የአንባሰል ቅኝት መጨረሻ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #ኦ ሚካኤል,ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ,አንቺን የያዘ ሰው...................ቅኝት ላይ ጣታችን ፈጣን እንዲሆንና መሰንቆን አሳምሮ ለመጫወት የማረዳን ልምምድ! መዝሙራት# መሰንቆ ትምህርት#mezmur #መዝሙር #hamerspiritual #መሰንቆ #trending

ความคิดเห็น • 10

  • @birukhaila5876
    @birukhaila5876 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @agumasaragaw2513
    @agumasaragaw2513 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ወንደድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቃልዎት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    እስከ መጨረሻው የፀናህ እንድትሆን ምኞቴ ነው

  • @gosayedegefu7895
    @gosayedegefu7895 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ።

  • @SelamuGenene
    @SelamuGenene 5 หลายเดือนก่อน

    ዳ/ን አቤ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ

  • @eyobteklu5443
    @eyobteklu5443 9 หลายเดือนก่อน

    KALEHIWETN YASEMALN

  • @techawatch
    @techawatch 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን...ጣታችን እንዳይንቀሳቀስ ምን እናድርግ? ጣቴ መጀመሪያ ቅኝቱ ላይ ይንቀሳቀስብኛል።

  • @dawitbelay7744
    @dawitbelay7744 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዲያቆን ልጆቼን እንድታስተምርልኝ ፈልጌ ነበር እና በውስጥ መስመር ብንገናኝ ምን ይመስልሃል?

  • @solomonshefa2176
    @solomonshefa2176 9 หลายเดือนก่อน

    Camera ejih lay bedemb yeqerexe adeleme ye ejih endiet endemtyzew camera astekaklew

  • @hirutmergia
    @hirutmergia 7 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ግን ሴት ማስንቆ የማትጫወተው ?

  • @EmaTsi
    @EmaTsi 5 หลายเดือนก่อน

    አረ ዲያቆን አበበ ጠፋህ በጣምምምም