8ኛ A 👉 መንፈሳዊ እንግዳዬ ፦ በሁለት ወንድሞቹ ተደፍሮ ከእንስሳት ጋር ወሲብ ይፈፅም የነበረ ሰው አስገራሚ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 932

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 8 หลายเดือนก่อน +278

    በዚ ገጠመኝ የተማርኩት
    የእግዚአብሔር ቸርነት እና ምህረት
    የእግዚአብሔር ሓያልነት
    የሰይጣ እርኩስነት
    ምንም ሓጥያት ብያሰራን እንኳ እግዚአብሔር ያሸንፋል
    ክብር ለሱ ይሁን❤❤❤

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 8 หลายเดือนก่อน +1

      Betam

    • @KdKew-h2n
      @KdKew-h2n 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙነዉ

    • @ft-zl7tz
      @ft-zl7tz 8 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ❤❤❤

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 8 หลายเดือนก่อน

      betam yegermal yeamlake chernetu egigune yegermal yesyetan kefatun erkusenetu degmo yamale

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 8 หลายเดือนก่อน +22

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    th-cam.com/video/siNZoFLPk-o/w-d-xo.html

    • @honormobile9742
      @honormobile9742 7 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ሒወት ያሰማልን 💖💖

    • @eeisaytadal4011
      @eeisaytadal4011 7 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህወት ያሰማልን ተጠቀምኩቤት❤❤❤

    • @EyobTsegaye-kt8bj
      @EyobTsegaye-kt8bj 7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @AaronSimon365
    @AaronSimon365 8 หลายเดือนก่อน +60

    በስመአብ ወልድ በመንፈስ ቅዱስ ኢትዬጵያን ለካ በደንብ አላወቅናትም እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @zahragenetasefa9703
    @zahragenetasefa9703 8 หลายเดือนก่อน +83

    በዚህ ገጠመኝ የእግዚአብሔር ማሪነት ቸርነቱ ይቅር ባይነቱ ነዉ የተማርኩበት አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻ ችንን አሳምርልን አሜን

    • @TmaraA-on4is
      @TmaraA-on4is 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @tarikwakebedde1441
      @tarikwakebedde1441 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @BiniyamTasefaye
      @BiniyamTasefaye 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 8 หลายเดือนก่อน +1

      ameen ameen ameen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 8 หลายเดือนก่อน +126

    ዛሬ ሰጠብቅህ ነበር መምህር እንኳን ደና መጣችሁ "ኑ"ምዕመናን
    እንኳን ነገ የሚከበርው ለፍረሰኛው ሰማዕት ቅዱስ ጌዮረጊሰ ወረሃዌ በታሰቢያው ቀን አደረሳችሁ "ጠላታችን" በፍረሱ ይረገጥልን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 8 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን እኔማ ሰሞኑን,ጭቅ ላይ ነኙ,ፈረሰኛው ሰመሃቱ ይድረስልኙ,በፀሎት,አስቡኙ,እህቶቼ ወድሞቼ

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 8 หลายเดือนก่อน

      @@genetteshome3906 አይዞሸ ፀባኦት ችግረሸን ይፍታልሸ ማማዬ

    • @fikir.com.
      @fikir.com. 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የዓመት ነው ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያለነው አሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለንስሀ ለቅዱስ ስጋናደሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @seblewongel-zh1ql
      @seblewongel-zh1ql 8 หลายเดือนก่อน +2

      Amen3 🥰🙏🙏🙏🥰

    • @NatanemAraya
      @NatanemAraya 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @GetnetGetachew-mr8sl
    @GetnetGetachew-mr8sl 8 หลายเดือนก่อน +26

    መምህርዬ ይህማ የእኔ ማንነት ነበር የሚለየው ተማሳሳይ ፆታ ጋር አለማድረጌ ነው ግን ከእሡ ከወንድሜ በብዙ እጥፍ ይበልጣል እኔም የእመብርሃን ልጅ ያደረገልኝን በአደባባይ ለመመስከር ይፍቀድ

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 8 หลายเดือนก่อน +44

    በጸሎት ያሰባችሁኝ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣች በእውነት ተፈቶልኛል ያናንተ ጸሎት ሰምሮ እግዚአብሔር ሰምቶልኝ ወቶልኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 8 หลายเดือนก่อน +1

      Enkuan Egiziabher Aknawnelisch 🙏🙏🙏

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 8 หลายเดือนก่อน +64

    እውነት በጣም ይክበዳል ንቁ ወገኖቼ መምህራችንን ይሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ልዑል እግዚአብሔር ረዳክህ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 8 หลายเดือนก่อน +65

    እንኳን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን እግዚአብሔር ይቅር አይለንም እኛ ሀጥያተኞች ነን ኃጢአታችን ይቅር የሚባል አይደለም እግዚአብሔር መቸ ማይረንም እያልን ከእግዚአብሔር ቤት ለምን ምርጥ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ምእመናን እናስተውል ከኛ ኃጢአት የእግዚአብሔር ቸርነት ይበልጣል መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ እንግባ መዳን ዛሬ ነው ከዛሬ የማልፎ አሁን ነው እግዚአብሔር የንስሐ ልብ ይስጠን
    በሥላሴ ስም እጅግ ይገርማል ያሳዝናል ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን ከእንደዛ አይነት ህይወት አወጣህ ከዛ ሁሉ ነገር አልፈህ እንዲ ቆመህ ለመመስከር ስለ አበቃህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቀሪ ዘመንህ ደግሞ እግዚአብሔርን እያገለገልክ የምትኖር ያድርግህ የአንተን ህይወት የቀየረ ቸሩ መድሃኒአለም የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tizita341
      @Tizita341 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amennnnn

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 8 หลายเดือนก่อน +48

    በስመስላሴ አንተን የረዳህ አምላክ እኛንም ይርዳን ወንድማችን የመናፍቅ መንፈስ እጅግ ከባድነው ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Tgs542
    @Tgs542 8 หลายเดือนก่อน +51

    እሄን ገጠመኝ ማምህር ብተርክ ኑሮ ተረት ተረት ትሉ ነበር የምር......? ማምህር እንዎደሃለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @myfano
      @myfano 8 หลายเดือนก่อน +1

      በትክከል

    • @gdydd1173
      @gdydd1173 8 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ኣሁን እኮ የማይካድ ሓቅ ነው ስሙት

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 8 หลายเดือนก่อน +8

      እኔ መስማት አቅቶኝ ተሰቃይቼ ጨረስሁት😭ለካ መስማት ከባድ ነዉ ለመምህር አዘንሁ😭😭አቤቱ ቸርነትህ ብዛቱ🙌አሁንም አድነን ልጠፋ ነዉና ታደገን 😢ለንሰሃ ሞት አብቃኝ🙏😭

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በልቤ እያልኩ ነበር 🎉🎉🎉

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ከአቅም በላይ ሆነብኝ ሳቆም ስጀምር በጣም ይክብዳል ግን መጨራሻው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይቅር ባይ አምላክ አለን

  • @ስሜንእመቤቴታቃለች
    @ስሜንእመቤቴታቃለች 8 หลายเดือนก่อน +445

    ሰላም ጊቢ በሉኝ የመምህር ተማሪዎች ሀገሬ ለእረፍት ልገባ ነው መምህርንም አገኘዋለው መልክት ያለው እጁን ያውጣ 😂

    • @ibrahimlmazmi2603
      @ibrahimlmazmi2603 8 หลายเดือนก่อน +32

      ሰላም ግቢ መቁጠሪ አምጭልኝ❤

    • @Gebriel19
      @Gebriel19 8 หลายเดือนก่อน +4

      Bselam gibi

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 8 หลายเดือนก่อน +4

      ሰላም ግቢ እህቴ ግን ተየትነው የምገቢው እኔ ምልክት አላኝ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 8 หลายเดือนก่อน +9

      በሰላም ግቢ እማየ እመብርሀን ትቅደምልሽ በፍትሽ
      መምህርን ሰላም በይልን

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 8 หลายเดือนก่อน +3

      ሰላም ግቢ❤❤❤

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 8 หลายเดือนก่อน +25

    የስማቱ ቅድስ ጎርጊስ ክብር ባል ብስላም አድርሳችሁ እህቶቼ ወድሞቼ

  • @LemlemBerhanu-u7z
    @LemlemBerhanu-u7z 8 หลายเดือนก่อน +23

    ምን አይነት መመረጥ ነው ግን ፈጣሪ ከትቢያ አንስቶ ለዚህ ክብ ያበቃው የተመሰገነ አምላክ የእኛንም መከራ ና እንቆቀቅልሽ ይፍታለን አሜን ። ክፍል ሁለት እባክህ መምህር አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 8 หลายเดือนก่อน +24

    በስላሴ የዛሬ ው ደሞ በእንባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩ 😢😢😢😢 ተመስገን ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን አተ ወርቅ መምህራችን ስቱን አስተማርከን ወደሒህይወት ጎዳና መራኸን ዘርህ ይባረክ

    • @TmaraA-on4is
      @TmaraA-on4is 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @zerihunabate2205
    @zerihunabate2205 8 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !🙏
    ጨለማ ብርሐንን አያሸንፍም ,
    ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን
    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 8 หลายเดือนก่อน +17

    በጌታ በየሱሱ ሰም 😢እንኳን ከዚህ ሁሉ ጉድ አወጣህ መድሀኒ አለም 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 8 หลายเดือนก่อน +21

    የሚገርም ነው ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው እንደ አምላካችን ያለ ከይት ይገኛል ምህረቱ የበዛ ቸርነቱ የማያልቅ እንኳንም ፈቅደህ ፈጠርከን ።

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube 8 หลายเดือนก่อน +13

    አቤት የሰዉ ልጅ ፈተናዉ መብዛቱ የእግዚአብሔር ቸርነቱ😢🙏አቤቱ በማያልቀዉ ቸርነትህ ጎብኘን

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 8 หลายเดือนก่อน +14

    ቸርነትህ ነዉ ያደረሰኝ እስከዛሪ ላመስግንህ ጌታ በዝማሪ2×

  • @ehf4hd522
    @ehf4hd522 8 หลายเดือนก่อน +18

    መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር ከከፋ ሁሉም ተጠብቅህ😭😭😭😭

  • @yabserayosephyabu
    @yabserayosephyabu 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም የግለ ወሲብ ተጠቂ ነበርኩ የፖርኖግራፊ አዘውትሬ እያየው በቀን ብዙ ጊዜ ግለ ወሲብ እፈፅሞ ነበር ከዛ በራሴ እያፈርኩ እራሴን በሱስ ውስጥ ደበኩ ሲጋራ ማጨስ ጫት መቃም ሌላም ብዙ ሱስ እንደዛም ሆኖ ፖርን ከማየት እና ግለወሲብ ከመፈፀም አልተቆጠቡኩም ህይወቴ ተመሰቃቀለ 8አመት+ ተቆጠረ አሁን ግን ከግለ ወሲብ እና ከሱስ በራሴ መንገድ ጥምቀትና ፀሎት ጀምሬ ልለወጥ ችያለው ግን አሁን ህልመ ለሊት ያሸግረኛል መምህር በፀሎትአችሁ አስብኝ።🙏🙏🙏

    • @EyobTsegaye-kt8bj
      @EyobTsegaye-kt8bj 7 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞክ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ይርዳክ

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይን ጥላ ልሆን ይችላል መቆጠርይ ተጠቀም ብዙ ስግደት ሰግድ ከመችንችህ በፍት

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 8 หลายเดือนก่อน +21

    እደኔ ማነው ልቡን የነካውእውነት😢😢😢😢😢😢መምህር በቁነት አድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሂወት ያሠማልን እኔ ግን እስካሁን መምህር ተስፋዬ አላውቀውም ነበር አሁነው ሰስደት አሁን ነው የወጣሁት እና አሁን ነው ያወቅሁት የመምህር ተስፍዬ ተማሪወች እኔም የሱ ተማሪ እድሆን በፆሎታችሁ አስቡኝ እሴተ ማሪያም ብላችሁ እህት ወድሞቼ እዲሁም መምህር😢😢😢

    • @fikir.com.
      @fikir.com. 8 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደና መጣሽ እህታችን እኛም በስደትነው ሆነነው የነቃነው በደንብ ተከታተይ በርቺ

  • @myfano
    @myfano 8 หลายเดือนก่อน +18

    ከይቄርታ ጋ መምህሬ እሩካቤ በሚለው ስታስተምረን //ሁሉም የሀይማኖት አባቶች እንደ አንደተ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ ❤❤😢

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 8 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ አምላኬ በቁማችን ሙቶናል ጌታ ሆይ ይቅር በለን የእግዚአብሔር ትእግስት ግን ይገርመ
    ኛል ዕድሜችን ሁሉ ከነሃጥያታችት ይጠብቀናል ላንተ የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁላችን ይድረስልን

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 8 หลายเดือนก่อน +8

    በስመ ስላሴ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረቱ ስለማይነገር ስጦታው ስለ ፍፁም ፍቅሩ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት አንዳንድ ጊዜ እንዲህ ሰለመናፍስት የሚያስረዳን መምህር ባይኖር ኖሮ ምን እሆን ነበር በይ ለራሴ ጠይቃለሁ ብቻ ተመስገን እንዲህ በግልፅ እንድንወያይ የሰጠን አንተን አባቶቻችንን መምህራችን የአለም ሁሉ ንጉስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ሁሌም አዲስ ነው የሚሆንብኝ ገጠመኞቾን ስሰማ የዛሬው ደግሞ ይለያል በጣም በዙ ነገር የእግዚአብሔር ፍፁም ምህረቱን ያስተማርከን እናመሰግናለን ቀጣውን በጉጉት እንጠብቃለን.

  • @ፀሐይወጣልኝ
    @ፀሐይወጣልኝ 8 หลายเดือนก่อน +13

    አምላኬ ሆይ የደነደነውን ልቤን ቀይርልኝ

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም እካን ለዚ አብቃህ በትግራይ ለይ እንደ መምህር ተስፋየ እግዚአብሄር ያርግልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 8 หลายเดือนก่อน +72

    እናንተ እኔ አልቻልኩም በእባ😭😭 ጀምሪ በሰላሴ ሰም የአድባባይ ንሰሓ ነው የገባሀው አባታችን በረከታቸው ይደረብን

    • @yamelak7686
      @yamelak7686 8 หลายเดือนก่อน

      Betame😭😭😭

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን የሚገርም ነው እኔ ራሱ እያለቀስኩም ነበር እሜገርም ነበር

    • @samerasamera2893
      @samerasamera2893 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም
    @ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም 8 หลายเดือนก่อน +16

    በፀሎታቹ አስቡልኝ አበራ አማኑኤል አፀደ ማርያም ❤

  • @elsabeth2127
    @elsabeth2127 8 หลายเดือนก่อน +7

    ከአይምሮ በላይ ነው። መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @0001-t9g
    @0001-t9g 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን እስካለበት ድረስ የረዳው፣ የጠበቀው፣ ለብዙዎች የሕይወት ለውጥ ይረዳ ዘንድ ታሪኩን እንዲያካፍል ያደረገው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አሜን!
    ወንድማችን ግን አሁንም የዲያብሎስ ፈተና ውስጥ ነው። ቀጥታ በርሚል ጊዮርጊስ ሔዶ ቢጠመቅ ብዙ መናፍስት ይሸኙለታል እንዲሁም አሁን ካለበት የተሻለ አዲስ የአስተሳሰብ ለውጥ ያገኛል። ስለዚህ በርሚል ጊዮርጊስ ሔዶ መጠመቅ የሚችልበት እድል ቢመቻችለት በጣም መልካም ነው።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሥላሴ ተመስገን ልጅክን የመለስክ ጌታ ተመስገን አሜን
    ትንሽም ቢሆን ትንሽ ሁላችንንም በድለናልና ይማረን ይማረን ይማረን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉ አዉጥቶ ለዚ ላደረሰህ👏🙏❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት በረከቶት ይደርብኝ ገና ሳያቸው በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው እፁብ ድንቅ እህት ወንድሞቼ ምንም በሀጢያት ብትወድቁ ተስፋ አትቁረጡ

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በዛ ሁሉ ፈታ(ኝ) ሁኔታ ውስጥ ዓልፈህ ህይወትህ መስተካከሉ ደስ ይላል። በታላቁ በእግዚአብሔር ህግ ለወደፊቱ ህይወትህ ፅና።

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 8 หลายเดือนก่อน +3

    አንተን የረዳህ አምላክ እኔንም ይርዳኝ ከኃጢያት ማጥ ያውጣኝ በእውነት በዚህ አጋጣሚ መምህር በለአምሳ ላይ ንስሐ መግባት ይቻላል ምክንያቱም ለፋሲካ ሀገር ቤት ልሄድ ስለሆነ እስት አስረዱኝ❤

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታችን መድሀኒናችን ቸሩ መድኃኔ ዓለም አባቴ ሆይ ምህረትህና ቸርነትህ ድቅነዉ መመለሳችንን ብቻ እሚጠብቅ ምህረትህና ቸርነትህ ይደቀኛል

  • @tewahedobi3929
    @tewahedobi3929 8 หลายเดือนก่อน +8

    *እስመ አልቦ ነገር ዘይስዐኖ ለእግዚአብሔር* መምህር በጣም ነው የማመሰግንህ። ለወንድማችን ዕድሜ እና ጤና ያአገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት።

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 8 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨርስኩት ወንድማችን እንኳንም ከዚህ ርኩስ ሃጢያት ቸሩ አምላክ አወጣህ 😭

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን ያስተማረን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ጠላት ሲነሳ ለማንረዳ በወንድማችን ተምረለው ከሁሉ ነገር በጣም ልቢን የነካው ዝቅ ብሎ ሽንት ቤት ሲያፀላ እኛም እንደሽንት ቤቱ ቆሻሻ መሆናችን እሱ አልታወቀውም እንጂ እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው ከኃጥያት ፣ወይም ከመውደቅ ከፍታ ላይ መውጣት እንደማለት ነው ደግሞ ነው ደስ ብሎኛል ላንተ የደረሰ ቅዱስ ኡራኤል ለኛም በመንፈሳዊ ከፍ ያለ ቦታ ያድርሰን ያብርታን እናመሰግናለን መምህራችን የስንቱን ታሪክ ስታቀርብልን ምናሃል የምታስተምረን እግዚአብሔር መምህራችን ከነቤተሰቦቹ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 8 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችንም ላተ የደረሰልህ ለሁላችንም ይድረስልን በሂወታችን ውስጥ ያለውን በግልፅ ነው የነገርከን አተለይ አድሮ ለንሰሀ አየጠራነው እኛም እዳተ ለንሰሀ ያብቃን መምህር እማፍቅር ትጠብቅህ ጠላትህን ትጣልልህ አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመገን

  • @ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም
    @ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም 8 หลายเดือนก่อน +18

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሂውት ያሰማልን መምህር እንካን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታው ክብረ በአል አደረሳቹ አገራን ሰላም ያምጣልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @mekonnenfetene
    @mekonnenfetene 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የሰራልህ እኔንም ያሉብኝን ችግር እግዚአብሔር ይስማኝ

  • @dawitata8291
    @dawitata8291 8 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ደስ እሚል ሐአገልግሎት የሚያነሳሳ ትምህርት ነው። 2ኛ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 8 หลายเดือนก่อน +5

    መድኀኔዓለም መሃሪ እና ይቅር ባይ ነው ሁላችንም ሀፅያተኞች ነን ለንሰሃ ሞት ያብቃን🙏😭

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 8 หลายเดือนก่อน +27

    እኔስ ዝብየ ማዳመጣ ሆነ ስራ ተግባር ላይ የለውም ምን ይሻለኝል ጌታ ሆይ አስገባኝ 😢😢

    • @emebetfetene8892
      @emebetfetene8892 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ተቸግሬያለሁ መማር ብቻ ፍሬ ማፍራት አቃተኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ

    • @mimiimim8287
      @mimiimim8287 8 หลายเดือนก่อน +1

      እህቶቼ ክርስትና በተግባር ነዉ እሚገለፀዉ በርቱ

    • @eto6852
      @eto6852 6 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 8 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ምስጋና የድንግል ማርያም ልጅ የወደቁት የመይርስ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንቴን የተመላከቴ እግዚአብሔር እኛንም ከወደቅንበት ያአንስን ወንድማችን በፀሎትክ አስቤኝ ወለተ ማርያም ብለህ በስው ሀገር ጭንቀት ውስጥ ጋብቻለው

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 8 หลายเดือนก่อน +5

    የሰይጣን ፈተና የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል በዚህ ገድጠመኝ ብዙ ተማትኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያድናል

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በጣም የገረመኝ ያንተ ትህትና እንዴት እንደምትረዳው እንደምታግዘው ሳይ በውነት ትልቅ ሰው ነክ ክበርልን ልጁ በነፃነት እንዲናገር እረድተክዋል የልጁ ታሬክ ከአህምሮ በላይ ነው የአምላክ ቸርነቱ ሩሩህነቱ ትግስቱ እኛን ለማዳን ለራሱ ለማድረግ የሚታገስበት መንገድ ቃል ያጥረኛል እንደዚህ አይነት አምላክ አለን የሰይጣን ክፋቱና የሚሔድበት መንገድ ነፍሱ እንዳታመልጠው ያደረገው ብዙ ውስብስብ መንገድ ይገርማል የሰይጣን ክፋቱ ያማል መምህር በርታ ለስንቱ መዳን ሆነካል የዚህ ልጅ እንኳን ቀላል አይደለም ከዚህ ሁሉ መአት ከአጋንት እስራት መላቀቅ በራሱ ቀላል አይደለም የአምላክ ምህረቱ ይደንቃል ቃል ያጥራል

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb 8 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ ሀጢያት ባለበት የእግዚያብሄር ፀጋ ትበዛለች እግዚያብሄር እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ጌታዬ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን ላንተ የደረሰ አምላክ በፈተናና በጭንቅ ላለዉ ህዝብ ይድረስለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 8 หลายเดือนก่อน +16

    የቀራንዮ ንጉስ አንተ የትንቢት መፈፀምያ አታድርገን😢😢

    • @HanaBelay-v4i
      @HanaBelay-v4i 8 หลายเดือนก่อน +1

      Aybalm lenseha yabkan

  • @CocapCacap
    @CocapCacap 8 หลายเดือนก่อน +3

    እሚገርም ነው ይህ ሁሉ የኔ ህይወት ነዉ መምህር ግን ብዙጌዜ ሥፍልግህ ነበር ግን😢😢😢 ኦፍ

  • @meron7563
    @meron7563 8 หลายเดือนก่อน +4

    Yemigerm new እፁብ ድንቅ ነህ የኔ ጌታ።እንዴት ላመስግንህ ግን😢ተመስገን ብቻ ላንተ ተመስገን😢😢መቼም አይጥለንም መቼም።ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኛን በፍፁም አይተውም።

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 7 หลายเดือนก่อน +1

    አምላክ ሆይ የዚህን ልጅ ታሪክ እንደለወጥክ የሁላችንንም ህይወት ለውጥልን አቤት ፅናት

  • @AyalowHoubatou
    @AyalowHoubatou 8 หลายเดือนก่อน +11

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በኛ አካባቢ በዙ ልጆች ከእንስሳ ጋር ይገናኛሉ ወንድሜችን ያለው ነገር ሁሉ እኔ አደርገ ነብር አሁን ግን በመምሕር ትምህርት ተለውጨ ንሰሐ ገብቻለሁ

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 8 หลายเดือนก่อน

      እንኩአን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ አብዝተህ ፀልይ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 8 หลายเดือนก่อน

      Lol donkey or sheep was your choice? Beciality is a crime n you must be punished

  • @Merinatadeleababora22
    @Merinatadeleababora22 8 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ወንድማችን እንኮን ለዚህ በቃህ በፀሉትህ አስበን አተን ያየህ እኛንም ይየን ይጎብኘን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን
    ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከ ዛሬ2×
    ላመስግን የኔጌታ በዝማሬ
    አንዳች እንደሌለኝ አውቀዋለው
    ባንተ ቸርነት ይህው ቁሚያለው
    ጎዶልያስ ውድማችን እግዚአብሔር እንዃን ለዚ አባቃህ መጨረሻውን ያሳምርልህ ያሳምርልን ይገርማል

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 4 หลายเดือนก่อน

    እህታችን የመምህርልጆችበጸሎት አስበዉሽ ጸሎትሽ ስለደረሰልሽ በጣም ደስአለኝ

  • @TmaraA-on4is
    @TmaraA-on4is 8 หลายเดือนก่อน +3

    ክፍል ሁለትን ለቀቅልን መምህር
    በጣም በጣም በጣም ተምሬበታለሁ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ጌታዬ መዳኒአለም ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን የኔ ጌታ
    መምህር ተስፋዬ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችክ መዳኒአለም እድሜ ይስጥክ የኔ አባት ይገርማል እግዚአብሔር መቼም አሸናፊ ነው ተመስገን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ተመሰገነ ዬኔ ጌታ ፍቅር በምን ይገለጻል❤❤❤

  • @Geesad
    @Geesad 8 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት እጅግ ገራሚ እማስለቅስ😢 እማስተምር ታሪክነው ክርስቲያን ይፈተናል እጂ ግን ያሸንፋል ወድማችን ታሪክህን እድንማርበት ስላካፈልህን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተንም መምህራችንንም🙏

  • @DimaDima-du2vj
    @DimaDima-du2vj 8 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር እግዚአሐቤር ይበርክ በእውነት በጣም አስተመር ነር ነው ይኤ ነገር የቡዙ ሰውች ችግር ናው ይገርማል ሁለችንም በንድ አይነት መንፈስ በሰፍው ተይዘነል ምንልበል ግን በእውነት ፈጣር ይበርክ መምህር አምሮኤ የተክፈቴ ያእል ናው ዛሬ የተሰማኝ በጣም አስተመር ናገር ናው

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እግዚአብሔር እኮ ሲምር እንዲህ ነው በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነቱ በሁላችን ላይ ይሁን

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ እንደዚህ የለ ሕይወት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የሰማሁት የዘላለም አባታችን ና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይከበር ይመስገን አሜን ።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ዓመታዊ አመት ክብረ በዓል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 8 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን በሰላም ጣችሁልን ❤❤ ትናንት በ7 ደይ ይቱብ ላይ ስራህ ሲመሰከር በጣም ነው ደስ ያለኝ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 👍

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 8 หลายเดือนก่อน +3

    እሚገርም ተአምር ነው !!እግዚአብሄር እሩቅ ሲመስለን ስንቀርበው ለካስ ከሁሉም በላይ የሚቀርበን የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው።

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube 8 หลายเดือนก่อน +5

    ክፍል 2ን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ እግዚአብሔር ግን አይደንቅም ሰወችየ ቸርነቱ ፍቅሩ ይቅር ባይነቱ አሁን እንደሚምረኝ ወደ ቤቱ እንደሚመልሰኝ እርግጠኛ ሆንኩ በእዉነቱ አቤቱ እኔንም መልሰኝ አድነኝ አዉጣኝም😢 ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝህ መምህራችን👈 በእዉነት በልጆችህ ተደሰት😍

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 8 หลายเดือนก่อน +4

    እገዞኦ መሀረን ክረሰቱስ የልተንገረ እንጂ የለተደረገ ንገር ይልም የበላል ዉንደሜ ጉበዝ ነህ ለበዙ ሰዉ ትምህርት የሁንል ምክንያቱም አንዱንዱ እየፈራ መንገረ ሰንት አል ❤❤❤

  • @arsemagirmay9185
    @arsemagirmay9185 8 หลายเดือนก่อน +3

    አንተን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን የእግዚአብሔር ቸርነት በእውነት ይገርማል ❤

    • @EyobTsegaye-kt8bj
      @EyobTsegaye-kt8bj 7 หลายเดือนก่อน

      እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን
      ቸርነቱ ድንቅ ነው።

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ይህን ሁሉ ፈተና አልፈክ እዚህ ያደረሰክ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 8 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እንኳን ደና መጣክ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእውነት በጣም ተምሬበታለው መምህር እናንተን ሰቶን ያነቃንእን አምላክ አመሰግናለው እድሜና ጤና ከነመላው በተሰባቹ ይስጥልን

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲
    ወንድማችን እኳን እግዚአብሔር አተረፈህ🤲

  • @Abrahamberhe-2016EOTC
    @Abrahamberhe-2016EOTC 8 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ለዚህ ኣብቃክ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
    ይቅርታ ክርስትና ስምክን ማን ልበል

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቻችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ማይነገር ውስጣዊ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድቅ ተመስገን እንሀንን የመሰለ የመሰለ ህይወት ነው ያደግት ሰት በህንም በፀሎታቸው ኣስብኝ ወለተ መድህን

  • @SisayMekonnen-i3p
    @SisayMekonnen-i3p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏

  • @እመብሪሃንምርሕኒመገዲቅድ
    @እመብሪሃንምርሕኒመገዲቅድ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቃል ሂወት የስመዐልና ክብር መመህርናን ሓውናን☘️

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ወዮሊኝ ለኔ ጌታሆይ ማረኝ እኔን ከእስራቴ እንድፈታ በጸሎታችሁ እሰቡኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 8 หลายเดือนก่อน +4

    በስመ ስላሴ በጣም ገራሚ ነው ስንቱን ፈተና አለፍከው ዋናው ነገሩ ዛሬ ነቅተህ ከዛ ሁሉ ስቃይና ኃጢአት ርቀህ እዚህ ላደረሰህ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን🙏 መምህራችን የኛ እንቁ ኑሩልን ቀጣውን በጉጉት እንጠብቃለን ❤

  • @hiwotabebe76
    @hiwotabebe76 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በእውነት እግዚአብሔር አንተን በምህረት ዓይኑ እንደትመለከተህ የጠፉ እህት ወንድሞችን ይመልከታቸው ነው የምለው ።

  • @KassahunDesalegn-t9n
    @KassahunDesalegn-t9n 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለሁም ነገር እግዚአበሔር ይመስገን መምህር እኔ እራሱ 10 አመት አጉርቻለሁ

  • @LemlemGftg
    @LemlemGftg 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ነገር የእግዚሀብሄርን ቸርነትና ምህረት❤❤❤

  • @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ
    @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ 8 หลายเดือนก่อน +3

    በስመአብ ይገርማል በእውነት 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ምህረት ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @Aregashi-q6b
    @Aregashi-q6b 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በጣም የሚገርም ታአምር ነው የውርስ አላተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኔም ይድርስልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፆናህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የተዎህዶ እቁ አባታችን እድሜ ይስጥልን ልጆችህንም ያሳድግልህ አባታችን መምህራችን❤❤❤❤

  • @RugfFghfg
    @RugfFghfg 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስማአብ የእግዛአብሔር ቸርነቱ ግን እፅብ ድንቅ ነው መምህር ይቀጣል ከልጁ ጥንካሪ እነት የእግዛብሔር ቸርነት ይደቃን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አስተማሬ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እሱ ለመግስቱ ሲመርጥህ እደዝ ነው 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ አስተምሮ ነው ትንሽ ከበድ የሚሉ ቃላት የሚሉ አትጠቀም በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ አስተማሪ ነው

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @hamensyeeqob
    @hamensyeeqob 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ የሌለ ርዕስ እያመጣህ የተዋህዶ ልጆችን ጭንቅላት አትበጥብጥ ልክነው መናፍስቱ የማያሰሙን ጉድ የለም እንስማቸው ካልን አንተ የሚጠብቅብህ ንስሐ ግቡ ሥጋወደሙ ተቀበሉ ስብከት ተግሳፅ ልክ እንደ ዘሚካኤል ቲዩብ ጠለቅ ያለ ዕውቀት ከመፅሐፍ ምስጢር ጋር አስናስለህ አስተምረን አጋንንት የሚሉንን ሁሉ ከየር ላይ ካበቃንማ ችግር ነው ለነአባ ኪዳነ ማርያም ለነአባ አመሐ ኢየሱስ ሳይገለፅላቸው ቀርቶ ይመስልሃል ብዙ አይምሮ ሊበጠብጡ የሚደርሱ ርኩሰት ስላለ በየበረሐው የወደቁ ከባቶቻችን ይህን ሁሉ ጉድ ተሸክመውልን ነው ንስሐ ግቡ አልቅሱ አንቡ ስገዱ የሚሉን ከተቻለህ በአባቶቻችን፠መስመር ግባ እግዚኦ በሉ በለን!!!

    • @ኪዳነምህረት9930
      @ኪዳነምህረት9930 8 หลายเดือนก่อน +1

      እስቲ መጀመሪያ የተፃፈዉን comment አንብብ የህዝቡን መልስ እይ 😔🙏 የኔም ችግር ነው ብሎ የፃፈውን ቁጠር እስኪ

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 8 หลายเดือนก่อน

      አንተም ራስህን መርምር ዉስጥህ ችግርእንዳለብህ ያስታዉቃል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 8 หลายเดือนก่อน +5

    ስለሁሉም. ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ታሪክ ወንድሜ እንኳን ለዚህ ች ቀን እግዚአብሔር አበቃ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @feven1919
    @feven1919 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባ እጓለ እኔም በእጃቸው ብዙ ተባርኬያለው የኔ አባት

  • @Sara-mc3ce
    @Sara-mc3ce 8 หลายเดือนก่อน +6

    መምህርየ ሰላተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር የልጆችህ አባት ያርግህ ኑርልን

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ አንዳንዴ የምሰማው ነገር በጣም ለማመን ይከብደኛል አቤቱ አንተ በቸርነትህ ጠብቀን ማረንም እባክህ እራራልን

  • @habtamugudisa6978
    @habtamugudisa6978 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቸር የሆነው እግዚአብሔር አንተን እንዳሰብህ እኛንም ያስብህ ❤

    • @EliyasDemse
      @EliyasDemse 4 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እባክህ ስለቦሌ አራብሳው ነገር አጣራልን please like አድርጉ እንዲያየው