ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😊
የቅናት መንፈስ በሁላችንም ቤት ያለ ይመስለኛል አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🙏🙏መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ ለብዙዎች ተስፋ ነህ የዲያቢሎስ ራስ ምታት ነህ የተዋህዶ እንቁ ክፉ አይንካህ ብዙ ነገሮችን እየተማርን ነው በጣም አስተማሪ ነው መልዕክትህ
ውድ የመምህርን ትምህርቶች እና ገጠመኞች ተከታታዮች እሱ በብዙ ነገር በሂወታችን እየጠቀመን እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው ነው እና እኛም ደግሞ ስናዳምጥ ማስታወቂያዎች ሲመጡ "እስኪፕ" ባለማድረግ ከይትዩብ ክፍያ እንዲያገኝ እንርዳው በተለይ በውጭ ሀገር የምንኖር እኛ አብዝኞቻችን ኢንተርኔት ችግር ስለሌለብን ይህን ማድርግ ከባድ አደለምና በቅንነት እሱን ለማገዝ እናበረታታው ይሄን በማድረግ ልንደግፈው ይገባል. ይሄ የኔ ሀሳብ ነው መምህር እስከመፈጠሬም አያውቀኝም .
Yname hasab new edat new mderga ymncheliw
She
እዴት ነዉ መርዳት የምንችለዉ አስረዱን
ቀላል ነው ገጠመኞቹን ስታዳምጡ በመሀል የሚመጡትን ማስታወቂያዎች እስከሚጨርሱ አለማቃረጥ እናም ማስታወቂያዎቹ በታዩ ቁጥር ዩቱዩብ ደግሞ ለመምህር ይከፍለዋል ማለት ነው።
እንዴት ነዉ ንገሪኝ አደርጋለሁ ዉዴ
እጅግ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው!!!ለመምህር ግርማ እና ለመምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልን! እግዚአብሔር ያብዛቹ።
አሜን አሜን አሜን
1ኛ ቆሮንቶስ ም-3 ቁ.3 ወንድማችን አስተማሪያችን በጣም እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
በየጊዜው የምትሰጠው ማንኛው መንፈሳዊ ትምህርት ወይም ገጠመኝ ካንተ ውጭ ፈጽመህ ለማስገበት ከቶም አታስብ ልዑል እግዚአብሔር የሰጥህን ፀጋህን አታስነጥቅ።
አቤት ጌታ ሆይ በይቅረታ ወደ ቤትህ መልሰኝ አለማመኔን እረዳዉ ጌታዬ ይህ የሁላችን ህይወት ነዉ አይነ ጥላ ዘመኔን ጨረስከዉ አምናለሁ አዲ ቀን ትወዲቃለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንበጣም ተምራለሁ በእውነት ግሩም ነውእኔ የቤተሰብ ታሪክ አለኝ ልፃፈው ብል በጣም እረጅም ነው እስቲ አጠር አርጌተወልጀ ያደኩት ሰሜን ወሎ ወደ ገጠሩ አካባቢ ነው እና አባቴ ቄስ ነው ስለ አባቴ አልፅፍም እረጅም ነው እና እናቴ ለቦተሰቦቿ አንድት ሴት ናት እና በጣም ይወዷታል ከዛም ከባቴ ጋር በልጅነት ነው የተጋቡት እናቴ በ15 አመቷ የመጀመሪያ ልጅ ወለደች ከዛም 4 ሴት ተወለድን አባቴ ወንድ ልጅ በጣም ይፈልግ ነበረ እና በአምስተኛው እናቴ ወንድ ልጅ ወለደች ከዛ አባቴን የዳረው አጎቴ የመጀመሪያ ሚስቱን የልጆቹን እናት ፈቶ ሌላ ሚስት አግብቶ ነበረ እና አትወልድም /መሐን ነች/ በኔ እናት መውለድ በጣም ትቀናለች ከዛም እናቴ የመጀመሪያውን ወንድ ልጅ ስትወልድ ያጎቴ ሚስት እማቴድበት የለም የዛን ቀን ወዳጃ አሳድራ ቀን በቀትር ብዙ ቂቤ አናቷ ላይ አድርጋ እኛ ቤት መጣች እናቴ በግምት 1አመት ይሆነዋል ልጁ አዝላ እንጀራ ትጋግር ነበረ ልጁን እንዳዘለች እንጀራ እምጋግርበትን የገጠር ልጆች ታቁታላችሁ ማዞሪያውን እንደያዘች ሴትዮዋን እንዳየቻት ተቁዘምዝም በሩ ላይ ወደቀች እናቴ ከዛን ቀን ጀምራ ቤት ውስጥ እንዳገባ ሆነች እንደነገርኳችሁ አባቴ ቄስ ነው ጎደኞቹን እየሰበሰበ ድርሳነ ሚካኤል ይደግሙላታል ግን ለውጥ የለም እናቴ ያንን ወንድ ልጅ ይዛ ከቤት ወታ ለሶስት አመት ኖረች ልጠይቀን ስትመጣ አያችሁት እብዱ መጣ ብላ ትጮህ እና ትወጣለች በዚህ መልኩ ብዙ ተደከመ ቤተሰቦቿም በተለይ አባቴ ያልወሰዳት ፀብል ቦታ የለም ከዛ እንዳለ ተበተንን እኛ አባቴ እናቴን ይዞ በዬ ሀገሩ ሲዞር ሲዞር አንድ ጊዜ ወልድያ ሚካኤል አድስ ፀበል ፈለቀ ተባለ 1996 አካባቢ አባቴ እንደሰማ ወሰዳት እዛ ፀበል ቦታ ለ47 ቀን እንደተጠመቀች ዳነች ግን ፀበል ቦታ ተይዛ ነው እምትጠመቅ ከዛ በወደቀች በ8 አመቷ ቤቱ ባድስ መልክ ተሰርቶ ወደ ቤቷ ተመልሳ ሌላ ወንድ ልጅ ወልዳ ያነ ይዛው የወደቀችው ልጅ በአሁኑ ሰአት እዛው አባቴ የቄስ ትምህርት ያስተምር ስለነበር ወንድሜም ተምሮ በድቁና የአቡነ ገብረ መንፈስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያገለግላል አባቴ በቅስናው እናቴ ቆርባ እዛው ማዬ እየቀዳች ግብር እየፈጨች ቤተክርስቲያን ውስጥ ታገለግላለች ታሪኩ ባጭሩ ነው ያች እናቴን የተጋጨችው ሴትዮ ያደረገችውን አልፃፍኩም ሴትዮዋ አሁን አጎቴን ፈታ ከተማ ገብታለች እዛ ሰፈር በሷ ምክኒያት ችግር ያልደረሰበት የለምስለ ሁሉም ነገር የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ይሁንልን እናመሰግናለን
ድግል እመቤቴ እኔም ሢበዛ ቅናተኛ ነኝከቅናት በሽታ አውጭኝ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ሽአመት ኖርልን
አሜን መልካም ትምህርት ነው መምህር ተስፋዬ አበራ በእድሜ በጤና እግዚአብሔርይባርክህ!!¡!!
የኞ ሻማ እየቀለጥህ ስለሆነ ሁል ጊዜ አስባለሁ በስደት ያለሁት ልክ እንደወንድሞቼ እጨነቃለሁ ያንተ ነገር ያሳስባል ለልጆችህ ኑርላቸው እሱ ይጠብቅህ
እሜን እሜን እሜን
አሜን ወንድማችንን ይጠብቅልን
Amen
መምህር በእውነት ነው የመልህ ቅናት የመንፈስ አሰራር አይመስለኝም ነበር፡፡ ሁሌ ስፀልይ ግን አምላኬ ሆይ ቅናት በውስጤ ከሚያድርብኝ ሞቴን አሁን አድርጋት እል ነበር፡፡ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች መጣ ሄደ ወጣች ገባች እየተባባሉ ሲጣሉና ሲደባደቡ ክፉ ደግ ሲነጋገሩ አይቻለሁ፡፡ በዛ ላይ ደግሞ በፍቅር ሰበብ የሰውን ነፃነት ማሳጣት መስሎ ስለሚሰማኝ ሁሌም ቅናት በውስጤ እንዳታሳድርብኝ አምላከ ቅድስት ሐና እያልኩ እለምነው ነበር፡፡ እድሜ ላንተ ለካ በጣም ክፍ መንፈስ ነው አሳወከኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ተሰፋዬ አበራ የገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የድንግል ማሪያም ልጅ የማቶሳላን እድሚ ይሰጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶስ ውይ ይገርማል እኔጋርም አለአ በፀሎት አሰበኝ መምህር ተሰፍዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
እንኳን ደና መጣክልን መምህራችን ውድ የኛ መምህር ስላምክ ይብዛ በክርስቶስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርብዙነው የተማርኩትእኔም ጧም ሚስቸግረኝ ነገር ነው ከመጋባታችን በፊ ባለቤት ከማንም ጋር ሲወራ በጣም ነው ምቀናው ምናደደው በዚህ ምክንያት ብዙ ሀጥያት ውስጥ ገብቻለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ አስቦኝ ከሱጋር ተጋባን። ንስሀም ገብቻለሁ። አሁን ያቅናት ሁሉን ለምን እቀናለሁ እኔ ታማኝ ሰው ከሆንኩ እሱ እግዚአብሔር ይጠብቅልኛል ብየ ውስጤን አሳምኝ እኔ አሁን ስደት ነው ያለሁት ተሳስቶም ባገኘው አልቀናም አልፈታውም ጊዜ ሰጥቼ ንስሀ እዲገባ አድርጌ ባሌጋር እኖራለሁ። ብዙግዜ ጠላት እኛ አምላካችንን እናማር ወዘተ ብዙ ይስራል ግን በሱ ቸርነት በድንግል ምጃ ባባቶች ጸሎ እንኖራለን
መምህራችን በምታሥተምረው ነገረ ሁሉ የኔ ህይወት ጠንካራ እንድሆን አድረጎኛል እግዜአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ
th-cam.com/video/oFXcsQ_jm24/w-d-xo.htmlየተላላፊ በሽታ መከላከያ ጸሎት ጸሎተ ንድራ በPDF | ኣጠቃቀሙ እንዴት ነው ?
መምክር ዘርክ ይባረክ ብዙ እየነቃን ነው የመናፍስት ሤራ ተባረክ በብዙ አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ባለታሪኮቹን ባታስገባ ጥሩ. ነው። ምክንያቱም አኛ ከገጠመኞቹ ለመማር እንጂ ማንነታቸውን ማወቁ አስፈላጊ አይደለም ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው እኔም ቅናት አለብኝ መሰለኝ አብረን የምን ስራው እሷ ጥሩ ነገር ስታገኝ እቀናለው ግን ስታለቅስም ሆነ መጥፎ ነገር ሳጋጥማት ደስ ይለኛል ብቻ ግራ ተጋብቻለው በዛ ላይ ማታ ለመፀለይ ስነሳ እዛው ባለሁበት እንቅልፍ ይጥለኛል ትቼው እተኛለው ግን በጣም ቦሃላ ግን ይቆጨኛል መች ነው ሰው ምሆነው እያልኩኝ አለቅሳለው መምህር እባኮትን ፅጌ ማርያም እያሉ በፀሎቶት ያስቡኝ
መምህር እውነት ቅዱስ ሚካኤል ጸጋውን ጭምርምር አርጎ ያብዛልህ የዳቢሎስን ሴራ ቀድሞ ይጣልልህ !!! ይጠብቅልን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል !!!
መምህር ተሰፋ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ እግዚያብሔር እንደነዚህ ያሉ አባቶችን እግዚያብሔር ያብዛልን መምህር እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እልኸኛ እና ቀናተኛ ነበርኩ መንፈሰ መሆኑ ሳይገባኝ በፊት ለምን እንደዚህ አደርጋለሁ ብየ አለቅሰ ነበር አሁን ግን እግዚያብሔር ይመሰገን ሰለምቀጠቅጠው የለም አንዳንዴ በጣም ከባድ ፈተናወችን ያመጣል እኔ እንድቀና የሚያደርግ ። መምህር ሰለቡዳ ሰታነሳ እኔም ቤተሰቤውሰጥ ችግር አለ ማለትም እናቴ የዛር መንፈሰ አለባት በጣም ያጎራል እኔ እና ታናሸ ወንድሜ ሰለመንፈሰ በትንሹም ቢሆን ሰለምናቅ የእናታችን የዛር መንፈሰ በአቡነ ተክለሀይማኖት ጸበል ተይዞ ሲናገረ በጣም የሚገርመው ታናሸ እህቴን ያማት ነበር እሷ ግን ከሰፈራችን የሸክላ ሰሪ ልጅ አለ እሱ ነው የበላኝ እያለ እህቴ ላይ የጮኸ ነበር አሁን ግን እናቴ ላይ ያለው የዛሪ መንፈሰ በጸበል ሲያዝ እህቴን ቡዳ ሆኘ የበላሗት እኔነኝ አለ እዚህ ላይ እኔ ግራ ገባኝ እንዴት የልጁን ሰም ሲጠራ የነበር አሁን ተቀየረ ይህ ትንሸ ሰለከበደኝ ነው ሁላችሁም በጸሎት እናቴ ከዚህየዛር መንፈሰ እንድትፈወሰ እኔም ሰራውን ሰለነቃሁበት ሁልጊዜ እየዛተብኝ ነው በጸሎት አሰቡኝ እናቴን ወለተ ጨርቆሰ እኔ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አሰቡኝ
መምህር ረጅም እድሜ ና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦችህ ከገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እኔ አሰሪዎች ደሞዝ ኩከሉኝ ብር አጥተው ወይ ተቸግሮው አይደለም ብሰጡኝ እንኳን እያቆራረጡ ነው የተሰጠኝ ለቤተሰቦቸ በሕክምና ይጨረሳ የኔ ብር ስልክ የሆነ ችግር ይፈጠራል እና እንደተረዳሁኝ የሆነ ድግምት እንደተደረገኝ ይሰማኛል ወለተ ገብሪኤል ነኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ እህት ወንድሞቸ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርበእድሜ በፀጋ ያቆይልን
የውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ የዉነት በጉጉት ነው የምጠብቅህ ክፉ አይንካህ አስተማሪያችን ነህ ባንተ እኔ እየተለወጥኩ ነው
ይህንን ፀጋ የሰጠህ እግዚያብሄር ይመስገን ብዙኦቹን መለስከን
በእውነት ቃልወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት መምህር
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ህይወትን የሚለውጥ ትምህርት ነዉ
አሜን አሜን አሜን እኳን መጡ መምህር
በእውነት በጣም ይገርማልእግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነትመምህራችንእግዚያብሄርይስጥልን፣እኔ፣የምታስተምርውሁሉ፣እውነትነው፣እኔ፣መምህርግርማ፣ፈውስላይ፣ስላየሁኝእውነትለሚያስተምሩንትምህርት፣እግዚያብሄርይስጥልን
ሰላም የሀገሬ ልጆችመምህራችን ጊዜህን ሰወትህ ሰለምታሰተምረን የድካምህን ልዑል አምላክ ይክፈልህያሰተማረን የመከረን እግዚከብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን በእዉነት በጣም ደስ ይላል የብዙዎቻችን ችግር ነዉ ፈጣሪ ቀሪዉ ዘመናቸዉን ይባርክላቸዉ እኛም ከነዚህ ቤተሠቦቻችን ተምረን እዉነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ለመሆን ያብቃን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን እራሴን እንደ መስተዋት እንዳይ ቤተሰበቼ ጋር ያለውን ነገር እውነት ከዚህ ትምህር ብዙ ነገር ነው እንዳስተውል ያረገኝ መምህራችን የእውነት በርታልን በዚህ ልቦነመችን በጨለመበት ብርሃን እንዳናይ ባደረገን አለም እግዚአብሔር አንተን አገልጋዩን አስነስቶ እንድነይ ያደገ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ እኔም ይችን ቀን እናፍቃለሁ ቤተሰቦቼ ጋር ብዙ ችግር አለ እግዚአብሔር እንዲረዳን በፀሎታችሁ አስቡኝ
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስስ ብሎኝ ነው የምደምጣው
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🌹
መምህር በጠም የሚገርም በጣምም የሚያሳዝን ገጠመኚ ነው ይህገጠመኚ በግማሺ የኒና የቤተሰቤ ታሬክ አለበት ግን ገጠመኙን ልማድ አድርጊ ነበር የምወስደው መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት በድሚ በጤና ያኑርልን በውነት መምህር በጣም ተጠቅመንበታል የጠላት ሴራ መሆኑን ራሱ ማወቅ በጣም ለኔ ትልቅ ነገርን አውኤበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን☝️🕊☘️☘️❤️❤️
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔንም እግዚአብሔር ይርዳኝ አዳድ ግዜ የሚሰማኝ አለ እድሜ ከጤና ጋርይስጥልኝ መደሀኒአለም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እጂግ የሚገርም በእውነተኛ ታሪክ የተሰራ ፊልም የመሰለ ገጠመኝ በስመ አብ እጂግ ይገርማል! የባለታሪኮችን ድምፅ አለማቅርብህ ጥሩ ነው የወንድማችን የእምነቱ መጠንከር ደስ ይላል! አቤቱ የሰራዊት ጌታ የምንሰማው ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነውና አንተው ሰውርን! አሜን ፫ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልኝ🙏
“ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?” 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥3
እናመሰግን አለን ❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ እኔንም አይነ ልቦናዬን ከፍተህ ታሪኬን ቀይርልኝ አሜን😭😭😭
Amen amen amen
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ከቅናት የተነሳ በመተት ድራሻችን ለማጥፋት የሚታገሉ ጎረቤት አሉን ለዛም የአጎት ቤተሰብ እኛግን በመተት ሳይሆን በጉልበት መበቀል እንፈልግ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ ቡኃላ ግን በጾም ጸሎት በስግደት ለማሸነፍና ራሳቸው ያመጡት ጣጣ መልሶ እንያቀምሳቸው ነው የምፈልገው በጣም ነው ያማረሩን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸ
ውድመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩ😊😊😊
@Hanna በጣም ስለምወዳት እና መልክቶን ስለምቀበል እኔ የርህትት ተዋህዶ ልጅ ነኝ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛብለህ ግዜህን መስዋእት አድርገህ ስለምታስተምረን 🙏
ይገርማል እኔም በሆነ ባልሆነዉ በቅናት ደብኜ መሞቴ ነዉ ግዴሌም አሁን ግን ነቅቻለሁ አገር ልግባ ብቻ
እኔም ነው እህቴ በፀሎት አስቡኝ
የኔው ቅናት ማለት ነው ምውደው ጋደኛ ነበርኝ ሚኖርው ስደት ላይ ነበር በደገት ቤተስቡቹሁን ያጩለታል እሱም ይነግሩታል ውር ድርስ አነገርኝም ለኔ ማለት ነው ስደውለት አያነሳም ከዛ በስንትኘው ቀን ነገርኝ ብጣም ተናደድኩኩኝ እሱም ብሎክ ላርገው አልቻልኩም ባርገውም ትንሽ ቁይቼ እመልስዋለው አግባት መልካም ትዳር እኔ እህትህ እሆናለው አልኩት ገባ ሀገር ተጋቡ ደስተኛ አይደለም ከሚስቱ ጋር ያውራኛል አሁንም ድርስ ስለሜስቱ አንድም ቀን አንስቶብኝ አያቅም ግን እቀናለው አምላኪ እርዳኝ ፅልዬልኝ እዳልቀና
አይ እህቴ ብሎክ ብለሽ እርሽው ላችም አምላክ አለሽ ልጁ ላች ባል አይሆንሽም
አረ እህቴ ከሱ ጋር ማዉራት ማቆም አለብሽ እንደምነም መርሳት አለብሽ ጥሩ አይደለም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም እደ ወለዲኩት አጀቴቴቴቴቴ ሰፋፋፋፋፋ ሰፋፋፋፋ እሜልለት ልጂ አፈቅሬ እረረረረ ብዬ መረሳት አቅቶኝ ቁጭ አግቻለሁ አደዉይ አለኝ
መምህራችን ሠላሙን ያብዛልህ ከነመላው ቤተሠብህ !! መቼም በመምህር ት/ት እራሡን ያልፈተሸ እኔ ለካ እንደዚ የምሆነው አጋንት እየተጫወተበኝ ነው ያላለ ሠው የለም እርግጠኛ ነኝ ! እናም ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን እንዲሠጠው ሁላችንም መጸለይ አለብን !መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ክፉውን ያርቅልህ አሜን አሜን አሜን !!!
መምህር ረጅም እድሜ ና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦችህ.ቀሪዉ ዘመናቸዉን ይባርክላቸዉ እኛም ከነዚህ ቤተሠቦቻችን ተምረን እዉነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ለመሆን ያብቃን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::
መምህር እንደምን ነህ? Sex ከሚለው የፈረንጅ ቋንቋ "ፆታዊ ግንኙነት" ወይም "ፆታዊ ተራክቦ" የሚለው የአማርኛ ቃል የሚሻል ይመስለኛል
ትክክል ✅
Lek new
ልክ ነው እኔም በጣም ነው የሚቀፈኝ
👍👍👍
በትክክል ግንኙነት ቢባል አሪፍ ነው
መምህራቺን እግዜብሔር እረጂም እድሜ ይሥጥልን እደዚህ አይነት የተዋህዶ መምህራን የብዛልን እግዜብሕር ሀገራቺነን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እውነት. በጣም ብዙ. ነገር ነው ያስተማርከን እመቤቴ ከነበተሰቦችህ ትጠብቅህአደራሽን እመብርሀን እናቴ እኔንም ካለሁበት እስራት ፍችኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅሽን ይቅር በይኝ
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋየ።
እግዘብሔርን ይስጥልን በጣም ብዙ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘውባቸው አድሜና ጤና ለመምህር እስከነ መላቤተሰቦችክ አመሰግናለሁ
የሚቀርቡት ገጠመኝ ሁሉ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነው እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጥዎት። አንድ ችግር ገን አለ እርሱም የቃላት ምርጫና አጠቃቀሞ ምንም ትኩረትም ሆነ ጥንቃቄ አያደርጉም ለማድረግም ፍላጎቱ ይኖሮት እነደሆን እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ለዚያውም ደግሞ ብዙ ምርጫ እያለ ገጠመኙ ብቻ ይተላለፍ እንጂ በምን መልኩ ይሁን ምን አይነት ተጽዕኖ በትውልዱ ላይ ይፈፈጥራል የለም።ግዕዙና አማርኛው በመንግስተና በግለሰቦች በአሳሳቢ ሁኔታ እየተገፋ ባለበት በሁኑ ዘመን የቤተ ክርስቲያንም አገልጋዮች ሲደረቡበት ምን ይባላል እንዳ ንዴ የአራድኛ ቃላት መምህር እስኪመስሉ መቼም ሁሉም እንደተሰጠው ፀጋ ነው ለማገልገል የሚጥረው ቢሆነንም አንዳችን ከሌችን መማር ደግሞ መልካም ነው እሰኪ የቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማር ያምን የቃላት አመራረጥና አጠቃቀም እናዳምጥ እግዚያብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን ካስቀየምኮትም ይቅር ይበሉኝ
ወይኔ መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነዉ እኛ አገር ሰዉች ጠቅላላ ማለት ይቻላል በጣም ቅናታሞች ናቸዉ አንዱ የሚሰራዉን ጎርቤቱ ወይም የራሱ ጎድኛ ይከፋታል ተመሳሳይ ነገር ነፍፍፍ ነዉ ፈጣሪ ፈቅዶት ወደዛ ብትሔድ ሁሉንም በአይንህ ታየዋለህ ዉሎ ( ደላንታ ወገልጤና) የኦፓል አገር ናት ግን ቅናቱ ኦፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
መምህር የህ ገጠመኝ ሰለ ምክትታል ጾም ፍልሰታ በሱባዔ ሰለ ምንህን ጾም ካለፈ እንድታቅርብልን በትህትና እጠይቃለሁ ።የእመቤታችን ጾም ፍልሰታ በሱባዔ እናሰልፍ ምክንያች ኢትዪጵያ ለይ ካባድ ፈተነ ሰለ ኣለ ነው ። ከታችልን አፋር እየተኛን ቆሎ ና ውህ እያጠጣን ብናሰልፍ ትልቅ ምህርት ይሰጣል እግዚአብሔር ።
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ልጅ በጣም አይኑን ያሻል እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከእርቀት ማየት አልችልም አሁንማ የቅርብ እራሱ አይታየኝም ትናንት ቅባ ቅዱስ ስቀባ የግራ አይኔን በጣም አቃጠለኝ ዛሬም ልጁም ቀባሁት እኔ 5_10 ደቂቃ በላይ ሁለቱም አይኔን የምሄድበትን አሳጣኝ ልጁ በጣም አቃጥሎት አለቀሰ መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባረክ
አሜንአሜንአሜን መምህርተስፉቃለሒወትንያሰማልንመምህሬ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ሁላችንም ይልሰን ወደቤቱ የድንግል ልጅ አሜን
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ይሄ ባህሪይ የኔም ነው ይገርማል ተቆጥቼ ቡሀላ እዲ ምን ሆኜ ነው እላለሁ የተናገርኩትን ሳስብ አለቅሳለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤
Kale hiwet yasmalin memhir tesfay
@@bbbjjj6791 🙏🙏🙏💚💛❤
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen
እናመሰግናለን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደህና መጡ መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን መህምራችን እንካን በሰላም መጣህ
መምህር ተስፋዬ እኔም የቅናት መንፈስ አለብኝ በጣም ተቸግሬ አለሁ በሆነም ባልሆነም በእግዚአብሔር ስም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ እያሉ
እኔም ቅናተኛ ነኚ እማምላክ ትዳብሰኛኚ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ በባለቤቴ እቀና ነበር አሁን ግን ለእመቤቴ ለድግል ማርያም ልጅ አልቅሽ አሁን ከኔ ተወግዶልኛል በጣም መጥፎ። ነው። ግን የመናፍስት አስራር መሆነን አላቅም ነበር
Enkan be Selam metah memhrachin Kale hiwot yasemaln Amen Amen Amen
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማች
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር
ተምሬበታለሁ።እግዚያብሔር ይስጥልኝ።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንደኔ እህት ወንድሞቼ ገጠመኞቻችሁ ስላካፍላችሁን ይበቃናል ድምጻችሁ ባይገባ ይመረጣል
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቡዙ ነገር ተምርበታለዉ እናመስግናልን
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስት ስመያትንያውርስልን አሜንመምህር እኔ ቅናት አለበኝ ቅናት ግን አንድ ስው ላይ ነው እሱም አብራኝ የሚስራልጅ አልውዳትም የኔስራብዙነው እሷ ቁጭ ብላ ነው የምትውለው ስራም ቢኖር በድንብ አስራም ታላግጣለች እና እኔ በጣምእናደፈለሁ እደምጠላት እደማልውዳት ፈት ለፊት የሚነገራት እና የቡዳመንፈስ አለባት የቡዳውመንፈስ ወድእኔዞሮይሁን እንዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
Esgaber yezaman agelgelotachu yebarkachu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💜💜✝️✝️✝️
መምህር በርታልን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ አንተን መሳይዮች መምህራን ቢበዙልን ጥሩ ነዉ ህብረተሰቡ ሰለመናፍስት በደብ ቢማር ባይ ነኝ ሰባኪያን ህብረተሰቡን ሰለመናፍስት ቢያነቁ መልካም ነዉ ቡዙ ያልገባቸዉ ስናወራቸዉ የሚስቁብን እህት ወንድሞች አሉ
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ
Amen amen amen kalheyoti yasemalgn memmeher
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን
መምህር በጣም አስተማሪ ነገር ነው የምታቀርበው የሚገርም ነገር ነው እኛም ቤት ያለ ነገር ነው ግን ይኸዉ እስካሁን መፍትሔ አላገኘሁም እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ እወት ያሰማልን 💚💛❤️
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😊
የቅናት መንፈስ በሁላችንም ቤት ያለ ይመስለኛል አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🙏🙏መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ ለብዙዎች ተስፋ ነህ የዲያቢሎስ ራስ ምታት ነህ የተዋህዶ እንቁ ክፉ አይንካህ ብዙ ነገሮችን እየተማርን ነው በጣም አስተማሪ ነው መልዕክትህ
ውድ የመምህርን ትምህርቶች እና ገጠመኞች ተከታታዮች እሱ በብዙ ነገር በሂወታችን እየጠቀመን እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው ነው እና እኛም ደግሞ ስናዳምጥ ማስታወቂያዎች ሲመጡ "እስኪፕ" ባለማድረግ ከይትዩብ ክፍያ እንዲያገኝ እንርዳው በተለይ በውጭ ሀገር የምንኖር እኛ አብዝኞቻችን ኢንተርኔት ችግር ስለሌለብን ይህን ማድርግ ከባድ አደለምና በቅንነት እሱን ለማገዝ እናበረታታው ይሄን በማድረግ ልንደግፈው ይገባል.
ይሄ የኔ ሀሳብ ነው መምህር እስከመፈጠሬም አያውቀኝም .
Yname hasab new edat new mderga ymncheliw
She
እዴት ነዉ መርዳት የምንችለዉ አስረዱን
ቀላል ነው ገጠመኞቹን ስታዳምጡ በመሀል የሚመጡትን ማስታወቂያዎች እስከሚጨርሱ አለማቃረጥ እናም ማስታወቂያዎቹ በታዩ ቁጥር ዩቱዩብ ደግሞ ለመምህር ይከፍለዋል ማለት ነው።
እንዴት ነዉ ንገሪኝ አደርጋለሁ ዉዴ
እጅግ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው!!!
ለመምህር ግርማ እና ለመምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልን! እግዚአብሔር ያብዛቹ።
አሜን አሜን አሜን
1ኛ ቆሮንቶስ ም-3 ቁ.3 ወንድማችን አስተማሪያችን በጣም እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
በየጊዜው የምትሰጠው ማንኛው መንፈሳዊ ትምህርት ወይም ገጠመኝ ካንተ ውጭ ፈጽመህ ለማስገበት ከቶም አታስብ ልዑል እግዚአብሔር የሰጥህን ፀጋህን አታስነጥቅ።
አቤት ጌታ ሆይ በይቅረታ ወደ ቤትህ መልሰኝ አለማመኔን እረዳዉ ጌታዬ ይህ የሁላችን ህይወት ነዉ አይነ ጥላ ዘመኔን ጨረስከዉ አምናለሁ አዲ ቀን ትወዲቃለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በጣም ተምራለሁ በእውነት ግሩም ነው
እኔ የቤተሰብ ታሪክ አለኝ ልፃፈው ብል በጣም እረጅም ነው እስቲ አጠር አርጌ
ተወልጀ ያደኩት ሰሜን ወሎ ወደ ገጠሩ አካባቢ ነው እና አባቴ ቄስ ነው ስለ አባቴ አልፅፍም እረጅም ነው እና እናቴ ለቦተሰቦቿ አንድት ሴት ናት እና በጣም ይወዷታል ከዛም ከባቴ ጋር በልጅነት ነው የተጋቡት እናቴ በ15 አመቷ የመጀመሪያ ልጅ ወለደች ከዛም 4 ሴት ተወለድን አባቴ ወንድ ልጅ በጣም ይፈልግ ነበረ እና በአምስተኛው እናቴ ወንድ ልጅ ወለደች ከዛ አባቴን የዳረው አጎቴ የመጀመሪያ ሚስቱን የልጆቹን እናት ፈቶ ሌላ ሚስት አግብቶ ነበረ እና አትወልድም /መሐን ነች/ በኔ እናት መውለድ በጣም ትቀናለች ከዛም እናቴ የመጀመሪያውን ወንድ ልጅ ስትወልድ ያጎቴ ሚስት እማቴድበት የለም የዛን ቀን ወዳጃ አሳድራ ቀን በቀትር ብዙ ቂቤ አናቷ ላይ አድርጋ እኛ ቤት መጣች እናቴ በግምት 1አመት ይሆነዋል ልጁ አዝላ እንጀራ ትጋግር ነበረ ልጁን እንዳዘለች እንጀራ እምጋግርበትን የገጠር ልጆች ታቁታላችሁ ማዞሪያውን እንደያዘች ሴትዮዋን እንዳየቻት ተቁዘምዝም በሩ ላይ ወደቀች እናቴ ከዛን ቀን ጀምራ ቤት ውስጥ እንዳገባ ሆነች እንደነገርኳችሁ አባቴ ቄስ ነው ጎደኞቹን እየሰበሰበ ድርሳነ ሚካኤል ይደግሙላታል ግን ለውጥ የለም እናቴ ያንን ወንድ ልጅ ይዛ ከቤት ወታ ለሶስት አመት ኖረች ልጠይቀን ስትመጣ አያችሁት እብዱ መጣ ብላ ትጮህ እና ትወጣለች በዚህ መልኩ ብዙ ተደከመ ቤተሰቦቿም በተለይ አባቴ ያልወሰዳት ፀብል ቦታ የለም ከዛ እንዳለ ተበተንን እኛ አባቴ እናቴን ይዞ በዬ ሀገሩ ሲዞር ሲዞር አንድ ጊዜ ወልድያ ሚካኤል አድስ ፀበል ፈለቀ ተባለ 1996 አካባቢ አባቴ እንደሰማ ወሰዳት እዛ ፀበል ቦታ ለ47 ቀን እንደተጠመቀች ዳነች ግን ፀበል ቦታ ተይዛ ነው እምትጠመቅ ከዛ በወደቀች በ8 አመቷ ቤቱ ባድስ መልክ ተሰርቶ ወደ ቤቷ ተመልሳ ሌላ ወንድ ልጅ ወልዳ ያነ ይዛው የወደቀችው ልጅ በአሁኑ ሰአት እዛው አባቴ የቄስ ትምህርት ያስተምር ስለነበር ወንድሜም ተምሮ በድቁና የአቡነ ገብረ መንፈስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያገለግላል አባቴ በቅስናው እናቴ ቆርባ እዛው ማዬ እየቀዳች ግብር እየፈጨች ቤተክርስቲያን ውስጥ ታገለግላለች
ታሪኩ ባጭሩ ነው ያች እናቴን የተጋጨችው ሴትዮ ያደረገችውን አልፃፍኩም ሴትዮዋ አሁን አጎቴን ፈታ ከተማ ገብታለች እዛ ሰፈር በሷ ምክኒያት ችግር ያልደረሰበት የለም
ስለ ሁሉም ነገር የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ይሁንልን እናመሰግናለን
ድግል እመቤቴ እኔም ሢበዛ ቅናተኛ ነኝከቅናት በሽታ አውጭኝ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ሽአመት ኖርልን
አሜን መልካም ትምህርት ነው መምህር ተስፋዬ አበራ በእድሜ በጤና እግዚአብሔርይባርክህ!!¡!!
የኞ ሻማ እየቀለጥህ ስለሆነ ሁል ጊዜ አስባለሁ በስደት ያለሁት ልክ እንደወንድሞቼ እጨነቃለሁ ያንተ ነገር ያሳስባል ለልጆችህ ኑርላቸው እሱ ይጠብቅህ
እሜን እሜን እሜን
አሜን ወንድማችንን ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን
Amen
መምህር በእውነት ነው የመልህ ቅናት የመንፈስ አሰራር አይመስለኝም ነበር፡፡ ሁሌ ስፀልይ ግን አምላኬ ሆይ ቅናት በውስጤ ከሚያድርብኝ ሞቴን አሁን አድርጋት እል ነበር፡፡ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች መጣ ሄደ ወጣች ገባች እየተባባሉ ሲጣሉና ሲደባደቡ ክፉ ደግ ሲነጋገሩ አይቻለሁ፡፡ በዛ ላይ ደግሞ በፍቅር ሰበብ የሰውን ነፃነት ማሳጣት መስሎ ስለሚሰማኝ ሁሌም ቅናት በውስጤ እንዳታሳድርብኝ አምላከ ቅድስት ሐና እያልኩ እለምነው ነበር፡፡ እድሜ ላንተ ለካ በጣም ክፍ መንፈስ ነው አሳወከኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ተሰፋዬ አበራ የገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የድንግል ማሪያም ልጅ የማቶሳላን እድሚ ይሰጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶስ ውይ ይገርማል እኔጋርም አለአ በፀሎት አሰበኝ መምህር ተሰፍዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
እንኳን ደና መጣክልን መምህራችን ውድ የኛ መምህር ስላምክ ይብዛ በክርስቶስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
ብዙነው የተማርኩት
እኔም ጧም ሚስቸግረኝ ነገር ነው ከመጋባታችን በፊ ባለቤት ከማንም ጋር ሲወራ በጣም ነው ምቀናው ምናደደው
በዚህ ምክንያት ብዙ ሀጥያት ውስጥ ገብቻለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ አስቦኝ ከሱጋር ተጋባን። ንስሀም ገብቻለሁ። አሁን ያቅናት ሁሉን ለምን እቀናለሁ እኔ ታማኝ ሰው ከሆንኩ እሱ እግዚአብሔር ይጠብቅልኛል ብየ ውስጤን አሳምኝ እኔ አሁን ስደት ነው ያለሁት ተሳስቶም ባገኘው አልቀናም አልፈታውም ጊዜ ሰጥቼ ንስሀ እዲገባ አድርጌ ባሌጋር እኖራለሁ። ብዙግዜ ጠላት እኛ አምላካችንን እናማር ወዘተ ብዙ ይስራል ግን በሱ ቸርነት በድንግል ምጃ ባባቶች ጸሎ እንኖራለን
መምህራችን በምታሥተምረው ነገረ ሁሉ የኔ ህይወት ጠንካራ እንድሆን አድረጎኛል እግዜአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ
th-cam.com/video/oFXcsQ_jm24/w-d-xo.html
የተላላፊ በሽታ መከላከያ ጸሎት ጸሎተ ንድራ በPDF | ኣጠቃቀሙ እንዴት ነው ?
መምክር ዘርክ ይባረክ ብዙ እየነቃን ነው የመናፍስት ሤራ ተባረክ በብዙ አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ባለታሪኮቹን ባታስገባ ጥሩ. ነው። ምክንያቱም አኛ ከገጠመኞቹ ለመማር እንጂ ማንነታቸውን ማወቁ አስፈላጊ አይደለም ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው እኔም ቅናት አለብኝ መሰለኝ አብረን የምን ስራው እሷ ጥሩ ነገር ስታገኝ እቀናለው ግን ስታለቅስም ሆነ መጥፎ ነገር ሳጋጥማት ደስ ይለኛል ብቻ ግራ ተጋብቻለው በዛ ላይ ማታ ለመፀለይ ስነሳ እዛው ባለሁበት እንቅልፍ ይጥለኛል ትቼው እተኛለው ግን በጣም ቦሃላ ግን ይቆጨኛል መች ነው ሰው ምሆነው እያልኩኝ አለቅሳለው መምህር እባኮትን ፅጌ ማርያም እያሉ በፀሎቶት ያስቡኝ
th-cam.com/video/oFXcsQ_jm24/w-d-xo.html
የተላላፊ በሽታ መከላከያ ጸሎት ጸሎተ ንድራ በPDF | ኣጠቃቀሙ እንዴት ነው ?
መምህር እውነት ቅዱስ ሚካኤል ጸጋውን ጭምርምር አርጎ ያብዛልህ የዳቢሎስን ሴራ ቀድሞ ይጣልልህ !!! ይጠብቅልን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል !!!
መምህር ተሰፋ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ እግዚያብሔር እንደነዚህ ያሉ አባቶችን እግዚያብሔር ያብዛልን መምህር እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እልኸኛ እና ቀናተኛ ነበርኩ መንፈሰ መሆኑ ሳይገባኝ በፊት ለምን እንደዚህ አደርጋለሁ ብየ አለቅሰ ነበር አሁን ግን እግዚያብሔር ይመሰገን ሰለምቀጠቅጠው የለም አንዳንዴ በጣም ከባድ ፈተናወችን ያመጣል እኔ እንድቀና የሚያደርግ ። መምህር ሰለቡዳ ሰታነሳ እኔም ቤተሰቤውሰጥ ችግር አለ ማለትም እናቴ የዛር መንፈሰ አለባት በጣም ያጎራል እኔ እና ታናሸ ወንድሜ ሰለመንፈሰ በትንሹም ቢሆን ሰለምናቅ የእናታችን የዛር መንፈሰ በአቡነ ተክለሀይማኖት ጸበል ተይዞ ሲናገረ በጣም የሚገርመው ታናሸ እህቴን ያማት ነበር እሷ ግን ከሰፈራችን የሸክላ ሰሪ ልጅ አለ እሱ ነው የበላኝ እያለ እህቴ ላይ የጮኸ ነበር አሁን ግን እናቴ ላይ ያለው የዛሪ መንፈሰ በጸበል ሲያዝ እህቴን ቡዳ ሆኘ የበላሗት እኔነኝ አለ እዚህ ላይ እኔ ግራ ገባኝ እንዴት የልጁን ሰም ሲጠራ የነበር አሁን ተቀየረ ይህ ትንሸ ሰለከበደኝ ነው ሁላችሁም በጸሎት እናቴ ከዚህየዛር መንፈሰ እንድትፈወሰ እኔም ሰራውን ሰለነቃሁበት ሁልጊዜ እየዛተብኝ ነው በጸሎት አሰቡኝ እናቴን ወለተ ጨርቆሰ እኔ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አሰቡኝ
መምህር ረጅም እድሜ ና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦችህ ከገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እኔ አሰሪዎች ደሞዝ ኩከሉኝ ብር አጥተው ወይ ተቸግሮው አይደለም ብሰጡኝ እንኳን እያቆራረጡ ነው የተሰጠኝ ለቤተሰቦቸ በሕክምና ይጨረሳ የኔ ብር ስልክ የሆነ ችግር ይፈጠራል እና እንደተረዳሁኝ የሆነ ድግምት እንደተደረገኝ ይሰማኛል ወለተ ገብሪኤል ነኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ እህት ወንድሞቸ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
የውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ የዉነት በጉጉት ነው የምጠብቅህ ክፉ አይንካህ አስተማሪያችን ነህ ባንተ እኔ እየተለወጥኩ ነው
ይህንን ፀጋ የሰጠህ እግዚያብሄር ይመስገን ብዙኦቹን መለስከን
በእውነት ቃልወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት መምህር
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ህይወትን የሚለውጥ ትምህርት ነዉ
አሜን አሜን አሜን እኳን መጡ መምህር
በእውነት በጣም ይገርማል
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነትመምህራችንእግዚያብሄርይስጥልን፣እኔ፣የምታስተምርውሁሉ፣እውነትነው፣እኔ፣መምህርግርማ፣ፈውስላይ፣ስላየሁኝእውነትለሚያስተምሩንትምህርት፣እግዚያብሄርይስጥልን
ሰላም የሀገሬ ልጆች
መምህራችን ጊዜህን ሰወትህ ሰለምታሰተምረን የድካምህን ልዑል አምላክ ይክፈልህ
ያሰተማረን የመከረን እግዚከብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን በእዉነት በጣም ደስ ይላል የብዙዎቻችን ችግር ነዉ ፈጣሪ ቀሪዉ ዘመናቸዉን ይባርክላቸዉ እኛም ከነዚህ ቤተሠቦቻችን ተምረን እዉነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ለመሆን ያብቃን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን እራሴን እንደ መስተዋት እንዳይ ቤተሰበቼ ጋር ያለውን ነገር እውነት ከዚህ ትምህር ብዙ ነገር ነው እንዳስተውል ያረገኝ መምህራችን የእውነት በርታልን በዚህ ልቦነመችን በጨለመበት ብርሃን እንዳናይ ባደረገን አለም እግዚአብሔር አንተን አገልጋዩን አስነስቶ እንድነይ ያደገ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ እኔም ይችን ቀን እናፍቃለሁ ቤተሰቦቼ ጋር ብዙ ችግር አለ እግዚአብሔር እንዲረዳን በፀሎታችሁ አስቡኝ
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስስ ብሎኝ ነው የምደምጣው
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🌹
መምህር በጠም የሚገርም በጣምም የሚያሳዝን ገጠመኚ ነው
ይህገጠመኚ በግማሺ የኒና የቤተሰቤ ታሬክ አለበት ግን ገጠመኙን ልማድ አድርጊ ነበር የምወስደው መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት በድሚ በጤና ያኑርልን
በውነት መምህር በጣም ተጠቅመንበታል የጠላት ሴራ መሆኑን ራሱ ማወቅ በጣም ለኔ ትልቅ ነገርን አውኤበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን☝️🕊☘️☘️❤️❤️
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔንም እግዚአብሔር ይርዳኝ አዳድ ግዜ የሚሰማኝ አለ እድሜ ከጤና ጋርይስጥልኝ መደሀኒአለም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እጂግ የሚገርም በእውነተኛ ታሪክ የተሰራ ፊልም የመሰለ ገጠመኝ በስመ አብ እጂግ ይገርማል! የባለታሪኮችን ድምፅ አለማቅርብህ ጥሩ ነው የወንድማችን የእምነቱ መጠንከር ደስ ይላል! አቤቱ የሰራዊት ጌታ የምንሰማው ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነውና አንተው ሰውርን! አሜን ፫ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልኝ🙏
“ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?”
1ኛ ቆሮንቶስ 3፥3
እናመሰግን አለን ❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ እኔንም አይነ ልቦናዬን ከፍተህ ታሪኬን ቀይርልኝ አሜን😭😭😭
Amen amen amen
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ከቅናት የተነሳ በመተት ድራሻችን ለማጥፋት የሚታገሉ ጎረቤት አሉን ለዛም የአጎት ቤተሰብ እኛግን በመተት ሳይሆን በጉልበት መበቀል እንፈልግ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ ቡኃላ ግን በጾም ጸሎት በስግደት ለማሸነፍና ራሳቸው ያመጡት ጣጣ መልሶ እንያቀምሳቸው ነው የምፈልገው በጣም ነው ያማረሩን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸ
ውድመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩ😊😊😊
@Hanna በጣም ስለምወዳት እና መልክቶን ስለምቀበል እኔ የርህትት ተዋህዶ ልጅ ነኝ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛብለህ ግዜህን መስዋእት አድርገህ ስለምታስተምረን 🙏
ይገርማል እኔም በሆነ ባልሆነዉ በቅናት ደብኜ መሞቴ ነዉ ግዴሌም አሁን ግን ነቅቻለሁ አገር ልግባ ብቻ
እኔም ነው እህቴ በፀሎት አስቡኝ
የኔው ቅናት ማለት ነው ምውደው ጋደኛ ነበርኝ ሚኖርው ስደት ላይ ነበር በደገት ቤተስቡቹሁን ያጩለታል እሱም ይነግሩታል ውር ድርስ አነገርኝም ለኔ ማለት ነው ስደውለት አያነሳም ከዛ በስንትኘው ቀን ነገርኝ ብጣም ተናደድኩኩኝ እሱም ብሎክ ላርገው አልቻልኩም ባርገውም ትንሽ ቁይቼ እመልስዋለው አግባት መልካም ትዳር እኔ እህትህ እሆናለው አልኩት ገባ ሀገር ተጋቡ ደስተኛ አይደለም ከሚስቱ ጋር ያውራኛል አሁንም ድርስ ስለሜስቱ አንድም ቀን አንስቶብኝ አያቅም ግን እቀናለው አምላኪ እርዳኝ ፅልዬልኝ እዳልቀና
አይ እህቴ ብሎክ ብለሽ እርሽው ላችም አምላክ አለሽ ልጁ ላች ባል አይሆንሽም
አረ እህቴ ከሱ ጋር ማዉራት ማቆም አለብሽ
እንደምነም መርሳት አለብሽ ጥሩ አይደለም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም እደ ወለዲኩት አጀቴቴቴቴቴ ሰፋፋፋፋፋ ሰፋፋፋፋ እሜልለት ልጂ አፈቅሬ እረረረረ ብዬ መረሳት አቅቶኝ ቁጭ አግቻለሁ አደዉይ አለኝ
መምህራችን ሠላሙን ያብዛልህ ከነመላው ቤተሠብህ !! መቼም በመምህር ት/ት እራሡን ያልፈተሸ እኔ ለካ እንደዚ የምሆነው አጋንት እየተጫወተበኝ ነው ያላለ ሠው የለም እርግጠኛ ነኝ ! እናም ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን እንዲሠጠው ሁላችንም መጸለይ አለብን !መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ክፉውን ያርቅልህ አሜን አሜን አሜን !!!
መምህር ረጅም እድሜ ና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦችህ.ቀሪዉ ዘመናቸዉን ይባርክላቸዉ እኛም ከነዚህ ቤተሠቦቻችን ተምረን እዉነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ለመሆን ያብቃን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::
መምህር እንደምን ነህ? Sex ከሚለው የፈረንጅ ቋንቋ "ፆታዊ ግንኙነት" ወይም "ፆታዊ ተራክቦ" የሚለው የአማርኛ ቃል የሚሻል ይመስለኛል
ትክክል ✅
Lek new
ልክ ነው እኔም በጣም ነው የሚቀፈኝ
👍👍👍
በትክክል ግንኙነት ቢባል አሪፍ ነው
መምህራቺን እግዜብሔር እረጂም እድሜ ይሥጥልን እደዚህ አይነት የተዋህዶ መምህራን የብዛልን እግዜብሕር ሀገራቺነን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እውነት. በጣም ብዙ. ነገር ነው ያስተማርከን እመቤቴ ከነበተሰቦችህ ትጠብቅህ
አደራሽን እመብርሀን እናቴ እኔንም ካለሁበት እስራት ፍችኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅሽን ይቅር በይኝ
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋየ።
እግዘብሔርን ይስጥልን በጣም ብዙ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘውባቸው አድሜና ጤና ለመምህር እስከነ መላቤተሰቦችክ አመሰግናለሁ
የሚቀርቡት ገጠመኝ ሁሉ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነው እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጥዎት።
አንድ ችግር ገን አለ እርሱም የቃላት ምርጫና አጠቃቀሞ ምንም ትኩረትም ሆነ ጥንቃቄ አያደርጉም ለማድረግም ፍላጎቱ ይኖሮት እነደሆን እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ለዚያውም ደግሞ ብዙ ምርጫ እያለ
ገጠመኙ ብቻ ይተላለፍ እንጂ በምን መልኩ ይሁን ምን አይነት ተጽዕኖ በትውልዱ ላይ ይፈፈጥራል የለም።
ግዕዙና አማርኛው በመንግስተና በግለሰቦች በአሳሳቢ ሁኔታ እየተገፋ ባለበት በሁኑ ዘመን የቤተ ክርስቲያንም አገልጋዮች ሲደረቡበት ምን ይባላል
እንዳ ንዴ የአራድኛ ቃላት መምህር እስኪመስሉ
መቼም ሁሉም እንደተሰጠው ፀጋ ነው ለማገልገል የሚጥረው ቢሆነንም አንዳችን ከሌችን መማር ደግሞ መልካም ነው እሰኪ የቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማር ያምን የቃላት አመራረጥና አጠቃቀም እናዳምጥ
እግዚያብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን ካስቀየምኮትም ይቅር ይበሉኝ
ወይኔ መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነዉ እኛ አገር ሰዉች ጠቅላላ ማለት ይቻላል በጣም ቅናታሞች ናቸዉ አንዱ የሚሰራዉን ጎርቤቱ ወይም የራሱ ጎድኛ ይከፋታል ተመሳሳይ ነገር ነፍፍፍ ነዉ ፈጣሪ ፈቅዶት ወደዛ ብትሔድ ሁሉንም በአይንህ ታየዋለህ ዉሎ ( ደላንታ ወገልጤና) የኦፓል አገር ናት ግን ቅናቱ ኦፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
መምህር የህ ገጠመኝ ሰለ ምክትታል ጾም ፍልሰታ በሱባዔ ሰለ ምንህን ጾም ካለፈ እንድታቅርብልን በትህትና እጠይቃለሁ ።
የእመቤታችን ጾም ፍልሰታ በሱባዔ እናሰልፍ
ምክንያች ኢትዪጵያ ለይ ካባድ ፈተነ ሰለ ኣለ ነው ። ከታችልን አፋር እየተኛን ቆሎ ና ውህ እያጠጣን ብናሰልፍ ትልቅ ምህርት ይሰጣል እግዚአብሔር ።
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ልጅ በጣም አይኑን ያሻል እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከእርቀት ማየት አልችልም አሁንማ የቅርብ እራሱ አይታየኝም ትናንት ቅባ ቅዱስ ስቀባ የግራ አይኔን በጣም አቃጠለኝ ዛሬም ልጁም ቀባሁት እኔ 5_10 ደቂቃ በላይ ሁለቱም አይኔን የምሄድበትን አሳጣኝ ልጁ በጣም አቃጥሎት አለቀሰ መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባረክ
አሜንአሜንአሜን መምህርተስፉቃለሒወትንያሰማልንመምህሬ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ሁላችንም ይልሰን ወደቤቱ የድንግል ልጅ አሜን
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ይሄ ባህሪይ የኔም ነው ይገርማል ተቆጥቼ ቡሀላ እዲ ምን ሆኜ ነው እላለሁ የተናገርኩትን ሳስብ አለቅሳለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤
Kale hiwet yasmalin memhir tesfay
@@bbbjjj6791 🙏🙏🙏💚💛❤
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen
እናመሰግናለን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን።
እንኳን ደህና መጡ መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን መህምራችን እንካን በሰላም መጣህ
መምህር ተስፋዬ እኔም የቅናት መንፈስ አለብኝ በጣም ተቸግሬ አለሁ በሆነም ባልሆነም በእግዚአብሔር ስም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ እያሉ
እኔም ቅናተኛ ነኚ እማምላክ ትዳብሰኛኚ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ በባለቤቴ እቀና ነበር አሁን ግን ለእመቤቴ ለድግል ማርያም ልጅ አልቅሽ አሁን ከኔ ተወግዶልኛል በጣም መጥፎ። ነው። ግን የመናፍስት አስራር መሆነን አላቅም ነበር
Enkan be Selam metah memhrachin
Kale hiwot yasemaln Amen Amen Amen
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማች
th-cam.com/video/oFXcsQ_jm24/w-d-xo.html
የተላላፊ በሽታ መከላከያ ጸሎት ጸሎተ ንድራ በPDF | ኣጠቃቀሙ እንዴት ነው ?
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር
ተምሬበታለሁ።እግዚያብሔር ይስጥልኝ።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንደኔ እህት ወንድሞቼ ገጠመኞቻችሁ ስላካፍላችሁን ይበቃናል ድምጻችሁ ባይገባ ይመረጣል
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቡዙ ነገር ተምርበታለዉ እናመስግናልን
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስት ስመያትንያውርስልን አሜን
መምህር እኔ ቅናት አለበኝ ቅናት ግን አንድ ስው ላይ ነው እሱም አብራኝ የሚስራልጅ አልውዳትም የኔስራብዙነው እሷ ቁጭ ብላ ነው የምትውለው ስራም ቢኖር በድንብ አስራም ታላግጣለች እና እኔ በጣምእናደፈለሁ እደምጠላት እደማልውዳት ፈት ለፊት የሚነገራት እና የቡዳመንፈስ አለባት የቡዳውመንፈስ ወድእኔዞሮይሁን እንዴ