ዑስማን ኢብኑ ዐፋን (ረ.ዐ) || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 266

  • @kareemas7302
    @kareemas7302 3 ปีที่แล้ว +45

    ምንኛ ያማረ አተራረክ ነው ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እርግት ያለ ምጥን ያሉ ታሪኮች ወንድማችን ምንዳህን የአለማት ጌታ ይክፈልክ ረጂም እድሜ ከጥሩ አፍያጋ ......!
    አንተም በተናገርከው እኛም በሠማነው ተጠቃሚዋች ያድርገን ።

  • @imubintnuru7919
    @imubintnuru7919 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር አሏህ ከደጋግ ባሮቹ ያድርገን በጀነትም ጉርብትናቸውን እንሻለን ያረብ!!

  • @بنتابويمنالحبشة
    @بنتابويمنالحبشة 2 ปีที่แล้ว +16

    የሰሀቦቺም የነብያቶቺም የመላይኮቺም ታሪክ ቢሰማ አይጠገብም ሺኩረን አሊፉ❤

  • @madienaahemede1137
    @madienaahemede1137 3 ปีที่แล้ว +27

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
    ሰለላሁ. አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fimaonadem7967
      @fimaonadem7967 2 ปีที่แล้ว

      J7ju oops

    • @HAYATSami
      @HAYATSami ปีที่แล้ว

      ሰለለሁ አለይሂወሰለም

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ እሊይሂ ወሰልም ❤️❤️❤️

  • @rahmahrahmah8925
    @rahmahrahmah8925 2 ปีที่แล้ว +13

    ምንኛ ያማረ ታሪክ ነው ማሻአለህ አለህ ያቆይህ እኛም ሰምተን እምንጠቀም ያደረገን ያረብ

  • @reg6784
    @reg6784 3 ปีที่แล้ว +49

    ደስ የሚል ታሪክ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ

    • @abduosman5506
      @abduosman5506 2 ปีที่แล้ว

      ምግብ ነው እንዴ?😉

    • @heriyamohammad3682
      @heriyamohammad3682 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭🤲🤲🤲☝️

    • @asdasdjasd1727
      @asdasdjasd1727 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአሏህ የማይጠገብ ታሪክ አላሇክበር

    • @mudennure1674
      @mudennure1674 2 หลายเดือนก่อน

      ከምግብ በላይ​@@abduosman5506

  • @lubabalubaba4245
    @lubabalubaba4245 3 ปีที่แล้ว +9

    ሱባሃን አላህ የገርማል የሰዉ ነገር እኔ አሁን የሚፈፀመዉ ጥላቻ እና ግድያ የመጀመሪያ ይመስልኝ ነበር ግን የሠዉ ልጅ ምድር ላይ ሲፈጠር የጀመረ መሆኑን አሁን ተረዳሁ ጡሩም ሰዉ አለ መጥፎም ሰዉ አለ እልሙህም አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 3 ปีที่แล้ว +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ኢላፍ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጀዛከላሁም ኸይር ዉድ የኢላፍ ቤተሰቦች ሁላችንም በዱአችን እንበርታ ለሀገራችን ዱአ እናድርግ ወሎ ራያቆቦ 😭😭😭😭😭😭💔

  • @Halisa-i2d
    @Halisa-i2d 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ እድሜህን የርዝምልን አላሁመ አሚን ❤❤❤❤❤❤

  • @ZehraLove-of2nt
    @ZehraLove-of2nt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ ጀዛከላ ኸይር

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ-p1r
    @Mነኝየአልኢማንተማሪ-p1r 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ሰለላሁአለይሂወሰለምጀዛኩምአላህኸይር
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኡሙኡበይዳ
    @ኡሙኡበይዳ 2 ปีที่แล้ว +14

    ማሽ አላህ ከ ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም በመቀጠል ሱሀቦቹ ይኸን ሁሉ ትግል የኸን ሁሉ ሰቃይ የኸን ሁሉ ፈተና አሰለፈው ነው ለዚህ ጣፋጭ አስልምና ያደረሱን አነሱ ሻማ ሁነው እየቀለጡ ለኛ ያበሩት የአላህ
    ውድ የኢስላም ልጆች እስኪ አላህን አመስግኑት

    • @meriemabdelhay4357
      @meriemabdelhay4357 ปีที่แล้ว

      አልሓምዱሊላህ ሓምደን ከሢራ

  • @nuruabdullah5365
    @nuruabdullah5365 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ደሰ የሚል ታርክ ነው አላህ ይጨምሪልህ ውንድማችን

  • @kiyatadesse-zz2rc
    @kiyatadesse-zz2rc 7 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ❤ብሠማው❤የማልጠግበው

  • @f7tf6tffr6ftgj5
    @f7tf6tffr6ftgj5 3 ปีที่แล้ว +2

    አለይኩምሰላም ቢሰማው በሰማው በሰማው የማይጠገብ የማይሰለች ድንቅየ ታሪክ አላህ ለንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያርገን ጀዛከላህ ኸይር

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 11 หลายเดือนก่อน +1

    S w w habibiyna muhamed gethakumallh heyr uostathe

  • @JemilaGirma-v4m
    @JemilaGirma-v4m 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ የሚል ድምፅ ነዉ አላህ ይጨምርልህ እማያስጨንቅ ሰለላሁ አለይ ወሰለም

  • @abduethio3598
    @abduethio3598 ปีที่แล้ว +1

    ሰለለሁ አለይ ወሰለም ሰለለሁ አለይ ወሰለም ታሠምቶ ያማይጣጋብ ታሪክ ነው ኡስታዛችን አለህ ይጣብቅህ

  • @SofiKedar-zi7go
    @SofiKedar-zi7go 3 หลายเดือนก่อน

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም ዴስ የምል ታሪክ ጀዛክላህይር

  • @الاالهالاالله-ي3ش
    @الاالهالاالله-ي3ش 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአሌኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጅዛክሙላህ ኸይርን ኡስታዝ በሰማነው አላህ ተጠቀሚያረገን

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 ปีที่แล้ว +2

    Waleyikum selam werametullahi weberkatuh Masha Allah des yemil tarik des yemil anegagerga ❤👏🙏

  • @fatemaadam6365
    @fatemaadam6365 3 ปีที่แล้ว +76

    የሀቢባችን ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ታሪክና የሠሀቦችን ታሪክ እድሜልኬን በሰማው አልሠለቸውም ያረብ ከረሡል ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም ጉርብትና ከአላህ ባሪያዎቹ ከሠሀቦች ጉርብትናን አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @hasinaahasinaa5628
    @hasinaahasinaa5628 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ የሳህቦች ታሪክ ቢሰማቢሰማ መቸም አይጠገብ ያርብ ሰምተንየምሰራበት ስራቸውን ፈለጋቸውን የምንከተል አድርገን

  • @STubeስልጤዎ
    @STubeስልጤዎ 3 ปีที่แล้ว +4

    አህሌንንን ወአሌኩሙሰላምወረመቱለሂወበረከቱሁ ኢላፍ ጀዛኩሙለህኸይረን 👍🌹👍🌹👍🌹👍👍

  • @mamayahalali2769
    @mamayahalali2769 14 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀን አላህ ለጆሮ የተመጠነ ይመስላል ደስ የሚል አቀራረብነበር ደዘአህን አላህ ይክፈልህ ወንድማችን ሁላችንንም በጀነተል ፍርደውስ የሀቢባችን የረሱላችን የውዱ ነብያችን ጎረቤት ያርገን የአለማቱ ጌታ

    • @mamayahalali2769
      @mamayahalali2769 14 วันที่ผ่านมา

      አለይሰላቱ ወሰላም

  • @fatmaidres7645
    @fatmaidres7645 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክላ ኸይር

  • @HayteAssefa
    @HayteAssefa 11 หลายเดือนก่อน

    ስለለሁ አለይሂ ወሰለቱ ወሰለም ጂዛኩምላህይር ወዲማችን

  • @bintnaser
    @bintnaser 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አሏህ

  • @meryemsiid6901
    @meryemsiid6901 3 ปีที่แล้ว +2

    Alhamdillah ala denil eslam mesh Allah wetebarekellh my Allah bless you 🤲🤲🤲

  • @እሙሰላሀድን-መ6ሠ
    @እሙሰላሀድን-መ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩሙላህ ኸይርን ኡስታዝነ

  • @جميلهاثيوبيا-ح2س
    @جميلهاثيوبيا-ح2س 2 ปีที่แล้ว +4

    መሻአላ ደስየሚል ታሪክ ጀዛክ አላህ ከይር እስታዚ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      you're right about that tanks you're going to be a great time for the way you are doing to your life

  • @fetyamusema9310
    @fetyamusema9310 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ብሰማው ማልጠግበው ታሪ ነው የሰሀቦች ታሪክ ስቡሀን አላህ❤❤❤

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ፡አላህ፡ይጨምርልህ፡አላህ፡ከክፉ፡ነገር፡ሁሉ፡ይጠብቅህ፡በርታልን

  • @faresiyasin1012
    @faresiyasin1012 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩ ሙለህ ኸይረ ኡስታዝነ

  • @ZahedaNaser
    @ZahedaNaser 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱልላሂ ረብልአለሚን እስልምነን ለወፈከን ያረህማን እኔግን ለእስላም ምንም ሳለበረክት አትግደለኝ ያአረህመራሂሚን

  • @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ
    @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ አልሃምዱሊላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🏆🎓🎓🏆🎓🎓🏆🎓

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሡለላህ ወአሊሂ ወሠለም ፈዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ የኔ ዉድ ነብይ 😭😭😭😭😭😭😭ጀዛክ አላህ ኸይረን የኔ ዉቦች ኡሥታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ይሥጣችሁ

    • @danyapp8896
      @danyapp8896 3 ปีที่แล้ว

      Wolah widinecho Allah be akare yesayan

    • @danyapp8896
      @danyapp8896 3 ปีที่แล้ว

      😭😭

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህጀዛህንይክፈልህእኛምበሰማነውእምንጠቀምያድርገን

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 2 ปีที่แล้ว

    ደስየሚልታሪክ.ተሠምቶየማይሰለች.ጀዛኩምአለህይር

  • @Naeema11-c7i
    @Naeema11-c7i ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሶላነለይሂወሰለም ማሽአላህተሰምቶእማይጠገብታሪክ አላህይጨምረልህወድማችን

  • @Sosososo-rv8kz
    @Sosososo-rv8kz 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ጀሚላየሻው
    @ጀሚላየሻው 3 ปีที่แล้ว +6

    ወንድም አላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ በጣም ነው ልብ የሚነክ ታረክ አላህ ጀንት ያገናኘን😭😭

  • @JshJdhd-y2m
    @JshJdhd-y2m 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ታሪክ አቀራረብህ ተሁሉም ምርጫየነህ አላህ ይጠብቅህ ትለያለህ ምስጥ ብየነዉ ስተኛም እስነሳም ስሰራም የማዳምጥህ

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ
    @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @kuruwello8545
    @kuruwello8545 7 หลายเดือนก่อน

    ሡለሏሁ አሌሂ ወሠለም
    ሢሠሙት ቢዉሉ ቢያድሩ የማይጠገብ የረሱል ሡለሏሁ አሌሂ ወሠለም ና የሡሀባዋች ታሪክ ነዉ።❤❤❤

  • @hadra1873
    @hadra1873 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአሌኩም አሰላም ወራሕመቱ ኢላሒ ወበረካቱ ጀዛአክ አላሕ ኸይር ኢላፊዬ አላሕ አገራችን ሠላም አዉርድልኝ እሕት ወድሞቼ በዱአ በርቱ

  • @ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ
    @ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +8

    ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን ኢሊፊ ጀዘኩምላ ኳይራን👍👍👍👍👍👌👌

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
    @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን

  • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
    @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛ አላህ ኸይር

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف ปีที่แล้ว

    ሰለላሁአለይወሰለም ጀዛከላሁኸይር

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. አህለን ወንድማችን
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይክ ሼርርር አትርሱ

  • @mominasharef5265
    @mominasharef5265 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯✅✅✅✅

  • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
    @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 3 ปีที่แล้ว +10

    وَعَلَيْكُمُ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ

  • @መድየሬማዋልጂ
    @መድየሬማዋልጂ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመተኢላሂ ወበረካቱ

  • @ShemAwel
    @ShemAwel หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ወንድማች አላህ ይጨምርልህ እድምና ጤና ይወፍቅህ

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 6 หลายเดือนก่อน

    ሶላሎላሉ አለይህ ወሳልም ረዲያላሁ አንሁንም ጃዛካላሀ እላፍ አለሀ ያቆይህ

  • @haiallo5876
    @haiallo5876 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @sofiad782
    @sofiad782 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ከላ ኽይር እንዴው በነካ እጅህ በዲራር ኢብኑ አዝወር ናፍቆት ተቀጥያለሁ የእውነት ነው የምልህ የሱን እና የህቱን የሀውለትን ታራክ አሻን አላህ አቅርብብልን

  • @mekah8136
    @mekah8136 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከላሁ ኸይረን

  • @kedija2015
    @kedija2015 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሁ ወሰለም ሰለላሁ አለይሁ ወሰለም

  • @እስላምህይወቴ
    @እስላምህይወቴ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂወሰላምሰለላሁ አለይሂወሰላምሰለላሁ አለይሂወሰላምሰለላሁ አለይሂወሰላም

  • @foziahassen6971
    @foziahassen6971 2 ปีที่แล้ว +1

    Jezakum Allahu khey

  • @rabyaabdu8034
    @rabyaabdu8034 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @madinamohammad3880
    @madinamohammad3880 2 ปีที่แล้ว +1

    መቸም የማልጠግብው እልፍ ዩቲዩብ 🥰🥰

  • @karohamdullah3438
    @karohamdullah3438 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አለህ

  • @Saada-u6q
    @Saada-u6q 10 หลายเดือนก่อน

    አለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሱለላህ አለሂ ወሰለም
    ረ አ አ

    • @MakyahIu
      @MakyahIu 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @يوسوفيوسوف-ف3ع
    @يوسوفيوسوف-ف3ع 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ድንቅ ድምፅ ድንቅ አተራረክ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ
    አላህይጠብቅህኡሥታዝ

  • @AliMohammed-sk6lu
    @AliMohammed-sk6lu 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመ አሏህ ምርጥ ሰው ነህ ወንድማችን

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว +1

    ግን እንባዬ ይመጣል ሰሀቦች በአሰቃቂ ሞቱ ሲባል ያአላህ ለሀቅ እደሆነ እያወኩኝ ግነ በጣም አዝናለሁ ረዲየሏሁ አንሁማ የአላህ ሰላም በነብዬ ሙሐመድ ሶ ዐ ወ እና በቤተሠቦቻቸው በሰሀቦቻቸው ላይ የነሱን መንገድ በተከተሉት ላይ ይሁን ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህኳይረን

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን💚💚💚💚💪💪💪💪👍👍👍👍

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @fatemajoynob8832
    @fatemajoynob8832 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአላኸይር

  • @daniagaleerey9052
    @daniagaleerey9052 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah tesemto yemay tegeb tarike

  • @sitishamilmidea7745
    @sitishamilmidea7745 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋለኤኩም ሰላም ወራመቱላ ወበረካቱ

  • @hawamohamede8171
    @hawamohamede8171 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @khjh7378
    @khjh7378 2 ปีที่แล้ว

    ሳለላሁ አለይሃ ወስለም ዎድምች ጃዛሃን አለሃ ይክፈላሀ

  • @jemalmudema124
    @jemalmudema124 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኡስማንን ረ•ዓ• ታሪክ በጥሩ አቀራረብ

    • @hawasamanin1762
      @hawasamanin1762 ปีที่แล้ว

      ያረብ የነውዶችችችችች ያረብ ሥንት ጎድ አልፎበት አሁን እንቀልዳለን

    • @MissSeid-mp9zu
      @MissSeid-mp9zu ปีที่แล้ว

      ሱለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህ ኸይረን🥰

  • @annasrtube6733
    @annasrtube6733 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩም ሠላም💐💝

  • @samerasamera6628
    @samerasamera6628 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩምወረመቱለህወበረካቱሁ ወድማችን አለህ ይጨምርልህ፣የረብ

  • @zeyinebaseid3080
    @zeyinebaseid3080 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛከላሁኸይረን

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว

    ብስማው የማልጠግበው ሰው አላህያቆይህ

  • @የተፍጥሮሀይማኖትኢስልምና
    @የተፍጥሮሀይማኖትኢስልምና 2 ปีที่แล้ว

    مشاءالله جزك الله خيرا

  • @dhjd8942
    @dhjd8942 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዝኩአላህህይረን

  • @citynaser239
    @citynaser239 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይረን ወድማችን

  • @samhaumumira422
    @samhaumumira422 2 ปีที่แล้ว

    Jzakllahe hayr

  • @silasila926
    @silasila926 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳሲ።ያሚል።ታሪክነው።

  • @samiyetsamiyet9542
    @samiyetsamiyet9542 3 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah ♥️🙏🏻

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah

  • @khadujgatebo9678
    @khadujgatebo9678 2 ปีที่แล้ว

    جزاك لله خيرا وبارك الله فيك

  • @uchhchcvjguvh9285
    @uchhchcvjguvh9285 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህከይር ደሤሲል

  • @asdasdjasd1727
    @asdasdjasd1727 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብየረሱል ጎረቤት አድርገን

  • @የዴሤልጂየአላህባሪያ
    @የዴሤልጂየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምድሊላህ ሙሥሊም ያረገን ግታ

  • @gjffghdhshsv479
    @gjffghdhshsv479 3 ปีที่แล้ว

    صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا

  • @Toyba-
    @Toyba- 2 ปีที่แล้ว

    ያአሏህ እደው ወሏሂ አሁን የሆነ ያክል ነው የተሰማን ረደሏሁ አንሁም አጅማኢ አሏህ በምንከጀልናት ግን በተዘናጋንላት ጀነት ያገናኘን ያረብ

  • @ኡሙአሊዮቱብ
    @ኡሙአሊዮቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወድሜ ጀዛህን አላህ በጀነትል ፌርድውስ ይክፈልህ ወላሂ አቀራረብህ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @aminatali2058
    @aminatali2058 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ የማላቀዉን ታሪክ ከኢላፍ ተምሪያለዉ ጀዛከላ ወከይረን

  • @ጀሚላየሻው
    @ጀሚላየሻው 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ