ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኢትዮጵያ የከፍታ ጊዜ በኢትዮጵያ ትንሣኤ ይወለዳል::ስራ ለሰሪው እንደተባለው ኢትዮጵያን የሚመጥን ታላቅ ሰው ይመጣል❤
€Ee€€ee€
እናመሰግናለን ሸገሮች
ጀግኖቻችን እንኳንም ተወለዳችሁ
ይገርማል እኚህን የመሰሉ ንግስት ላደረጉት ነገር ሁሉ በስማቸው ለማስታወሻ አንድ ነገር እንኳን አልተሰየመላቸውም ።በጣም ያሳዝናል
እናመሰግናለን
እንደእንግሊዞቹ ቢሆንኖሮ???ሸገርን ግንአመሠግናለሁ🎉🎉
የኢትዮጵያ ጀግና❤❤❤
በዚያ ዘመን የነበሩ ሰዎች የሰው ልክ ነበሩ
በዚያ ዘመን የነበሩ ሰዎች የሰው ልክ ናቸው እምነትና አገርን እንዴት አድርገው ማከናወን መቻላቸው በጣም ይገርመኛል መሰረታዊ ነገሮች ባልተሟሉበት በዚህ ዘመን ደግሞ ያሉት ሰው መሆናቸው ሁሉ ያጠራጥራል አይ ዘመን ለዚች ሀገር የሚያስፈልጋት የበፊት አባቶቻችን አይነት ነው
Thank you!
ጣይቱ የወሎ እስላም፣ የአጤ ቴዎድሮስ ሚስት የራስ አሊ ልጅ እስላም፣የሀይለስላሴ ሚስት የወረሂመኖ እስላም፣የሀይለስላሴ እናት የወረኢሉ እስላም ፣ዘውዲቱም እንዲሁ የወረኢሉ እስላም መሆናቸውንም ንገረን ድፈር
አረ እቴጌ ጣይቱ ወልድያ ነው የተወለዱት
ዛሬ ደብረታቦር ትናንት የጁ ተባለ የትውልድ ቦታቸው?
ምንም ብታግዙአቸውም እኛም የምንወደውን ጣቢያ እዳይዘጉባቹ የሰጋል
Ere mekoya eshete assefa minew tefa betam new eko minitebikew
No Ethiopia histor man 😂🤧
ደጀዝማች ሃይለማርያም #ትግራዋይ ናቸው፣ የሰው ትውልድም ትሰርቃላችሁ፣