ዑመር ኢብኑ አል-ኸጣብ (ረ.ዐ) || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 398

  • @ajaebahayrdin2359
    @ajaebahayrdin2359 3 ปีที่แล้ว +22

    አላህ ጀዛህን ይክፈልግ የኛ አስታዋሻችን አምሳያህን ያብዛልን ስምንተንም የምንጠቀም ያድርገን

  • @blalblal248
    @blalblal248 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛችሁን ከአላህኳ ኢንሻ አሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannyhusen8782
    @hannyhusen8782 3 ปีที่แล้ว +43

    አሏህ ሆይ ይሄን ባርያህን ጀነት ትናፍቀው ዘንድ እለምንሀለሁ ግዜውን ለኛ ለመሀይሞቹ ሰውቶ እውቀት እያስጨበጠን ነውና ያረብ ጀዛውን በዱንያም በአኺራም መልካም ምንዳን መንዳው ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድሜ

  • @ዘቢባየረሡልወዳጅ
    @ዘቢባየረሡልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ጀዟከሏሁ ኸይር ኡስታችን ኡመር አሏህ ስራቸውን አሏህ ይውደድላቸው 😭

  • @ኢክራምዩቱብየብታጁራዋ
    @ኢክራምዩቱብየብታጁራዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ረጁም እድሜ ይስጥህ ወድሜ ትምርት ስትሰጥ በጣም ተመስጭ ነው የሀማሁት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @ኤንገራገሯ
    @ኤንገራገሯ 2 ปีที่แล้ว +13

    ስራዬን ስሰራ በሰማአዬ አድርጌ እያዳመጥኩ ነው እዴት ሰላም አለው መሰላችሑ😘🤕ስልክ ከማወራ ይልቅ የነብያቶችን ታሪክ ብሰማ ይሻለኛል።

  • @felahmedia7539
    @felahmedia7539 2 ปีที่แล้ว +6

    አቢ ሹረይህ አል ኹዛዒድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹በአላህና በእለተ-ትንሳዔ (አኺራ) የሚያምን ለጎረቤቱ በጎ ይዋል፤ በአላህና በዕለተ ትንሳዔ የሚያምን እንግዳውን ያልቅ፤ በአላህና በዕለተ ትንሳዔ የሚያምን መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡››
    ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    ‹‹ ለጎረቤትን በጎ መዋል፣ ግንኙነትን ማጠናከር እንዲሁም መናገሩ ጠቀሜታ የሌለውን ነገር ከመናገር ዝምታ እንደሚሻል እንማራለን፡፡
    ‹‹ እንግዳን ማክበር እጅግ አትክሮት የሚሻ ነገር መሆኑን እንረዳለን፡፡

  • @ሀያትነኝየኮቻዋ
    @ሀያትነኝየኮቻዋ 3 ปีที่แล้ว +276

    ማነው የሰሀባወችን ታሪክ መስማት የሚያስደስተው ውድ የ ኢስላም ልጆች አላህ በድናችን ላይ ያፅናን ያረብ

  • @Sነኝየመርሳዋ-x2w
    @Sነኝየመርሳዋ-x2w ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አላህ እኛንም እዉቀት ይስጠን

  • @fethyaoumer3620
    @fethyaoumer3620 2 ปีที่แล้ว +29

    የምታቀርቡት ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @dfgudghh6154
    @dfgudghh6154 2 ปีที่แล้ว +27

    ቢስሚላህ
    ሱበሀነላህ
    ወልሀምዱሊላሀህ
    ወላኢላሀ ኢለላህ
    ወላሁአክበር

  • @fantayedawd
    @fantayedawd 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hayathmuhammed2254
    @hayathmuhammed2254 3 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀንአላህ

  • @fjjuvbjj634
    @fjjuvbjj634 2 ปีที่แล้ว +1

    Saallaleyhi wasalmi saallaleyhi wasalmi saallaleyhi wasalmi saallaleyhi wasalmi saallaleyhi wasalmi saallaleyhi wasalmi

  • @zebibamohmmd5810
    @zebibamohmmd5810 3 ปีที่แล้ว +2

    አሚንንንንንንያረበልአለሚን

  • @AbduTamem-vv6zg
    @AbduTamem-vv6zg 6 หลายเดือนก่อน +6

    እስከ ዛሬ የት ነበርኩ እንድል አርጋቹኛል አሁን ነው ያገኘኋችሁ አላህ ይጨምርላቹ ደስ ሲል ጀግናው ኡመር.

  • @fafitube1904
    @fafitube1904 3 ปีที่แล้ว +66

    ኢላዬ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mubarakalmehirebi5360
    @mubarakalmehirebi5360 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኸላሁ ኸይር ኡዝታዛችን

  • @እሙአብዱረዛቅበረበናፈቃዲ
    @እሙአብዱረዛቅበረበናፈቃዲ 3 ปีที่แล้ว +6

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ جزكمالله خىر

  • @ኡሙኢማንየናቴነፍቅ
    @ኡሙኢማንየናቴነፍቅ 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ጀዛክም አላህኸይርበስማነውተጠቃም ያድርገን

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ኸአላህ ከይር

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

    Enshallahe Allah tefekede akira oumer egabalehu

  • @RebiN-g9k
    @RebiN-g9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sadi ibin abi waqasi tarik

  • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ
    @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ 3 ปีที่แล้ว +59

    ኢላፊ የምግዜም ምርጫየ ታሪክ ስወድ ጀዛክአላህ ሃይር ወድማችን በሰማነዉ ተጠቃሚያድርገን

  • @silasila926
    @silasila926 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም።አሌህኩም።እኔ።በጣም።ሰሚቼም።አልይጣግብም።ያሰሃቦችን።ታሪክ።

    • @silasila926
      @silasila926 2 ปีที่แล้ว

      ፈጡማ።ነን።ያአላህ።በበሪያ

  • @toybabintabdu1644
    @toybabintabdu1644 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን

  • @ሀዩቢትሙሀመድ
    @ሀዩቢትሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛክ አሏህ አኺ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @جميلهاثيوبيا-ح2س
    @جميلهاثيوبيا-ح2س 2 ปีที่แล้ว +5

    አሠላሙአለይኩ ወርመቱላህ እረ የአላህ ቀልቤ ደርቀ ባአለህ የኸን ኮሚት እምታነቡ ዱአ አርጉል ዉዶቸ

  • @sofyasofya8780
    @sofyasofya8780 3 ปีที่แล้ว +11

    አለህ ወክበር☝

  • @hussainhassen2967
    @hussainhassen2967 3 ปีที่แล้ว

    JazakeAllah

  • @ruhmedia188
    @ruhmedia188 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ይማሩ ከነቢዩ ሙሀመድ on ruh media

  • @ቢትሰይድ-ረ8ዠ
    @ቢትሰይድ-ረ8ዠ 3 ปีที่แล้ว +9

    አላህይጠብቅህእዳተያለዉብዙይበዛዙልን

  • @madinahmedina6645
    @madinahmedina6645 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉

  • @ነኝየባባናፋቂ
    @ነኝየባባናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    አንሻ አላህ ኻውላ ታራክ አቅርብልን

  • @hananbintabi3239
    @hananbintabi3239 2 ปีที่แล้ว +1

    رضي الله عنهم أجمعين

  • @نُورَّبِنِتِمَحِمُدُ-ف9ط
    @نُورَّبِنِتِمَحِمُدُ-ف9ط 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @zainbotman9314
    @zainbotman9314 ปีที่แล้ว +5

    ماشاءالله جزاكم الله خيرا

  • @selmaabdu8475
    @selmaabdu8475 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሁሌም የሳሃባታሪክማዳመጥደስይለኝል❤️💛❤️💛💛💛❤️

  • @haramaintube5469
    @haramaintube5469 3 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭ኢተቂላህ ያ አብደላህ‼️ ውዶች ተረጋግታችሁ አድምጡት። አላህ ሆይ ይቅር በለን🤲🤲🤲
    th-cam.com/video/SGfpkAZFoXY/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/SGfpkAZFoXY/w-d-xo.html

  • @tinamode2834
    @tinamode2834 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ💜

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነትድምርአርጊኝ

    • @munoryoutube1148
      @munoryoutube1148 3 ปีที่แล้ว

      @@umufewzan-2948 buatsb enhon

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 ปีที่แล้ว

      @@munoryoutube1148 ዉዴድምርአርጊኝ💕💕

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 ปีที่แล้ว

      @@munoryoutube1148 ነይእሺዉዴ

    • @طاح-ش1و
      @طاح-ش1و 2 ปีที่แล้ว

      الحمد لله على نعمه الاسلام جزاك الله خير بارك الله فيك يا اخي الكريم

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ
    @Mነኝየአልኢማንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +17

    ዉዶችዬ😍😍ላይክሼርአትርሱ

  • @zahrazahr824
    @zahrazahr824 3 ปีที่แล้ว +9

    ጥራትይገባህ ኢላሂዋ አንተ ያጣመምከዉን ማንም አያቃናዉ ፣ አንተ ያቃናህዉም ማንም አያጣምም እና አደራህ ከጠመሙት እንዳታደርገን አልሀምዲሊላህ አላኩሊሺይ

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว +21

    ጀዛክአላ ኸይር ወንድማችን ኑርልን አላህ ያቆይክ።

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 3 ปีที่แล้ว +23

    ጀዛኪላሁ ኸይራ ኢላፍ ቲዩብ የት ናችሁ የኢስላም ልጆች ኑኑኑኑኑ!!!!!!!!

  • @HawaAhmed-ds4zu
    @HawaAhmed-ds4zu หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ ይሄን ጣፋጭ ታሪክ ለመስማት ላበቃን ጌታ

  • @meidina2682
    @meidina2682 2 ปีที่แล้ว +3

    ወዲየሙስሊምእህቶቸ የሙስሊምሚድያ እዉ ወላሂይጠቅመናል ሀሩርሚዲያበጣምነዉየተስማኝ ዋነፍሴ

  • @abubekerseid3395
    @abubekerseid3395 2 ปีที่แล้ว +1

    አፍወን እና ማስተካከያ አለኝ ከንግግርህ መጀመርያ አካባቢ ኢስላም ከመምጣቱ በፊት ያለከውን እረሱል ከመምጣታቸው በሚለው ብትቀይረው መልካም ነበር ምክንያቱም ኢስላም የነ አብረሀም የነ ሙሴ ሌሎችም ሀይማኖት እና የጥንት ስለሆነ ማለት ነው በተረፈ ወላሂ በጣም ነው የምኖድህ የምትለቃቸው ትምርቶች ይመቹኛል።

  • @لبابهل-ش4ن
    @لبابهل-ش4ن หลายเดือนก่อน +1

    በጣምምርጥ ኩጥባ ነዉ ይህን ሣዳምጥ አሳቤ ሁሉ ሠላም ይሰማኛል ወላሂ

  • @Toyba-
    @Toyba- 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስታችን ልባችንንን እሚረጥብልንንን የውዶቻችንንን ታሪ መስማት ትተን በፕራንክ ተጨማለቅን ያአሏህ አደራ እዳታቋርጥ ወድሜ ውድቻችን አሏህ ስራችሁን ይውደድላችሁ በጀነት ያገናኘን ያአሏህ በራህመቱ

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube 2 ปีที่แล้ว +2

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ።አላህይዝንልን

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እኔ አረብ አገር ቢያደክመኝም ብዙ ማላቀው ነገር አውቄአለሁ አልሀምደሊላህ ኢትዮ አያለሁ ጎረቤቴም በትክክል አላውቅም አላህ በሰለፎች መንገድ ያጽናን አሚን በሉ የጀመአ❤❤❤❤

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    ጆዛኩም አላህ ከይረንን👍👍👍

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀን አላህ አጃኢብ ነው ቁዋቸው ብርታታቸው እምነታቸው ያአላህ እኛስ እርሰበርሳችን መከፋፈርና መከራከር

  • @የደሤዋቁጥብየገራዶዋነኝ
    @የደሤዋቁጥብየገራዶዋነኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን አላህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ይሄን ሁሉ ደቂቃወችን ያለምንም መሠላቸት ጊዜህን ሥለሠጠኸን ሥላሥተላለፍክልን እኛን መሪ የሆኑትን ሠለፍዮች ጀዛከላህኸይረን እኛም በሠማነው ተጠቃሚወች ያርገን ያረብ

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛካለህ ከይር

  • @TUBE-qe1wd
    @TUBE-qe1wd 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም ዎለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ኡስታስ አድ ጥያቄ ነበር መጠየቅ ይቻላንን

    • @fafitube1904
      @fafitube1904 3 ปีที่แล้ว

      ሁቢ ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @munoryoutube1148
      @munoryoutube1148 3 ปีที่แล้ว

      @@fafitube1904 ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @fafitube1904
      @fafitube1904 3 ปีที่แล้ว

      @@munoryoutube1148 ነይ እሽ

  • @እማውለታሽ
    @እማውለታሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔኮ ብዙ ግዜ ነው የምሰማው በአረበኛ በአማረኛ በቃ የሰሀቦች ታሪክ አይሰለቼኝም ያረረረረረረረብ ላታህርምኒ ፊል ጀነ🌷🌷🌷🌷🌷

  • @abdumd2702
    @abdumd2702 3 ปีที่แล้ว +10

    ماشاء الله جزكم الله خير

  • @rahmahrahmah8925
    @rahmahrahmah8925 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታ.ዝ የኔ ጀግና. አለህ. ይጨምርልህ ጀዛኪላህ. እኛም የሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 2 ปีที่แล้ว +1

    ላክ ሰብሥራብ አርጉ ሸርም አርጉለት ለወዲማችን

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወንድማችን

  • @rabiaraja9746
    @rabiaraja9746 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወንድማችን ለይክ ሼር

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 3 ปีที่แล้ว +3

    *ላይክ ሸርር👍👍👍👍👍👍*

  • @salasala5700
    @salasala5700 3 ปีที่แล้ว +4

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን

  • @ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ
    @ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ 3 ปีที่แล้ว +8

    ሱባሀን አሏህ 🌹🌹

  • @lazimhussein3827
    @lazimhussein3827 2 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችንጀዛከላሁኸይርሀቂቃእኔሡሥሆነብኝታሪክማዳመጥደሥይለኛል ደሞአቀራረቡማሻአላህ

  • @fhhfchgr5073
    @fhhfchgr5073 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን. ያረብ

  • @zeyinebbinthasen7085
    @zeyinebbinthasen7085 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ሀስቡንአላህወኒኢመል-ዘ7ከ
    @ሀስቡንአላህወኒኢመል-ዘ7ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህ ኽይር እኛምበሰማነዉ የምንጠቀምበት ያድርግልን አላህ መጨረሻችንን ያሰማርልን

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt 3 ปีที่แล้ว +5

    ያረቢ አገሬን ወገኔን አተ ጠብቅልን

  • @ኢሉየማሜታናሽ
    @ኢሉየማሜታናሽ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀነሏህ

    • @zzzzzzz452
      @zzzzzzz452 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋአሊኩም እሠላም ዘረህመትሏሂ ወበረካትሁ

  • @sumeyaeberahime1210
    @sumeyaeberahime1210 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በምናታችን የምንጠነክር ያደርገን

  • @Kan-gb9sy
    @Kan-gb9sy 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክቅምአላህኽይርወላሂድስየምልነውአላህመስማነውየምንጠቅያድርገንየሙሀመድኡመቶች

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ
    @Mነኝየአልኢማንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ሰለላሁአለይሂወሰለም
    ጀዛኩአላህኸይር

  • @fjjuvbjj634
    @fjjuvbjj634 2 ปีที่แล้ว +1

    Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini Amiiiiiiini 🌹✅🌹✅🌹✅🌹✅🌹✅🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂✅✅✅🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🌻🍇🌻🍇🌻🍇🌻🍇🍇🍇🍇🍇🌹✅💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @zytnhzytnh8700
    @zytnhzytnh8700 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ያረብ ለኛም በይማን አጠክረን ያአሏህ

  • @muhamedahmed1846
    @muhamedahmed1846 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አቀራረብህ ጥሩ ነው ያስተምራል።
    ነገር ግን > የሚለውን የዩቲዩብ አድሬስ ብታየው ብዙ ስህተቶችህን አስተካክለህ የማረ ነገር ታቀርባለህ ብዬ እገምታለሁ ኢንሻ አሏህ

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ።ጀዛኳምአላህከሬ

  • @rukyahabib4660
    @rukyahabib4660 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንኛ ደስይላኝ

  • @አስያቢንትሁሴን
    @አስያቢንትሁሴን 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁብሀን አላህ

  • @remedanbaharu3014
    @remedanbaharu3014 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህይጠብቅህ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 ปีที่แล้ว

    እዉነት ሲወራ ጥፍጥናዉ ጥቅም ያልገባበት የለአሏህ ዉዴታ ምን ልበል ጀግኖች ብል ቃላቱ ያንሳል በቃ አሏህ በጀነት ምንዳችሁን ይክፈል መቼም ግቡ ጀነትን ለመግባት ነው ያርብ ለእኛም በእዝነትህ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @medinaali9541
    @medinaali9541 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አሏህ

  • @jalalaldin5063
    @jalalaldin5063 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛአ ከላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @ThoufikThoufik-x7u
    @ThoufikThoufik-x7u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክ አላህ 💐💐💐💐💐

  • @KeyeruHaseen
    @KeyeruHaseen ปีที่แล้ว

    Dade Allahu anha Allah jenatal firdosin yistachaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinabaalhamdllhe4925
    @zinabaalhamdllhe4925 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለንአላህይጠብቅህ

  • @halimahabeshawit3807
    @halimahabeshawit3807 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላህ ወበረካቱ
    ጀዛከላህ ከይራን👌

  • @TghFhdf-iu2us
    @TghFhdf-iu2us 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኸላህ ኸይረን የሰሀቦችንና የነብያትን ታሪክ ሳዳምጥ ብውልና ባድር አይደክመኝም የሌለ ደስተኛ ነው የምሆነው

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ማሻአላህ ጀዛከላሁኸይር አላሁመ ወሰለላሁ ወሰለምአላ ነብይና መሀመዲ አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ አልሀምዱሊላሂ

  • @ameramohmad5026
    @ameramohmad5026 2 ปีที่แล้ว

    Masihallha.mtdaragin.nagarcih.allha.kayr.Gazacihin.ykfllacihw.ewnatih.ahin.csamaw.baximerkat.ysaxanL.amsagnalaw😍😍😍

  • @sawdamohammad5645
    @sawdamohammad5645 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر

    ወአለይኩም አሠለም ዎረሀመቱለህ ወበረከቱ ጀዘከአለህ ከይራን

  • @zebibajemal477
    @zebibajemal477 2 ปีที่แล้ว +2

    (ረዐ) ጄዛከላህ ኸይር ወድማችን ኮሜንት መፃፋ አሎድም ግን እከታተላለው የኻሊድ ኢብኑወሊድ (ሰይፍአላህ) ታሪክ ከቻልክ

  • @janatimuhamad3556
    @janatimuhamad3556 ปีที่แล้ว +1

    عليه افضل اسلاة وسلام يا حبيبي يا رسول الله صلى الله عليه وسلم

  • @hayata7137
    @hayata7137 2 ปีที่แล้ว +1

    salah ayi waslama

  • @MustefaBlaty
    @MustefaBlaty 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ እናንተ በተናገራችዉት እኛ ባዳመጥነዉ ተጠቃሚ አላህ ያርገን