ልደቱ አያሌው ከዱ ? ወይስ ተከዱ ? | የታሪክ ገጽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 77

  • @JoYohanis-b1r
    @JoYohanis-b1r 3 หลายเดือนก่อน +16

    ልደቱ ፊት በእውቀት ማንም አይቆምም።አንደኛ ነው

  • @yeshiwasfentahun
    @yeshiwasfentahun 3 หลายเดือนก่อน +37

    እውነት ማንጋ እንዳለ ግዜ አሳይቶናል ልደቱ በጽሁፎቹ በምክንያታዊ ሃሳቦቹ ከብርሃኑ ሳይሆን ከ 107ቱ ፓርቲዎች በላይ ነው።

  • @Johanes_getachew
    @Johanes_getachew 3 หลายเดือนก่อน +14

    ኢትዮጵያና ህዝቦቿ እድለቢስ እንደሆነች አንዱ ማሳያ ልደቱን በአሉባልታ እያሳደደች ብርሀኑን ስልጣን ሰታ ውጤት መጠበቋ በሬ ካራጁ ይሉሀል ኢሄ ነው

  • @sodffgggyt
    @sodffgggyt 3 หลายเดือนก่อน +6

    Lidetu ayalew is one of the best Ethiopian politician, whereas birhanu nega is a shroud liar

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede3361 3 หลายเดือนก่อน +5

    ከ-፪ሺሕ ዓመት በፊት ዓለም ከክርስቶስን ጋር ሳይሆን ከበርባን ጋር ነው የቆመችው። በመጨረሻ ወንበዴውን በርባንን ላቃ፥ ካላነገሥኩኽ ያለችው ክርስቶስ ሠቀለችው። በሃገራችንም የሆነው ይኸው ነው። ልደቱ ከክርስቶስ ጋር እያናጸርኩት እንዳልሆነ ይታወቅ። ያው የክስተቱ ተደጋጋሚነት ለማሳየት ነው።

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er 2 หลายเดือนก่อน

      ቸርች መሰለህ

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 3 หลายเดือนก่อน +13

    እናመሰግናለን አርቶች🙏 ሀቁ አሁን ቁልጭ ብሎ ወጥቷል፣ግን ኢትዮጵያን ለዚህ የቀን ጨለማ ዳርጓል!ያኔ ፓርላማ አልገባም ብሎ ከጀርባ ግን የነ አየለ ጫሚሶን ቅንጅት ፓርላማ ለማስገባት የመረጠው እሱ ነበር። ይላል እንጂ እንደ ልደት የሚጠላው የሚቀናበት ሊያጠፋው የታተረበትና ከድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ያጣላው፣በጋዜጣ እንዲገደል በፊት ለፊት ቅስቀሳ ያደረገበት(ከእስክንድር ነጋ ጋር) ቢሆንም ልደት ግን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬም በከፍታው አለ ቢታመምም!በኢዜማ ከመቶ በላይ ከፍተኛ አመራር የለቀቀው ለምን እንደሆነ አይተናል፣ልደትን በወነጀለው ፈፅሞት ተገኝቷል! ባልተመረጠበት ምርጫ ወንበር ተረክቦ፣እታገለዋለሁ ያለውን ህገመንግስት ምሎበት አሻጋሪ ናቸው ብሎ አለቅልቆ በተቀበለው ወንበር በየአመቱ አንድ ሚሊየን ወጣት ከትምህርት እየጣለበት ነው!!! ፕሮፍ.ብርሀኑ ነጋ ከልደት ጋር ፊትለፊት ከሚቀርብ ሲኦል በፈቃደኝነት ቢገባ፣ሞላ ቢሉት መቀርቀሪያም ቢሆን አድርጉኝ ብሎ ይሄዳል እንጂ አይቀርብም! ዘሮቹ ሀቁን የሚያውቁት ልደት ፊት አይቀርቡም!ቀን ለህግ ሲያቀርበው የምናይበትን ቀን ፈጣሪ አያርቀው!🙏

    • @banibani1076
      @banibani1076 3 หลายเดือนก่อน +2

      ልደቱ ፊት የሚቆም ማንም የለም!

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 หลายเดือนก่อน

      "ከመቶ በላይ ከፍተኛ አመራር" አልበዛም?

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 3 หลายเดือนก่อน

      @@crimsonJerom
      የአፃፃፍ ስህተት ነው፣ ከከፍተኛ አመራር ብዙ ግን የፓርቲው አይን የሆኑ አባላት ከመቶ በላይ ለቀዋል በማለት ይስተካከል🙏

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum 3 หลายเดือนก่อน +7

    አቶ ልደቱ አያሌው መቸም ቢሖን የመርህና የአቋም ሠው ነው
    ችሎታውና አንድበቱም ያስደምማል
    መተም ሚተካው ፖለቲከኛ የለም

  • @banibani1076
    @banibani1076 3 หลายเดือนก่อน +11

    ልደቱ ሀቀኛ ፖለቲከኛ።በእውቀት በውይይት ።አንተ መሪ ሆነህ ማየት ?! ያቺን ቀን...❤❤

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 3 หลายเดือนก่อน

      ምን እያልከን ነው? ልደቱ መታየት ነው የሚፈልገው! ወያኔኮ መሣሪያ ያስታጠቀው? አኔ 'ወ'ን አላምንም።

    • @Weldegabriel24
      @Weldegabriel24 3 หลายเดือนก่อน +1

      Lidetu is selfish and useless fake politician and further the agent of TPLF

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 3 หลายเดือนก่อน +1

      እድለኞች ከሆንን ለሁሉም እኩል የሆነች ኢትዮጵያን ከሁሉም ጋር በማይናወጥ አለት ላይ በሰራልን!🙏🙏🙏

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 3 หลายเดือนก่อน

      @@eliasalemseged3553
      ለመታየትማ በኢህአዴግ ግዜስ ዛሬስ ማን ከለከለው? አንተ ፍላጎትህን ለመናገር በልደት ማስታከክ የለብህምኮ! ለምን ሽጉጥ እንደተሰጠው በደንብ አጣራ! ማንም ዜጋ ስጋት ሲሰማው ዛቻ ሲኖርበት መንግስትን መሳሪያ እንዲሰጠው ይጠይቃል!ልደት እንዲጠላና እንዲሳደድ የተደረገው ከመላው ህዝብ ነበረና የመግደል ዛቻ፣የማዋረድና መውጫ መግቢያ ማሳጣት ማዋከብም ነበረና ጠየቀ፣ለግዜው አዲስ ሽጉጥ ስለሌለ የነበረ ተሰጠው።መቼስ አገር ገዢው ኢህአዴግ ስለነበር ሊቀበል የሚችለው ከዛ ነው። ምንድን ነው ችግሩ? አሉባልታ ቤቱን አይስራብህ ወገኔ ሀቅን መርምር፣እጅግ ረፍዶብሀል ቢሆንም ለህሊናህ ሞክር🙏

  • @ashevic3337
    @ashevic3337 3 หลายเดือนก่อน +8

    ልደቱ ሁሉግዜም ከእዉነት ጋር የቆመ ነዉ ያኛዉ ሌባ ነዉ

  • @user-lb1qn6wf6c
    @user-lb1qn6wf6c 3 หลายเดือนก่อน +3

    ብርሃኑ ነጋ የፖለቲካ ህይወቱ አብቅቷል:: ምናልባት የሌለውን ድፍረት ለአንዲት ቀን አግኝቶ ቤተመንግስት አካባቢ የሆነ ነገር አድርጎ ካልሆነ በቀር ከዚህ በኋላ እያምታታ የሚቀጥልበት ዘመን በአሳፋሪ ሁኔታ ተደምድሟል::

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ፖለቲከኛ ለመባል ተቃዋሚ መኾን ያስፈልጋል ማለት ነው?

    • @user-lb1qn6wf6c
      @user-lb1qn6wf6c 3 หลายเดือนก่อน

      @@crimsonJerom ወይ አሸንፈህ ሥልጣን ትይዛለህ አልያ ነጻነትህን ጠብቀህ ትቃወማለህ/ትደግፋለህ:: ሳታሸንፍ ሥልጣን ከተሰጠህም በአጀንዳ ተደራድረህ እንጂ ተመጽውተህ መሆን የለበትም:: የብርሃኑ/በለጠ/ቀጄላ ተለጣፊነት ነው ፖለቲከኝነት አይደለም::

  • @lamlakmintesnot2977
    @lamlakmintesnot2977 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአዲስ አበባ ፓርላማን ተረክበው ቢሆን ኖሮ_ ፟ _ ፟ አይ ያልታደል ሃገር

  • @motivebkunmotivated187
    @motivebkunmotivated187 3 หลายเดือนก่อน +1

    በህይወት ዘመኔ የሚቆጨኝ ና ልጆቸ ሲጠይቁ ወደ ፊት እንደ እግር እሳት የሚለበልበኝ ነገር የሚመስለኝ ልደቱ አያሌውን በሀገሬ ፖለቲካ ውስጥ እንደ አንድ አመራር ሆኖ ያለው እውቀት ሳያካፍለን ማርጀቱ ነው😢 imagine ልደቱ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ቢጣመር አብረው ቢሰሩ እረ ከዶ/ር ብርሀኑ ጋር ቢሰሩ 😢 ልደቱ ና ወደ ሀገር ግባ አብረህ ከወንድሞችህ ጋር ስራ

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 3 หลายเดือนก่อน +5

    ብርሃኑ ነጋ በተግባር ታየ እኮ የሙህር ደንቆሮ ህዝብ በስልጣን የከዳ!

  • @semagnkebede2201
    @semagnkebede2201 3 หลายเดือนก่อน +19

    ልደቱ አያሌው our Brave And Advanced Politician

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብርሀኑ ስልጣን ጥመኛ መሆኑን ልደቱ ታማኝ መሆኑን ግዜ አሳይቶናል

  • @funzone8066
    @funzone8066 3 หลายเดือนก่อน +5

    የተከዳው ልደቱ ነው። ሕዝብ ግን ቢዘገይም መረዳቱ ስለማይቀር አሁን እየተሻሻለ ነው። አንዳንዶች ግን አሁንም የብርሀኑ ቀደዳ ላይ ተቸንክረው ቀርተዋል። ነብስ ይማር ብለናል😢

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 3 หลายเดือนก่อน +4

    ብቸኛው ምርች ሀገር ወዳድ ማለት ልደቱ አያሌው ነው ቡርሀኑ እጅግ በጣም መጥፎ የስልጣን ጥማት ያለበት ለሀገር አስቦ የማያውቅ ነው የሚያሳዝነኛ እሱን መሰል ሰዎች ሀገሪቷን በስልጣን መምራታቸው ነው

  • @FarmwithJone
    @FarmwithJone 3 หลายเดือนก่อน +5

    LIDETU ❤❤❤

  • @HabeebHabeeb-j1n
    @HabeebHabeeb-j1n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱ ምርጥ ፖለቲከኛ ቀና ሰው ነው💯👌 ብራሀኑ ሆዳም የአስራሁለተኛ ክፍል ተማሪወችን ዘርሮ ተስፋ በመቁረጥ ወደውትድርና የላከ ያስጨፈጨፈ አሳማ ካድሬ ነው።

  • @bena5264
    @bena5264 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እና ንጋት እያደረ ይጠራል እንዲሉ አሁንማ የብርሃኑ ማንነት ግልጽ ሆነ የልደቱም

  • @MelatAnraham
    @MelatAnraham 3 หลายเดือนก่อน +3

    Lidetun yemiyakil yelem

  • @ChalachewSintayehu
    @ChalachewSintayehu 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ልደቱን ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @mamoumer1717
    @mamoumer1717 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱ ተከድቷል

  • @abrehamamde
    @abrehamamde 3 หลายเดือนก่อน +5

    Lidetu the iron man❤

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልደቱ የመርህ ሰው! ሀገሪቱን በብቃት መምራት እና ቀና ማድረግ የሚችል ሀቀኛ እና ብቸኛ ፖለቲከኛ ነው!

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 หลายเดือนก่อน

    ልደቱ ስሙ ክደቱ እኮ ነወ። አለቅላቂ ነው ትንሽ ሲያገኝ ይሸበለላል።

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነጊዲሂ የሂ 97 አ/ት ለብርሃኑ ነጋ የኢትዮጱያ ህዘብ ድም ሞታ ሆና ዛሬ የብልፀግነው ውሻ የአብይ አህመድ ተላለኪ ለተውልዱ የትምህርት ስርዓት ውስጥ ጥቁር ጥላ የሆነው ስው ነው ።

  • @GIRUM1
    @GIRUM1 3 หลายเดือนก่อน +1

    tekeda

  • @baibai3786
    @baibai3786 3 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱም የወያኔ agent ናቸው

  • @mezinewsintayehu7983
    @mezinewsintayehu7983 3 หลายเดือนก่อน +1

    Lidetu❤❤❤❤❤

  • @teddy44barber
    @teddy44barber 3 หลายเดือนก่อน +1

    Lidetu❤

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 3 หลายเดือนก่อน +5

    LEDET ❤

  • @H.B-t3f
    @H.B-t3f 2 หลายเดือนก่อน

    Lidetu best nw interview adirigut

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 หลายเดือนก่อน

    የምን መወያየት ነው በያዙት አቋም መቀጠልና በምርጫ መዶረክ ሀሳባቸውን ለህዝብ መሸጥ ነው፣ህዝብ ያኔ አዳምጦ ይፈርዳልደ

  • @Adbar_Africa
    @Adbar_Africa 3 หลายเดือนก่อน

    “ቅንጅትን ማን አፈረሰው?" መፅሐፍ ይህንን ይመልሳል።

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጥንት ከተወለድኩ ግዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካ አልቆ አያውቅም @ የድሀው ቤተሰብ ነው የሚያልቀው Ethiopia ውስጥ

  • @girmagebreyesus2216
    @girmagebreyesus2216 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብርሃኑ እኮ የሌባ ልጅ እኮ ነው ለዛ እኮ ነው ዛሬ የትምህርት ሚኒስትር የሆነው ምንም ማብራራት አያስፈልገውም ።

  • @fact8782
    @fact8782 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማማች።።

  • @selamalazar
    @selamalazar 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱን እስቲ ላሊበላ የሰራው ሎጅ ማን ገንዘብ እንደሰጠው ጠይቁት።

    • @JoYohanis-b1r
      @JoYohanis-b1r 3 หลายเดือนก่อน +1

      ልደቱ በ21አመቱ ወደፓለቲካ ሲገባ ማርቼዲስ እየነዳ ነው ሲስቱ። መኪናዎች ኢምፓርት እያረገ ይሸጥ ነበር

    • @sisutubeamazingethiopia
      @sisutubeamazingethiopia 3 หลายเดือนก่อน

      12 ሁነው የሚሰሩትን የአንድ ሰው ብቻ አድርጎ መናገር ልክ አይደለም

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 3 หลายเดือนก่อน

      12 ጓደኞቹ አውሮፓ አሜሪካ ካናዳ ያሉ በጋራ የሚሰሩት። እሱ ራሱ ነጋዴ ነበረ።

  • @fuadyesuf4365
    @fuadyesuf4365 3 หลายเดือนก่อน

    አቦ ብርዬ ስማርት የሆንክ ምሁር፡ ልደቱ በየሚዲያው እየዞረ በወሬ ፖለቲካውን አቦካው እኮ፡ እረ በቃክ😂

  • @crimsonJerom
    @crimsonJerom 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልደቱ ሌባው ብዙ ደጋፊ አለው 😅

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሌባ ሌላውም እንደራሱ ይመስለውና እራሱ ላይ ያስካካል😂በጣም የሚገርምህ ነገር ልደትን የሚጠላ ሀሳብ መረዳት የሚያቅተው የሚደክመው፣ አእምሮው በኩስ ተሞልቶ በአሉባልታ የላሸቀ እና አደገኛ የቅናት ዛር ያለበት ደነዝ ወዴዴዴዴብ ነው!😁 አንተ ምድብህን ፈልገህ አግኝ፣እኔ ግን ሁሉም ጋር ያለህ ይመስለኛል ሌቦ!😂

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@esseyhailu6323 አይ አይደለም። ልደቱ በወሬ ያጠግባል። በተግባር ግን የህዝብ ጠላት ነው።

    • @Johanes_getachew
      @Johanes_getachew 3 หลายเดือนก่อน +3

      ተገባር ምን ማለት ነው ቆይ እስቲ የት ቦታ ... ጭፍን ጥላቻ ለማንም አይሆንም

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 หลายเดือนก่อน

      @@Johanes_getachew የግል ጥላቻ አይደለም። ያው ለነገሩ በጭፍን መውደድም ከጥላቻ አይተናነስም። ልደቱ ክህደቱ ከአሁን በኋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎውም ሆነ ጉዳቱ እንብዛም ስለሆነ አያሳስብም።

    • @banibani1076
      @banibani1076 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወሬ ብቻ . የታለ ማስረጃ?! ደንቆሮ መሀይም

  • @birkayehumekecha9403
    @birkayehumekecha9403 3 หลายเดือนก่อน

    ከየት እንደምታመጡት ግራ ይገባኛል። የዴስኮች አስተባባሪ ነበርኩ የምርጫውን ውጤት በሙሉ አውቀዋለሁ። በአማራ ክልል ኢዴፓ አብላጫ ድምፅ አግኝቷል የተባለው ነጭ ውሸት ነው

    • @Amanu93
      @Amanu93 3 หลายเดือนก่อน

      አብላጫ ድምፅ የተባለው ከኢህአዴግ አንፃር አደለም ከቅንጅት አንፃር ነው ወንድም