ዪርዲ መጣች በጣም ተጣላን 🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.9K

  • @yeshieseta
    @yeshieseta ปีที่แล้ว +172

    ዮርዲ እወድሽ ነበር ዛሬ ጠላሁሽ ፕራንክ ሌላ ህይወት ሌላ የምን መጃጃል ነው ልጁን አትጎጅው ለቤተሰቦቹ ያስፈልጋቸዋል❤የማይፈልገውን መጠጥ ሁሉ ጀምሯል በአንች ምክንያት😢😢😢

    • @bikib4975
      @bikib4975 ปีที่แล้ว +13

      ሞኝተመካክሮ እኮነዉሚሠሩትአትሸወዱ

    • @yeshieseta
      @yeshieseta ปีที่แล้ว

      @@bikib4975 እውነት ለተመልካች ክብር የሌላቸው እንባቸው ሁሉ የውሸት።

    • @mesi-io6sf
      @mesi-io6sf ปีที่แล้ว

      @@bikib4975
      ንገሪልን 👍

    • @ሳሪየድንግልማርያምልጅ
      @ሳሪየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

      ፕራንክ ኮነው😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂እየተመካከሩነዉየሚደበሩባችሁ ሞኝ ኣትሁኑ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 ปีที่แล้ว +718

    ክፍል ሶስት ድራማ ተለቀቀ የማዳም ቅመሞች ብቅ ብቅ በሉ 😁

    • @abdullamousa3088
      @abdullamousa3088 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ክክክ

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 ปีที่แล้ว +41

      ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ ስንት የሚያዝናና እያለ ለነሱ ለምን ልጨነቅ

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 ปีที่แล้ว

      @@kokobebeyn5815 በጣም ጨዋታ ነው የያዙት

    • @ሙሉእራያቆቦ
      @ሙሉእራያቆቦ ปีที่แล้ว +5

      እጭ እሚሰሩትን አያውቁም እኮ ድሮስ መች አመን አትከሙ ብይልኝ እኛን ለማሳመን እማይሆኑት የለም ግን ቢሆንም ነቅተናን😂😂😂

    • @حومحمد-ف3ر
      @حومحمد-ف3ر ปีที่แล้ว +4

      በጣም ትገርሚያለሽ

  • @neimak2207
    @neimak2207 ปีที่แล้ว +90

    የምር እነዚህን ልጆች ከበፊት ስወዳቸው ነበር ዛሬ ላይግን እጂእጂ ብለውኛል የምር ተመልካቹምኮ ክብር አለው 😢

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy ปีที่แล้ว +250

    እውነት በጣም የሚያስጠላ ፕራክ ነው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @አላህወኪል-ኰ2ዠ
      @አላህወኪል-ኰ2ዠ ปีที่แล้ว +3

      ማስጥላት ብቻ አርአር ነው ይሚለው እንጂ ውድ

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว

      ብራክ ይጥፍ ሂወትሌላ ብራክሌላ ሞልፋጣ የሀረብ ሀገርሴት ክብርያላት ሆይ ቀልድ

    • @HayatMohammed-sc6wu
      @HayatMohammed-sc6wu ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያም ወላሂ እኔ ፕራክ እደሆነ አውቄያለሁ በጣም ያስጠላሉ በፊት ይሻሉ ነበር ለተመልካች ክብር የላቸውም ቆሻሻ ናቸው

    • @GhgdGgf
      @GhgdGgf ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @dfgggvertghh9297
      @dfgggvertghh9297 ปีที่แล้ว

      Eleeel ere enakuanem prank hone betttttttttttttam neber azegna neber wellhi yeredeya afu belenshal dumo atasechenekun afatenut ke lebetun hayeleya enekuan des yalek ewdachewalew 😘😘

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว +45

    ውይ ዮርዲ የስራሽን ይስጥሽ ማርያምን አሳዘንሽኝ ይቅርታ እንኳን ፕራንክ ሆነ 😢😢😢

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube ปีที่แล้ว +2

    በነገራችን ላይ ዩርዲን በጣም ነው ምውድሽ ግን እንደዚህ አይነት ተይ

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy ปีที่แล้ว +128

    😢😢😢😢 እውነት በጣም ታሳዝኛለሽ ምነው ይህን ያክል ልብን እምሰብሪው በናትሽ ወድም የለሽም በማርያም ይህን ያክል ምነው ባትቀልጅበት በመቤቴ ወድም ባይኖርሽእኳን አባት ነው የወለደሽ ምነው በጣም ነው ያሰቃዬሽው እውነት ግፍ ነው የሰራሽው ከዚህ በፊት ህይወቱን ሊያጠፋ ድረስ ተሰቃይቷል ባንች እረ

    • @Wudeeee
      @Wudeeee ปีที่แล้ว

      Esija sijemir alhedechim bandi keni hedo bandi keni mamtati ale ende huletumi tenegagiro nw

    • @ametu-i7c
      @ametu-i7c ปีที่แล้ว +7

      የኔ ሚስኪን ሀበሻ እነሱ ለብራቸው😂😂😂

    • @NatyAlex-ey7ex
      @NatyAlex-ey7ex ปีที่แล้ว +2

      እንደዚአይነት ኘራንክ አረ ይደብራል ልጅን አሰቃየሽው እኮ ለማንኛውም እንካን ኘራንክ ሆነ መልካም አዲስ አመት

    • @hayat8927Subscribe
      @hayat8927Subscribe ปีที่แล้ว

      እኛ በእናንተ ፕራንክ ተሰቃየን ፍትህ ለመዳም ቅመሞች😢😢😢

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ ปีที่แล้ว

      አችነሽ የተሸወድሽዉ. አድ ላይ ሁነዉ እየሰሩ እኳነዉ የዋህ አትሁኑ ብልጥ ሁኑ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 ปีที่แล้ว +8

    100K ገባቹ ሀይልዬ ቀለበት እሰርላት
    ለምትሉ ላይክ❤❤ዮዲ እንኳን ፕራክ ሆነ ውዷ

  • @Zahra-eh6mu
    @Zahra-eh6mu ปีที่แล้ว +41

    ድሮም አውቀናል😂ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😢

  • @Jamila318
    @Jamila318 ปีที่แล้ว +64

    የሱን ልብ ሰባብረሽ አሁን ደግሞ ፕራክሽ ይጥፍ ምን ትመስላለች እንከፍ😊

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว +3

      አይይይረአትሸወዱሆሲጀመርተመካክረውነውሆ

    • @ማርያመይኣዶፍቅሪ
      @ማርያመይኣዶፍቅሪ ปีที่แล้ว

      ​@@እሙሂራበትክክል👍

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እማ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi ปีที่แล้ว

      ​@@እሙሂራ አረ እሱ በጣም ነው የተጎዳው ያስታውቃል 😢😢

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว +1

      @@Dega-sh5vi ክክክክአትሸወዱሆ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx ปีที่แล้ว +86

    የእውነት ጌታን በጣም የሰዝነል
    😢😢😢😢😢 ዮርድ የሰረሽው ፕርንክ በጣም አስቃየም ነው😢😢😢😢

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው ปีที่แล้ว +2

    Camera man ጃዝባ ነክ እግዚአብሔርን እንዳዝ አይናት pirank ባጣም ያስጣላል❌️

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 ปีที่แล้ว +52

    ሀይልዬ 100K ስለገባህ በጣም ደስስ ብሎኛል እንኳን ደስስስ አለህ👏👏❤️ ወድ ልጅ አታስለቅሺ ዮርዲ ግፍ ነው ማር እምነት በሚያጎድል ነገር ፕራንክ አትስሩ 🙄 በተረፈ ሰርጋችሁን እንጠብቃለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @kasutube8
      @kasutube8 ปีที่แล้ว +1

      Wawawaaa inkani dasi alachuuuuuuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 ปีที่แล้ว

      Dramawen 1lay new yeserut arid tewena new derkoch

  • @ethiopiawet8831
    @ethiopiawet8831 ปีที่แล้ว +50

    እውነት እንዲህ አይነት ፕራንክ ፍቅርን ያጎሳቁላል ይቅርባችሁ ልብን ያሻክራልም😢

  • @Helen-ql8vn
    @Helen-ql8vn ปีที่แล้ว +2

    ዮርዲ እወድሽ ነበር ግን አሁን አስጠላሺኝ እንደዚህ አይነትፕራንክ አለ ፊልመኛነሽ

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 ปีที่แล้ว +69

    መጀመርያ ለተመልካችም ክብር ይኑርሽ እሽ የሰው ልብ እየጎዳሽ ነው እንድ ቀን ይቆርጥለታል ስረአት ያለው ነገር ስሪ

    • @HK-MD
      @HK-MD ปีที่แล้ว

      ተባብረን እናዘጋባቸዋለን እኛን ካላከበሩ

    • @makikefele
      @makikefele ปีที่แล้ว +3

      እኔ ከዚህ በኋላ ሞታቹም እንኳን አላምናቹም

    • @edenkaletsidlk2510
      @edenkaletsidlk2510 ปีที่แล้ว

      @@HK-MD ግድ ነው ህዝብ ማክበር አለባቸው

    • @edenkaletsidlk2510
      @edenkaletsidlk2510 ปีที่แล้ว

      @@makikefele እኔ መቸም አላምናቸውም

  • @WogariEdossa-x4u
    @WogariEdossa-x4u ปีที่แล้ว +57

    ዮርዲ እንዲህ ዓይነት ፕራንክ ይደብራል፡ኃይልዬ ብቻ ሳይሆን እኛም በጣም ተጎድተነል!!!!

  • @genetajman-jp1mc
    @genetajman-jp1mc ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuuuuffff eree bagumaa sobaa tahee deemichi kee sisi😢😢❤❤🌻🌻bro bagaa gamade

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +48

    አች የራስሽ ጉዳይ ሀይልዬ እንኳን ደስስስ አለህ 100k እስካድስ አመት እድገቡ ምኞቴ ነበር ❤❤❤

    • @Jdih-t9b
      @Jdih-t9b 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @yananishabuye6301
    @yananishabuye6301 ปีที่แล้ว +178

    በቃ እናቴም የህንድ ፍልም ጀመራችሁ 😏😏እግዚአብሔርን በጣም ነዉ የስጠለቸዉኝ ከዝህ ወድህ ብትሞቱም አናምንም 😳😳ብስምላ 🤨🤨ዉድ የአገር ልጆች እንኮን 2016 በሰላም አደረሳቸው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @merymryana-oy3sz
      @merymryana-oy3sz ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜንአሜንእኳንአብሮአደረሰን
      😂😂😂ብትሞቱምአናምንምልክኮነሺ😂😂

    • @LamrotTamer
      @LamrotTamer ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም ብራክ የሚል እርእስ ነው የሠለቸኝ እኝኝኝኝ

    • @aselefechgezmu204
      @aselefechgezmu204 ปีที่แล้ว

      ሰታሳዝኝ ዬርዲ በገዛ አጂሽ እውነት አሳዘንሽኝ አምላከ አይለያችሁ

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልልልልልል መቶ ሺ ገቡ እንኳን ደስ አላችው ❤❤❤🎉🎉🎉 ቀለበት እየጠበቅን ነው ሀይልዬ❤❤❤

  • @jdjgsisi6871
    @jdjgsisi6871 ปีที่แล้ว +87

    እንኳንም በራንክ ሆነ በጣም አሳዝኖኝ ነበር❤❤❤

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @RakOld-x1v
      @RakOld-x1v ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 ปีที่แล้ว +134

    የኛን ውለታ የምትከፍሉት አብራችሁ በሰላም በመኖር ነው

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 ปีที่แล้ว +4

      ቀለዱብንአበዙት

    • @lemlemkibrom9978
      @lemlemkibrom9978 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂 ወሸት ነዉ ከፊትም

  • @zinabdubai3034
    @zinabdubai3034 ปีที่แล้ว

    Mariyamin Hayiliyyee ishii machem mist atonilehem bagizehu tegalagilat 😊😊min ayinat chekengi nat egzahaberin adi senmit bemuluu irasun bihatefas min litohn newo😢😢😢sitastela

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +30

    😂😂😂😂እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎈🎈🧨🧨✨️✨️መቶ ሺ ገባቹ 😘😘😘😘😘የቀለበት ሰው ያርጋቹ ❤️❤️❤️

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +40

    እሱን ሳይሆን እኛን ፖራክ ለማረግ ነበር እቅዳችሁ ግን እኛ ሞኝ አይደለነም😂ድራማ እየሰራችሁ እደሁ ገብቶናል😂ፍትህ ለኛ ለኮማቶች😂😂አሁን ይሄን ምን ይሉታን😢😢

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س ปีที่แล้ว +2

      እኔስ ምንም አላልኩ ልጅ በጣም ያሳዝነል የምር

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr ปีที่แล้ว

      ድራማ አይደለም ኧረ

    • @astuastu9903
      @astuastu9903 ปีที่แล้ว

      ሰቀጠጠኝ በፍቅር ቀልድ አንድቀን ከወጣለት ከራሸን እንዳትይ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +1

      ሥራቸው ነው በእንጀራቸው ቀልድ ቪድዮመሥሪያ አጀንዳነውየሚፈልጉት

    • @hiyothiyot-ds5sg
      @hiyothiyot-ds5sg ปีที่แล้ว +1

      እይታ ለመሳብ ነው ይህ ሁሉ

  • @ማርያምእናቴ-ለ8ፀ
    @ማርያምእናቴ-ለ8ፀ ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ እንኳን ደስ አለህ 100ሺ ገብተሀል❤ዮርዲ ግን ተመልካች አክብሪ ምንም ደስ አይል

  • @tibltyitay5898
    @tibltyitay5898 ปีที่แล้ว +6

    Bemjmra congratulations 🎉🎉🎉100k yordi edzi aynti piraki yekrbachu
    demo enkuwan le 2016 adrsachu melkam adsi ameti lehulchinm 🙏💚💛❤

  • @ቅቅል
    @ቅቅል ปีที่แล้ว +120

    መቶ ሺ ገባችሁ እኮ ቀለበት እየጠበቅን ነው ስለዚህ የገባችሁልንን ቃል አክብሩ ደግሞ ጎደኞቻችሁን ሰብስባችሁ የቀለበት ዝግጅት ነው ብትሉ መስሚያችን ጥጥ ነው :: የሁለታችሁ ወላጆች ባሉበት የቀለበት ፕሮግራማችሁን አሳዩን እስኪ

  • @lubabaseid2611
    @lubabaseid2611 ปีที่แล้ว +1

    Welahi kezih behelaa bayachw neber yemigermegn afer blu subscrie yarekut ykochegnal🙄🙄1

  • @ahforomtekle4696
    @ahforomtekle4696 ปีที่แล้ว +29

    ዮርዲ እወድሽ ነበር ዛሬ ተላሁሽ እውነት በጣም የሚያስተላ ፕራክ ነው ለማንኖውም እካን ደስ ብሎናል አሁን ባዲስ ዓመት የቃልኪዳን ፕሮግራም ይደረግ ❤️❤️❤️🎉

  • @Alem1921
    @Alem1921 ปีที่แล้ว +13

    ጎንደር ነዉ እንዴ የሄደቹ😀😀😀😀😀 ውይ እኔ ደሞ አሜሪካ የሄዴች መስሎኝ ነበር 🙆🙆🙆 ዜ- መጃጃል

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam9069 ปีที่แล้ว

    Endez asilekese shu atiyat new inem abirehu new yalekasikut asazenagn huletegna enadyilamdish 💔💔😭hayileye becha ayidelem prank yehonew ,,,,,,,,,,,,,,,😢

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ ปีที่แล้ว +41

    መቶ ሺ በመግባቱ እንደእኔ የተደሰተ የሀይልዬ አድናቂዎች👍

    • @ዘቢባዩቱብ
      @ዘቢባዩቱብ ปีที่แล้ว +1

      ብሩኬ የሰው ደስታ የሚየስደስትህ መልከም ወድመችን😂😂😂😍😍😍

    • @ብሩኬ-የ5ቸ
      @ብሩኬ-የ5ቸ ปีที่แล้ว

      ዙዙነት አታግቢ እና ዝም ብለሺ ሶሻል ሚዲያ ላይ ዙሪ 😂😂😂

  • @mameHassn
    @mameHassn ปีที่แล้ว +24

    በጣም ልቤ ተሠብሮ ነበር የውነት መስሎኝ እንኳን ቀልድ ሆነ ሀይልየ😢

  • @motivationalspeech384
    @motivationalspeech384 ปีที่แล้ว +1

    ፕራንኩ አላናደደኝም ነበር ግን የዚህን ያህል ስትለምኚው ሳይ በጣም ነው የተናደድኩት 👿👿 ለኔ በዓለም ላይ አስቀያሚው ነገር ቢኖር ሴት ልጅ ወንድ እንደዚህ ስትለምነው ማየት ነው🤮🤮

  • @ekrammohamad-lm6iq
    @ekrammohamad-lm6iq ปีที่แล้ว +32

    እጭ አሁንሥ በዛ በሂወት ቀልድ አለደ ጥርሣም ትሥቃለችደ ወላሂ እወዳት ነበር ሀይልየ በጣም ያሣዝናል😢😢😢

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว

      ኧረ ምላሷም ነቀርሳ ነው ስታወራ እንኳን ፋታ አሰጠውም

  • @YohanesMehret
    @YohanesMehret ปีที่แล้ว +21

    ለማንኛውም እኳን ደስ ያላቹ ደስ ብሎናል 100k
    እች እደምትሆን አወቀናል❤

  • @genetestifanos3810
    @genetestifanos3810 ปีที่แล้ว +1

    Yesawa ygermal❤ ante gn kelbh ykrta arglat ayzoh❤😊

  • @የማርያምልጅ123
    @የማርያምልጅ123 ปีที่แล้ว +6

    ዮርዲ ትችያለሽ❤❤ እኔን ግን አልሸወድሽኝም😂😂

  • @REFIkAmuRID
    @REFIkAmuRID ปีที่แล้ว +71

    ዝበሉ እሄ እኩ ህይወት እኮነው በፍቅር ቀልድ የለም ምናክል ልብ ይሰብራል

  • @ferafera850
    @ferafera850 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ አልቀረባችውም እየተመካከራችው እኛን ታጃጅላላችው 😂😂😂😂😂 ሲጀመር እኔ ፕራንክ እንደሆነ ገምቼ ነበር

  • @mqidyitub
    @mqidyitub ปีที่แล้ว +40

    100ሺ ኮንግራ 🎉🎉 እኳን ደስ ያለህ🎉🎉 አሁን ዳይ ወደ ቀለብቱ ፕሮግራም😂 ደራማችሁ ይቆየን😂😂😂

    • @RahatulQelb
      @RahatulQelb ปีที่แล้ว +1

      😂😂ለቀለበቷ ነው የመጣች

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 ปีที่แล้ว

      የነሱ ቀለበት ተደረገ አልተደረገ ሲወልቅ ሲሰካ ይኖራል የፈረደበት ቀለበት ከዩትበሮች ሚጥለዉ

    • @tsigewondiyebeshah1239
      @tsigewondiyebeshah1239 ปีที่แล้ว

      Wow sis😢😢😢😢

    • @mqidyitub
      @mqidyitub ปีที่แล้ว

      @@nigistmengistu9288 ክክክክክክ

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 ปีที่แล้ว +10

    100 k🎉🎉🎉🎉 መግባታቹ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰብ

    • @hayatzarehu3234
      @hayatzarehu3234 ปีที่แล้ว

      ፕራኩ ተመቸኝ😃😃😃😃😃

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 ปีที่แล้ว

    ጃግኛ ነሽ በጣም ነው ያደነኩሽ በርች ምክንያት ብዙ ጊዜ በአዳበባይ ስዋርድሽ አይቻዋለሁ😂

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 ปีที่แล้ว +31

    100k ገባቹ እንካን ደስ አላቹ ❤❤❤❤እኛም አዉቀናል ጉድጓድ ምሰናል አለ አይጥ እዉነትም ቢሆንም አናምንም 😝😂😂😂😂

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 ปีที่แล้ว +20

    መጀመሪያስ መቼ ሄደች😅😅 እኔ እኮ ብየ ነበር እየተወናችሁ እንደነበር እኮ አውቂያለሁ😂😂😂 ዮርዲዬ ትለያለሽ ጀግና ነሽ የምር እንኳን ደና መጣሽ በሏት እስኪ በምስጋና ተቀበሏት

  • @EmebetMeals
    @EmebetMeals ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ያጋጥማል ወንድሜ በርታልኝ ፍቅር ብዙ ነገር ያስከፍላል

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 ปีที่แล้ว +22

    ልቡን እኮ ሰባብረሽ ጨረሽው ምንም እኮ 😢😢አልቀረሽም የሆነች ሞዛዛ

  • @Adiz-f2d
    @Adiz-f2d ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ብራንክ ሆነ ሰራሽልን ዪወርዲ እኳን ደስ አላቹሁ 100ሺ ገባቹሁ❤❤❤❤

  • @Rufu-vk4dn
    @Rufu-vk4dn ปีที่แล้ว

    አተ ባጣ ቆይ ነህ እዴ ደስ ሲላት መሄድ ደስሲላ መምጣት ፍቅር ይሄ አይደለም ok

  • @MERM-o9w
    @MERM-o9w ปีที่แล้ว +27

    እፍፍፍ. ሀይልየ በጣም አሣዘንከኝ አይዞህ እራስህንጠብቅ እንደዚህ እስከምትጎዳ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @dhhfghu4979
      @dhhfghu4979 ปีที่แล้ว

      እኔም😂😂😂😂😂

  • @Ema-nk6gj
    @Ema-nk6gj ปีที่แล้ว +5

    ሐይልዬ እያለማመደችህነው አማራጭ ስታገኝ ጥላህ ትሔዳለች😊

  • @EyuelErsasu
    @EyuelErsasu 11 หลายเดือนก่อน

    አይሰቀጥጥም እንደ ለተመልካች እንካን አክብሮት የለህም ምን አይነት ልብ ነው ያለኽው

  • @BirhanuGetie-ud3zt
    @BirhanuGetie-ud3zt ปีที่แล้ว +18

    ኡፉፉ እንኳንም የውሸት ሆነ ግን እንዴው በፈጠራችሁ ይህን ስራ ቀይሩት እና በሰላም ኑሩ። ሀይልየ እውነት ምን እንደሚሰማክ እያሰብኩ ሰላም አጣ ነበር። ለማነኛውም የወርዲ ሰነ ስረዓት ዋ! መልካም አዲስ አመት።

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn ปีที่แล้ว +18

    ለተመልካች ክብር ይኑራቹ 😢 ለማንኞውም እንኳን ውሸት ሆነ የምር ያሳዝን ነበር

    • @SofiaSofia-qx7hp
      @SofiaSofia-qx7hp ปีที่แล้ว

      ሀይልየ እና የወርድ እውነት ተግማማችሁብን ተወግን ለእኛም እዝኑ 😅😅😅😂😂😂አትጃጃሉብን

    • @SofiaSofia-qx7hp
      @SofiaSofia-qx7hp ปีที่แล้ว

      እኔ የሚግርመኝ ተመካክራችሁ የዋሁን ህዝብ የምትጫወቱበት ነግር ይግርመኛ መቶሺልመግባት እናን ግራ አታጋቡን 😂😂😂😂😂😂

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye ปีที่แล้ว

    የስው ልብ አቁስሎ ይቅርታ አልወድም እኔም በፍቅር አትቀልዱው ልብ ይስብራል ማርያምን ይህ ብራክ ቅጥ አጣ ማርያምን የወርድ አጥፍተሻል ፍቅር እቃቃ ጨዋታ አይደለም ሁለተኛ አትድገሚው😊😊😊

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-በ7ለ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-በ7ለ ปีที่แล้ว +8

    አሁን ውሸት ነው ማለት ነው እንኳንም ውሸት ሆነ ግን ለሰው ክብር ይኑራቹ እሺ ወላሂ እወዳቹ ነበር ኢጭ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofiabelay62
    @sofiabelay62 ปีที่แล้ว +31

    I know you didn’t go anywhere, I had a feeling!! Im happy you came back, I love you guys ❤️

  • @dfgggvertghh9297
    @dfgggvertghh9297 ปีที่แล้ว

    Eleeel ere enakuanem prank hone betttttttttttttam neber azegna neber wellhi yeredeya afu belenshal dumo atasechenekun afatenut ke lebetun hayeleya enekuan des yalek ewdachewalew 😘😘

  • @فاطمةاا-ذ4و
    @فاطمةاا-ذ4و ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ሀይልዬ ላንተ ቃል ኣጣሁ ፈጣሪ ትግሥቱን ይሥጥክ❤❤❤

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว

      እኔ እኮ ቢየለዉ ግዴለም ቅለዱቡን እኛ የመዳም ቅማሞች በቃ በሆነዉ በልሆነዉ መጫነቅ

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว

      ቀዛኑብን እንጂ አይይይይይ

  • @GandTYouTubechannel
    @GandTYouTubechannel ปีที่แล้ว +10

    ሆ ከንግዲህ ምንም ቢፈጠር ቶሎ አናምንም ብቻ እንኳንም ፕራክ ሆነ መልካም አዲስ አመት የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ❤

    • @cndfgh2279
      @cndfgh2279 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😳

  • @medi45672
    @medi45672 ปีที่แล้ว

    እኔ በፈትም አወቄ ነበር እዳልሄድሽ ስታስቁ ድራማችሁ አደኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ምርቃት
    @ምርቃት ปีที่แล้ว +12

    መቶ ሺ ደረሰ ሀይልየ እንኳን ደስ አለህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Mየማሪያምልጅ
    @Mየማሪያምልጅ ปีที่แล้ว +10

    ይልቁንስ እንኳን ደስ አላቹሁ 100ሺ ገባቹሁ😂😂

  • @AbebeMelaku-m7r
    @AbebeMelaku-m7r ปีที่แล้ว +1

    sibezam yanezal,hailye ante betam tagashi neh ye,ewunet

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 ปีที่แล้ว +5

    እውነት በጣም አዝኘ ነበር ሀይልየ ለማንኛውም እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ፕራንክ ሆነ

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 ปีที่แล้ว +17

    በሕውነት ፈጣሪና ፍሩ ሀይልዬ ፈጣሪ ትግሥቱን ይሥጥክ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እማ

  • @tihuttemesgen4772
    @tihuttemesgen4772 ปีที่แล้ว

    Ye sershen yestesh yordi ene erase endet endazenkugn be memtatesh geni desi bilognale ❤❤

  • @freselamblack
    @freselamblack ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስ ኣላቹ 100k ገባቹ የኔ ዉቦች♥️

  • @Ayenaleades
    @Ayenaleades ปีที่แล้ว +6

    ፕራንክ ነው የምትልት like 😂😂😂

  • @tagiage-ex1yv
    @tagiage-ex1yv ปีที่แล้ว

    Hayeliye ikani matachiliki batami azign nabare naredeye wide ❤❤❤❤❤

  • @hfem3901
    @hfem3901 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ሀይልዬ ቃል አጣሁ ትግሥቱን ❤❤❤❤

  • @ZergaBeharu
    @ZergaBeharu ปีที่แล้ว +8

    ነግሬያቹ ነበር እኮ 100ሺህ ሲገቡ ፕራንክ ያረጉናል ብያቹ ነበርእኮ😂😂

  • @yigeremmekonnen-l9f
    @yigeremmekonnen-l9f ปีที่แล้ว

    Betam arikesh asabi eko nebersh yihe mn ayinet Keld new endezih techenko endet aschalesh mn felgesh new fetari yikr yibelsh
    betam new yanadedishign yordi

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ ปีที่แล้ว +6

    የምር ግን ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ወላሂ በናተ እንደዚህ አይነት ነገር አይነፋም ፈታ ስታደርጉንጅ በዚህመንገድ ጡሩ አይደለም ሀይልየደግሞ ትግስትኛሁን ወንድሜዋ

  • @yfatewahabeshawit
    @yfatewahabeshawit ปีที่แล้ว +6

    ስታስጠላ ማሪያምን ምነ አይነት ደረቅ ነሽ የሰው ልብ እየሰበሩ ፍራንክ ነው አለ ሲጀመር አልሳካ ብሎሽ ነው የሄድሽው የምርሽን ነው ሀይልየ የኔ ውድ ወንድም ተጫወተችብህ😢😢😢

    • @ethiolove131
      @ethiolove131 ปีที่แล้ว

      አይ የኛ ልብ ነው በሚረባ በማይረባ ነገር የሚሰበረው እነሱ በኛ ላይ ሙድ እየያዙ 100ሺ ሞሉ😂😂😂

    • @AbrahemRabe
      @AbrahemRabe ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛ ነው የመሰለኝ ሀሀሀ

    • @susuhabeshawit
      @susuhabeshawit ปีที่แล้ว

      ይሆን እዴ ክክክክክ

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 5 หลายเดือนก่อน

    .ግን አች አብደሻልደ አች ባትፈልጊውኮ ሜተሰቦቹ ይፈልጉታል ቆይ አድነገር ቢሆንስ ፀፀቱን ትችይዋለሽ ደሞኮ ትስቃለች በጣምነውእሽ የሚደብረው😢😢😢😢ማነው እደኔ ልጁ ያሳዘነው😢😢😢

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +12

    ዮርዲ ለትመልካች ትንሽ ክብር ይኑርሽ

    • @rahima1683
      @rahima1683 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @frekassaye141
      @frekassaye141 ปีที่แล้ว +1

      ክብር ሳይኖራት ቀርቶ ሳይሆን ፕራንክ እስካደሰጋት ድረስ ብድሮን ትመልሳለች

  • @adisumedia1820
    @adisumedia1820 ปีที่แล้ว +13

    እንኳንም ፕራንክ ሆነልህ ሀይልሽዬ ፣በስደት ላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im ปีที่แล้ว

    እንዳትደግሚዉ በጣጣጣጣጣጣጣም ያስጠላል ደሞ ልክ ነዉ እሱ ለሰዓት ነዉ ያንቺ ግን በዛዛዛዛዛ እባክሽ ዮርዲ እምሰሩትን እያሰባቹ ሰዉ እንዳይሰላች እወዳቹሀለዉ❤❤❤❤❤

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ ปีที่แล้ว +46

    ወላሂ በጣም ነው እሚናድደው በዚህ ልክ ያስጠላል😭😭ጥናቶን ይስጥህ ወንድመ አብሺሪ ተመልካች እኮ አውቆባችሆል ሢጀመር ብራንክ መሆኔን ይገባሻል ወላሂ በዚህ ልክ ብራንክ ለሂወታችሁም እሰቡ ለተመልካችም ክብራ ይኑራችሁ።

    • @SameeraAriga
      @SameeraAriga ปีที่แล้ว

      አንሡ ሠብስክራንብ መቀለች አደለንም

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk ปีที่แล้ว +13

    የኔ ዉዶች ብትዋሹም ባትዋሹም እኔ እያየሁ የማዳምን ኩሽና እረሳበት አለሁ እንኳን አደረሳችዉ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤

  • @SebryaAbdurehman
    @SebryaAbdurehman ปีที่แล้ว +2

    ሃይልዬ ጨዋ ደስ የሚል ባለ ትልቅና ንፁህ ልብ ነው ተቆንጥጦ ያደገ ሥርሃት ያለው በዚሁ ቀጥል...ዮርዲን እንኳን መጥላት ፈርቻት ነበር እንደ አውሬ ሃይልዬን ጥላ በመሄዷ እንዴት ቻለች ብዬ አሁን ፕራንክ በመሆኑ አስደሰታቹኝ ደሞ ስታምሩኝ ሁለታቹም አይለያቹ በጣም ደስ ትላላቹ ዮርዲ!እንዳይለመድሽ!በቀለበት ደግሞ ደስታችን መልሱ አንድ ያርጋቹ አንቺ ተንኮለኛ ዮርዲ ካሁን በኋላ ሲያቃጥልሽ አላዝንልሽም

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂ድራማነዉእየተመካከሩነዉየሚሠሩት

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      እዉነትነዉ እኛ በረዶ በወርቅ የቀየርን ፍቅርን እደወይን የተጎነጨን ኣራዳዎች እደሆንን ኣላወቁም😂😂😂😂

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل ปีที่แล้ว +4

    ይሁንብህ ወንድ ኮስተር ሲል ያምራል አሁን ዝም ብለህ ከተቀበልሀት ወደፊት የባስ ነው የምትጫወትብህ ❤❤

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 ปีที่แล้ว +99

    ኧረ ኡኡኡ !!! ይቾ ልጅ!!!። በቃ በአዲስ አመት አዲስ ህይወት ። ሀገራችንን ሰሰላም ያድርግልን። እንኳንም ቀልድ ሆነ።

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u ปีที่แล้ว

      ጀመሪያም ድራማ መሆኑ የታወቀነዉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 7 หลายเดือนก่อน +1

    እይዞህ ሀይሊ በቃ ይቅርታ እርግላት በስው ስተት እይጠፍም

  • @seada5485
    @seada5485 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደስአላቹህ 100 ደረሳቹህ ዮርዲ በጣአዝኘብሽ ነበርእንኳንም ፍራክሆነ ሀልየ ሲለቅስበጣምነዉየሚሳዝነኝ

    • @TsnatKt
      @TsnatKt ปีที่แล้ว +1

      Ashekabache

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 ปีที่แล้ว +45

    😂😂😂 ምርጥ ድራማ ቀጣይ እንጠብቃለን የመዳም ቅመሞች ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ ❤

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi ปีที่แล้ว

    አሁን የተሳደብነውን ይቅርታ ጠይቁን ቶሎ ጎበዝ ዮርዲ በዚህ ቀጥይ ነገ ድፍት ይልልሻል አረ ቀልድም ልክ አለው ወገን እንተሳሰብ እንጂ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube ปีที่แล้ว +27

    መቀለጃ አርጋችሁን አይደል ለኛም ክብር ይኖራችሁ

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በስላም መጣች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርችሀን ይጨምርላችሁሳቅሽ ደስ ይለኝልን❤❤❤

  • @نشميالنشمي-ك5ي
    @نشميالنشمي-ك5ي ปีที่แล้ว +1

    Yewinet gin ihee pirank bexam yigodal bichaa des tilalachuh toloo yiqirtaa bemederaregachuh igzabiher yixebiqachuu melkam addis amet yihunilachuh

  • @AlmazAbraraw-m9o
    @AlmazAbraraw-m9o ปีที่แล้ว +5

    የሰው ክብር እሚባል ነገር አለእሽ ማርያምን ወድልጅ ሲለቅስ ማየት አልችልም በጣም ነበር ያለቀስኩት ሀይልየም የወርዲ ለተመልካች ክብርይኑራችሁ ❤❤❤❤

    • @bikib4975
      @bikib4975 ปีที่แล้ว

      እሡፕራክሲያረጋትም ያልቅሣል

    • @Mlu-gh2nt
      @Mlu-gh2nt ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ😂😂😂😂😂

    • @bikib4975
      @bikib4975 ปีที่แล้ว

      @@Mlu-gh2nt ስለዚኢቱበርማመን አይቻልም

  • @selwatube
    @selwatube ปีที่แล้ว +7

    ግምቴ ልክ ነው ዩወርዲ ጨክና እንደማትሄድ ተናግሬ ነበር ፕራንክ እንደሆነ 👍👍❤❤

  • @Misso-kv2tf
    @Misso-kv2tf ปีที่แล้ว

    Yene wuboche ene uneti mesilonge degice neberiku wollahi inkuwanimi ushete hone ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zamzamzamzam485
    @zamzamzamzam485 ปีที่แล้ว +20

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @Munera-fj2jr
    @Munera-fj2jr ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደስ አለችሁ 100k❤❤❤❤

    • @bituu126
      @bituu126 ปีที่แล้ว +2

      ለዛ እኮ ነው ይሄንን ድራማ የሰሩት😅😅

    • @TsahayEshetu-h9g
      @TsahayEshetu-h9g ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyegetalij5500
    @mekiyegetalij5500 ปีที่แล้ว +1

    Araa woyne yorid wuletegna endeza atadergu🥲🥲🤭

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 ปีที่แล้ว +5

    እኳ እኔኳ ብዬነበር አገር ውስጥነሽ አውቀሽነው ብዬ ፅፌነበር ግን በዚህ ሁሉመአል እኛነን የምናሳዝነው ምክንያቱም አብረናችሁ እያለቀስን ግን ፕራንክ ብቻ ስለሆነ እና ስለተመለሽ ደስብሎኛል በአዲስአመት ሰርጋችሁን እጠብቃለን❤❤