መንግስቱ መንገሻ - ነበልባሉ ፋኖ | Mengistu Mengesha - Nebelbalu Fano | New Ethiopian Music 2024 Official Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 เม.ย. 2024
  • መንግስቱ መንገሻ - ነበልባሉ ፋኖ | Mengistu Mengesha - Nebelbalu Fano | New Ethiopian Music 2024 Official Video
    New Ethiopian Music 2024 | ምርጥ ቀረርቶ እና ፉከራ | አማርኛ ሙዚቃ | Gojjam traditional music | Ethiopian traditional Music
    #ethiopia #ethiopianmusic #badma #ባድማ #አማርኛሙዚቃ #AmharaFano #ፋኖ #ቀረርቶ #ሽለላ #ፉከራ #gojjamtradtionalmusic
    Subscribe to Badma and turn the notification bell on to stay updated to all new uploads!
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2024: Badma
  • เพลง

ความคิดเห็น • 296

  • @user-cx6ik6pc3n
    @user-cx6ik6pc3n หลายเดือนก่อน +8

    ብዙ ያልተዘመረለት ብዙ ያልተነገረለት አለ ብዙ ጀግና የአማራ ልጅ ፍኖዬ💚💛❤🐆🐅🐅🐅🐅🐆💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤⛪⛪🙏🕌🕋🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 หลายเดือนก่อน +13

    ናሁሰናይ የጀግኖች ጀግና ጀግና ጀግና ብልህ ያስሃልጂ መች ይበዛብሃል ✅✅✅✅✅💒💒💒 ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭💒💒💒

    • @taki2268
      @taki2268 19 วันที่ผ่านมา

      exactly 🎉🎉🎉

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 2 หลายเดือนก่อน +28

    ወሎ፡ሽዋ፡ጎንደር፡ጎጃም፡አማራዬ፡አይዛችሁ፡ወንድሞቸ፡ይነጋል፡እንደመሸ፡አይቀርም፡ጀግኖቻችን፡ፈጣር፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤፡የሞቱ፡ወንድሞቻችን፡ጀግኖቻችን፡ነብስ፡ይማር፡መቸምአንረሳችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢፡ድል፡ለነበልባሉ፡ላይበገሬው፡ለጀግናው፡አማራ፡ፋኖ፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሞትን፡ለጭራቁ፡ለአውሬው፡ለአራጅ፡ለአብይ፡አህመት፡እስከ፡ቡችሎቹ😊😊😊😊

    • @user-fs3bh7pz8s
      @user-fs3bh7pz8s 2 หลายเดือนก่อน

      ይሆንይሆን
      ደጉአማራመጀን

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @user-xr4ml4fv7d
    @user-xr4ml4fv7d หลายเดือนก่อน +5

    እሰዬ የኔ ኩሩወች የምወዳችሁ ደሞቼ መከታዎቼ ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ አድ አማራ ትለያላችሁ ፋኖ ድል ለፋኖ የኔ ቀብራሮች 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 2 หลายเดือนก่อน +13

    ጀግኖቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የሞቱት ወገኖቻችን ነፉሳቸውን ይማር

  • @densewmekoant4368
    @densewmekoant4368 2 หลายเดือนก่อน +5

    መንጌ የአገሬ ልጂ ስለአየዋቹህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ወንድሞቸ የሞጦች መብርቅ ድል ለፋኖ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 2 หลายเดือนก่อน +20

    በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ💛💚♥️
    ለእኛ ብለው አንድ ሕይወታቸውን ሰጡ💛💚♥️
    ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ናሁሰናይ ነፍስ ይማርልን 💛💚♥️

  • @Getahuntesera
    @Getahuntesera 2 หลายเดือนก่อน +71

    የናሁሰናይ እናት ውለጅ መንታ መንታ ቀኝ እጀ ሲመክት ግራጀ ተመታ እኔም የናሁን ታሪክ እደግመዋለሁ ፋኖ ፋኖ

    • @birhaneteshome3435
      @birhaneteshome3435 2 หลายเดือนก่อน +8

      እኔን እናቴ እኔ ልቃጠል ናሁሰናይ አልሞተም እኔም አለው ከስደት ልገባ ወርነው የቀረኝ መጣው ፋኖዬ አቤሬያቹ ለመሰዋት ዝግጁነኝ ስደተኛዋ እህታቹ መጣው መጣው አማራዬ ወደፊት ወደሆላ የለም

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 2 หลายเดือนก่อน +7

      እውነትነው እንደናሁ ሰናይ አይነት ጀግና ይወለድ መንታ መንታ !!!!!🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 2 หลายเดือนก่อน +3

      😢❤አምኛል

    • @user-fs3bh7pz8s
      @user-fs3bh7pz8s 2 หลายเดือนก่อน +3

      ጊዜውቢረዝምም
      አይቀርም

    • @ZeubraSied
      @ZeubraSied 2 หลายเดือนก่อน +2

      💪💪💪💪ጀግና ❤❤❤

  • @OmerSeidf-fs4bx
    @OmerSeidf-fs4bx 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደሥየሚልነው ወኔ ቀሥቃሽ ነው በርታልን አብሽር ከጎንህነን ዲል ለአማራ ፋኖ

  • @EeEe-mi8tb
    @EeEe-mi8tb 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔጀግኒት ድል አማራየ ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @TilayeAmare
    @TilayeAmare 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለአማራ ፋኖ እግዜአብሄር ከእናት ጋራ ይሁን

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግኖች ያይናችን ብሌኖች ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @user-ys4ij8ol2h
    @user-ys4ij8ol2h 2 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢😢የሀገሬ ጀግኖች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ አንዱን አውቀዋለው😢❤❤

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጂግናው ጂግናው ፋኖኖኖኖኖኖ ፈጣሪ ከእናተ ይሁን አሜንንን💚💛❤💚💛❤

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፡አሜን፡አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l หลายเดือนก่อน +4

    የአማራ የቁርጥ ቀን ልጂ መኩሪቺን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ወድሜ ጀግናው ፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 14 วันที่ผ่านมา

    ጀግናዬ አማራዬ ደሜ 💚💛❤💪💪💪 የከፈላችኹት መስዋዕት ኹሌም በልባችን ውስጥ ተጽፏል

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዘንድሮ. ይለያል. ክንደይ. ንብልባሉ. ፋኖ. 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 2 หลายเดือนก่อน +3

      አዎዘድሮይለያልጥሬናብስሉ💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r หลายเดือนก่อน +4

    የተሰዉ ወንድሞቻችን ነፍስይማር ድልለፋኖ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara หลายเดือนก่อน +3

    አይይይ ሃዘን ብቻ 🥺
    የነዚክን ጀግኖች ወንድሞቹን ፋኖ አሸንፎ
    ደማቸዉን መመለስ አለበት 💔

  • @amanzgion3435
    @amanzgion3435 2 หลายเดือนก่อน +4

    የነዚህ ፋኖዎች አሟሟት ልብ ሰባሪ ነበር ከፍተኛ የተባለ የጥንቃቄ ጉድለት ነበር ነገር ግን ጀግና ተሰባሪ ነው ወንድሞቻቸው ተተክተዋል 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

    • @ZemenuTamire
      @ZemenuTamire 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      lib yidebral

  • @AjanawMolla-dl5qh
    @AjanawMolla-dl5qh 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንወዳችዃለን ኑሩልን ድል ለፋኖ

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 2 หลายเดือนก่อน +2

      ፋኖ ባይኖርኮ ልክ እደወለጋ የአማራምድር እስካሁን የደምጓርፍነበር ፋኖንንን የሚጠላው ሰይጣንየሰይጣንንን ስብስብብቻነው

  • @user-lu8ns7dm8i
    @user-lu8ns7dm8i 2 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ጀግኖቼ

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 23 วันที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ይችላል … የኛ ጀግናዎች አንረሳችሁም …. ድል ለአማራ ።

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ድንቅ ሚስጥር ረቂቅ ህዝብ ፍቅር ናቸው ❤️❤️❤️❤️

  • @workineshgebrewahid4149
    @workineshgebrewahid4149 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና አቤኔዘር ዉድ ነፍስህን ሳትሰስት ለምትወዳት ሀገርህ ነፃነት ስትል ነፍስህን የሰጠህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!! ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!

  • @user-ns6gd9ku4i
    @user-ns6gd9ku4i 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናውፋኖናሁስናይሁሌምበልቦቻችንትኖራላችሁ

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 2 หลายเดือนก่อน

      ላመስግንቢረስም😢😢ጀግናነበር

  • @MekaeshetuKasaw
    @MekaeshetuKasaw 2 หลายเดือนก่อน +4

    ናሆምውስጤንበላኸው
    እደትልቻለውጀግናየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 2 หลายเดือนก่อน +3

    መግደል መሸነፍ ነው
    ሢሉን የነበሩ ተቸነፉ መሠል ይገዲሉነ ጀመሩ

  • @TeddyAweke-nv7zb
    @TeddyAweke-nv7zb 20 วันที่ผ่านมา +1

    የጄ/ር አሳምነው ፅጌ ቃል አለብን ክብር ለተሠውት ጀግኖች ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ።

  • @user-iv6tw7wm5g
    @user-iv6tw7wm5g 2 หลายเดือนก่อน +10

    አነሳሳልኝ ጀግኖቸን 😢😢😢🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪

    • @DawetHaymanot
      @DawetHaymanot 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ

    • @kebadmeda
      @kebadmeda หลายเดือนก่อน

      Yet akababe nachew

  • @b.6015
    @b.6015 26 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢 እደመሸ አይቀርም ድል ለነበልባሉ ፋኖኖኖአማራ

  • @FatemaHabasi
    @FatemaHabasi หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢መቸይሆን ያማራህዝብ ሲቃይ የሚያበቃዉ😢😢😢😢

  • @HcGig-kf8fr
    @HcGig-kf8fr หลายเดือนก่อน +2

    ነበልባሉ ፋኖ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪🔥🔥

  • @hendy7323
    @hendy7323 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @user-fu7js7ci4p
    @user-fu7js7ci4p หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ስራ ነው ኮርቻለሁ ስሰማው የላመስግን ቢረስ ወንድም ነኝ ዛሬ በዚህ ስራ ሲጠራ በጣም ደስ ብሎኛል
    ድል ለፋኖ

    • @kebadmeda
      @kebadmeda หลายเดือนก่อน

      የት አካባቢ ናቸው???

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl 5 วันที่ผ่านมา

    ደሞቸ.የዘመኔ.ጀግኖች.ድል.ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmerSeidf-fs4bx
    @OmerSeidf-fs4bx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር እዳትሉ አንዲ አማራ ብላቹሁ ነው መዝፈን ያንተ ደሥይላል አይከፋፍልም ሀሪፍ ሥራነው አማራ አማራ ነው አንዲ አማራ ቀጥልበት

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ድል ለህዝባችን ፋኖ ፋኖ

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይለያልዘንድሮ.ድልለፋኖ

  • @SenayetDereje
    @SenayetDereje 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልይ ወንድሜ ድል ለፋኖ ለተጨቆነው ህዝብ

  • @MasreshawuWaltengus
    @MasreshawuWaltengus 17 วันที่ผ่านมา

    ያደረ እጀራና ፈሪ ሰው አልወድም እየተናነቀ ከጉሮሮ አይወርድም በልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ምን ላርጋችሁ ወጎኖቸ ተሰቃየሁ በስደት በልህ በቁጭት ተገብግቤ አለሁ

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ በለግባሩ,በዛው ይመስ አይቀርምእና,ተሰርቶመፍረስ

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal หลายเดือนก่อน +1

    ድሉ ለተገፋው አማራ በቁማር ለሜታደነው አማራ ይሁን ሁሉም ያልፋል ጨለማው ይነጋል

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ድልለፋኖ ❤❤❤ፋኖ ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ ለአማራው ህዝብ❤❤❤

  • @Ayu24558
    @Ayu24558 2 หลายเดือนก่อน +10

    አዲስ አበባ የምትሳደድ የአማራ ልጅ ሰዓቱ አሁን ነው ከወንድሞቻችን ጋር የምንታገልበት
    ጉዞ ወደ ፋኖ

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 2 หลายเดือนก่อน

      አድሳቤቤወች አብይ ደግሞባቸው እራቡም ጓዳቸው 😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 28 วันที่ผ่านมา

      👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yonasfikir7200
      @yonasfikir7200 20 วันที่ผ่านมา

      እንሂድ ተነሱ ጎበዝ

  • @SisSis-pz7op
    @SisSis-pz7op หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለፋኖ በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን!!!!!!!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድል ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንደ ፋኖ አንዳባቱ እንዝርት አቀብሉት ይፍተል እንደናቱ !!!!!!!!!🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @taki2268
      @taki2268 19 วันที่ผ่านมา

      This is Abal's mistake. Because there are many brave women

  • @seay2550
    @seay2550 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳግማዊ አቤኔዘር ወ ናሁ ሰናይ! ❤

  • @halimagreatmohammed5510
    @halimagreatmohammed5510 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአባት ሀገር አማራ❤

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንበሩ ጌታዬ ወንድምጥላ እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድምጋሼ ሁላችሁንም እመቤቴ ትጠብቃችሁ ጀግኖቼ 💪💪💪💪

  • @user-uy7sz8cf5j
    @user-uy7sz8cf5j 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር በርቱልን የአማረወች ቀኝእጅ

  • @hailegebrieladugnawseyfare2150
    @hailegebrieladugnawseyfare2150 11 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ያማል ወንድሞቸ፡ ለኛ የተከፈለ መሪር መስእዋትነት😭 ከድል ማግስት ሃውልታችሁ ይቆማል።
    ክብር እና ምስጋና አንዲት ህይወታችውን ለአማራ ህዝብ አሳልፈው ለሰጡ እልፍ አእላፍት ጀግኖቻችን!❤❤❤

  • @DJTUBE-oq8zo
    @DJTUBE-oq8zo หลายเดือนก่อน +1

    ይመችህ ሁሌም ፋኖ ነን

  • @user-tv7wy4zr1z
    @user-tv7wy4zr1z หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጲያ፡አንበሦች፡እግዛብሄር፡ከናተ፡ጋር፡ዪሁንንንንንን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @DerejeWorku-pe5dy
    @DerejeWorku-pe5dy 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወድሞቸ እኔም ከጎናችሁ ነኝ

  • @wide-vj8ln
    @wide-vj8ln 24 วันที่ผ่านมา

    አመመኝ ይወለድ አማራ ይወለድ ኢርተራ የነዘሜ የነመሲ የመሬ የነ አቤ አንድ አማራ❤❤❤

  • @fetenegetnet9933
    @fetenegetnet9933 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንጌ ስራህ ለዚህ በቅቶ በማየቴ ደስብሎኛል፡፡

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl 16 วันที่ผ่านมา

    ድል.ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h 2 หลายเดือนก่อน +10

    ስንት ሰው አየሁ ወንድሞቼ ህመሞቼ ተቃጠልኩላችሁ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💪💪💪💪

    • @user-fn4bl5ct9f
      @user-fn4bl5ct9f 2 หลายเดือนก่อน

      💪💪💪💪💪💪💪

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 2 หลายเดือนก่อน +2

      ብዙ ጀግና አለቀ ብዙጀግናም አሁን ወጣ እሳቱ እየፈጃቸው አብይ ላይጨርሰው የጀመረው ገና አማራምድር ወፍ መግባትአይችልም ከኋላ የወጣው ወጣት የውነትየአማራልጅነውይ ያስብላል አሁንየተዘጋጀው ሰልፍ😢 ብቻ አላህያግዛቸው

    • @user-kr9cc3bh9h
      @user-kr9cc3bh9h 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-nv2tv5bc8t እመኑኝ ፋኖ ያሸንፋል ምክንያቱም እውነትን ይዘው ነው የሚታገሉ ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ እውነት ያሸንፋል

    • @amanzgion3435
      @amanzgion3435 หลายเดือนก่อน

      ልብ ሰባሪ የሆነ ክስተት

    • @asmamawbinalf182
      @asmamawbinalf182 หลายเดือนก่อน

      እዳበል አተ

  • @user-kq1fg9jt5b
    @user-kq1fg9jt5b หลายเดือนก่อน +1

    yene wedm jegna abejeh

  • @user-jh9zz9hb4s
    @user-jh9zz9hb4s 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግኖቻችን፡እግዚአብሔርከናተጋርይሁንጊወርጊስከፊትይቅደም!!የሞቱትንም፡ነብሳቸውንመግስተሰማይያውርስልንለኛለሀገራቸውለሀይማኖታቸውለማንነታቸውነውእና!!!!!!!!!!💔💔💔💔💚💛❤️💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-cr4xx1ff1k
    @user-cr4xx1ff1k หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-qv4wz7dk3g
    @user-qv4wz7dk3g วันที่ผ่านมา

    Dil le Amhara!

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z หลายเดือนก่อน

    ፋኖነበልባሉ💪💪💪💪💪ፈጣሪከናንተጋይሁንጀግኖችየ,ድልለአማራዉፋኖኖ❤❤❤❤❤💚💛❤💪💪💪💪💚💛❤

  • @desalegnendale7814
    @desalegnendale7814 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወገኔ ድሉ የኛ ነዉ

  • @FhHg-dn9je
    @FhHg-dn9je 19 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማር ህዝብ

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 22 วันที่ผ่านมา

    ጀግኖችየ ድል ለአማራ ፋኖ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fano❤❤❤❤Fano klnv

  • @MulualemTesfawu
    @MulualemTesfawu หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪከሁሉምነገርይጠብቃች ለተሠዉትፈጣሪነብሣቸዉን በአፀደገነትያኑረዉ ድልለፋኖ ለተጨቆነዉህዝብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለ ፋኖ

  • @abebegedif
    @abebegedif 2 หลายเดือนก่อน

    Wend lije yeweled kamara bekomebet alama hger yemiakora telat yemiasfera❤

  • @user-hk7uv2dm9x
    @user-hk7uv2dm9x หลายเดือนก่อน

    አዲአማርየኒጀግና💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏💛💚❤❤

  • @zelalemaddis4374
    @zelalemaddis4374 หลายเดือนก่อน

    አየአማር እናት ትውለድ

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አይዞን ደሞቸ

  • @tewodros877
    @tewodros877 หลายเดือนก่อน

    ቆራጦች ድል ከናንተ ፣ከእኛ ጋር ነው!!!!!! 💪💪💪

  • @AminaAminaabduhabi
    @AminaAminaabduhabi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሙች ድል ለናት ❤❤❤

  • @MarimMhmmma
    @MarimMhmmma หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ጄግና❤❤❤

  • @mimitz9388
    @mimitz9388 หลายเดือนก่อน

    እህ ፈጣሪ የወንድሚቻችን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭ለባዳወች ወንደሞቻችን ብላችሁ ርህራሄ አይኑራችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey 2 หลายเดือนก่อน

    I'm proud because I am amhar ❤❤❤❤❤

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @neza6422
    @neza6422 2 หลายเดือนก่อน

    አማራየንንንንንን አይዞኸከ ፋኖየየየየ

  • @asmamawbinalf182
    @asmamawbinalf182 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደግኖች ጠክሩልኝ

  • @eshetemulat5726
    @eshetemulat5726 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አቀጣጣይ ቤንዚን ተጨምሮ አንዲያውም ይነዳል ቆሽትና አንጀት አሮ፣፣

  • @ississ4062
    @ississ4062 หลายเดือนก่อน

    አይዞአችሁ ወንድሞቸ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiAsadi-mo5cl
    @SamiAsadi-mo5cl หลายเดือนก่อน

    ጀግና. አማራ ይችላል ❤

  • @MeleseTilahun-jw1nc
    @MeleseTilahun-jw1nc 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞን የአማራው ፍኖ

  • @Ggg-xu2lr
    @Ggg-xu2lr หลายเดือนก่อน

    አማራበመሆኔኮራሁጀግኖቸአላህዪጠብቃችሁ

  • @AminaAminaabduhabi
    @AminaAminaabduhabi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣራ ይጠብቃችሁ

  • @AtlewMisha-ut8du
    @AtlewMisha-ut8du 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @user-yl3bo1uq8b
    @user-yl3bo1uq8b 2 หลายเดือนก่อน

    🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯ድልላማራ ድልለፋኖ

  • @alebachewlakew1602
    @alebachewlakew1602 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ የዓለም ጀግና

  • @user-bs8lg5bb9n
    @user-bs8lg5bb9n 2 หลายเดือนก่อน

    ድልለአማራፋኖ፡አቤትግርማሞገሥ፡አማራነቴአኮራኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zd7mm3uy4e
    @user-zd7mm3uy4e หลายเดือนก่อน

    ዴሞቸ የናተን ክፉ አያሣየኝ አማራዬ ሥሣሣላችሁ በመሉ አይኔ አላያችሁም ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤ወኔ ቀሥቃሺየኔ አበሣ❤❤❤❤

    • @MahmednureMusa
      @MahmednureMusa หลายเดือนก่อน

      እናበግማሽአይንነውየምታይው😅😅

  • @jano9813
    @jano9813 6 วันที่ผ่านมา

    ናሁሰናይ የጀግኖች ጀግና

  • @ZeynebBur
    @ZeynebBur 2 หลายเดือนก่อน

    እዳ አማራነት ከራት❤❤❤

  • @MiftaMifta-xm8ng
    @MiftaMifta-xm8ng หลายเดือนก่อน

    አማራ ወጥር አንድ ሁን ሀይልህ አንድነትህ ላይ ብቻ ነው

  • @ississ4062
    @ississ4062 หลายเดือนก่อน

    አማራነኝ ያውምፋኖ

  • @user-oj7pl9ol5y
    @user-oj7pl9ol5y 2 หลายเดือนก่อน

    Ayizon Amarayie Egziabher kenatega yihun wegenie
    Le Amharawyan kebad hunobnal Egziabher yawtan kezih gizie