አነጋጋሪው የፋኖ መሪ ዘመነ ካሴ ማን ነው Zehabesha | Fano Zemene Kassie | Amhara Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
  • አሪፍ አስሮች ነን! አስገራሚና ያልተሰሙ ግለህይወቶችን፣ ታሪካዊ፣ ፓለቲካዊ ፣ሳይንሳዊና ተፈጥሯዊ መረጃዎችን ዘወትር ወደ እናንተ እናደርሳለን! ሰብስክራይብ SUBSCRIBE በማድረግ ለመረጃ ቅርብ ይሁኑ!!!
    #Ethiopia #ComedianEshetu #ድንቅልጆች #ethionews
    አነጋጋሪው የፋኖ መሪ ዘመነ ካሴ ማን ነው Zehabesha | Fano Zemene Kassie | Amhara Ethiopia
    Intro (00:00)
    የዘመነ የትውልድ ቦታና ትምህርት (01:15)
    ዘመነ እና አርበኞች ግንቦት 7 (02:00)
    ዘመነ ካሴና ፋኖነት (03:42)
    የዘመነ አሁናዊ አቋም (05:37)
    አለመግባባት ከብልፅግና ጋር (08:05)
    TEDDY AFRO - ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) - [New! Official Single 2022] - With Lyrics
    አቶ ጃዋር መሀመድ ከኡቡንቱ ጋር ያደረጉት ሙሉ ቆይታ///Exclusive Interview with Jawar Mohammed
    Ethio 360 Special Program ''የፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴ ቃል !!'' Friday May 13, 2022
    Ethiopia - በዘመነ ካሴ እና በዶ/ር አብይ መሃል ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ሽምግልና!
    Ethiopia - አማራ ባንክን ለምን ፈሩት? ሌላ ፈተናም አለ!
    Ethiopia: 3 የአሁን መረጃዎች | Zehabesha
    Ethiopia: ብርቱ መረጃ - እነሽመልስ አብዲሳ ኦባሳንጆን ከመቀሌ ወደ ባሌ የወሰዱበት ምስጢር | Shimelis Abdisa | Mekelle | Oromia
    Shukshukta (ሹክሹክታ) - EBS በመቅደስ ደበሳይ ላይ የወሰነው ውሳኔ | Mekedes Debesay | EBS TV
    ህልሜ ዶ/ር መሆን ነው አሳካዋለው .... በ 69 አመታቸው የጅማ ዩኒቨርስቲን የተቀላቀሉት የ11 ልጇች አባት ጋሽ ታደሰ | Seifu on EBS
    የደራሲ ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር የ6 አመት ፍቅረኛ ቃልኪዳን ታደሰ ... "ደብዳቤዎች ከእብደት አገር" መፅሀፍ | Seifu on EBS
    "አለም አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ለምታደርገኝ ባልንከራተት የሚል ሀሳብ አለኝ"… ታሪኩ ጋንካሲ - ዲሽታግና | Seifu on EBS
    Ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | Zehabesha Daily News May 29, 2022
    Ethiopia - ቆይታ ከብ/ጄ ተፈራ ማሞ ጋር [ክፍል ሁለት] Tefera Mamo Part02 |Sun 15 May 2022|
    Ethiopia - ESAT ሞጋች | “ጥፋቱ የአማራ ብልጽግና ለመጋለብ ዝግጁ መሆኑ ነዉ” ብ/ጄ ተፈራ ማሞ | Sun 08 May 2022
    "ዘመነ ካሴ አም*ር*ሯል❗"#Ethionews#zena#Ethiopia | Zemene Kassie | Fano | Amhara | 14/05/2022
    #Ethiopia እፀ-መሰውሩ፣ አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ❗️❗️ Zemene Kassie | Fano | Mesafint | Eskinder Nega May-23-2022
    አርበኛ ዘመነ ካሴ ደብረማርቆስ ላይ በተደረገው የአማራ ወጣቶች ማህበር ውይይት ያደረጉት ንግግር
    "ለመንግስት መልእክት አለኝ" : ዘመነ ካሴ❗#Ethiopia Zemene Kassie | Amhara | 30_Jan_2022
    Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - የኤርትራ ስለላ መስሪያ ቤት ይፋ ያደረገው የምስጢራዊ ስብሰባ ውሳኔዎች
    Ethiopia: ጃዋር ተለወጠ ወይስ? - የጃዋር መሐመድን ቃለምልልስ እንዳየሁት Interview with Jawar Mohammed - Review | Ubuntu
    ሰበር ዜና- ከኤርትራ የተሰማው መረጃ ተጋለ | የዩክሬኑ መሪ ጉድ አመጡ | ፊልድ ማርሻሉ አስጠነቀቁ Abel Birhanu
    ሰበር ዜና- አማራ ክልል ቀጥሏል | ከጎንደር የተሰማው ዜና | ቻይና አመረረች መሳሪያዋን አስጠጋች Abel Birhanu
    Ethiopia - ”ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ጃዋር ነው” ደጋፊዎቹ! የጃዋር መለሳለስ ሚስጥር | Jawar Mohammed
    Ethiopia - የአቶ ደመቀ ንግግር ጉድ አፈላድንበሩን ጥርቅም አድርገው ዘጉት!
    EMS Eletawi Fri 27 May 2022
    ሰበር የድል ዜና-ወልቃይት በጁንታ ሬሳ ተሞላች/ጀነራሉ የህወሀትን ጉድ ዘረገፉት//
    ወርቁ አይተነው ለፋኖ ዘመነ ካሴ ድጋፉን ሲገልጽ | Worku Aytenew | Zemene Kassie | Fano | Tigray
    “ፋኖ ለአማራም ለኢትዮጵያም ኩራት ነው” Etv | Ethiopia | News
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 573

  • @alemfantsh1838
    @alemfantsh1838 2 ปีที่แล้ว +47

    ጀግናየ የሰፈሬ ልጅ ሽ አመት ኑርልን ያሰብህው ይሳካልህ

  • @user-dc8dk8il3z
    @user-dc8dk8il3z 2 ปีที่แล้ว +21

    ስስታችን የአሳምነው ምትክ ዘምዬ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው ኑርልን ጠላቶችህን አማራን ለማጥፋት ተነስቷል ሁሉም አማራ ከፋኖ መከታችን ጎን እንቁም !!

  • @sgtransitspeedlimitergps6353
    @sgtransitspeedlimitergps6353 2 ปีที่แล้ว +103

    ስለ ትምህርቱ እማ... አለማያ ዩኒቨርሲቲ 1999 የመጀመሪያ ዲግሪውን ሲመረቅ የፋካሊቲውን የወረቅ ሽልማት ያሸነፈ አንድ B ብቻ ሌላውን A እኔ A+ የደረደረ ጀግና እንደሆነ እኔ አውቃለሁ

    • @user-wc1uq4il2y
      @user-wc1uq4il2y 5 หลายเดือนก่อน +8

      Thank you anchi weyim antem jegna neh. Yesewun deg yeminager deg new

    • @genetabate45
      @genetabate45 5 หลายเดือนก่อน +3

      እናመሰግናለን.🙏

    • @TenbetfErmias
      @TenbetfErmias 2 หลายเดือนก่อน

      min yaregal be zerovabazaw

    • @abdumohammed8089
      @abdumohammed8089 2 หลายเดือนก่อน

      0:23

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 หลายเดือนก่อน

      ማሪያምን ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 ปีที่แล้ว +31

    👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅ አሏህይገዛቼው
    የአማራህዝብ በጀግኖቹ ነፆ ትወጣለች
    የአማራ ህዝብ ያሸንፋል ☝️☝️☝️☝️☝️✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @keepongoing4541
    @keepongoing4541 2 ปีที่แล้ว +57

    ዘመነ ካሴ ጀግና ነዉ። የአማራ የኢትዮጵያ ዋልታ።

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 ปีที่แล้ว +51

    የዋህ አማራ ሕዝብ የራሱን ሕይወት የሚኖር ባገር ከመጡበት ሕይወቱን የሚሰጥ ለስልጣን የማይሮጥ ይህ ነው አማራ

    • @lubabaomar6752
      @lubabaomar6752 2 ปีที่แล้ว

      Tekekele

    • @genetabate45
      @genetabate45 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 💯%

    • @SolomaSol
      @SolomaSol หลายเดือนก่อน

      😢
      Is
      ​@@lubabaomar6752

  • @TemesgenBerhan-zv5pn
    @TemesgenBerhan-zv5pn 5 หลายเดือนก่อน +25

    እውነት ዘሜን ሳስብ እንባየ መቆጣጠር ያቅተኛል አንድም ቀን ሳይደለው በዱር በገደል ለአማራ ህዝብ ሲል ህይወቱን መስዋት ያደረገ ጀግና ለጋ ወጣት❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ

    • @genetabate45
      @genetabate45 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እኔም በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ.

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 5 หลายเดือนก่อน

      ዘመነ መሀል ሰፋሪ እንደሆነ ሪፖርቶች እየወጡ ነው፤ሰውን ዝምብሎ ማመን ሞኝነት ነው።

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +27

    የአማራዬ ጀግና ጨዎ አርበኛ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ዜሜ አላህ ይጠብቀው የኔ ጀግና ዲሉ ለዘሜነው 🐅🐅🐅👍👍👍💪💪💪💚💛❤️💞💞💞✊✊✊👌👌👌

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 2 ปีที่แล้ว +34

    ጀግናው የአመራ ወታደር የፋኖ አርበኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-bc1ni8re6u
    @user-bc1ni8re6u 2 ปีที่แล้ว +12

    ጀግናችን ዘሜ ባለህበት አላህይጠብቅህ ኩራታችን

  • @aberehamelamrgen2819
    @aberehamelamrgen2819 2 ปีที่แล้ว +21

    ጀግናችንና የሀገር ተቆርቋሪያችን ዘሜ ፈጣሪ ይጠብቅሄ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 ปีที่แล้ว +33

    ዘመነ ካሴ የኛ ጀግና በርታ። እነአሳምነዉን አታለዉ ወስደዉብናል አሁን መበርታትና ጠንካራ መሆን አለብን። እንወድሐለን ወንድማችን💚💛❤💞

  • @fttg5315
    @fttg5315 2 ปีที่แล้ว +21

    AMHARA Loved you, you are AMHARA hero we will never forget you're sacrificing for AMHARA, I AM FANO! AMHARA join FANO and support FANO unconditionally FANO saved Ethiopian!!!

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 2 ปีที่แล้ว +14

    ጀግና ነው አግዚአብሔር ይጠብቀው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 2 ปีที่แล้ว +32

    ጀግናው ዘላለም ኑሪልን ከፈጣሪ ቀጥሎ ተስፋችን ኩራታችን

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g 2 ปีที่แล้ว +11

    ዘመነን ❤❤ከነቤተሰቦቹና አብረውት የኢትዮጵያን ሰላም ለማስፈን የተዘጋጁቱን ጓዴወቹን በሙሉ ማንም እዳይነካቸው ዋ ብያለሁ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 2 ปีที่แล้ว +82

    ካንተ ዘር መፈጠር መባረክ ነው🙏♥♥♥!

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ልችች አሉት

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 5 หลายเดือนก่อน

      ድንቄም¡¡

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 3 หลายเดือนก่อน

      Jelanfo

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 3 หลายเดือนก่อน

      @@hailachin7104 ሸታታዬ😂

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 ปีที่แล้ว +17

    በእውነት ጀግና ነው።

  • @mercy9108
    @mercy9108 2 ปีที่แล้ว +54

    ከሚገፉ ጋር የሚቆም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ!!! እውነት የምትሰደድበት ሰዓት ነውና ጊዜው

    • @yezabneshworku2841
      @yezabneshworku2841 2 ปีที่แล้ว +1

      ጀግናው የአማይቱ ልጆችን ይዛችሁ አገራችሁን ብላችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ድሉን የናንተ ያድርግ በፍጥነት 🙏🙏🙏

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @yeabsrayabu334
      @yeabsrayabu334 ปีที่แล้ว

      0

  • @habibalaso4000
    @habibalaso4000 ปีที่แล้ว +6

    ዘሜ ጀግናው የሀገሬ ልጅ ስለሆክ እኮራብሀለሁ ድል ለአማራ ልጅ ፋኖ❤❤👍👍👍

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 ปีที่แล้ว +9

    እመቤቴ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምውድው💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰💕💕💕🥰🥰🥰

  • @user-zt7yp1st1e
    @user-zt7yp1st1e 2 ปีที่แล้ว +16

    ዜማአላህይጠብቅህ

  • @user-ry1uo3ik2q
    @user-ry1uo3ik2q 2 ปีที่แล้ว +37

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና 😥😥😥😥

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 ปีที่แล้ว +22

    አይዞህ የአማራ ህዝብ ከጎንህ ነው የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ያድልልን 💚💛❤️

  • @makia1235
    @makia1235 2 ปีที่แล้ว +13

    ዘሜ የኔ ውድድድድድድ👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘

  • @queenamhara
    @queenamhara 2 ปีที่แล้ว +8

    አርበኛ ዘመነ ወንድማችን የአማራ የቁርጥ ቀን ጀግና ወንድማችን ባለህበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ : እብወድሀለን : ጥቅም ያላንበረከከህ ዛሬ ግዜ ሆዳሜች በበዙበት ዘመን ዝምታም ባበዙበት ዘመን : አንተ ግን አማራዊነትን ከፍ ያደረክ ሁሌም አንረሳውም ባለውለታ ታሪክ የስራህ ነህ የመይሳው ካሳ ልጅ ክበርልን ዘመነ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-kw7ry6mf2t
    @user-kw7ry6mf2t 2 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @emru2030
    @emru2030 2 ปีที่แล้ว +14

    እናት ትውለድ መጀመሪያ ዘመነ ካሴ ቀጥሎ ተራኪው እናም ዘመነ ካሴ የዘመናችን አጥቢያ ኮከብ ነበር ነው ይሆናል።

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 9 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bvu1803
    @bvu1803 2 ปีที่แล้ว +8

    ዘሚን አላህይጠብቅልን ጀግናችነን 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 ปีที่แล้ว +5

    ፋኖየ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @kenndyfeten9831
    @kenndyfeten9831 2 ปีที่แล้ว +25

    ጅግና የጅግናው ስብስብ ዘሜ

  • @yeshibalagerua1032
    @yeshibalagerua1032 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግነሠ እግዚአብሔር ይጠብቀህ
    ደሞ አምናለሁ ምንም አይነካህም በእውነት በሀቅ ስለቆምህ

  • @user-si6vr2ze8g
    @user-si6vr2ze8g ปีที่แล้ว +3

    ዘመነ የኛ ጀግና በርታ ያሳምነዉ ምትክ ነህ ለኛ እግዚአቤሄር የጠብቅህ

  • @isayasewnetuandarge3739
    @isayasewnetuandarge3739 2 ปีที่แล้ว +8

    የአማራ እስትንፋስ አቤቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-lx2tu4ek2c
    @user-lx2tu4ek2c 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ይጠብቅልን መመኪያችን ነው

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r 2 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና ዘመንነ

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 2 ปีที่แล้ว +8

    "ሺ አውል ከሚሞት ሺ ይሙት ይላል ያገሬ ሰው" ፃድቃን ሰማእታት መላእክት ሁሉ በቀኝ በግራ ይጠብቁህ።አገሩን ለሚወድ ለሁሉም ዜጋ ታስፈልገዋለህ።መዳኒአለም ጋሻ መከታ ይሁንህ።በኤድክበት ሁሉ ከለላ ይሁንህ።እኔ እጃ በአንተ ፍፁም ተስፋ አለኝ።ጠላቶችህ እነደጉም ብን ብለው ይጥፉ።

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 ปีที่แล้ว +8

    ዘሜየ ደሜ የኔዉድ ጀግና

    • @tigistmamo857
      @tigistmamo857 ปีที่แล้ว

      የኔም ሌላ ቃል የለም

  • @carengj1002
    @carengj1002 2 ปีที่แล้ว +12

    ዘሜ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችህ

  • @user-xb4bb7vw6g
    @user-xb4bb7vw6g 2 ปีที่แล้ว +11

    ጀግናችን ዘመነካሴን አትኩብን።

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሜዋ የኔ ጀግና የኔ ሙህር ፋኖዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!❤❤❤❤🎉🎉

  • @bayulegngetayenew
    @bayulegngetayenew 18 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ዘሜ የኢትዮጰያ መመኪያ የአማራ ኩራታችን ነህ ዘላለም ኑርልን ክፉ አይንካብን

  • @user-nx7vz9tq8m
    @user-nx7vz9tq8m 2 ปีที่แล้ว +5

    የኛ መከታ ቁምልን አሥከባሪያችን ጀግናችን ሥምህ እራሡ ግርማ መጎሥ አለው

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 ปีที่แล้ว +1

      ጀግናዬ ዘሜ💋💋💋

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 ปีที่แล้ว +18

    የሚገርመኝ የአማራ ህዝብ የራሱን ታጋይ አቀፎ እንደመያዝ አሳልፎ ይሰጣል ።ይገላልም ያስገድላልም።ያሳዝናል።ዘመኔ ካሰም ከአፄ ተዎድሮስ ከተፈጠረበት ከአማራ ክልል መፈጠሩ ጀግንነቱ አንደበተ ርቱዕነቱ የዋህነቱ ለሰው ልጅ ያለው ሰባዕዊነቱ ይገርመኛ ሀገሬ ኢትዮጵያ ይህንን ጀግና ቢትጠቀመው እንኳን ለሷ ቀርቶ ለአፍሪካ ትልቅ ራዕይ ሰናቅ ምጡቅ ነበረ።ዘረኝነትና አከባባይነት የለለበት ሰባአዊ ፍጡር ነበረ።ግን ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነት ሰውን በሴራና በተንኮል ታጠፋለች።

    • @geedskeefdd8348
      @geedskeefdd8348 2 ปีที่แล้ว +4

      ምን ይደረጋል ኢትዮጵያ ሌባ በዝቶባት

    • @bineyamaklilu4068
      @bineyamaklilu4068 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው።

    • @bekrihabib8199
      @bekrihabib8199 2 ปีที่แล้ว

      Hizbawi melash.

    • @gezahegnarage3512
      @gezahegnarage3512 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bineyamaklilu4068
    @bineyamaklilu4068 2 ปีที่แล้ว +20

    ለፕሮግራሙ አዘጋጅ ትልቅ የሆነ አክብሮት እና ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ።ፕሮግራሙ ተደጋግሞ ቢደመጥ የማይሰለች ሆኖ አግኝቼዋለሁ!!

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 2 ปีที่แล้ว +7

    የኛ ጀግና ውድም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲🇲🇱🇲🇱

  • @user-km9dc8lh3f
    @user-km9dc8lh3f 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናዬ ናችሁ የዘመኑ ወጣቶች በርቱ

  • @BA-sp8qd
    @BA-sp8qd ปีที่แล้ว +5

    Zemene kase is a hero, humble, honest, true christian, has a fear and respect to God, patriotic, loves his country, stands for the truth, confideent, competent, genius. He is a person everyone wants to be.

  • @tube3923
    @tube3923 2 ปีที่แล้ว +27

    የኛ ጀግኖች ሽአመት ኑሩ

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j 5 หลายเดือนก่อน +1

    መድሐኒያለም ይጠብቅሕ የአባቶቻችን ልጅ ስወደዉ እና ሳከብረዉ ወደር የለኝም ድግል ከእነ ልጇ ትጠብቅሕ ዘሜ ድል ለፋኖ

  • @habibalaso4000
    @habibalaso4000 ปีที่แล้ว +2

    ዘር ዘር ያለ ነው ጥርሱ እንደበለሴ እሞትልሀለሁ ዘሜ የኔ ጀግና አልሳሳም ለነብሴ የጁንታ ሴራ አፍራሺ እረ ዘሜ ካሴ የአማራ ልጆች እንወዳችሗለን!!💚💚💚

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘመነ አገር ወዳድ የበሰለ የአባቶቻችንን ፈለግ የጠበቀ ኢትዮጵያዊ ነው

    • @user-xc6vg8qe1w
      @user-xc6vg8qe1w 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመነ ካሴ የአማራ ና የኢትዮጵያ ጀግና ነው ።

  • @senekeneshgetahun9487
    @senekeneshgetahun9487 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነው አግዚአብሔር ይጠብቀው 🙏🏾

  • @getnetadane7223
    @getnetadane7223 2 ปีที่แล้ว +3

    ከሚገፉ ጋር የሚቆም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ!!! እውነት የምትሰደድበት ሰዓት

  • @rezenedebesay5275
    @rezenedebesay5275 2 ปีที่แล้ว +11

    If Amhara lost this guy that's it he is the only hero and fighter Amhara and really a political man so they have keep him alive .

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው የአማራ ልጅ የመከራ ዝናብ የማያደክመው የኢትዮጲያ ዋልታ ሺ አመት ያኑርህ።

  • @user-qi2vy1du7d
    @user-qi2vy1du7d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነ ካሴ አርበኛ ፋኖ ጀግና የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ❤❤✊💪💪💪✌

  • @hjdjdhdndn6283
    @hjdjdhdndn6283 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅልን ወድማችን ዘመነ ካሴ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @selamEthiopia3959
    @selamEthiopia3959 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይሁነን የራሳችንን ጥሩ ነገር መያዝ የማንችል ሁሌም እንደተቀሳሰርን ለህዝብ የሚሰራን ሰው ህዝብ የሚወደውን መንካት ከባድ ነው

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 ปีที่แล้ว +4

    long live to the lump of amhara zemene kassie!

  • @user-qj5uq2bp2x
    @user-qj5uq2bp2x 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆራጥነትህ እጅግ ያስደስታል ጌታ ብቻ ይጠብቅህ ያስብከው ተሳክቶ ለማየት ያብቃህ ❤❤❤

  • @amenalowra111
    @amenalowra111 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነው ለኔ የኢትዮጵያ ልጅ ያውም ወገኔ

  • @samidan0930
    @samidan0930 2 ปีที่แล้ว +11

    ዘሜ ማለት ትንሹ ፑቲን ነው ❤️

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 5 หลายเดือนก่อน

      አይደለም፤ብዙ ንክኪ ያለው ሰው በመሆኑ ዝምብሎ ማጨብጨብ ተገቢ አይደለም።

  • @auser4544
    @auser4544 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን የምታመልከው አምላክ ይጠብቅህ። እመቤቴ በምልጃዋ አትለይህ ።

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስልጣን በምርጫ ነው እንጂ በወገንተኝነት አይደለም ታላቅ አማራ ነው። እንወደዋለን

  • @user-dr9wh2iu8e
    @user-dr9wh2iu8e 2 ปีที่แล้ว +8

    ድንግል ትጠብቅህ

  • @Ayumaky
    @Ayumaky 2 ปีที่แล้ว +2

    አገላለፅህ ተመችቶኛል ።
    #እኔም_ፋኖ_ነኝ

  • @abduhassen2564
    @abduhassen2564 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቅህ አንተ የአማራ ምሰሶ ጀግና

  • @meskizewde122
    @meskizewde122 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀብልፅግና ፀረ ጀግና ነዉደ የአማራ ፋኖዎች እራሳችሁን ጠብቁ። ከሀዲዎችን ከመሀላችሁ አዉጡ የአማራም የኢትዮጵያ አዳነኞች እናንተ ናችለሁ።👍👍👍❤️❤️❤️❤️💚💛❤️

    • @RT-hu4pi
      @RT-hu4pi 2 หลายเดือนก่อน

      ዘሜእንተናልጅህንወንድሞች ህናይትግልአጋሮችህን፣እንዲሁምበሞላውአማራብየሸለቆው ለሚፋለሙትድልን ብቃትን ጽናትን አምላክ እንዲሰጣችሁ እለምናልሁ የኢትዮጵያእናቶችና ህፃናት አምላክይርዳችሁ!!!

  • @mekael0326
    @mekael0326 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ከአማራ ልጆች አነጋገሩ ከሚያረካኝና ከሚያስተምረኝ አንዱ ዋነኛው ነው።
    አነጋገሩ ከ እውቀትና ከ እውነት ጋር ነው። መምህራችን መሪያችን ዘመነ ዘሜ።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው!

    • @shewitzenebe3656
      @shewitzenebe3656 2 ปีที่แล้ว

      እውነትየኛበዛ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 2 ปีที่แล้ว

      @@shewitzenebe3656 ምንአናደደሽ እውነት ነው የተነገረረት እውነት ነው ያልኩትን የሚታይ የሚዳሰስ እኳነው እና አብይ ግራኝን ላመስግንልሽ እስከ ኩባንያው ?

    • @shewitzenebe3656
      @shewitzenebe3656 2 ปีที่แล้ว

      የግራኝምገድአሐለውይሄገደቢስእሱከመጣነውሁሉነገርየዞረበት

    • @shewitzenebe3656
      @shewitzenebe3656 2 ปีที่แล้ว

      ምንአጠፈሁ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 2 ปีที่แล้ว

      @@shewitzenebe3656 እራሱየዛርውላጂና የዛፉቅቤልጂ ከሰውስጋከመብላት ከማውደም ውጭ ምን አለ ታሪኩም ጋላወራሪና አውዳሚነው አችእደምትይው አይደለም።

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 ปีที่แล้ว +3

    🙏❤️ ! God Bless you more and more 🙏❤️. Blessings.

  • @user-yk8qs8ug2w
    @user-yk8qs8ug2w 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናየ ዘሜ የኔ ጀግና ኑርልኝዘላለም

  • @Zelalem-xv4rh
    @Zelalem-xv4rh 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hewan676
    @hewan676 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔጅግናና❤❤❤🎉🎉

  • @user-rc6sm2xu4u
    @user-rc6sm2xu4u 14 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው የአማራው መከታ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 ปีที่แล้ว +12

    ዘመነ ፣❤️👍🙏

  • @AmareGetachew-sj1bg
    @AmareGetachew-sj1bg 12 วันที่ผ่านมา

    ዘሜ እንኳን ተወለዲክ የኛ ጀግና

  • @Scratch50
    @Scratch50 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመነ ስለ ኤርትራ የትግል ጊዜ እና ስለእነ ብርሀኑ አንዳርጋቸው ፅጌ ማንነት ለወደፊቱ መፀሀፍ ይፅፋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @MohaMoha-po5qr
    @MohaMoha-po5qr 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህይጠብቀዉያረብ"🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😟😟😟😟🚕💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @dagilagule9007
    @dagilagule9007 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊት እናት የወለደችው ኢትዮጵያዊ የጀግና ተምሳሌት ነወ። ኢትዮጵያ በፋኖ ንቁ ተጋድሎ ነፃ እንደምወጣ እናምናለን ።

  • @user-zd5il6np5z
    @user-zd5il6np5z 2 ปีที่แล้ว +2

    ዎው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፈንህ። ወድሚ ላገር ብለህ። ነው የምትገላታ እግዚአብሔር ከውነተኞች ጋር ነው የሚወግን አይዙህ። የልብህን ሀሳብ ያከናውነልሀል 🙏🙏🙏

  • @Gmaryam123
    @Gmaryam123 หลายเดือนก่อน

    ቃላት ያጥርብኛል እንበየም ይመጣል አንተን ስሰማ ፈጣሪ ይጠብቃችህ አይዞችህ

  • @YonasMitiku-lb1cy
    @YonasMitiku-lb1cy หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ አለኝታ ሺህ ዘመን ኑርልን

  • @user-ec7sv6ei1x
    @user-ec7sv6ei1x 9 หลายเดือนก่อน

    ብቻ የምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @genetabate45
    @genetabate45 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ የኛ ጀግና እግዚአብሔር በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ.

  • @haytadem4885
    @haytadem4885 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን ዘመነካሤ የአማራ የቁረጥ ቀንልጂነወ ፋኖ የአማራ ክድነው

  • @EsubalewuBazezaw
    @EsubalewuBazezaw หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያዊነት መለያነት እራሱን የማያስቀድም ጀግና

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ እምባችን እንድታብስልን ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጥህ።

  • @ethiopiansvoice4596
    @ethiopiansvoice4596 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከቀኝ ከግራ ከፊት ከኋላ ይጠብቅህ የእዉነት አምላክ እምዬ ማሪያም እስከ ልጇ ከጎንህ አምላክ ይቁሙ የሐሳብህን ይሙላልህ የጀመርኸዉን ዓላማ እግዚአብሔር ቀድሞ ያሳካልህ።

  • @rjdh8270
    @rjdh8270 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና ፍጣሪ ካንተ ጋር ይሆን😍😍💕💕💕💕

  • @abunu-ty5rv3vh9e
    @abunu-ty5rv3vh9e 4 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ የኔ ጀግና ትንታጉ ሁለ ገቡ ባለ ምጡቅ አዕምሮው ከምገልፀው በላይ ነው።እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @elsamesel2181
    @elsamesel2181 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ዘ መ ነ ካሴ አሸናካቸው የምን ደመቀ የምነ አገኝው የምን ተመሰገን ውነድ ነክ ዘ መነ ካሴ እር እኛነም ቀላቅለን

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይታገልልህ አገሬ የተማረ አትወድም ስራዋ ማጨናገፍ ነዉ ።

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድህ!ወንድሜ !!ድልን ይስጣችሁ !!!

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 2 ปีที่แล้ว +5

    የበላይ እስትንፋስ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንግዲህ አማራ እንደዚህ ነን ❤

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል!!