🔴 አፄ ምኒልክ - የህይወት ፤ የንግስና እና የጦርነት ታሪክ : ክፍል - 2 [ የግዛት መስፋፋት - አርሲ ፤ ወለጋ ፤ ከፋ ፤ ወላይታ ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @selmamola
    @selmamola 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ተራኪዉ ብቃቱ እሚደነቅ ነው !!❤❤❤🎉

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ደጉ ሚኒሊክ በአለም ላይ እንደ ሚኒሊክ ደግ አይፈጠርም አልተፈጠረም 😢😢😢❤

  • @reyanabera9856
    @reyanabera9856 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ

  • @MercyYearsema
    @MercyYearsema ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅህ አንተ ስታነበው እቦታው ያለሁ ያክል ነው የሚሰማኝ እናመሰግናለን እናም እባክህ ቀዚሄ ለዛ ባለው ድምፅህ ፊላሌምሌምኔም የሚለውን በፃፍ ተርክልን🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🥰

  • @ashenaalayu3023
    @ashenaalayu3023 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ታሪክ አመሠግናለሂ

  • @ermiashaile5622
    @ermiashaile5622 8 หลายเดือนก่อน

    ሚኒሊክ ጀግና እኮ ነው

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 9 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም ብትተርክልን ደስተኞች ነነ ድንቅ ብቃት ነው

  • @MunaMuna-p6f
    @MunaMuna-p6f 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @FshktaTube489
    @FshktaTube489 8 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነወ

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 7 หลายเดือนก่อน

    በዚህን ዘመን መፅሀፍ አንባቢ ላልሆነ ትውልድ በትረካ መልክ በማቅረባችሁ እመሰግናለው በርቱ እላለው ዘመናዊ ትምህርት በሌለበት ዘመን ያለባቸውን ሀላፊነትና ኢትዮዽያን ለማስጠበቅ ያደረጉትን ትግል ሣደንቅ በሀይማኖት በኩል ያላቸውን አቋምና ትምህርት እንኩዋን ለእሳቸው ለክርስትያኖችም የሚጉዋዙበት የዕውነት ዕውቀት አልነበረም ምኒሊክን የሀገራቸውን አንድነት ለማሥጠበቅ ክርስትና መነሣት አለብህ ማለታቸው የሀገራቸውን አንድነት በማሥጠበቅ ረገድ በነበሩብት ዘመን የሀይማኖትን ሚሥጥር በማወቅ ሣይሆን ባላቸው የሀገር ፍቅር ሥሜት እንጂ ሥለዕውነትና ሥለ ሀይማኖት /ሥለ ዕምነት /ሥለ ክርስትና ገብቷቸው አይደለም በዚህም ላይ የአውሮፓ ተፅዕኖ አለባቸው የዚያን ዘመን ባለመገንዘብ እሣቸውን በ21ኛው ክ/ዘመን የሚያወግዝ መሀይም ወይም ባንዳ ብቻ ነው

  • @seidadem3940
    @seidadem3940 8 หลายเดือนก่อน

    ተራኪው መልካም ነው but I have one Q
    King Menelik...የኦሮሞ ዘር አለባቸው? I don't think so but any buddy can text me!