ሐቀኛ የህ. ነው. አውራ

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 2 หลายเดือนก่อน

    Eeeeeeeeeee miliiipnsa

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 4 หลายเดือนก่อน

    እሱን ተወው ጩቤና ግሌ ወይም. ስለት. ማሳየት እሱ. ያንተ አይደለም ዝም ብለህ. ቅጠልህን. እየበላህ ዱዋ. አርግ ሰው. መሳይ በሸንጎ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 9 หลายเดือนก่อน +1

    ታዳሚው የገባው አይመስለኝም እነዚህ በወያኔ በፌክ በድሮ ካሪኩለም የተማሩ እንዴት ናቹህ ንቁ ተነሱ ዝም ብላቹህ አትገደሉ

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 2 หลายเดือนก่อน

    66666666666666666666🎉❤🎉

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤😂😮😂😅😅🎉😅🎉😊😊😂😅😮❤❤❤❤❤❤😊🎉😅😂😢😂😮🎉😅😊😢😊😅😮❤😢❤❤😮❤😮🎉😮🎉😅😂😊❤😊🎉😮😮🎉😅😂😊❤😊😊❤😢🎉😮🎉❤😅😊❤😊😮🎉😅😊❤😊❤😮😂😢🎉😂😅❤😊😊❤😊❤😮🎉😮❤😅😅🎉😅🎉😅😊 eeweeewweeeeeyyeyeyywyeyyey mus be da bo

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሳት ይብላህና እሳቱ ትውልድ ያልከው እሳቱ ትውልድ ቁምጣውን ለብሶ እህል ውሀ ሚያሰኝ ብትሩን ይዞ እንጂ በሽርጥ በጥምጣም ተጀቡኖ አደለም አለባበስህ የሚገልፀው ሌላ አንተ ምተውነው ሌላ ኧረ በፈጠረህ በተደጋጋሚ ተነግሮሀል ከሙስሊም ላይ ውረድ ራስህን ሁን ወይ በስርዓት እምነቱን የሚገልፅ ነገር አቅርብ ። እስኪ ማን ይሙት ሌላው ቀርቶ በዛሬው አለባበሱ ሚገልፀው ወይአለባበሱን የሚገልፅ አንድ ስንኝ አሳይ ??? እና እባክህ እደብ አትማግጥ

    • @ኢTዮ.ሲTCOም
      @ኢTዮ.ሲTCOም 9 หลายเดือนก่อน +2

      ማትረባ እውነት ሲወራ እሰይጣንህ ይጮሃል አደል

    • @fatidundar5530
      @fatidundar5530 9 หลายเดือนก่อน

      @@ኢTዮ.ሲTCOም ምን አለበት መጀመሪያ ማለት የፈለኩትን አንዴ አንብበህ ካልገባህ የራስህን ጋንጩር ያዝ አርገህ ደግመህ ብታነበው ከዛ ለሁሉም ትደርስበት ነበር። ባጭሩ እንደ ሙስሊም ደረሳ ሽርጥና ጥምጣም መልበስህ ካቀረብከው ሀሳብ ጋ አይሄድም ይልቅ እንደ ገጠር ጎረምሳ ቁምጣህን ለብሰህ ቅቤ የጠገበ ብትር ( ዱላ ) ይሻል ነበር ።
      ከለበስከው ጋ ሚሄድ ምንም ትእይንት አላየንም ነው።
      ከገባህ ስለተረዳኸኝ አመሰግናለሁ ። ካልገባህ ሻወር ግባ የያዘህ ሰይጣን ውሀ አይወድምና እንዲርቅህ።

    • @rehimbaharu6857
      @rehimbaharu6857 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@fatidundar5530mehaym!

    • @PlRATE
      @PlRATE 9 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር የሙስሊም ልብስ የሚባል የለም የአረብና የየመኒ የአፍሪካ ቀንድ ህዝብ ልብስ እንጂ ቁርዐኑ ላይ ባልተፃፈ ነገር ተርትረህ እሪሪ የምትለው። ቁምጣ ለአራሽ እንጂ ለአርብቶ አደር አይሆንም። አማራ አድሎት በአራቱም መአዘን የተለያየ መልክዐምድር የሚኖር በአለባበሱም እንደዛው የተለያየ ነው ለዚ ደሞ የወልድያና የራያ ፋኖ ማየት በቂ ነው።

    • @teodorecity
      @teodorecity 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@fatidundar5530 ለምን ለመተቸት ቸኮልክ ? መልእክቱ የውስጥህን መንፈስ ረበሸው አይደል ? ይልቁን ተረጋጋ አይዞህ እንደቀለዳችሁ አትቀጥሉም እናንተ መንጋዎች

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 9 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ