እዩኝ፣እዩኝ ካለች….. ራሱን መግዛት የማይችል ወንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • relationshippodcast #relationship #kirubelahadu ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
    Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial
    ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
    • ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...

ความคิดเห็น • 244

  • @መቅዲየበሊአፍቃሪ
    @መቅዲየበሊአፍቃሪ 5 หลายเดือนก่อน +54

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ምላቹህ በሁለትሽ አስራ ስድትስት ግብት ሲል ቋሚ ስራየ ተበላሽ በጣም በጠና ታመምኩኝ ቡቃ ልሞት ነው ብየ ተስፍ ቆርጨ ምን አልኩኝ መሰላቹህ በቃ ይሀ አመት ለኔ አይደለም አልኩኝ 😢
    ከዛ ቅዱስ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተሻለኝ ወደስራየ ተመልስኩ
    ከዛም ቀስ በቀስ ነገሮች መስተካከል ጀመሩ
    በቃ ለብዙ አመታት ስጠብቀው የነበረ ተሳፍየ በተከታታይ ተሳካልኝ እና ምን ልልቹህ ፈልጌ ነው በእናተ ፊት እግዚአብሔርን ላመስግን ብየ ነው እናም አሁን ከአዲስ አመት ቡኃላ
    ላገባ ነው እላቹህ አለሁ❤❤❤

    • @MarsilasDawit
      @MarsilasDawit 5 หลายเดือนก่อน +1

      Enkuane Des ale brother 🙏

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot 5 หลายเดือนก่อน

      Wow eigzabher yemesegan dese yelale yasakaleshe

    • @BupegirmaGirma
      @BupegirmaGirma 4 หลายเดือนก่อน

      Wowow des yilal fetari yimesgen

    • @simegnewbitewsimegnewbitew
      @simegnewbitewsimegnewbitew 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @salihaSaliha-y3g
    @salihaSaliha-y3g 5 หลายเดือนก่อน +31

    እንኳን ደህና መጣህ ኪራየ እንደኔ የኪራ አድናቂ የሆናቹሁ ላይ

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 5 หลายเดือนก่อน +9

    2017ፍቅረኛ የመያዝ አለማ የለኝም ብቸኝነቴ ሠላም ሰቶኛል ለምክሮችህ በጣም አመሠግናለሁ ኬራየ❤❤❤

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 5 หลายเดือนก่อน +66

    መዳም የምጠብሰኝ መች አነሰኝ 😂😂እንደብቸኝነት ሰላም የሚሰጥ ነገር የለም ❤ ። ግን ስለመልካም ምኞትህ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏ሁሌም የምፖስታቸውን ቪዲዮ ምስጥ💝👂ብዬ ነው የማዳምጥ ኳሜት ግን አልፅፍም ❤👌

    • @ሠዓዲዮቱብ
      @ሠዓዲዮቱብ 5 หลายเดือนก่อน +5

      እውነትሽነው ወላሂ ❤

    • @zumera-y5p
      @zumera-y5p 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂሳህ

    • @Tmrtetadege
      @Tmrtetadege 5 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽ የኔ እህት ምን ማለት ይቻላል ከመዳም ጠበሳ ወደዛኛው ያሸጋግርሽ ውዴ ❤❤❤

    • @Abinetteju
      @Abinetteju 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @aneenajman2674
      @aneenajman2674 5 หลายเดือนก่อน

      አቦ ይመቺሺ

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 5 หลายเดือนก่อน +34

    2017 ለኔ አድስ ህይወት ነው በብዙ ነገር አስተሳሰቤን ቀይሬለሁ የሚታየኝ ብርሀን ነው የምኖርበት አላማ አለኝ

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ ጠንካራ ሴት❤

    • @Maramawit-vd9ld
      @Maramawit-vd9ld 5 หลายเดือนก่อน +1

      Me too💜

    • @fikirteteka
      @fikirteteka 5 หลายเดือนก่อน

      11111❤1111111111111111111qqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq😊llllllpppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppl0l000000000ppppppppppppp00000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000llllllllllllllllllllllllllllllllllllllll​@@hewanadamanazreth443

    • @fikirteteka
      @fikirteteka 5 หลายเดือนก่อน +1

      😊9😊😮

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 5 หลายเดือนก่อน

      ደስ ሲል❤❤❤

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 5 หลายเดือนก่อน +25

    ለሀይማኖት ያለህ ክብርና ጥንቃቃቄ ሳላደቅ አላልፍም በሁሉም ቪዳህ ላይ የዛሬውም ልዩ ነበር ❤ በርታልን

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉ዋው ኪራዬ ይህንን ስል ይቅርታ ልክ እንደኪሩቤል በሥረአት ያደገ ለሚናገራቸው ነገሮች የሚጠነቀቅ ግልፅ አቖም ያለው ጠንካራ ወንዳ ወንድ🎉🎉

  • @ሚሂ
    @ሚሂ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኩራዬ ሰለ ሃይማኖት ያለህ ከብር ግን ይለያል ከምር ደሞ እወነት ነዉ በማንኛዉ ሁንታ ፈጣረዉ የምፈራ ኮሆነ ሁሉም ነገረ ያማረ ነዉ እምሆነዉ እና እናመሰግናለን🙏😘

  • @MedhanitTesfaye-w4m
    @MedhanitTesfaye-w4m 5 หลายเดือนก่อน +9

    ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን ዛሬ መፃፍ ፈለኩ ,የልቤ ነው ምትደርሰው, ስወድህ እኮ

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 5 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ደግሜ ደጋግሜ እምመኝ ኢትዮ ሰላም ነው እናት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም አለም

  • @halimamusa4466
    @halimamusa4466 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራየ የሆነ ነገር በለኝ ላብድ ነዉ የልጂነት ፍቅረኛየን መርሳት አልቻልኩም ባጋጣሚ ባድት ቀን ስህተት ተለያየን እኔ ክፍለ ሀገር ነበርኩ እና ሳላስበዉ ተጠለፍኩ በዛ ምክንያት ተለያየን ቤተሰብም ጥፍት ጠፍቷል አሁን ደሞ ወስዶ መለሳት ብለዉ እዳታሰድቢን አርፍሽ ተቀመጭ አሉኝ እራሴን መፅዋት አድርጌ ተቀመጥኩ እና ካቅሜ በላይ ሲሆን አረብ ሀገር ተሰደድኩ ተሰድጀም እሱን መርሳት አልቻልኩም ሌላ ሂወት ጀምሯል እና እኔ ልጂነቴን ሳልኖረዉ እየተሰቃየሁ ነዉ የስድስት አመት ፍቅረኛየ ነበረ ሳላስበዉ ይህ ነገር እድ ነገር በለኝ😢😢😢😢

  • @emebetteshome8562
    @emebetteshome8562 5 หลายเดือนก่อน +3

    መልካሙን ስራችሁን አይተዉ በሰማይ ያለዉን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሀናችሁ በሰዉ ሁሉ ፊት ይብራ፡፡
    ኪራ ስታወራ ልክ ወንድሜ የመከረኝ ያህል ነዉ ሚሰማኝ እመብርሀን ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን እናመሰግናለን ፡፡

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉 ዋው ኪራዬ ፍርሃ እግዚብሔር ያለው ሰው አቖም ስነሥረአት አላማ ትክክለኛ ሰው ያያትን ሴት ሁሉ የማይመኝ እራሱን የሚገዛ 🎉🎉

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ኪራዬ❤️ የዚ መጨረሻ ኣመት ኣንድ ቆንጆ ልጅ ጠብሻለዉ ይቅናሽ በሉኝ😎

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባለማህተቡ ከሁሉም ናገር በላይ እግዚአብሔርን የሚፍራና ሰራ የሚወድ ሰው አምላከ ይሰጠኝ ፀሎቴ ናው

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን የሴቱም የወንዱም ይመቻል የምታስተምርበት መንገድ ግን አንደኛ ነው

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመጨረሻዉ እና important ተስፋ ሊኖረዉ ይገባል እዉነት ነዉ
    ጥሩ ትምህርት ነዉ!! Thank you!!! ኪራ

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንዳፍህ ያርግልን እንዲህ አይነት ሰው ይስጠን ❤️🙏

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዲናሬ ነዉ የኔ ፍቅር ማዳምን ሺ አመት ያኑርልኝ ❤ ኪራዬ አንደበተ ሩቱ ኑርልን አቦ 🙏🙏

  • @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጘ1ሐ
    @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጘ1ሐ 5 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመርያ ሰለ ሃሳብህ እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሉ ሃሳብህ በጣም ነው እመወዶዎ ይቅርታ ብዙ አማርኛ አይችልም ለመጻፍ እና በንግግር ትንሽ ይሻላል እና በምን ለገኝህ ወንድሜ ፈልገህ ነበር ሃሳብ ለተካፍለኝ🙏😔

  • @tamiruwegayehu9346
    @tamiruwegayehu9346 5 หลายเดือนก่อน +7

    ኪሩ ምርጥ ሰው👍🙏

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ መምህሬ ወንድሜ ቃላት የለኝም ኑርልን❤❤❤

  • @Susu840
    @Susu840 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ የሆነ ምክር ነው እናመሰግናለን❤ሱቅ ትላካለህ መጨረሻ ላይ ሥትል እዴት እደሣኩ ብታይ😂😂😂

  • @EmunegnyetewahedoLiji
    @EmunegnyetewahedoLiji 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም ተመችቶኛል ምክርህ thank you brothor🌻🌻🌻

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 5 หลายเดือนก่อน +26

    አኔ ቆራጥ ሁኝ ሀገሪ መግባት ነው ያሳካልሺ በሉኝ እናቴ ናፍቃኝ አለች

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 5 หลายเดือนก่อน

      Yargelish❤❤

    • @sofiamohamed7979
      @sofiamohamed7979 5 หลายเดือนก่อน +2

      2017 ከሰዉ ልጂ መራቅ ነው እምፈልገዉ ለብቻየ መኖር

    • @FfvhGggg
      @FfvhGggg 5 หลายเดือนก่อน

      ያሳካልሽ

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ​@@sofiamohamed7979

    • @FatooshMm
      @FatooshMm 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢.betam.​@@sofiamohamed7979

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዳታይነቱን የወለድች እናት የተባረከች❤🎉 በተለይ ስለሀይማኖት የጠቀስካት ነገር በሚድያ የሚታየው ነገር ለዛ ጥሩ ምላሽ ነው

  • @hikmahikma-ku6lg
    @hikmahikma-ku6lg 4 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ

  • @HabibaAg-t8y
    @HabibaAg-t8y 5 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ በተለፋ ብዙ በተጣረ እይደለም ፈጣሪ መርቆ ሲሰጠን ነው

  • @Senset07
    @Senset07 4 หลายเดือนก่อน +1

    you are really Life changer person 🙏 andande sele eny hiwt yemetawera hulu yemeslegnal, anten madamet kejemrhu behula erasyn madamet jemeryalhu definitely yalubegnen chgroch etewachewalhu💯

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን የተባረክ ነህ ❤ ኪራዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @mastwalmulugeta1742
    @mastwalmulugeta1742 5 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ኪራዬ እግዚአብሔር መልካም ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @melkethany
    @melkethany 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወሳኝ ቪዲዮ በወሳኝ ጊዜ ❤❤

  • @Salemjourney
    @Salemjourney 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ur so good at giving advices ❤❤❤ thanks

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብቸኝነቴ ተመችቶኛል ምክንያቱም እሚያናደኝ የለ እሚያስለቅሰኝ የለ በቃ 😢 ሰዎች አግቢ ምናምን ይሉኛል ግን ትዳር በጣም ነው የምፈራው 😁 ቁሞ ቀርነቴ ውበቴ በቃ ።ቴኪው ኪራየ ንግርህ እኮ ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባው የኔ እንቁ

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 5 หลายเดือนก่อน +1

    አምላክ የልባችን ፍላጎት ይሙላ ሰላም የሚሰጠን ለአዲስ ህይወት የተዘጋጀ ይስጠን

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ ይገርምሐል የምወደው ሰው እንደ እህቱ ነው የሚያዬኝ😂❤ ምን ይሁን ተመስገን ጥሩ ልጂ ነበር ያው ጓደኝነቱ ይኑርልኝ ብዬ ዝም አልኩ ተመስገን እግዚአብሔር ካለው የትም አይሔድም እጠብቀዋለሁ አምላኬን ቸሩ መድኃኔዓለምን አምላኬ አንተን መፍራት አሳድርብኝ❤😢 ኪራ በርታልን

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 หลายเดือนก่อน +3

      ሱባኤ ግቢ ስሙፅፈሽ ስገጂ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ስሚ በደካማ ጎኑ ግቢበት ሚፈልጋት አይነት ሴት ሁኚ

    • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
      @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 4 หลายเดือนก่อน

      @@astekastek1000 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በፊቱ ሞገስ እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ ወለተ ሥላሴ ብለሽ እሱም ተክለ ማርያም ብለሽ

  • @SalamaTadese
    @SalamaTadese 2 หลายเดือนก่อน

    ተወዳጀ አንደበት ኪራዬ የኔ ፀይም ቀለም❤😊

  • @ሰአዳ-ኰ7ሸ
    @ሰአዳ-ኰ7ሸ 5 หลายเดือนก่อน +12

    ቲኪው ኪሩ እኔ 2017 እውነት ዶአእ እያደረኩነው አድስ ሂወት እደሚኖረኝ አልጠራጠርም በአላህ ፍቃድ

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 5 หลายเดือนก่อน

      انشاءالله،🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር ይቅርበይ ልቤን ሰበሮይ ሂዷል አሁን አልፈልግም ያሰበውትን አሳከች አገር መግባት ነው እቅዴ ሰልመክርህ እናመስግናለን ወድማችን ❤❤

  • @HemaYeshitila
    @HemaYeshitila 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው ስለምክሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርታ 👌👌🥰

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 5 หลายเดือนก่อน +1

    2017 ለእኔ ልዩ ዘመን ነው ከ 11ዓመት ብሃላ ወደ ሀገሬ የምገባበት ልዩ ህልሜ የምኖርበት ዘመን ነው የትዳር ነገር ኣወቃለው አድሜ እንደደረስ ነገር ግን ትንሽ መብስል ያስፈልገኛል መጀመሪያ ራስ መግዛት የቀድማል እና እስኪ የምትፈልጊው ህልምሽ እግዚአብሔር ያስካልሽ በሉኝ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኪሩቤዬ😍❤🙏

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ሰው ፈጣሪ ከፈራ በሂወቱ ሁሉ መልካም ነገር ያገኛል ይሳካለታል።

  • @SemiraMu-g8u
    @SemiraMu-g8u 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ብቸኝነት ደስይላል ኪራ❤❤❤

  • @MakiMaki-p4u
    @MakiMaki-p4u 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያቃል

  • @SemiraLehona
    @SemiraLehona 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለመልካም ምኞትህ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfvhGggg
    @FfvhGggg 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ❤❤

  • @Elbi6881
    @Elbi6881 5 หลายเดือนก่อน +1

    I respect your ideas and thanks for sharing it ... 😃🙂☺

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይምረጥልን የሱ ይበልጣል በርታ ወድሜ ምታነሳው ሀሳብ ዋው❤❤❤

  • @tigst6856
    @tigst6856 5 หลายเดือนก่อน +2

    ብትክክል ንው 👍🏻👍🏻👌🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤

  • @Obsinetdechasa
    @Obsinetdechasa 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kira 100% tekikil 🙏

  • @tayibatayiba6735
    @tayibatayiba6735 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወላሂ የልቤነዉ ያወራሀዉ❤❤❤❤❤❤

  • @DestaSisay-d5e
    @DestaSisay-d5e 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @mesiderin-uu2ds
    @mesiderin-uu2ds 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም አንዴ አግዚአብሔር ፍቃድ ነው 🙏

  • @hayatkumlachew
    @hayatkumlachew 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yene wed sewedeh ,kerase ga figeg eyalku nw video hn yayehut.Enamesegnaln. 🙏

  • @radulove6151
    @radulove6151 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሁሌም ለ አዲስ አመት እዳሠብኩ ነው uffffff የኔስ ይለያል የውነት ከምንም ጊዜ በላይ ምክርህ ያስፈልገኛል የመጨረሻ ውሳኔ ያስፈልገኛል😢😢ወይ እኖራለው የራሴ ሂወት ኖርኝ ወይ ደሞ በቃ😢

  • @mahinigusse
    @mahinigusse 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ የሃቄን እወድሃለው ❤❤

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ መልካም አዲስ አመት ያርግልን❤

  • @mestawet438
    @mestawet438 5 หลายเดือนก่อน +8

    እኔስ ማፍቀር መፈቀሩ ቀርቶብኚ የተሰበረ ልቤን መጠገን ከቻልኩ ለኔ ከበቂ በላይ ነዉ በማየ ሞት አልቻልኩም ለዚያውም በስዴት ከማልቀስ ብዛት አይኔም ሊጠፋ ነዉ ንገሩኚ እስኪ ምን ላድርግ እንዴት እራሴን ላጠርክር 2016 ሙሉ አመቱን አነባሁ እራሴን ስቸ ሁሉ እወድቃለሁ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 5 หลายเดือนก่อน +2

      አገርግቢ በትእና እራሥሽንአረጋጊ😢

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዞሽ ውድ እህቴ አብሽር አላህ ያፅናናሽ ፀሎት አርጊ ወደ ፈጣሪሽ ሶብር እዲሰጥሽ❤❤❤

    • @HyetAhmed-fu4dz
      @HyetAhmed-fu4dz 5 หลายเดือนก่อน +2

      ተከዲተሽ ከሆነ ከሱየተሻለ ወዲእዳለ ልብሽንአሳምኒው ሰው ጋርም አውሪ ብቸኛአትሁኝ ምርጫሽን አሳምሪ ተሽለሽ ተገተሽ ተበቀይው አይኑ ደምይለብሳል አላማሽን እራስሽን ጠብቂ አምሮብሽ ስትታይ የሄደሁሉ ይመጣል ግን የዛን አች ትንቄቸዋለሽ በተለይ ለራስሽ ግዜስጭ

    • @redietabreham4628
      @redietabreham4628 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፀሎት አርጊ እማ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 5 หลายเดือนก่อน +1

    waaw zare feta new yerkign des yelal yes really❤❤❤

  • @Mimikassaye
    @Mimikassaye 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል የ9 አመት ፍቅረኛዬን የተውኩት ቤተሰቤን በጣም ስለማከብር ነው እሱ ለቤተሰብ ያለው ቦታ ብዙም ጥሩ አልነበረም እኔ እንደሱ እንድሆን ይፈልግ ነበር

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 5 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብ የማያከብር ደስ አይልም ግን ቢያስተካክል

  • @BezawitTesfaye-h5x
    @BezawitTesfaye-h5x 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kira from the title I thought you would tell us endet entbes not manin entbes...u explained manin metbes or mn aynet sew metbes endalebin... hopefully u will tell us how milewn be lela ken... anyways yihem Arif explanation nw Berta

  • @seadabdu6135
    @seadabdu6135 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ 🌺🌺🌺🌺

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p 5 หลายเดือนก่อน +2

    kirae gobez anbese bertalen❤🎉

  • @edumolla1530
    @edumolla1530 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tew kirya 🥰🥰🥰 alfelgem enqan fekirga sew bayawarge destega nege 🥺🥺🥺ewnte bekage leba meseberu 😔😔

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኪሩዬ እናመሰገናለን🙏❤

  • @TruewerkMussa
    @TruewerkMussa 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ቻናል 100k አለመግባቱ ይገርማል ❤

  • @godislove1474
    @godislove1474 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ok, good advice. I feel you are like my dad. Thank you so much. Do you know what you are? Number one big sister is the best. Love you. I do amproud of you, what wonderful advice you gave to your family and friends ❤❤❤❤❤❤Tuti

    • @godislove1474
      @godislove1474 5 หลายเดือนก่อน +1

      You are the best you are the best you are the best I love you still this one is a big sister❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you kiraye and Abani 🙏❤️ for master class it was Amazing 😂😂😂

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  5 หลายเดือนก่อน +1

      Glad you enjoyed it!

  • @Hanna-o9d
    @Hanna-o9d 5 หลายเดือนก่อน +2

    በተክክክል❤❤

  • @نور66-ل6ز
    @نور66-ل6ز 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህግልፀኛነህ

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ሰላም መጣህልን ኪራ❤ ላዳምጠውሲ

  • @BosanAserse
    @BosanAserse 5 หลายเดือนก่อน +1

    አገራችን ሰላም ያድርግልን እና እ/ግ የሚፈራ አፍቃር ይስጠን እኛም እንደዛው

    • @hanna4751
      @hanna4751 5 หลายเดือนก่อน

      ውዴ እግዚአብሔር ባጭሩ መፃፍ አይፈቀድም

  • @tgema-wj7hv
    @tgema-wj7hv 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ayi kira😂 ene echocgna alegn gn yanten video alemayet alichilm❤

  • @yeabsirsaynewa324
    @yeabsirsaynewa324 5 หลายเดือนก่อน +4

    በውነቱ አንተን ልጅ ግን ያገኘች የታደለች፡፡ ፈጣሪ ይባርክህ!!!

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ልዩ ሠው ወሳኝ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ወንድም አለም❤❤

  • @bekat2cool
    @bekat2cool 5 หลายเดือนก่อน

    I really appreciate you, brother. Thank you.🫶🏾

  • @MaronAregay-oj2mj
    @MaronAregay-oj2mj 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @YamsrachTina
    @YamsrachTina 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ የእኔ ልዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kiruy asabeki teru nebr gin 11Amet sedategn ..negn❤❤❤ fekergna fetary nw wodema enamsegn alen emamelki tetabekiki😍💙💕🙏💕

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 หลายเดือนก่อน

    ኪራ ባለ ማዕተቡ ስወድህ እኮ 😊

  • @meronme300
    @meronme300 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tank you so match bro 👌

  • @istme4224
    @istme4224 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን።በቅቶናል😮😮😮😮❤❤❤😂😂

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p 5 หลายเดือนก่อน +1

    2017 ቀን 1 ከባሌጋ ተለያየሁ ግን ለ ኸይር ነው ኢንሸአላህ የእንባየ ዋጋ ይኖረዋል

  • @aster8918
    @aster8918 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥሰው👍👍👍👍👍

  • @addismoges
    @addismoges 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ Thank you Dear

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 5 หลายเดือนก่อน +2

    2017 አ/ም እኛም ከስደት መልስ መልካም ሴት ሆነን መልካም ወድ እዲሰጠን ም ኞቴ ነው ከመዳም ቤት የሚያሳርፍ 😅

  • @mandelaGaraje
    @mandelaGaraje 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወደመ ማሪያምኒ ወደያለዉ የኔ ለቤ አደራሸ

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 5 หลายเดือนก่อน +4

    Yemir 19 amte nw ate yalkew 4tum alegn alhamdulillah boyfriende tadiloal

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx To Ur Advice❤❤❤

  • @Raki2536
    @Raki2536 5 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅር ይቅርብኝ ሆሆሆሆሆ 😂😂😂😂😂🎉

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 5 หลายเดือนก่อน +1

    Berta wedmachin

  • @abduteshom1231
    @abduteshom1231 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪና ወሳኝ ሰው

  • @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም
    @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም 5 หลายเดือนก่อน

    እሲ ልስማው አይ እዳዬ😊😊 እኔ ጋር ከመጡ ለአንድ ሰሞን ነው ከዛ እንደ ጉም ይተናሉ ከእኔ ይሁን ችግሩ ከእነሱ አላውቅም ዋናው ችግር ትዳር በቤተክርስቲያን ሲባሉ ማራቶን እሚይዙትስ ነገር

  • @MySalfe-w7b
    @MySalfe-w7b 5 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ መስፈርት ነው piro

  • @jullymicheal
    @jullymicheal 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wish me 2017 አዲስ ፍቅረኛ አንድይዝ.. I'm 21 years old and never been in relationship 🤭😅

  • @LeaMekdi
    @LeaMekdi 5 หลายเดือนก่อน +1

    አርፍ ❤