- 44
- 2 201 975
Mese Show
United States
เข้าร่วมเมื่อ 1 ต.ค. 2022
መሴ በአዲስ መልክ መጥቷል ። የመሴ ሾው ቤተሠብ በመሆን ፈታ ዘና ይበሉ። ቁምነገር ይጨብጡ። ሠላማችሁ ይብዛ።
መርካቶዎች መንገድ አዘግተው ፣ ቲሸርት አሠርተውና ከልባቸው ጨፍረው ነው የዳሩን
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interview

มุมมอง: 72 015
วีดีโอ
ዮናታንና ዶኢ ከላንጋኖ የሠርግ ዝግጅታቸው በኋላ ምን ገጠማቸው ?እንዴትስ አለፉት? ያጓጓል
มุมมอง 199K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
ወልደሽ ያሣደግሽኝ እናቴ ናፈቅሽን የሚለው ዘፈኔ የራሱ ትልቅ ታሪክ አለው
มุมมอง 22Kวันที่ผ่านมา
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
አብርሃም አስመላሽ የወደፊቱን ቀድሞ የተናገረ ባለቅኔ ከያኒ ነበረ፣ አሁንም ውስጤ አለ
มุมมอง 15K14 วันที่ผ่านมา
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
ኦርማ ጋራዥን በፊት ለማየት ማን ይፈቀድለት ነበር
มุมมอง 26K14 วันที่ผ่านมา
ለበለጠ መረጃ በ0922823671 ይደዉሉልን መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
የንዋይ ደበበና የመልካሙ ተበጀ ግንባር ቀደም አድናቂ ነኝ #meseshow
มุมมอง 23K14 วันที่ผ่านมา
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
ኮንዶሚኒየም ሊካፈል ያገባ ሰው አውቃለሁ
มุมมอง 1.7K21 วันที่ผ่านมา

ሚስቴ ጥላኝ ብትሄድ እከተላታለሁ ፣ ይኸን የሠማ ሠው ደውሎ " ስትሄድ ስከተላት" ብሎ ተሣለቀብኝ
มุมมอง 1.7K21 วันที่ผ่านมา
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
አንድ ሱዳናዊ መድረክ ላይ ስዘፈን አይቶኝ ፍቅር ያዘው፣ ከዚያ አንድ ቀን ማይኩን ቀማኝና......
มุมมอง 53K21 วันที่ผ่านมา
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
እስስት ማን ነው? እስስትስ አይተህ ታውቃለህ -አንጋፋው ተዋናይ ፀጋዬ ብርሃኔ #meseshow
มุมมอง 9K28 วันที่ผ่านมา
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
"ይንፉሽ ይነፋፉሽ ማለት ለምን ብልግና ይሆናል?" አነጋጋሪዋ ገጣሚ መቅደስ ገ/መድህን
มุมมอง 178Kหลายเดือนก่อน
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
ወንድሙ ጅራ የዘፈነው የኔን ታሪክ ነው፤
มุมมอง 23Kหลายเดือนก่อน
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
ግጥምጥሞሽ-ልክ የሠርጉ ቀን ሙሽራዋ ልደቷ፣የሙሽራው ወላጆች ደግሞ 30ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸው #meseshow
มุมมอง 40Kหลายเดือนก่อน
መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው። #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples #talkshow #entertainment #events #interview
ሙዚቀኞች ተራ ሣይደርሳቸው ና ሣይዘፍኑ የቀሩበት ኮንሰርት የመሠለዉ ሠርግ
มุมมอง 88Kหลายเดือนก่อน
ሙዚቀኞች ተራ ሣይደርሳቸው ና ሣይዘፍኑ የቀሩበት ኮንሰርት የመሠለዉ ሠርግ
ከረምቡላ የተጫወትኩት ከደርግ ባለስልጣኑ መላኩ ተፈራ ጋር መሆኑን ሳውቅ ሽንቴን ለቀቅኩት #meseshow
มุมมอง 27Kหลายเดือนก่อน
ከረምቡላ የተጫወትኩት ከደርግ ባለስልጣኑ መላኩ ተፈራ ጋር መሆኑን ሳውቅ ሽንቴን ለቀቅኩት #meseshow
የታክሲ ረዳት እያለን ጓደኞቼ መንጃ ፈቃድ እንዳወጣ ሲጠብቁ እኔ አልበሜን አወጣሁ #meseshow
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
የታክሲ ረዳት እያለን ጓደኞቼ መንጃ ፈቃድ እንዳወጣ ሲጠብቁ እኔ አልበሜን አወጣሁ #meseshow
ሰንጋው ቀርቦ ቢላ የተረሳበት እና በሰርፕራይዝ የታጀበው የሰራዊት ፍቅሬ ሰርግ#meseshow
มุมมอง 109Kหลายเดือนก่อน
ሰንጋው ቀርቦ ቢላ የተረሳበት እና በሰርፕራይዝ የታጀበው የሰራዊት ፍቅሬ ሰርግ#meseshow
ኮካ ጠጥቼ ስዘፍን በየመሃሉ ግሳቱ ያሥቸግረኝ ነበር#meseshow #abbay tv @abbay-tv
มุมมอง 93K2 หลายเดือนก่อน
ኮካ ጠጥቼ ስዘፍን በየመሃሉ ግሳቱ ያሥቸግረኝ ነበር#meseshow #abbay tv @abbay-tv
6 ቢሊየን ብር የሚፈጀውን የሠሎሞንን ልብ ህክምና ለማሣካት ከእያንዳንዳችን 300 ብር እንለግስ #ABBAY TV @abbay-tv
มุมมอง 16K2 หลายเดือนก่อน
6 ቢሊየን ብር የሚፈጀውን የሠሎሞንን ልብ ህክምና ለማሣካት ከእያንዳንዳችን 300 ብር እንለግስ #ABBAY TV @abbay-tv
የኤፍሬም ታምሩን ዘፈን ስዘፍን እምባዬ ይመጣል፤አለቅሳለሁ #meseshow
มุมมอง 213K2 หลายเดือนก่อน
የኤፍሬም ታምሩን ዘፈን ስዘፍን እምባዬ ይመጣል፤አለቅሳለሁ #meseshow
በካናዳ ለሚኖሩ ኢትጵያውያን የምችለውን ሁሉ እያደረኩ ነው፤ በኢትዮጵያ የፊልም ት/ቤት እከፍታለሁ\\#meseshow
มุมมอง 2.3K2 หลายเดือนก่อน
በካናዳ ለሚኖሩ ኢትጵያውያን የምችለውን ሁሉ እያደረኩ ነው፤ በኢትዮጵያ የፊልም ት/ቤት እከፍታለሁ\\#meseshow
ማንዲጎ ከሞተ በኋላ የህይወት ትርጉሙ ቀንሶብኛል#meseshow
มุมมอง 52K3 หลายเดือนก่อน
ማንዲጎ ከሞተ በኋላ የህይወት ትርጉሙ ቀንሶብኛል#meseshow
የአርአያ ሰው ሽልማት መሥራች ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ 365 ቀናት በሃበሻ ልብስ...#meseshow
มุมมอง 1.5K3 หลายเดือนก่อน
የአርአያ ሰው ሽልማት መሥራች ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ 365 ቀናት በሃበሻ ልብስ...#meseshow
ከቡሔ በተጨማሪ የቡና አፈላላችንን ለዓለም ማሥተዋወቅ እፈልጋለሁ ።የእናትፋንታ ውቤ ጣፋጭ ጨዋታ
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
ከቡሔ በተጨማሪ የቡና አፈላላችንን ለዓለም ማሥተዋወቅ እፈልጋለሁ ።የእናትፋንታ ውቤ ጣፋጭ ጨዋታ
የአትሌቶቹ ውጤት የቀነሰው አርሲ የድሮው ቤካ ገብስ ወደ ቢራ ገብስ ስለተቀየረ ይሆን? ።አጀንዳ ለሚቀጥለው ትውልድ ያቀበለው የፍሬ ዓለም ሃሣብ#meseshow
มุมมอง 20K3 หลายเดือนก่อน
የአትሌቶቹ ውጤት የቀነሰው አርሲ የድሮው ቤካ ገብስ ወደ ቢራ ገብስ ስለተቀየረ ይሆን? ።አጀንዳ ለሚቀጥለው ትውልድ ያቀበለው የፍሬ ዓለም ሃሣብ#meseshow
አንድ የክብር ዶክትሬት የተሠጣቸው ሠው ሐኪሙን ሞክሼ አሉት ።#meseshow
มุมมอง 3.2K3 หลายเดือนก่อน
አንድ የክብር ዶክትሬት የተሠጣቸው ሠው ሐኪሙን ሞክሼ አሉት ።#meseshow
ቅምጥል ልጅ ነበርኩ።ወደቴአትሩ እንጂ ወደሙዚቃው እገባለሁ ብየ አስቤ አላውቅም።ወንዳወንዷን የየኛዋ ሚሚን እወዳታለሁ።#meseshow
มุมมอง 46K3 หลายเดือนก่อน
ቅምጥል ልጅ ነበርኩ።ወደቴአትሩ እንጂ ወደሙዚቃው እገባለሁ ብየ አስቤ አላውቅም።ወንዳወንዷን የየኛዋ ሚሚን እወዳታለሁ።#meseshow
በታምራት ቶላ - ምኞታችን ተሟላ ።የድል ዜማ እናዜምለት። ካሠን እኮ። የመስፍን በቀለ ዝማሬን አዳምጡት #meseshow
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
በታምራት ቶላ - ምኞታችን ተሟላ ።የድል ዜማ እናዜምለት። ካሠን እኮ። የመስፍን በቀለ ዝማሬን አዳምጡት #meseshow
በልጅነቴ በእህቴ ሰርግ ላይ ድንገት ዘፈንኩና ጉድ ተባለ።ነይ በክረምት የአባቴ ስም ሆኗል።ከራሴ ይልቅ ለሰው መኖር ያሥደስተኛል።#meseshow
มุมมอง 29K3 หลายเดือนก่อน
በልጅነቴ በእህቴ ሰርግ ላይ ድንገት ዘፈንኩና ጉድ ተባለ።ነይ በክረምት የአባቴ ስም ሆኗል።ከራሴ ይልቅ ለሰው መኖር ያሥደስተኛል።#meseshow
ኦሎምፒክ በመጣ ቁጥር አተካራው እኔንም ይሰማኛል። በስልጣን ዘመኔ ያላሣካሁት አለ ።ለካ መስፍን በቀለ ለደራርቱ ዘፍኖላት ነበረ፤ሰርፕራይዝ #meseshow
มุมมอง 42K3 หลายเดือนก่อน
ኦሎምፒክ በመጣ ቁጥር አተካራው እኔንም ይሰማኛል። በስልጣን ዘመኔ ያላሣካሁት አለ ።ለካ መስፍን በቀለ ለደራርቱ ዘፍኖላት ነበረ፤ሰርፕራይዝ #meseshow
🎉
🎉
🎉
❤❤❤❤❤❤
ሠላም መቅዲ አንቺ የያዝሽው ሀሳብ ፆታዊ ብቻ ነ ናቸው. But for future hopefully you will change your mind bcs maturity..,
Seyifu yeteyeki
ሳክስ ፕሮማክስ. White snake. Tade you are good person.
አይ ጊዜ ትላንት እንዲህ አምሮ ሲታይ ምዲንጎ በቅርብ እምናጣው አይመስልም ነበር እንዴት እንደሚቆጭ ምናል ብትቆይ ብቻ ነብስህ ትረፍ 😢
ሳይነግሩን ህይወታቸው የሚያስተምረን ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው ፣ መሴ በEBC ቤት ጀምሮ በጣም የምወደው ሰው ነው ። ከኃይማኖት አጥር ወጥተህ ለምታዘጋጀው ፕሮግራም ደስ ይለኛል ።❤
የሰላም ነገር ያለበት መሃ ስለጅምርክ በርታ
ዮኒእናዶኢ በጣም ነው የምወዳችሁ የፍቅር ሰዎች ናችሁ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
Amen amen thanks God blessing all
ጋላ ነው እንዴ ስዉ መስሎኝ
በጣም በጣም ደስ ይላል ቸባረኩ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።
Wow amazing God bless you more
Tade im really appreciate you guys now i know how you're great person and good speaker happy anniversary ❤
wow is nice 😘
አረ ጥበብ ወርቅዬ አቅርብልን መሴ
ታዴ ትንሽ እንደው ጨርስህ ፀጉርህን መቁረጥ ቢያቅትህም ትንሽ እኩል አድርግና ከወገብህ በላይ አድርገህ ቁረጠው በንእናትህ በጣም ተንዙላዘለ አያምርም በተረፈ ደስ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
የትም ተወለደ መርካቶ ላይ እደግ
1nya nachu ❤❤
አሪፍ ነዉ አዘን ችግር የተጫነው ነዋሪ እና የሰፈር ሰው ፈታ ማድርግ ግድ ነዉ.
መሴ አንተ ጀግና ልዮ እኮ ነክ
መሴ መርቅናለች
ማድ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭
እንዴት ይህንን ሰው እንግዳ አድርገህ ታቀርበዋለህ? በየትኛው አርአያነቱ ተሳዳቢ ስለሆነ ነው ያቀረብከው? እንዲያው ካሜራና ማይክ ተገኘ ተብሎ አሰስ ገሰሱ መቅረብ የለበትም ይህ ሰው አንድም ይሄ ነው የሚባል quality የለውም በተመልካች አይን ባይቀለድ ያንተም ጊዜ ከሚባክን be selective ለትውልድ አስተማሪ የሆኑ ለአገር ብዙ የለፉትን ማቅረብ እየቻልክ ትውልድን በእምነት ሰበብ እየሸወደ ያለን ሰባኪ ነኝ ባይን ባታቀርብ መልካም ነው ባይ ነኝ
ሰባት በፈጣሪ ይሰየማል፤ የፍጽምነት መግለጫ። እግዚአብሔር ጋብቻችሁን፣ ኑራችሁን፣ ልጆቻችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ።
ሰይፉ ፋንታሁን ይቅረብልን እስከ ባለቤቱ
Edlegna sew new…. She is so intelligent 🥰
Mushirochim enkuan aderesachihu
Madiye nefsi yimar
የሚገርም ትህትና ትምህርት❤❤❤ነው❤❤❤እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤
Hache Eliyas Tame Madi 🥹🥹🥹
ብርሀኑ ተዘራስ?
እግዚአብሔር ትይሪችው ይበሪክልች🙏🏽🦋
This journals i don't like it
የሚገርም ትህትና ትምህርት❤❤❤ነው❤❤❤እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤
ay mese kake beye enkon atelatem😃 lemed yekerehal, serawet gen tdarachew des yelale geleste new
ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንንም ፀሎት ይስማን
መሴ በርታ🎉🎉🎉 መብረቅ የመሰለው የማዲንጎ ድምፅ ሁሌ አይረሳም❤
This is AA people no ethnicity/ no tribalismo/ no racism..now this people seems to face a ''racist deportation''..Obliged to leave proper quarter and give his birth place to''other new inhabitants'' by force..
መሲ ከሂሩት ቀጥየ በጣም እወድሻለሁ!!
ኦርማ ጋራዥ ሰራተኛ ነበርኩ እስከ 2013
10 gize atachebecheb 🤗🫣
የምትደንቅ ሚስት። ነገሮችን በጥልቀት የምታይ የሰከነች ሴት። ታዴም ተወዳጅ ደግ ሰው።አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ። መንፈስ ቅዱስ ጥምረታችሁን ይጠብቅ
በጣም ትልቅ ስም ያለው ስራ ነው ምትስራው ።አድናቂህ ነኝ መሲ።ግን በጣም ጣልቃ ትገባለህ አታስወራቸውም ።ያንተን ትልቅነት እንዳይወስድብህ ነው ምነግርህ ።አስተካክል
ሰይፍን ጠይቅልን
የልጁ ስም ለምን እርሱ ላይ አልተፃፈም መሴ ?