Sheger FM Tizita ze Arada - አሜሪካን ግቢ በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 ปีที่แล้ว +3

    ችግሮች ታሪክ በእናንተ ሲተረክ እና ሲወሳ ህይወት ዘርቶ ግዜን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። እናመሰግናለን።

  • @juditekle2919
    @juditekle2919 ปีที่แล้ว +1

    የሚቆጭ፣ልብ የሚሰብር የ አያቶቻችን ታሪክ።ስንቱን አሳልፈው ያቆዩልንን ሀገር ነው እኛ ዛሬ በውጭ ጠላት ሳይሆን በውስጥ ጠላት እየቦጫጨቅናት ያለነው።
    ኢትዮጵያ ዬ እግዚአብሔር ይሁንሸ!!!!!

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 ปีที่แล้ว

    Ambassador Van Engert
    Is always in our heart
    We should have monument in that place to say thank you .
    A friend in need a friend indeed.
    Thank you Sheger

  • @samiglassglass5422
    @samiglassglass5422 ปีที่แล้ว +3

    ሰፍሬ ሰፍሬ ሰፍሬ በጣም ነዉ የናፍቅሽኝ

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 6 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 ปีที่แล้ว

    ተፌ እንዴት እንደምወድህ

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ ปีที่แล้ว +1

    ያፈቀርኩበት ሰፈር ነበር አሁንማ ፈራርሷል 😌😥

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +4

    ጣሊያንስ ጠላት ነው አሁን የራሳችን አይደሉ እንዴ አሜሪካ ቁጭ ብለው ከፈረንጅ በተመፀወቱት ቡጦርነት አልሆን ሲላቸው በሀይማኖት መተው ለስልጣን ንፁሀንን እያሳረዱ መንግስትን አውርደው ሀይማኖትን በተለይ ኦርቶዶክስን ለማፍረስ የሚሰሩት :: ግና ያልገባን ዛሬም እእብይ ላይ ስንፈረድ ይገርመኛል :: እናም አሁንም እግዚአብሔር እውነትን ያውጣ :: የየኢትዮጵያ ህዝብ ግን መቼም ሀገር ልትቀና ስትል በራሱ እናት የሚቀና ህዝብ ነውና እግዚአብሔር ይፍረድ ብቻ ::

  • @JonadJonadfat
    @JonadJonadfat ปีที่แล้ว

    የኔ sefer🥰

  • @maherqasim8778
    @maherqasim8778 ปีที่แล้ว

    ተፈሪ ምርጦ ሰው አትጥፍ በናትህ

  • @lora6175
    @lora6175 ปีที่แล้ว +2

    አፈራረሱት እንጂ

  • @jafugibbi3484
    @jafugibbi3484 ปีที่แล้ว +1

    ጃሊያዬ ቤቢዬ ተናፍቀሻል

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว

    😘😘

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 ปีที่แล้ว +1

    አይ ተፈሪ በአንተ ሲተረክ ሰፈሩን ስለማውቀው በቃ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ

  • @hailesilase
    @hailesilase ปีที่แล้ว

    ተፈሪ አለሙ የታሪክ ምርጫህና ያንተ ብቻ በሆነዉ ያተራረክ ተሰጦህ ዘመን ተሻጋሪና በጊዜ ሰረገላ ላይ ጭኖ ወዳለፈዉ ዘመን ሽምጥ ወደኋላ ወስዶ እዛዉ ቦታዉ ላይ ወስዶ እንደፊልም የሚያሳይ። እናመሰግናለን

  • @youngremzi5905
    @youngremzi5905 ปีที่แล้ว +1

    ጃልያ

  • @reewreew6118
    @reewreew6118 ปีที่แล้ว

    እኔ የአሜሪካን ግቢ መፍረስ እንዴት እንደሚያገበግበኝ ግን ስታቀርቡ ትንሽ ያሜሪካን ግቢ ምስል ቢኖር እንዴት ባማረ ከታሪኩ ጋ ግን አሜሪካን ግቢ በተኗት እንሱም እንደ አሜሪካን ግቢ ተበትኑ ትልቁ ጥፋት የፍቅር መንደር የሆነችውን አሜሪካን ግቢ መንካት ነው አይ ሰፈሬ የፍቅር ሰፈር ሀብታም ደሀ እኩል ሚኖርብሽ አሜሪካን ግቢ

  • @ayqer12
    @ayqer12 4 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ ዘ አራዳ ከምትሉት ትዝታ ዘ አራጅ አትሉትም የውሸት ክምችት የሚዘበዘብበት

  • @kasimabi8964
    @kasimabi8964 ปีที่แล้ว

    እዚህ ነበር አልጋ የሚያከራዩት?