Ethiopia: ''ኦሮሞ ለአማራ አጎቱ ነው'' ከፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር የተደረገ ቆይታ | Professor Fikre Tolossa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • Ethiopia: ከፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር የተደረገ ቆይታ
    #Ethiopia #Haleta_tv #Pr_Fikre_Tolossa

ความคิดเห็น • 38

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን አሰተማሪያችን ያገራችን ምርጥ ሰው ነሆት:: እድሜ ከጤና ጋር ይስጠሆ

  • @abge5258
    @abge5258 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ አባት እውነትን ፈልገው ለወገን የሚያስተምሩ ከሰማይ እንደወደቅን ምእራባውያን ለመከፋፈል ወይም እውነት ያልሆነ የዘር አመጣጥ የሰጡንን ይዘው የሰማይ ርቀት ወይም ክፍተት ፈጥረው እንደማንገናኝ ይነግሩናል ግን እውነተኞ ታሪክእንዲህ መሆኑ ምንም አልጠራጠርም ሌላው አለም ኢትዮጵያዊ ነን እያሉ ያንን ደብቀው እኞው መጤ ያረጉናል የዘር ቁምጣ የታጠቁ በርታ ክበር አባታችን በርቱ እንደርሶ ያለው ያብዛልን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን🤲 አንድም አይጠፋ ዘንድ የወደደ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከ ዘለአለም ከፍ ከፍ ይበል🤲

  • @YohanesAmdie
    @YohanesAmdie ปีที่แล้ว

    ኢትዬጸያዊ ምሁር በመሆኖህ እኮራቦታለሁ እግዚሐቤር እድሜና ጤና ይሰጦሀህ

  • @ethiofirst935
    @ethiofirst935 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @saalicmacammad4050
    @saalicmacammad4050 2 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou history Adal now
    አፈር Afar Qafar hulenm

  • @mameseid1517
    @mameseid1517 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በአረቂ ነው የቃመው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    መልካም በሳል ቃለ መጠይቅ አቅራቢ🤝👍

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 2 ปีที่แล้ว

    ያም ሆነ ላቲይን እና ፍላሻ የሁድ ተገናኙ ዘመዶች ክብር ይገባሺ ትግራይ ተቀብለሺ ያሱነርሺ

  • @coolmancoolman6467
    @coolmancoolman6467 3 ปีที่แล้ว

    True man professor

  • @ghhghe5697
    @ghhghe5697 3 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ የኔአባት ረጅምእድሜይስጠወት

  • @zewditudawit9247
    @zewditudawit9247 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ሁላችንም አደዳምና ሔዋን ከሚባሉ ከአንድ የሰዉ ዘር መጥተነናል በተረፈ ከጥንት ጀምሮ አባቶቻችን መዝግበዉ የአቆዩልን ታሪክ የሚነግረንና የምናዉቀዉ እዉነተኛዉ ታሪክ አማራዉ ሴማዊ ነገድ ነዉ ኦሮሞዉ ደግሞ እናንተዉ ራሳችሁ እንደምትሉት ከኩሽ ነገድ ነዉ ስለዚህ ከአንድ ነገድ አልመጣንም ከአስራስድስተኛዉ ክፍለዘመን በፊት ምንም የጋራ ታሪክ የለንምምክንያቱም አሮሞ ወደ ኢትዮጵያ ፈልሶ የመጣዉ ከእዛ በህዋላ ስለሆነ ሌላዉ መሪትላይ ያለዉ ተጨባጭ ማሳያዉ እምነታችን: ቋንቋችንም :ባህላችንም ምንም አይገናኝም በተጨማሪም ይህንን እዉነት የሚያጠናክሩ በአገር ዉስጥም ሆነ በዉጪም ጥናታዊ መሰረት ያላቸዉ ብዙ ታሪካዊ መፅሓፍቶች አሉ :: ለፖለቲካ ፍጆት ተብሎ ታሪክን ማዛባት ደግሞም የታሪክ ምህር ሳይሆኑ የዉሸትና በአሁኑ ዘመን እንደተለመደዉ የልብወለድና የፈጠራን ታሪክ እየፃፉና እየተናገሩ ምንም ግንዛቤና እዉቀት የሌለዉን ሕዝብ አታወናብዱት አታሳስቱት በሚያሳዝን ሁኔታ ያለምንም ተጨባጭና የያለምንም ሳይንሳዊ መረጃ እንዲሁም ተጠያቂነት በጎደለዉ ሁኔታ አሁን እርሱዎ እያደረጉት ያለዉ ይሄንን ነዉ:: በእኛ በአማራዎች ግን የእርስዎ አፈታሪክ በፍፁም ተቀባይነት የለዉም ውድቅ ነዉ ብዙዎቻችን በጥንቃቄ ፅፈዉ ያቆዩልንን እዉነተኛ ታሪካችንን እናከብራለን ስላቆዩልንም እናመሰግናቸዋለን የምንቀበለውም የምናምነዉም ይሄንን ነዉ :: ዛሪ ማንም ተነስቶ ለራሱ ፖለቲካዊ ፍጆትና ጥቅም የሚፅፈዉን የዉሸት ልብወለድ ታሪክ አንቀበልም :: ለብዙ አመታት ብዙ ሲባል አብሮ ለመኖር ሲል አማራዉ ዝምብሎ ቆይቷል አሁን ግን ያጊዜ አብቅቷ አማራዉ ነቅቷል በቃ ብሎ ተነስቷል:: የራሳችሁን ልብወለድ ታሪክ እንደፈለጋችሁ መፃፍ ትችላላችሁ ምክንያቱም የእናንተ አባቶች ፅፈዉ ስላላቆዩላችሁ :እኛግን ከላይ እንደገለፅኩ አባቶቻችን በጥንቃቄ ፅፈዉ ሰንደዉ ስለአስቀመጡልን ዛሪ እናንተ ተነስታችሁ ታሪካችንን እድትሸቃቅጡ በፍፁም አንፈቅድላችሁም ይሄን የብዙዎቻችንን አቋም እንድታዉቁ እንፈልጋለን ብዙ ማለት ይቻላል ግን በዚሁ ላብቃ::
    " ዉሸት ቢደጋገም እዉነት አይሆንም : እዉነት ቢገፋም ማሸነፉ አይቀርም እንደ ንጋት ኮከብም እያደር ያበራል "

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 4 ปีที่แล้ว +5

    ምን ያውኑ ትውልድ የዱላ አያያዝ ነው የተማረው

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 2 ปีที่แล้ว +1

    በል በል አሳጥር እሮሞ የአማራ አጎት ነው የምን ቅመም ነው ኦሮሞ

  • @mulugetagetu8971
    @mulugetagetu8971 3 ปีที่แล้ว

    Egziabihar ken alew , ye Ethiopian ewnet endih sinegr des yilal, Pro.Egziabihar ybarkewt ahunim , Tselot yadrgu endigeltselowet

  • @kreemakram3226
    @kreemakram3226 2 ปีที่แล้ว +1

    ኬት ተገናኝተው ቆንቆ ባህላነው በምንም አይገናኝም

  • @bhailuyemene6068
    @bhailuyemene6068 2 ปีที่แล้ว +1

    የተከበሩ፡ እንደው እንድ ጥያቄ የኢትዮጵያን ሕዝብ በእርሶ በኩል ይጠይቁልኝ :
    አባይ ከየት ነው የተነሳው?

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 2 ปีที่แล้ว

    😃😄😁😆😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኦሮሞ ለአማራ አጎቱ ነው የአማራ አባት ማን ነው ፈጣሪ ይመስገን የ3000 አመት ታሪክ ያለው ህዝብ ትግራይ ህዝብሺ የአገር ጠባቂ የነበርሺ ታሪክ

  • @MrDewelu
    @MrDewelu 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢንተርቪው አድራጊው ትዕቢቱ በግልፅ ይነበብበታል። እንደ ታላቅህ አክብረህ እርስዎ ብለህ ብትገልፀው ብልግናህን አያጋልጥብህም ነበር። ይህንን ታሪክ Dr. Ben የሚባል የአፍሪካና የአለም ታሪክ ተመራማሪ ይህንኑ ሀቅ ተናግሮታል። ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ነበረች። እመኑ፣ እንመን።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአማራ በፊት ኦሮሞ ነበር ነዉ የሚሉት? ያሬድ ከተሰግራይ እንደሆኑ ያዉቃሉ ብየ አምናለሁ። ግእዝ እና ትግርኛ ብዙም ልዩኘት የላቸዉም። ካለምክንያትም አልሆነም። አመጣጡንም የዘር ሀረጉን ለመመርመር እንዳይከብድ ያደርጋል። አማርኛና ግእዝ ደግም ፊደላት ያገናኘኟቸዋል። ሌሎች ብዙ የሚያቀራርብ፣ ወደ አንድነት የሚወስዱ፣ እንዴትና መቼ የሚሉትንም ግንዛቤ እነንዲኖረን የሚያደርጉ። የአማራ አጎት ኦሮሞ፣ ኦሮምኛ በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል ተስፋፍቶ ይነገርበት የነበረበትን ታሪክ፣ (ከክልሉ ዉጭ ማለቴ ነዉ) ፣ ነገር ግን በታሪክም ሆነ በቦታ አቀማመጥ፣ አማራና ትግራይን አንድነት የሚያመለክቱ ብዙ ተጨባጭ ማስረጄዎች አሉ። ኦሮሞም ከአካባቢዉ ተነስቶ ወደ ሌሎች የኢትዮጵያ ምድር፣ በአንድም በኩል በሌላ፣ ሄዶ ይሰፍር ነበር እንጂ፣ መነሻዉ እና መድረሻዉ የታወቀ ነዉ።

  • @zemenuzeme
    @zemenuzeme ปีที่แล้ว +1

    Dembara yetaric leba yeagewn atisirek

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 ปีที่แล้ว

    ኧረ እኛ አይደለንም።

  • @zemenuzeme
    @zemenuzeme ปีที่แล้ว +1

    Woshetam leba

  • @selenasuau2613
    @selenasuau2613 11 หลายเดือนก่อน

    In india was ethiopian leader right but his name was Amber Melik he was born in harar.....but one thing u not understand why we r same indian......there is untold history about Abyssinian

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 ปีที่แล้ว +3

    ፅንፈኛ ፕሮፌሰሮች ለማፍረሰ የውሸት ታሪክ ያወሩናል እርስሆ ደግሞ ያርሟቸዋል

  • @yodittadessa5297
    @yodittadessa5297 2 ปีที่แล้ว +1

    ሢጀመር ኦሮሞ የአማራ አጎቱ የሚሆነው ኦንዴት ብሎ ነው ኦሮሞ ኩሽ ነው አማራ ደሞ ሤም ነው የኩሽ ኦንዴት ለሤም ወንድም ይሆነዋል ኩሽ ወንድም ኩሽነው የሤም ወንድም ሤም ነው አሁን የምትዘባርቀው አንድ የብርቱካን ተክል ከላዩ በቅርጫፉ ሎሚ በቀለ ማለትህ ይመሤላል ባህር ዛፍ ተክል ከቅርጫፉ ፅድ ያበቅላል ኩሽ ኦንዴት ሤምን ሊወልድ ቻለ ውሸታም ቴድሮሥ ርኦዩት ሢያፉጥጥህ ውሸቴን ነው ኦንዲቀራረብ አልክ ለመን ልትከላከል ነው ለአማራ ለኦሮሞ የውሸት ታሪክ ነው ሀገሪታን የሞላት ትውልዱ በዚህ አሠቃያችሁት ሁሉታችሁም ታሪክ የላችሁም የምትጠቀሙት ታሪክ የአክሡማዊ ኦንጂ ታሪክማ ቢኖራችሁ አንድም አሻራ መኖራችሁን የሚያመለከት ኦሥካሁን አልተገኘው በአርኮለጂ በየገዳሙ ያለው ምርመራ አብርሀው አፅብሀው ዘአክሡም ብቻና ብቻ ነው አዳችሁ ከኬንያ አዳችሁ ከግብፅ መጤ ናችሁ ደብብ ደሞ ከዩጋዳ ይህነው ኦውነቱ

    • @Liquidator_10
      @Liquidator_10 2 ปีที่แล้ว

      Duz..don't know axum flourished after the downfall of kush kingdom. Ena kush ke axum endet linesa yichlal😂..If anything Ene yodit guditi ket endetenesu atari

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 ปีที่แล้ว

      @@Liquidator_10 ኦሮሞ ከኬንያ ተሠዶ የመጣው1522 ነው ኦንካን አክሡም ኦሮሞ የሚባል ሀገርም የለውም ኦነንጉሥ አብርሀ አፁብሀ ኦየሄዱ ገዳማትን ሢቆሮቁሩ ኦሥበረራ መንዝ ድረሥ አንድም የኦሮሞ አሻራ የለም በግኦዝ የተፃፈ መረጃ ኦንጂ ሀገሪቱ የአክሡማዊ ኦንደነበር ኦናንተ የምትፅፉት የምታወሩት የላቲን የነጭ ትርፍራፉ ቃንቃ ከአለም መጨረሻ የተገኘ ቃንቃ ኦንደሆነ የረሣችሁ መሠለኝ ነባር ብሄሮችን ገላችሁ በባሌ የገባችሁ ወራሪዎች ኦንደሆናችሁ ረሣችሁት ጋላ ነበር ሥማችሁ ጀርመናዊ የታሪክ ተመራማሪ ጋላ የሚባሉ ቀኝ ለመግዛት የሚመቹ አግኝቻለሁና ኦሮሞ ብሎ ሦም ኦንዳወጣላችሁ ጀርመን ታሪክ ውሥጥ ይገኛል ኦሮሞም ሥም የወጣላችሁ በጀርመኑ ሥም ነው ለንጉሡ የፃፈው ደብዳቤ ላይ ተገልፃልና በአለም ላይ ሀገር አልባ ጋላ አርባ ሚሊዩን ከኢትዩፒያ ኦሥከታንዛንያ ሞልተዋልና

    • @Liquidator_10
      @Liquidator_10 2 ปีที่แล้ว

      @@yodittadessa5297 Ere baksh echeche, atyignm😂..kemetash ayker Bitch I'll lecture your dumbass like never before...yihen sourceshn ket endametashw ene lingersh Aba bahray yetebalu sewye ketsafut nw almost hulum ethiopiawi refer miyaregew biased behone tsihuf..Ene demo real source listesh #WONDERFUL ETHIOPIANS OF ANCIENT CUSHITE EMPIRE by drusilla dunjee houston, so you'll know its talking about us conquring the world at will way before you guys came up eshi😂

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu หลายเดือนก่อน

    እባክህ ኦሮሞ አማራ አትበልብን ከየትም ይምጡ ዘር ቆጠራ ሠለቸን እባካችሁ ሠላም ስጡን የሰው ልጅ የመጣው ከአዳምና ከሄዋን ነው የመጣን ተዉን በሃገራችን በነፃነት እንኑርበት ምሁር ነን ባዮች የኢትዮጵያን ሕዝብ ተውት ሠላም ስጡን ሥራ ስሩ ወሬኛ አትሁኑ።

  • @MahamedGele-eg5cm
    @MahamedGele-eg5cm 2 หลายเดือนก่อน

    ኒዉ ደሀ ሀላኒ

  • @Mtilahun44
    @Mtilahun44 4 หลายเดือนก่อน

    ፍቅሬ ቶሎሳ..ሌባ ነገር ነው...ደግሞ ፕሮፌሰር ይላል..

  • @user-wl8xx6jj3r
    @user-wl8xx6jj3r ปีที่แล้ว

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት እናቷን ምጥ አስተማረች። ታሪክን በትክክለኛው እውነትን ቢናገሩ መልካም ነው። ፒራሚድ ውስጥ በጋልኛ የተፃፈ ጋሎች እዛ አካባቢ ጨርሶ እንዳልነበሩ ታሪክ ቁልጭ አድርጎ ይናገራል። ኩሽ እያላችሁ ህዝቡን ባታወናብዱ መልካም ነው!!! ጋሎች ከእስያ ተነስተው ለምን ማደጋስካር ከዚያ ሲባረሩ ሱማሌ ብሎም ኬኒያ ...ቀጥሎም ለምን ኢትዮጵያ እንደመጡ እንኳን በራሳቸው የተፃፈ ምንም ታሪክ የላቸውም። ታሪካቸውን ኢትዮጵያ ከመጡ በኋላ የፃፉላቸው አባ ባሕሬ ናቸው!!! እውነት እንነጋገር !!!

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm ปีที่แล้ว

      ያኔ አማራ ሚባል የት ነበረ እናተም ተሰዳቹሁ ነው ለናተ ብቻ አገርየሰጠ ማን ነው

  • @chynkz924
    @chynkz924 3 ปีที่แล้ว +1

    Oromo and Amharas are same race period!! If Amharas aren’t the same as horn Africans then which race they belong to? European?, arabs? Jewish? Asians? This’s for some delusional who thinks They more related to European or arabs than horn Africans 😂😂🤦🏾‍♂️

  • @memeabebe5273
    @memeabebe5273 3 ปีที่แล้ว +2

    BEZE BEZA. WEDET TEGA TEGA YOUR ORGEN IS NOT ETHIOPIA.