ወንድሙ ጅራ የዘፈነው የኔን ታሪክ ነው፤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interview

ความคิดเห็น • 8

  • @sofiakemal-q4z
    @sofiakemal-q4z 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሲዬ ወንድሜ በርታ በጣም ደስ ደስ የሚሉ ስራዎች እያቀረብክ ነው::

  • @aronmedia1986
    @aronmedia1986 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስንቴ አንተ ትልቅ ሰው እንዴት እንዳስለቀስቀኝ ባለፈው(ሻይ ሰዓት) ማርያምን በጣም ድንግል ማርያም ከነልጇ አቅፍ ድግፍ ታድርግህ ወንድሜ, መሴም እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም ተባረክ 🙏

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስንቴ መገኘቱ (presence) በጣም የሚያምር ነው። ማወቅን እርጋታን በሳልነትን ጥበብን ቀይጦ የያዘ መገኘትን ያስደስታል

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስንቴ ውስጥህ ሰላም እንዳገኘህ ያስታውቃል።አልሀምድሊላ የኔ ወንድም

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ከዚህ በኋላ ንቃ እግዚአብሔር አይቶካል አስተውሎ የሚራመድ ብዙ እርቀት ይጓዛል ስለዚህ እንቅስቃሴክን በሙሉ በማስተዋል ይሁን በቃ ንቃ ።

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eseye kelkeso beala deseta alle Allah yeketelke

  • @meron7439
    @meron7439 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ

  • @YonasAbebe-v5x
    @YonasAbebe-v5x ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሰለ ሰው ታዝቦሀል በጣም ፈጠንክ እነ ላፎንቴን ነበሩ ቀረብ ብለው በጣም መርዳት የነበረባቸው