ሁሉም ነገር የሚያምርላት ሴት አለች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial ​

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMedi...
    ✅facebook- / melhekcenter

ความคิดเห็น • 129

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน +60

    በእውነት ፀሎት ስትል እኔ የመጄመሪያ ልጄ ሲወለድ ጄምር መስማትም መናገርም አይችልም እደዛ መሆኑን ያወኩት በ2አመቱ ነው እዳወኩኝ ከፈጣሪ ጋር ወደ ፀሎት ገባሁ በየፀበሉ በየገዳሙ ይዤውም ሄድኩ እደሚድንልኝም ስለማምን ልጄም አድበቱ ተፈታ ጄሮውም ሰማ ልክበ9አመቱ ዳነልኝ የሰፈር ሰወች ተገረሙ ተደነቁ እደት ዱዳ ይድናል እያሉ በጣም ተደነቁ ሙታንን የሚያስነሳ አምላክ ደዊዌን መፈወስ ያቅተዋልን እስኪ ምስጋና ለድንግል ማርያም አሜን እያላችሁ ላይክ አሳዩኝ❤🙏🙏🙏❤❤🎉🎉

    • @orthodoxy2323
      @orthodoxy2323 7 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር እኮ መልካም አምላክ ነው።በእውነት የምኖረው ህይውት ያለልክ ቸርነቱን ፣ያለስስት ለጋስነቱን፣ ያለገደብ አፍቃሪነቱን ብቻ በአጠቃላይ እጅግ ፍፁም አምላክ መሆኑን ማሳያ ነው። 1ነገር ልንገራቹ ብትበድሉም አትሽሹ እግሩ ስር ቁጭ ብላቹ ቸርነቱን ለምኑ እሩሩህ ስለሆነ እራሱ ከመአት ከሀጢአት ያስወጣችኋል።እህቴ እኩአን እግዚአብሔር እረዳሽ ቀኑን አስበሽ ዘክሪ❤

    • @masaret6014
      @masaret6014 7 หลายเดือนก่อน +1

      ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @BrktiGebrerufael
      @BrktiGebrerufael 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen kbr Le weladit Amlak ,ena Le kbur ljwa yhun

    • @menashunebro8391
      @menashunebro8391 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @salambethi8593
      @salambethi8593 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫

  • @beli905
    @beli905 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ እኔ ፀግሽ የሚወደው ማነው ወይኔ የሱ ምክር በመንፈሳዊ አያይዞ እና በመፅአፍ ቅዱስ አያይዞ የሚናገረው ድንቅ ትምህርት እድሜ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq ปีที่แล้ว +31

    በሚልየን ሚቆጠር ሰብስክራይብና ላይክ ሸር ይገባው ነበር። ምን ዋጋ ለው ሰው ለፕራክ ነው ዋጋ ሚሰጠው። ትዳር ህይወት ነው!። ህይወትን እንዴት መኖር እንዳለብን ካላወቅን መቼም ደስተኛ አንሆንም!!!!።

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ ปีที่แล้ว +21

    እውነት ነው ከስራ ጸሎት ይከብዳል ግን ከእግዚአብሔር ጋር ማውራት እንደሆነ አምኖ መንበርከክ ነው ለመናገር ጥበብን የሰጣችሁ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ሥላሴ ጌታ ሆይ ጥበብና ማስተዋልን አድለኝ አሜን፫ በመፅሀፍ ቅዱስም ሐዋርያት ሁሉም ባለ ሥራወች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ ปีที่แล้ว +18

    ማሻአላህ እንዴት ደስ የምል ትምህርት ነው
    ከጠቀስከቻው ስናምግባር አብዘሐኛው እኔጋ አለ አልሃምዱሊላህ በስረም ጎበዝ ነኝ ለቤተሰብ የምተናናስ የሚየዝን ከአላህ ጋ ሆኜ ስኬተማ እንድሆኑ ሰበባ የሚየደርስ ስየዩኝ ሁሉም የሚማኝኝ የሚዋደኝ አይናት ማልከመልካም ሴት ነኝ በቀ እድለኛ ነኝ ማለት ነው
    የእውናት የአከባቢ ሰዎች ከአስር ወንድ ትሸየለሽ ይሉኛል

    • @mahder-m6k
      @mahder-m6k 11 หลายเดือนก่อน

      ውይ ታድለሸ ❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ውዴ እኔም ልክ እንዳች ነኝ ያገባኝ ባል ከቱ ሁኖ ከጁ ወጣሁጂ ይብላኝለት እኔስ አሁንም ተስፋ አልቆርጥም ወደፊት መገፋቴን አይቶ ጥሩ እንደሚገጥመኝ ነው❤

    • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
      @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 10 หลายเดือนก่อน

      @@mahder-m6k
      ማህደር ሀያቲ አብሽሪ አንቺም መልካም ሰው ነሽ እኔን በሰዎች ዘንደ እንድዋደድ የደረገኝ አለ ብዬ የሚለው ነገር ቢኖር ዱዓ ነው ለእናት አበት ለሁለቱም በኩል አየቶቼ ተዘዥ ነበርኩኝ አበቴ የሞት አፋፍ እንኳን ሆን እየማረቀኝ ነው የሞተው አላህ ይዘንለት

  • @Nurine2023
    @Nurine2023 ปีที่แล้ว +4

    24 ሰኣት ባዳምጠው እማይሰለች ፀግሸ እድሜ ይሰጥህ

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ ปีที่แล้ว +19

    እንደዚች ያለች ሴት መሆን ተመኘሁ😢
    ያድርጊልሽ በሉኝ እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 11 หลายเดือนก่อน +4

    በውነት በጣም የሚደቅ ይሄ ተሰጦ እኔጋ አለ እግዚያብሄር ይመስገን ከመሀበር ቤት ከቀረሁ ያላችማ ኧረ ይሉኛል ሰርግ ቤት ጎረቤትም ሆነ ዘመዶቼ ያለኔ የሚደምቅ አይመስላቼውም በውነት ገራሚ ነው እናሠሰግናለን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ካላቹት በላይ ነኝ ብቻ የኔ አዳምም እራሱን የመከረ ያስተማረ ይሁንልሽ በሉኝ በጣም አመሠግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yrrt993
    @yrrt993 ปีที่แล้ว +44

    የእውነት ተመኘሁ ያቺን ሴት መሆን እምታስተምሩት ነገር በጣም ጥሩ ነው

  • @mahletgetamesay9300
    @mahletgetamesay9300 3 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽዬ አንተ በቃ ለማማከር የተፈጠርክ ወንድም ነህ ይሄንን በትምህርት፣በችሎታ እና በብቃት የመጣ አይመስለኝም ይሄ የጌታ አምላክ እጅ በአንተ ላይ እንዳለ ያሳያል 🙌🙌🙌🙌 ነገር ግን አንድ ጊዜ የሰራከው ቪዲዮ ላይ ስለፍቺ ያወራከው ነገር እንደ ወንጌል አማኝነትክ እና አስተማሪነትክ ስላየሁክ ስሰማው በጣም ነበር የደነገጥኩት... የተናገርክበት መንገድ ቢገባኝም ግን የአምላክን ቃል መተላለፍ የለብንም እና ብዙ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎችን ስለሆነ አድሬስ ምታደርገው እንዳይታነፁበት ስለሰጋሁ ነው😮😮😮😮 ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏🙏 ተባረክልኝኝኝኝ❤❤❤

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ናጋሪ ሳጦኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏🏿🥰🥰💓💓😊😊

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 ปีที่แล้ว +15

    ❤❤❤ዝም ብዬ ሳዳምጥህ ብዉል ደስ ይለኛል ተባረክ

  • @FantahunTiLeya-oo8ik
    @FantahunTiLeya-oo8ik ปีที่แล้ว +3

    Endzih ayinet muya lay mesatef efeligalehu think you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ በጣም አስፈላጌ ነገሮችን ነው ያነሳችሁት የሚገረምም አገላለፅ ነው ምክሮችህ ሁሌም እንሰራበታለን
    የአሁን ዘመን ወጣት በመሆናችን መስመር የሚያሳዩን ሰዎችን አዘጋጅቶልናል ግርም ነው የሚለኝ የጌታ ስራ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว +4

    በተለይ በግልፅ ንግግር የሚያምን ሰው በጣም ነው ደስ የሚለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 ปีที่แล้ว +16

    እኔ ብዙም ያልቀዘቀዙ ብዙም ያልሞቁ ከሚለው ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ አበርታኝ💔😭😭😭

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 6 หลายเดือนก่อน

      ኪኪኩ አብሽሪ ቀስእያልን ጨርሰን እንሞቃለን ዎናዉ ጥረትማድረግነዉ

  • @RuhamaA-cg5rh
    @RuhamaA-cg5rh ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት ነገሮችን ተረዲተሽ የምታነሻቼው ጥያቄወች ስወዲልሽ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole ปีที่แล้ว +7

    ፀሎት:ትምህርት:ጥረት በጣም ወሳኝ ነው እራስን ለመለወጥ::

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ምርጥ ምክር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወድማችት ተባረክልን ሰላምህ ይብዛልንንንን 👌🌹🌹

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +5

    ቅድስትዬ አንቺ ተሯሯጪ እናቴ 😍 አንተ always ❤ ትለያለህ . ደቂቃ ወይ ጨምሩ ወይ ምን አመጣለሁ 🙄

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምታምር እድሜ ይስጥሽ ስትል መቅዲ ታድለሽ መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል❤❤❤

  • @Tesfanesh-pl6lg
    @Tesfanesh-pl6lg ปีที่แล้ว +4

    በ እውነት እግዚአብሔር ይባረክ!"

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ አለኝ ንግድነዉ የማልችለዉ❤❤❤❤

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅል❤

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح 2 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽየ በጣም ከልብ እናመሠግናለን በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩ በብዙ

  • @TamerBelay
    @TamerBelay 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥየፍቅር:አማካሪነህ:ተምሬብሀለሁ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 ปีที่แล้ว +1

    Yes you are right prayer not easy

  • @Rute1921
    @Rute1921 ปีที่แล้ว +1

    This is True Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ አበርታኝ አግዘኝ ያልሞኩም ያልቀዘቀዝኩኝ ነኝ

  • @salmeyeg
    @salmeyeg 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤❤❤

  • @marebelu
    @marebelu ปีที่แล้ว +2

    በትክክል እውነት ነው እናመሰግናለን ❤🙏

  • @zainabalain6298
    @zainabalain6298 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን ከአንተ ቡዙ ተምራለሁ በርቱ

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን በጣም ሚገርም ኣገላለፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 ปีที่แล้ว +2

    wow amazing speech ❤

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት ይቺ ሴት እኔ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 10 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉Always I'm proud of u my best ♥️💎👑👈GBU all your family ❤🙏🏻Thanks so much 🙏🏻 keep going 🎉

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤እንካን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን ቻናላህ ስፈልግ ነበር

  • @alemtegeng
    @alemtegeng ปีที่แล้ว +2

    ስታወራ ህመሜን ነው ምታወራው በእውነት በጣም ነው ምወድህ ።

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን!

  • @janojanet5272
    @janojanet5272 ปีที่แล้ว +1

    ይለያል ፀግሽ እናመሰግናለን

  • @MebreWeldeslassie
    @MebreWeldeslassie ปีที่แล้ว

    ስው ለራሱ አያደንቅም ግን አብዛኛው ስለእኔ ምታወራ የክልነው የተሰማኝ tnxsss

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም ክበርልኝ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 7 หลายเดือนก่อน

    haha u become my favorite TH-camr 😂 ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ bzu astewatsio alew lene wedezih memtat❤shout out to lule 😅

  • @YordanosSisay-q6e
    @YordanosSisay-q6e ปีที่แล้ว +2

    ንግግሩን kecherese በሁአላ ብታወሪ አሪፍ ነዉ እህት

  • @AsiyaAbdulekadir-sq8my
    @AsiyaAbdulekadir-sq8my 8 หลายเดือนก่อน

    Betam tekekele duaa + tegebare allahe yechemrlk

  • @HaregewineFeke
    @HaregewineFeke ปีที่แล้ว +2

    እውነት ፅሉት ከባድ ነው

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 ปีที่แล้ว +2

    Alhamdulillah I feel I am one of these women. I am very humble, respectful, religious woman. Love Allah n live my life according to Islam ( am not saying am perfect but try very hard ) help ppl love ppl, respect everyone no matter what, I am a mother of 5 successful children, entrepreneur, very successful business woman, ……. Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah .

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  ปีที่แล้ว

      To be successful, it is necessary to pass many challenges that seem difficult, and I think you have passed it.

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 ปีที่แล้ว +3

    That’s very true ❤

  • @EbsituTolessa-xo1wn
    @EbsituTolessa-xo1wn 8 หลายเดือนก่อน

    Fetari yibarkih

  • @selamfrag3859
    @selamfrag3859 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ አቦ 👌👌👌👌👍

  • @HelenGebrye
    @HelenGebrye ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 ปีที่แล้ว

    መዝሙር ዳዊት127
    በእውነት በጣም እናመሰግን አለን

  • @KedryAwel
    @KedryAwel ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ መክር ❤❤❤❤❤❤

  • @balhbalh9405
    @balhbalh9405 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow 🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🍇💯🙌😢😢

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 ปีที่แล้ว +1

    Wowww batame tolote kasira yekabdale meret asitamare nahe adakhalahu

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 6 หลายเดือนก่อน

    🎉ተስፍተመቁርጤየተነሳ ስለትዳርእዳልስማ. እራኩኝ ትምርትህጥሩነውበርቱወደም

  • @MmmMmm-vt8ll
    @MmmMmm-vt8ll ปีที่แล้ว +1

    በት ክክል❤❤👍

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 6 หลายเดือนก่อน

    ደስይላልትምርትህወደሜ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว +3

    ጠፍቹህህ❤

  • @Gebreal19
    @Gebreal19 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አድራሻህ የት ነው

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  ปีที่แล้ว

      መገናኛ ስለሽ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 ለበለጠ መረጃ ወደ 0970704050 ይደውሉ።

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 ปีที่แล้ว

    Negriligni Lenezihi rekashi wendi ena sate rikashi eyadergu lekebru yemifelegu 😢😢😢

  • @MeseretMengestu-fp8rh
    @MeseretMengestu-fp8rh ปีที่แล้ว

    መልህቅ፡አመሰግናለው፡ይህቺ፡ሴት፡እኔ፡ነኝ፡የእውነት፡ሁሌም፡ስፀልይ፡በሰው፡ፊት፡ሞገስን፡የሰጠኽኝ፡ተመስገን፡አንተ፡ከጎኔ፡ስላለህ፡ንው፡፡ጥያቄዬ፡ይህችን፡ሴት፡ማን፡ያገኛታል፡??ልጠይቅ፡የፈለኩት፡ይሚሳደብ፡ባል፡በሰው፡ፊት፡የሚያዋርድ፡ሰው፡አለ፡የልም፡የማይል፡ባል፡ነው፡ሚያጋጥሙኝ፡መጀመሪያ፡እኔን፡የመስላል፡ከተዋሀድን፡በውሀላ፡ግን፡ሌላ፡ሰው፡ይሆናሉ፡ይኸው፡በመጀመሪያው፡ተማርሬ፡ሁለተኛ፡ጥፋት፡ላይ፡እገኛለው፡ትሻልን፡ትቶ፡ትብስን፡እንደሚባለው፡፡ሆኛለውና፡ከገባሁበት፡እጣብቂኝ፡እንዴት፡እንድደምወጣ፡ግራ፡በመጋባትላይ፡ነኝ፡እግዚሀብሄርን፡ያለኝ፡ሁሉ፡ፈሪሀ፡እግዚሀብሄር፡ያለው፡ይመስለኝ፡ነበር፡ነገር፡ግን፡እኔ፡ፈጣሪዬን፡የምፈራ፡ስሆን፡በስሙ፡ለሚያታልሉት፡ለሚነግዱት፡ምን፡ትላለህ፡ምንስ፡ትመክረኛለህ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡በወንዙ፡ድር፡በሄደ፡ግዜ፡አንዲት፡ሴት፡ውሀ፡ልትቀዳ፡ያያትን፡ሴት፡ጌታ፡አምላክ፡6ባሎች፡እንደነበራት፡ስድስተኛውም፡እንደማይሆናት፡የነገራት፡እኔንም፡ይታደገኝ፡ፀልይልኝ፡አስተምረኝ፡ታደገኝ፡የአምላክ፡በረከቱ፡ይብዛልህ፡፤፤

  • @dureti742
    @dureti742 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤selnate mtawera newu ymselgne ❤❤❤❤

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny ปีที่แล้ว +1

    Tabrk

  • @sarajune3825
    @sarajune3825 ปีที่แล้ว +1

    Enamesigenalen🙏

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 ปีที่แล้ว +1

    Enamesgnalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny ปีที่แล้ว +1

    Tabrkiii❤❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 6 หลายเดือนก่อน

    በመሃል የሚገቡት ማስታወቂያዎቻችሁ በዙ

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d ปีที่แล้ว +1

    ሥወዳችሁ

  • @MeseretMengestu-fp8rh
    @MeseretMengestu-fp8rh ปีที่แล้ว

    ደሞ፡እኮ፡ሚገርመኝ፡ሁለተኛው፡ባል፡ያልኩት፡ስለመፅሀፍ፡ቅዱስ፡ያስተምረኛል፡እኔ፡ስማርበት፡እሱን፡ግን፡ባለበት፡ቦታ፡አላገኘውም፡እኔን፡ግን፡በሱላይ፡ያስተምረኛል፡

  • @waleedadam4343
    @waleedadam4343 ปีที่แล้ว +1

    በ ጣም የምወደው ቨሮገረም

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 6 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ደሀ ናት ግን ሁሉም ነገር ያማረላት ናት እናቴ

    • @HasetGanta
      @HasetGanta 6 หลายเดือนก่อน

      የእውነት ልባም ሴት ናት አለች ያች ሴት በፍክሽን ሳይሆን በፍልምም ሳይሆን አለ የእውነት❤

  • @AmenShimelis-u4f
    @AmenShimelis-u4f ปีที่แล้ว

    Men baderg yehon yachn sat mehone mechlew

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +2

    በአፍንጫየ እየመጣህ ነው እንከባብር😅😅😅😅😊😊😊😊

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged ปีที่แล้ว +1

    Enmsgnallen❤❤

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 18 วันที่ผ่านมา

    ታዳ ታይት ይልበሱ አባቴ

  • @huseinmohammed2064
    @huseinmohammed2064 10 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u ปีที่แล้ว

    Kenegemath erasehu wesedat yene na antema abqto hulunger muus ymiyz minabatu yaderglgnal beqton yerasen twelgn dagm langenagn endih egnam endantem bayhon naughty lihumn yanten kneko wa yizehrasehu agbat

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d ปีที่แล้ว +1

    ✅✅✅✅

  • @Asnakechlegamo
    @Asnakechlegamo ปีที่แล้ว

    Waaaa❤

  • @ZouzouAboud
    @ZouzouAboud ปีที่แล้ว +1

    👍💯

  • @HayuRaya
    @HayuRaya 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Samiraa-e1s
    @Samiraa-e1s 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
    @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ ปีที่แล้ว +1

    እረ ጋ ያለ ሰው እድሜህ ይርዘም 🎉

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @sjjsnsna
    @sjjsnsna 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @-kdsti
    @-kdsti ปีที่แล้ว +1

  • @SalmanGrain
    @SalmanGrain ปีที่แล้ว

    Ena. Nie

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubalmabb2366
    @wubalmabb2366 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalmanGrain
    @SalmanGrain ปีที่แล้ว

    Amesgnlu

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u ปีที่แล้ว

    Ene aweqalew spirtual gebah enante yih ymitserut faul andshui wendoch ga bqen bharam ymitfesd set million times better better than you mchm haytdunya tabqalech ezam end8hu tasbu yihpon...abqteeen hulun ahun asawqalew no dealing selene almazm thun taytiu ayagebahm ergtegna yjonkut gin antre ylm miye abqto craxy vidoe laklgn eski sybhhanerebbilke

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 ปีที่แล้ว

    ስታወሪ ቀስ በይ አትፍጠኚ

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 ปีที่แล้ว +1

    ደምሩኝ ዉዶቼ 🙏

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 10 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉Always I'm proud of u my best ♥️💎👑👈GBU all your family ❤🙏🏻Thanks so much 🙏🏻 keep going 🎉

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏