"አቶ ልደቱ አያሌው ምን ብለው ነበር?" ለትውስታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Alemu_Ayalew16
    @Alemu_Ayalew16 3 ปีที่แล้ว +3

    ነቢዩ!
    የማያውቁህ ቁራዎች ብቻ ናቸው.
    ...ኑርልን እውነቱ አያሌው

  • @yesewzer4687
    @yesewzer4687 4 ปีที่แล้ว +21

    ትችላለህ ስንል በምክንያት ነው አባቴ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว +8

    Lidetu is the right and wise poletician in Ethiopia. Hakegna sew

  • @abenatad9403
    @abenatad9403 4 ปีที่แล้ว +2

    አቀፈም አዘለም ያው ተሸከመ ነው ledetu is the father of ethiopian politics!!!

  • @gebrug7123
    @gebrug7123 4 ปีที่แล้ว +5

    አይ ልደቱ እኔ አንተን ብሆን አፍሬ እቀር ነበር

    • @merosha2awa
      @merosha2awa 4 ปีที่แล้ว

      ማንነት ህየተምታትታብህ አንት ነህ Paul!! አርፈህ ራስክን ፈልግ

    • @atkawftsum532
      @atkawftsum532 ปีที่แล้ว

      ለምን? በአወቀ?

  • @mehabies
    @mehabies 4 ปีที่แล้ว +16

    ብቸኛው የኢትዮጽያ ፓለቲካ የገባው ፓለቲከኛ እስከሚገባኝ ድረስ

  • @enough1754
    @enough1754 4 ปีที่แล้ว

    Ato Lidet Best Politician Best Analyses
    ኢትዮጵያን አይደለም አለምን መምራት ትችላለህ።

  • @atatudaba6512
    @atatudaba6512 4 ปีที่แล้ว +8

    በትክክል አትፈርስም አንተ ልታፈርሳት እያሰብክ ስለሆነ አትድከም

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 ปีที่แล้ว +11

    ይሄ ልደቱ የሚባለው ደደብ ታዲያ መቀሌ በሄደበት ወቅት እዚያው እነ አባይ ፀሃዬ መሃላቸው ነበርና ለምን ኮንፌዴሬሽን እንዳደረጉና አምባገነን መሆናቸውን አልነገራቸውምሳ? አፈር ብላ አፈር ያስበላህ የኢትዮጵያ አምላክ በሉት።

    • @addisudagnew6323
      @addisudagnew6323 4 ปีที่แล้ว

      ሰው ስትደብ መጀመሪያ ራስክን ብታቅ አይሻልም

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 4 ปีที่แล้ว +1

      @@addisudagnew6323 ዝምበል ጭባ ወያኔ

  • @ኪዳኔ
    @ኪዳኔ 4 ปีที่แล้ว +3

    ተጋዳላይ ልደቱ ህዋት 17 አመት ጫካገብታ ጥይቶን ደደቢት ላይ አስጩሃ ...ያ ...ጥቅጥቅ ያለው ደን አይምሮዋ ውስጥ ስንት አውሬ አሳድጋ .....አሳየችን .....ይህው እንዳንተ አይነቱን .....ለመሆኑ ስንቱን የማህበራዊ ደን ውስጥ ተሽሎከለክ .....ሸለምጥማጥ......

  • @waza835
    @waza835 4 ปีที่แล้ว +10

    ሱዳን 20 ፓርቲ ኢትዮጵያ 110 ፓርታውች
    እንዴት ንው 100 ፓርቲዎች ወደሽግግር ይሚገባው

    • @Rocky-ks9bq
      @Rocky-ks9bq 4 ปีที่แล้ว +1

      80ዉን ፓርቲዎች ለሱዳን ኤክሰፖርት በማድረግ! 😂😂😂

    • @gebrug7123
      @gebrug7123 4 ปีที่แล้ว

      waza shegeri
      በእብድት ነው

  • @terrame
    @terrame 4 ปีที่แล้ว +4

    its well articulated.

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 4 ปีที่แล้ว +4

    እይ ልደቱ!!! ማን ያምንሃል!!!!

    • @merosha2awa
      @merosha2awa 4 ปีที่แล้ว

      A bull head like you!

  • @tom9104
    @tom9104 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ ሌባ

    • @merosha2awa
      @merosha2awa 4 ปีที่แล้ว

      አፍህ የተብዳ ነው?

  • @afomiamikael4118
    @afomiamikael4118 4 ปีที่แล้ว +3

    ጆሮ ያለው ሊሰማ ሊያስተውልም ግድ ይለዋል !!! 💚💛❤️

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 4 ปีที่แล้ว +1

      ጆሮህ ይቆረጥ። ሽባ የወያኔ ውሻ

  • @ephrata2166
    @ephrata2166 4 ปีที่แล้ว +7

    He is crazy

    • @merosha2awa
      @merosha2awa 4 ปีที่แล้ว

      አፍህ የተብዳ ነው??

    • @tigisttg5775
      @tigisttg5775 4 ปีที่แล้ว

      Because you think you are normal.

  • @Habtamu1621
    @Habtamu1621 4 ปีที่แล้ว +5

    በፖለቲካ ዙሪያ ልደቱን የሚሰድብ ሰው ካለ ፓለቲካ አልገባውም አይገባውምም ይህ ማለት ደነዝ ነው ማለት ነው ልደቱ ማለት የፖለቲካ ነብይ በሉት...

  • @jabevamohammd8502
    @jabevamohammd8502 4 ปีที่แล้ว +8

    ልደቱ የወያኔ ድብቅ አጀዳ አስፈፃሚ ነው ቅንጂትን ከዚህ በፊት ያፈረሰ አሁን ሀገር ከመበትነን አያርፍም።ተጠንቀቁት

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 4 ปีที่แล้ว

      Jabeva Mohammd
      He pretends he is from Amhara region but he is originally from Tigray.

    • @samsonareru2101
      @samsonareru2101 4 ปีที่แล้ว

      birhanun teyik

    • @atkawftsum532
      @atkawftsum532 ปีที่แล้ว

      የወያኔን ስርአት መሠለኝ ሚተቸው ሚመጉተው ሐሣቡን መሠለኝ ምትገዛው ወይ ምትጠላው
      ከዚህ ውጭ ምን ጦር መዞ አልገደለህ

  • @mogestaye2644
    @mogestaye2644 4 ปีที่แล้ว +1

    Lidetu is brilliant. He is capable to lead Ethiopia. I am calling to all Ethiopians to let lidetu ayalew to take power.

  • @እምባጠቐራ
    @እምባጠቐራ 4 ปีที่แล้ว +6

    ልደቱ ቀጣፊ በግርግር ስልጣን ፈላጊ ኣይሰካልህም ሌባ

    • @dagembelete7702
      @dagembelete7702 4 ปีที่แล้ว

      Tebeda

    • @merosha2awa
      @merosha2awa 4 ปีที่แล้ว

      ማንነትሽ የተምታትታብሽ Ane፦፦ አርፈሽ ራስሽን ፈልgi!!!

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 4 ปีที่แล้ว +6

    «ተማር ልጄ» ያለው ወሎዮው ዓለማየሁ እሸቴ ነበር፤ ልደቱም ኸዚያው ሰፈር ነው።
    እነ ከርሞ-ጥጃ ታጥቦ ጭቃ፥ ወሬ ስንቁ - ጉራ በኪሱ ግን መቼም ቢሆን ኣይማሩም። ሞታቸውን እንኳ የሚገባቸው ሲሞቱ ብቻ ነው፡፡ እርግማንማ ኣለ! ብራቮ ልደቱ!

    • @ATM-ci3vm
      @ATM-ci3vm 4 ปีที่แล้ว +1

      ማስተዋል የጎደለህ

  • @tes.a
    @tes.a 4 ปีที่แล้ว +11

    ልደቱ ምርጫ 97 የህዝብን ድምጽ ለወያኔ መሸጥህንና ንጹሃንን ማስፈጀትህን የምንረሳልህ እንዳይመስልህ።ያንተ አፈ ጮሌነት የትም አያደርስህም።ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ትጠይቃለህ ብለን ስንጠብቅ ዛሬም ለሌላ ዙር ድራማ ራስህን ማዘጋጀትህ የሌባ አይነ ደረቅ የሚለውን ብሒል አስታወሰን።የአብይ መንግስት አንተን ወደ ወህኒ ካልወረወረህ ያቺ አገር ሰላም አታገኝም።ዛሬ ለሽያጭ የሚሆን የህዝብ ድምጽና የንጹሃን ደም የለም።አንተንና መሰሎችህን ለፍርድ እንዳትቀርቡ ለጊዜውም ቢሆን የጠቀመህ ወንጀል የሰራ ሁሉ ብሔሩ ውስጥ መወሸቁ ነው።ይሄን ደግሞ ህዝቡ እየተረዳው በመምጣቱ ለፍርድ የምትቀርቡበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።እስከዚያው በየሚዲያው እየዞርክ የቁራ ጩኸትህን አቅልጠው።

    • @amochachy74godlovesusodowe20
      @amochachy74godlovesusodowe20 4 ปีที่แล้ว

      If fake prime minister abye is going to jail 1st ur wright period.

    • @tes.a
      @tes.a 4 ปีที่แล้ว

      @Chinese Secrets /ምስጢረ-ቻይና አንተ ከሌባና ከገዳይ ወገን ስለሆንክ 97 የሩቅ ትዝታህ ነው።ወያኔና ደጋፊዎቹ ከትግራይ ሳትወጡ እድሜያችሁንና የዘረፋችሁትን የህዝብ ሃብት ስለምትጨርሱ የናንተ ብዙም አያሳስብም።ይሄ የወያኔ ተላላኪ ባንዳ ግን ዋጋውን ያገኛል።

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 4 ปีที่แล้ว

      Tes. A. የሊስትሮ ፖለቲካችሁን ተውን

    • @tes.a
      @tes.a 4 ปีที่แล้ว

      @@yohannesgmedfu8100 እሺ

    • @melkammengistu1821
      @melkammengistu1821 4 ปีที่แล้ว +1

      Please Ledetu Don't West U R TIME.... already you missed it, just keep on silent....

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 4 ปีที่แล้ว +7

    ልደቱ አያሌው በህዝብ የተጠላ በመሆኑ ያለህፍረት ኢጎውን ለማርካት እንደከፋ ውሻ በየሚዲያ እየወጣ እዩኝ እዩኝ የሚል ግብዝ ግለሰብ ነው:

    • @getahunkindu2734
      @getahunkindu2734 4 ปีที่แล้ว

      ተበዳና ሙት

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 4 ปีที่แล้ว +1

      getahun kindu
      ልደቱ ነህ? አድር ባይ ብቻ እይደለህም:: ጡት የምትጠባ ህፃን::

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank Lidetu!! the real hero of Ethiopia

  • @eyobbelay1972
    @eyobbelay1972 4 ปีที่แล้ว +3

    አተ ብዳታም ሸርሙጣ ክደቱ 97 የታሰርኩት ባንተ ነበር አውን ደግሞ መጣህ አይንህን በጨው አጥበህ አተ ሸራተን ስትደላቀቅ እኔ እስርቤት በዱላ ስማቅቅ የተባህ ነበርክ አት ሸርሙጣ ባገኝህ እገልሀለው የሚገርም ነው ይሄ የተበዳ ሸርሙጣ ከ 80% 100 ያዲሳባ ህዝብ ላንተ ነበር የደገፈው 97 አሁንም ቁማር ጀመርክ ጆሮህን ነው ምንቅልልህ !!!!

    • @adks8828
      @adks8828 4 ปีที่แล้ว +1

      የባለጌ የጥፍራም ልጅ ስድ መሀይም ባለጌ ያሳደገህ

    • @yirgafenta9745
      @yirgafenta9745 4 ปีที่แล้ว

      lemin dedeb tihonaleh kechalk hasabun tekawom bikatu kelek yemin mesadeb new.

    • @eyobbelay1972
      @eyobbelay1972 4 ปีที่แล้ว

      Ad Ks የሸርሜላ ልጅ ልጭህ

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 4 ปีที่แล้ว +1

    Take care your health.. stay at home እቤቶ ቁጭ ሲሉ በዚህ ጭዋታ ዘና በሉ👎
    ➡️ th-cam.com/video/Q_t9LPqzEgU/w-d-xo.html
    ➡️ th-cam.com/video/T8U9FAJjFzk/w-d-xo.html
    ➡️ th-cam.com/video/S6pNshKk32g/w-d-xo.html
    የሚዛመድ ካለ በቅንነት 🙏

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 3 ปีที่แล้ว

    እንጃ ዘመድ ወገን አጠገብህ የለም የሚመክር ህ አንተ ነፍሰ ገዳይ

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 4 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ብሆን የራሴን መቀበሪያዬን ጉድጓድ እቆፈር ነበር 97 ያስበላከውን ወጣት ቤት ይቁጠረው አንተ ከሀዲ ምነው ስልጣን ጠማህ ደሞ ትመኛታለህ እንጂ ከየትም አታገኝም።

    • @Dani-Harer
      @Dani-Harer 4 ปีที่แล้ว

      @Messi አሉባልተኞች እና የሀሳብ ድሃዎች እንዲህ ሲያለቅሱ ይኖራሉ ፣ አልቅሱ አልቅሱ 😂

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 4 ปีที่แล้ว

      Dani ሐረር እንጭጭ መጀመሪያ ብሰል

  • @አጋፔዩቱብ
    @አጋፔዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ዮጋ ዮጋ ብላችሁ ልጆችን የጨለማውን መንፈስ ለማለማመድ ነው የእውነት ነው የምለው!!!እንዲህ አይነት እስፖርት ለኢትዮጵያ ሕዝብም ሆን ለኢትዮጵያ ልጆች አይጠቅምም በውጭ ያሉት ሰዎች የእዚህ አይንት እስፖንሰር መጨረሻ ምድቴሽን ይባላል!!!! እባካችሁ ART Tv እንድ ነገር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከማቅረባቸው በፊት ጥናት አድርጉ የእዚህ መነሻው እና መድረሻውን ምንድነው ብላችሁ ጠይቁ!!!በእውነት ነው ልጠይቃችሁ የምፈልገው??? የእዚህ አይነት እስፖርት የጨለማውን መናፍስት የሚያለማምድ ነው!!!! በውጭ አለም እሪሱን የቻለ እምነት ነው!!! እባካችሁ ልጆቻችንን ሕዝባችን አታደናግሩት!!! የኢትዮጵያ ሕዝብ በተፈጥሮ (Ethiopia people by nature have very light bones structure and light patella cup. our bone density is small)ላይት ቦን ያለው የኔ ቦን የጉልበት አጥንታችን በጣም ቀላልና የሰውን የአጥንት ስሬቱ ቀላል አይነት ነው። ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቀላል የሰውነት እንቅስቃሴ የማደረግ ልምድ አለው እና ከእምነቱ፣ ከባህሉ፣ ክቱፊቱ ለማውጣት ባትሽቀዳደሙ። ሁሉ ነገር ሲቀርብ በጥናት በውቀት የተደገፈ ብሁን!!! ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰውነት ከሶስት እስከ አራት ኪሜ የእግር እርምጃ በቀን ወይም 10 ሺህ የደርጅ እርምጃ ከአምስት እሰከ ስድስት ኪሜ የእሩጫ በቀን፣ የሳይክል እንቅስቃሴ ማድረግ...... በተጨማሬ ዋናው ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ታላላቅ እምነቶች አሉ በሁለቱ እምነቶች በፀሎት ሰዓት ስግደት አላቸው ደግሜ እላለሁ ለፈጣሪያቸው ስግደት አላቸው!! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቀን ሰባት ጊዜ የፀሎት አለ በእያንድንዱ ፀሎት ላይ ሂያ አንድ ሃያ አንድ ስግደት አለ በትንሹ እንዲሁም በኢትዮጵያ በእስልምና ካልተሳሳትኩ!! በቀን አምስት ጊዜ ፀሎት አለ በእያንዳንዱ ፀሎት ላይ ስግደት አለ እና ሕዝብ በሁለት ነገር ተጠቃሚ ነው አንዱ በሥጋው፣ በመንፈሱ ለፈጣሪው ለፈጠረው አምላክ የአምልኮት ስግደት ያቀርባል(ያደርሳል) እንደገና ደግም ለሥጋው የሚጠቅመው እንቅስቃሴ እያደርገ ነው እና እኔ የምላችሁ በእዚህ ባረጀው በተበላሽው ተፈትኖ በወደቀ የሴኩላር ዓለም ፈልስፈና እምነት እያመጣችሁ የኢትዮጵያን ሕዝብ አትድክሙት፣ አታዝሉት እባካችሁ!!!! Please Stop doing this my Lovely, kind and beautiful Ethiopia people ok!!!!

    • @merosha2awa
      @merosha2awa 4 ปีที่แล้ว

      Are you out of your mind! Shut up!!

  • @berhanumuhammed8220
    @berhanumuhammed8220 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት በግ እንዴት በአንድ ላይ ሊመራ አይችልም አትካፍቱ በግ

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika639 4 ปีที่แล้ว +6

    አይ ልዴ! በሽግግር ስም በአቋራጭ ወደ ስልጣን ለመምጣት እየሞከርክ ነው።ለውጡ ከሽፏል ያልከው አሳቀኝ።ምርጫን የፈራኸው ስላልተዘጋጀህ ነው።ቂ ቂ ቂ

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 4 ปีที่แล้ว

      Ayele Olika
      Who wants him? No one maybe his people (Tigray people)

  • @getahunhailu4323
    @getahunhailu4323 4 ปีที่แล้ว

    አይ ልደቱ በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ትላንት ምርጫው ይራዘም ዛሬ በዚህ ችግር ሰዓት ምርጫው ካልተደረግ የህገ መንግስት ክራይስስ ይከሰታል ማለት አይገርምም….

  • @ኢትዬጵያሀገሬ
    @ኢትዬጵያሀገሬ 4 ปีที่แล้ว +5

    ልደቱ አልፎብሀል

  • @wubishetdemeke3196
    @wubishetdemeke3196 4 ปีที่แล้ว +2

    እንተ ሰው ቁርበት እንዲነጠፍልህ ካሰብክ ከማያውቁህ አገር ሄደህ ጠይቅ። የሌባ ዐይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ!!!

  • @kabtamubelayhun9687
    @kabtamubelayhun9687 4 ปีที่แล้ว +4

    ልደቱን አያወከዉ ስትመጣ ከባድ ሚዛን መሆኑን ትረዳለህ

  • @masetwaldesalegn3864
    @masetwaldesalegn3864 4 ปีที่แล้ว +1

    በቃ ለፖለቲካ ተፈጥረሀል ብልጽግና ተጨምቀው 1 ሌደቱን አይሆኑም አብይ እውቀት ዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐ

  • @oudiatessema5112
    @oudiatessema5112 4 ปีที่แล้ว +1

    Stop to much toking you remember 1997???????

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 4 ปีที่แล้ว +8

    Unbelievable to much this guy with other politician Uniquely he can predict the future

  • @waza835
    @waza835 4 ปีที่แล้ว +6

    ልደቱ በ እቆራጭ ስልጣን ለመይዝ ሲል ይሽግግር መንግስት ካልሆን ሞቼ እግንኛል እያለ ንው

  • @zekariasminota9533
    @zekariasminota9533 4 ปีที่แล้ว

    The federal structure and the associated risks are among our primer problems.

  • @ethioethio4122
    @ethioethio4122 4 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ የወቅቱ የስልጣን ፍርፋሪ ለቃሚ ቡችሎች ሰውን የምትተቹት በምክንያትና በሀሳብ ሳይሆን በተሰጣቹሁ ቦታና በምትለቃቅሟት ፍርፋሪ ልክ ነው እነጅ በሀሳብ አይደለም አስኪ የተናገረው ሀሳብ ይኸ ትክክል አይደለም ይህ ነው ትክክል በማለት መተቸት አትችሉም ምክንያቱም ልደቱ የተናገረው ሀሳብ በሙሉ ትክክል ነው የሞኝ ዘፈን ሁል ጊዜ አበባየሁሽ ነው እንዲሉ በ1997 ዓ.ም እየተባለ የሚበላው ነገር ይገርመኛል የሱ ጥፋት መሪ ነን ከሚሉት ቢያንስ እንጅ የከፋ አይደለም ለዚህ ደግሞ የእባቡ የብርሀኑ ነጋ ሴራ እንዳለበት ነቅተናል አበቃ ሲቀጥል እርሱ ከኢሳያስ በላይ ሀጢያት ሰረቶ ነው 80ሺ በላይ ሰው የበላ በመቶ ሽዎች ሰው አካል ጉዳተኛ ያደረገ በሚሊዮን የሚገመተውን የደሀ ሀገራችንን ንብረት ያወደመ እርሱን በምንጣፍ እየተቀበልክ ልደቱ መውቀስ ህሊናቢስነትና ይሁዳነት ነው በ1997ዓ.ም ስንቱን ሰው ሲሰልሉ ሲያስገድሉ የነበሩ እነ አበይን ፤ለማን፤አባዱላን፤ወርቅነህን….. እንደ ነብይ አይተህ ልደቱን መተቸት ይሁዳነት ነው፡፡

  • @mengistugalcho6004
    @mengistugalcho6004 4 ปีที่แล้ว

    Yes,It is only three months ago that Mr. Lidetu Ayalew had been shouting to
    postpone the National election as multiple of opposition parties were
    unable to fulfill the minimum requirement. But, today, just after three
    months, he is seriously talking / shouting about the problem of
    postponing national election. Paradox, Paradox, Paradox. Not only
    paradox but also miserably political crisis( self-centered politics).

  • @fasilasmamawe9301
    @fasilasmamawe9301 4 ปีที่แล้ว

    he is briliant

  • @seifegebre2915
    @seifegebre2915 4 ปีที่แล้ว

    I don’t know why but Lidetu is sounding more desperate and less hopeful these days? Something must be up. I hope he hasn’t caught TPLF’s fever.

  • @የብዩድልጅነኝየታውክልያኦ
    @የብዩድልጅነኝየታውክልያኦ 4 ปีที่แล้ว

    1997 Addis Abeba 200 yechereskachew Aniresawum

  • @aklikaskassa5554
    @aklikaskassa5554 4 ปีที่แล้ว +1

    Dedeboch

  • @andyt7703
    @andyt7703 4 ปีที่แล้ว

    እኔ:እኮ:የኢትዮጽያ:ህዝብ:አልዛይመር:ከሌለበት:ልደቱን:መስማት:የጀመረለት:ነው

  • @r.a6239
    @r.a6239 4 ปีที่แล้ว +2

    Honestly, this is not a conversation our country nor our PM is supposed to answer to but somehow we have to be dragged into it because our politics, education system and culture have been building selfish, lawless and greedy citizens, who don't care about anyone(any ethnic group or religion) except feeding their hunger for money and power by any mean possible.
    They talk about the Constitution. Which Constitution? The Constitution that has more holes than a fishnet? The Constitution that was officially ignored, manipulated even edited by the very people constructed it? The very constitution that was officially dismissed (on record) by the very people who base their argument on it? This is not a game of keeping the law. Noooo, it is about finding new ways of mass manipulating to feed one's hunger as a result of chaos.
    Even if it was as they put it and we assumed that they were committed to the so-called "great" Constitution, even if there was no official way mitigate this, It should be noted that the Constitution is not beyond our Human rights, common sense/logic, and basic human conscious. It is meant to serve it and not the other way around.
    Don't be fulled, these people do not represent any ethnic or religious groups. They represent people with idiotic ideas that are as foolish and as greedy as them. This is why we see them making allies with groups with the same ideas and not ethnic or religious groups. But when it comes to their safety and covering, they pull the same shallow ethnic and religious cards.
    Let's face it, the problem in Ethiopia is not a fight between ethnic or religious groups or even historical injustice. Instead, it is between the ideas of the Hope Takers (The Devious, foolish, short-sighted, bloodthirsty, greedy, dream, killer, thieves and the irresponsible) and the ideas of the Hope Givers (the logical, positive, far-sighted, good-intentioned, God-fearing and the responsible) Not just out there but also within each of us.
    I don't care who you are or where you come from, whether you are my brother or my sister, I will stand against you if you serve evil ideas that hurt humanity. On the flip side, I will stand with you whether I just met, you are grouped in a different religion, color, or language and serve hope for humanity. In other words, I will prefer to stand with a good so-called “stranger” over an evil close person. They say "blood might be thicker than water" but I say "it is never more important than my soul." My commitment is to the good and positive never to any shallow set of a group. I don't hate people, I hate evil ideas, period!

  • @kk-xx1sb
    @kk-xx1sb 4 ปีที่แล้ว +1

    Oll of you activist please stop poisoning ethiopia 🔥♨️🔥♨️♨️🔥♨️♨️🔥♨️♨️

  • @johanessamuel2620
    @johanessamuel2620 4 ปีที่แล้ว +3

    ምን አለ ይሄን ሰውዬ ፀበል ብትወስዱት ።ሁሌ መተቸት እኔጃ እራሱን በመስተዋት እንኩዋ አይቶ የሚያውቅ አይመስለኝም ።ፈጣሪ መኖሩንማ ብታውቅ በስጋት አትኖርም ነበር መቼ ነው ለነብስህ የምትኖረው ሁሌ ለስጋ።

    • @alo2428
      @alo2428 4 ปีที่แล้ว

      ፀበል መሄዲ ያለብህ መጀመሪያ አተ ነህ ደቆሮ ።

    • @johanessamuel2620
      @johanessamuel2620 4 ปีที่แล้ว

      @@alo2428 መሄድ ነው የሚባለው ሌላው ደንቆሮ በማለት ይስተካከል ቢያንስ መሳደቡን እንኳ በደንብ ተማሩት ።

  • @behailuzewdie4138
    @behailuzewdie4138 4 ปีที่แล้ว +1

    Lidetu ebakihi seritehi bila kuchbileh litibela kentu mignote yekirebih atilifa ayedelem beyemidiyaw eyewtahi bitilefelif ayedelem semay lay wetehim bitakirara atagegnim

  • @haileworku6961
    @haileworku6961 4 ปีที่แล้ว +2

    በግርግር ስልጣን የለም አንተ ሆዳም አህያ አህያ አህያ፣

  • @abe9895
    @abe9895 4 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ባንዳ አንተን የማላይበት ወዴት ልህድ...

    • @adks8828
      @adks8828 4 ปีที่แล้ว

      ዳቦ ይምጣልህ ገንፎ ምን ይሻልሀል

  • @rahelhizkias3207
    @rahelhizkias3207 4 ปีที่แล้ว

    Just full of lier.

  • @bashiribrahimsalh2172
    @bashiribrahimsalh2172 4 ปีที่แล้ว +2

    ወሬኛ አርፈህ ተቀመጥ አስመሳይ

  • @wondwossen11
    @wondwossen11 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደት ምንም ቢል ማንም አያምነወም ቢረሳ 1997 ያደረገው አያረሳም እጅ በደም የተጨማለቀ ነው

  • @tewoldehalefom
    @tewoldehalefom 4 ปีที่แล้ว

    Pastore Ahmed is a DERG professor Merrara Gudina says

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣፍ ወረኛ ወሪ ስለቸን ?????

  • @papadimoswagaw8700
    @papadimoswagaw8700 4 ปีที่แล้ว +1

    leba bande afe hulet melas !?? nekersa neh kihidetu ayalewu gib telalaki newu

  • @mimiasemubedane6576
    @mimiasemubedane6576 4 ปีที่แล้ว

    Yeha seweya tenama ayedelem
    Ye jeware beta kemo kemoo
    Melewen ayawekemm

    • @merosha2awa
      @merosha2awa 4 ปีที่แล้ว

      ደንቆሮ ነሽ!!!

  • @iqtrophy3006
    @iqtrophy3006 4 ปีที่แล้ว +1

    😮😮አይታችሁ ተደነቁ፡ th-cam.com/video/BEcbz7xLa70/w-d-xo.html

  • @andyt7703
    @andyt7703 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ:ከሀዲ

  • @babayhop6283
    @babayhop6283 4 ปีที่แล้ว +1

    በሀገራችን ውስጥ በጣም የማደንቀው በእውቀት የተመሠረተ ፓለቲከኛ እሱ ብቻ ነው ከ10 አመት በፊት ጀምሮ የሚያደርጋቸው በጣም ይደንቀኛል ነብይ በሀገሩ አይከበርም ያሳስናል

    • @simaasa2094
      @simaasa2094 4 ปีที่แล้ว

      ለእንዳንተ አይነቱ መሀይም ከሆነ እውነት ብለሃል ግምት ለግም አብረህ አዝግም ነው እውነቱ።

    • @yeneamlak2004
      @yeneamlak2004 4 ปีที่แล้ว

      ውይ ውይ አልቀረብህም

  • @menkem1596
    @menkem1596 4 ปีที่แล้ว

    Ato ledetu ayaliew be keleleh enquan ye shegeger mengest makom yalchalk endiet aregehe ke 100 belay partywoch wede 1 amteteh yeshegeger mengest letemeseret kezietam enji poloteshian yemehon akem yelehem

  • @kk-xx1sb
    @kk-xx1sb 4 ปีที่แล้ว

    Stop activist please stop poisoning ethiopia 🔥♨️🔥♨️♨️🔥♨️🔥♨️🔥♨️♨️

  • @simaasa2094
    @simaasa2094 4 ปีที่แล้ว

    አርት ቲቪ ወረዳችሁብኝ ሰው አታችሁ ነው ይህን ከሀዲ በሁለት ቢላ የሚበላ ሰው መሳይ በሸንጎ የምታቀርቡት ከእሱ የኢትዮጲያ ህዝብ ክህደትን ካልሆነ ምን ሊማር ነው።

  • @mekonnenregeafeyisa8210
    @mekonnenregeafeyisa8210 4 ปีที่แล้ว

    Hizboch lezemenat yetageluletin Yebiher bihereseochina hizbochin mebtochi-(yerasin idil beras yemewesen iske megentel)mannim midirawi hayil likelekil indemayichil gin tawukalachihu. Hizbachin etesherarefena begodolo mebtoch lezemenat sidakir koyitoal. Yihi temeliso indimetam ayifeligim. Yaan yemifelig kaalle yerasu gudayi newu. Tinti indelemednewu sayihon beselam beadisitua Ethiopia beadis ginignunet ahun balewu federalism tekebabiren andi hager ininur. Yihi yemayimechewu kalle legizewu tinish yideferisal inji temeliso yiteral; yihin wede huala temelisen ketemesasayi hagerochi maletim, kekedimo United Soviet Socialist Repulic, Yugoslavia, Czechkoslovakia, ina kelelochim memar yichalal. Yehizboch loalawinet kehagerochi yibeltal. Hizochi sinoru newu hager yemitiluti yeminorewu. Innimar, Ethiopian yemitiwedu kehone kelelochi temaru.

  • @woldegeor
    @woldegeor 4 ปีที่แล้ว

    እቶ ልደቱ የምታደርገው ትንበያ ከኩሉም እካላት የተሻለ ነው:: በሱዳና በሱማሌ ኢትዩጵያ ያደረገችው የስላም ተጋድሎ በስው ሐገር ና በስው ጉዳይ የተሻለ ውጤት እስገኝትዋል:: ይሁን እንጂ የኢትዬጵያ ሁኔታ ሐገር ተረጋግቶ ለዲሞክራሲ ብትበቃ ለኦሮሚያ ነፃ መውጣት ዕንቅፋት ስለሚሆን እይፈለግም:: እሁን መሪውም ፍሬኑም ሞተሩም የሚንቀሳቀስው በኦሮሞ እመራር ስለሆነ ብዙ ጩህትና ልቅሶ ገና ይመጣል መፈናቀልና ግራ መጋባት ፍትህ ማጣት እማራው ሕዝብ ለቅቆ ወደሚሄድበት እንዲሆን ለማድርግ ነው:: ይህ በእንዲህ እንዳለ ፌክ የእማራው ሕዝብ ተወካይ ነን ባዬቹ ግን ይህ እንዲፈፀም ዘብ ቆመው እያስፈፀሙ መሆናቸውና ይህ ሁሉ ካለፈ በህዋላ በታሪክና በፍትሕ ይጠየቁበታል:: እሁን ግንእያዩ እንዳላዩ እነሱ ብልጥ ሌላው ሞኝ መስለን ያለንበት ወቅት ነው::

  • @merry398
    @merry398 4 ปีที่แล้ว +1

    Why you not get married ???....... because you can not manage it only you judge the government

    • @et6209
      @et6209 4 ปีที่แล้ว

      u want to mary him. .,.wat a non sence

    • @mikeaman2162
      @mikeaman2162 4 ปีที่แล้ว

      U Wright kkkkkk

    • @SF-jc1jl
      @SF-jc1jl 4 ปีที่แล้ว

      I know for sure I wouldn’t manage you Merry.You’re sticking your nose into his private affairs.Why don’t you “manage” your manners dear?There...that’s a good girl.

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን አባህ እምነት አለህ ወያኔ ቀላዋጭ ይቺ ንግግር ያ ፈሪው መለስ ሀውልቱ አራት ኪሎ እሪሳው አድዋን ያስታውሰናል ሰላቢ።

  • @tsegayeweldesenbet4001
    @tsegayeweldesenbet4001 4 ปีที่แล้ว +1

    የምንታገለው ለሐገራችንነ እድገት እንጂ በሽፋነ ዘረኝነትን የሚያስፋፋ ቀጥረኛ ደደብ የወያኔ አገልጋይ ጶለቲከኛ ልደቱ አያሌው ነው አዋቂ የምትመስል ሆዳም ነህ አንተን ለጥያቄ የሚያቀርቡሕ የዘረኛ ሚዲያዎች ናቸው እንጂ የኢትዮጵሕዝብ አንተን መአስማት አይፈልግም

  • @youtvchanel07
    @youtvchanel07 4 ปีที่แล้ว +2

    #StopWaching ARTS TV,we dont like to see anti-Ethiopian.
    Lidetu blood in his hand (election 1997)

    • @alazarmohammed9755
      @alazarmohammed9755 4 ปีที่แล้ว

      ዥል! ከሚዲያው ጋ ምን አገናኘው?

    • @Dani-Harer
      @Dani-Harer 4 ปีที่แล้ว

      @Sun set ግንቦቴ ነህ መሰለኝ 😂😂😜😜

  • @akelem9149
    @akelem9149 4 ปีที่แล้ว

    Ahunem ye banda telalaki hono metual ende Anbesa leyaguara yemokeral gen yareje jeb meslual setasebew yalequt wetatoch yeteresu yemselehal??? demachew yechohal meknyatum kale hateyatachew seleteshegnu 😢 ante be mekina setenfelases parelama setegeba enat anjetuan asera taleqes neber👈
    yewega biresa yetewega ayeresam adeb geza::

  • @jamboged
    @jamboged 4 ปีที่แล้ว +1

    ሌባ ስንት ኣመት ከሌባጋ ሲሞዳሞድ ትንፍሾ ሳይል ኖሮ ኣሁን ፍርፋሪ ቀረ ኣጥወለወለው። የመለስ ሰይጣኑ ልጅ

  • @behailuzewdie4138
    @behailuzewdie4138 4 ปีที่แล้ว

    Ante lethiopia hizib yemitasib zega ayedelehim bemelefilef ayegegnem

    • @yimammehidi176
      @yimammehidi176 4 ปีที่แล้ว

      ጋሽ፡ልደቱ፡ስልጣን፡ምንኛ፡ጠምቶሀል፡ባክህን?ረስተኸው፡ከሆነ፡ነው፡እንጂ፡ያንተ፡እኮ፡በ97፡ዓ ም፡ሽጠኸዋል።

  • @ethiopiawiethiopiawi7410
    @ethiopiawiethiopiawi7410 4 ปีที่แล้ว

    Ato kihdetu ayalew endew hafretm yeleh? be 97 yeseraheninko alresanewum.

  • @solomonaraya7618
    @solomonaraya7618 4 ปีที่แล้ว

    I would rather live under “dictator” Dr. Abiy Ahimed leadership than seeing this guy at any governmental position. Include my zone.

    • @yeneamlak2004
      @yeneamlak2004 4 ปีที่แล้ว

      solomon araya yes yes yes

  • @mengistugalcho6004
    @mengistugalcho6004 4 ปีที่แล้ว

    Yes,It is only three months ago that Mr. Lidetu Ayalew had been shouting to
    postpone the National election as multiple of opposition parties were
    unable to fulfill the minimum requirement. But, today, just after three
    months, he is seriously talking / shouting about the problem of
    postponing national election. Paradox, Paradox, Paradox. Not only
    paradox but also miserably political crisis( self-centered politics).

  • @mengistugalcho6004
    @mengistugalcho6004 4 ปีที่แล้ว +1

    Yes,It is only three months ago that Mr. Lidetu Ayalew had been shouting to
    postpone the National election as multiple of opposition parties were
    unable to fulfill the minimum requirement. But, today, just after three
    months, he is seriously talking / shouting about the problem of
    postponing national election. Paradox, Paradox, Paradox. Not only
    paradox but also miserably political crisis( self-centered politics).