This program is a free ocean offered generously to the young generation to enjoy it or to swim in it. I wonder if the young people get some time to watch it and learn all the time. Some programs are useful, some others are special, but this one is unique. Keep it up.
This program is a free ocean offered generously to the young generation to enjoy it or to swim in it. I wonder if the young people get some time to watch it and learn all the time. Some programs are useful, some others are special, but this one is unique. Keep it up.
Artist Eshetu Teruneh art is extremly valuable. I wish I had a chance to see it personally.
እንዳልዬ አነተን የመሰለ አስተዋየና ሀገር ወዳድ ወጣትበማየቴ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል ተባረክ
እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ ።እንዳለ ጌታከበደ ።እዉነት ወሳኝ ድልድይ ሆነሀል ምንም በሌለበት በመምታታት ዉስጥ ያለን የኛ ትዉልድ ማረፍ የፈለገ እንዲያርፍ ቅርንጫፍ ፈጥረሀል።እንግዶችህን ሳላመሰግን አላልፍም።
ጥሩ ብለሀል ወዳጄ እኔም የተሰማኝ ይህንኑ ነው
❤❤❤i love this programs, endalegeta wonderful as always keep doing
I like your programe keep it up
እንዳለ ኑሪልን !!!.....
እንዳለ ጌታ በጣም ምርጥና መልካም ሰው በርታ
ይህን ሚድያ ከተቀላቀልኩ ትንሺ ወራቶሽን አለፈኝግን በየቀኑ በቃ ሱስ ነው የሆነብኝ ድንቅ አባቶች ድንቅ እናቶች የሚቀርበበት እንዳለ ጌታ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያላየናትን ኢትዮጵያ አሁን በትልልቅ ሰዎች ስልምታቀርብልን ምርጥ ምርጥ ደራሲያን አርት እና አርበኞች ብዙ ናቸው ከዚህ ሚድያ የተማርኩት ከፈተና በኃላ ድል እናደለ የህወት ውጥ ውረዱ አልፎ ዛሬን ሲያዩ በቃ ድክም ያደረገኝ የመዳም ስራአ እኔም በቃ በርች እያልኩ እራሴን አበርትቸ ከፈተና በኃላም ድል እንዳለ ሳሳብ ልቤ በተስፍአ ተሞልታ ትሰራለች በቃ ይህን ሚድያ ክፍታ ላይ እኔድርሰው አንባቢ ወጣቶችን ያበርታልን በጣም ድንቅ ነው የታዳሚው ሁሉ አንብቦ እንዴየት እንደሚይዙት ዋዋው ብቻ በርቱልን ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ስሰም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ከመዳም ቤት ሆኙ የፃፍኳት መልክቴ አይዞን ከበረታን እማያልፍ የለም የስድት ወገኖቸ በሙሉ
በርቱልኝ ።
My favorite person ❤❤❤
አለመታደል ሆኖ እኒህን ግዙፍ ጠቢባን በክፉ ጊዜ ብዙ ሳይሰሩ ግን ደግሞ በድፍረት ድንቅ የጥበብ ሥራ ሰርተውልን አልፈዋል ፣ ጋሽ ፀጋዬ ገ/መድህን ጋሼ አባተ መኩሪያ አንጋፋው እና ገራሚው አያልነህ ሙላት ውዱ ተስፋዬ ገሠሠ እናም ሌሎች ድንቆች ማን ይረሳል ወጋየሁ ንጋቱን ጋሽ ደበበ እሸቱን ፣
ውዷ እማማ እስካለ አመንሸዋ ውቧ አስናቀች ወርቁን መዐዛ ብሩ (የእጮኛው ሚዜ) ን ተዋናይ ጋሽ ሲራክ ታደሰ እንቁው ሃይማኖት አለሙ ልዩ ሙያ ነበራቸው
ክብር ይሁን ለእናንተ ለሰጣችሁንም እግዚአብሔር
Please do some documentary about the late SURAFEL GASHAW
ደሞ ጋሽ ጸጋዬን በመገናኘቴ ፣ በሜውራቴ ፣ በመታቀፌ፣ ደጋግሜ በማግኘቴ እድለኛ ነኝ ።
🙏🙏🙏
Thank you all.
👌👍🙏🌹👋❤️🎉
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
በተለያየ ወቅት ለአገር አንድነት በተለያየ የኪነጥበብ ስራዎቻው ከፍተኛ ሥራ የሰሩ
ሰዎችን ሥራ እያቀረባችሁ ማስተማሩ እና ማሳወቁን ፤ በማድነቅ እሰየሁ በርቱ እላለሁ። አመሰግናለሁ።
haven't I seen it before?
እጅግ ግሩም ዝግጅት ፣ ደሞ እሼም ተናገረ
👌👍🌹🙏🌹👋❤️👋❤🎉
አዋሽ
ስል ሃገር ነው
እንዳለ ጌታ አንተ ትለያለህ!
BQUNA ANGAFAW YEHONUT SLE (TSEGAYA G/MEDN) METSEHAF WEDE TIYATR YETEQEYEREWNA SLESNETSHUFNA LALOCHNM, ENDI ASTEMARINA ASAWAQI BEHONE HUNATA AQRBEWTAL!!!!!!