ሐመር መንፈሳዊ ቻናል - Hamer Spiritual Channel
ሐመር መንፈሳዊ ቻናል - Hamer Spiritual Channel
  • 54
  • 65 764

วีดีโอ

@የጥምቀት መዝራት ስብስብ
มุมมอง 93วันที่ผ่านมา
እንኳን አደረሳችሁ! የመሰንቆ እና ክራር ተማሪዎች በዋኔን እና ስለቸርነትህ ቅኞቶች ላይ መዝሙሮቹን በመስራት ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ መልካም ጥናት።
የ2017 ዓም ተማሪዎቻችን ምርቃት@የክራር ተማሪዎች@ሐመር@
มุมมอง 12814 วันที่ผ่านมา
ሐመር መንፈሳዊ ቻናል/ዝክረ ዳዊት ቤተ እንዚራ/ በአካል ለ6ወራት ያሰለጠናቸውን ደቀ መዛሙርት በዚህ ሁኔታ አስመርቋል።ቀጣይ ተመራቂዎች መሆን የምትፈልጉ በኮሜንት ላይ አድራሻችሁን በማስቀመጥ ወይም 0932665889 ዲ/ን አበበ በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።
#አቤ_በክራር_ተመልሷል_!🙄👈
มุมมอง 16014 วันที่ผ่านมา
#ለክራር_ፈላጊዎች_አዲስ_ዜና_አለን🙄👈_ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ጠብቁን ቤተሰብ ሁኑ የዜማ መሳሪያውችን ተማሩ መዝሙር ልምምድ አድርጉ ትምህርቶችን ተከታተሉ።
#የማይረሳ ውለታ በዘማሪት መቅደስ አምደብርሃን#የማይረሳ
มุมมอง 27614 วันที่ผ่านมา
ሐመር መንፈሳዊ ቻናል ከመዝሙር መሳርያዎች ስልጠና እና ከዝማሬ ስልት ስልጠና በተጨማሪ የመዝሙር:ስብከት እና መንፈሳዊ /የቤተ ክርስቲያን/ ማስታወቅያዎች ቅንብር የሚሰራበት ስቱድዮ አለው።ስለዚህ አዲስ ዝማሬ መስራት የምትፈልጉ ዘማርያንና መምህራን በ📞0932665889 ታገኙናላችሁ።ከሀገር ውጭ ሆናችሁ ዝማሬ መስራት ለምትፈልጉም መፍትሄ አዘጋጅተናል።
#የልደት ዝማሬ በሲዳምኛ
มุมมอง 27621 วันที่ผ่านมา
#
#KOORETE ZINGALE Niya ta xeygusune wodurre
มุมมอง 3727 หลายเดือนก่อน
#Niya ta xeygusune wodurre Niya ta xeyegusune maaryaame Ta lubbbo maggussi ta ashshaa ne loodho Niya ta xeyggusune wontoyndo
#የክራር ቅኝትን በቀላሉ ለመቀየር!👈
มุมมอง 3509 หลายเดือนก่อน
#ለክራር_ፈላጊዎች_አዲስ_ዜና_አለን🙄👈_ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ጠብቁን ቤተሰብ ሁኑ የዜማ መሳሪያውችን ተማሩ መዝሙር ልምምድ አድርጉ ትምህርቶችን ተከታተሉ።
#👉እምነቴን_ማን_ቀማኝ?_መምህር ሙሉአለም!👈
มุมมอง 689 หลายเดือนก่อน
እምነት ይቀማል እንዴ? እስኪ አድምጣችሁ ኮሜንት አድርጉ 👈#ሐመረ_ኖኅ_ቲዩብ_ዘተዋሕዶ #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #ሐመር ቲዩብ #ዶንኪ ቲዩብ
#👉ስለቸርነትህ_ቅኝት_❤👈
มุมมอง 7K9 หลายเดือนก่อน
በብርታት ለቆያችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው እነሆ ተመልሻለሁ አብረን የጀመርነውን ከፍፃሜ እናደርሳለን ልምምዳችሁን ከኔ ጋር እንድትቀጥሉ በአክብሮት ጋብዣችኋለሁ!❤
#👉አቤ ተመልሷል...🙄👈የት ጠፍቶ ነበር?🤔
มุมมอง 89910 หลายเดือนก่อน
#የስልጠናውን አሰጣጥ በተመለከተ ቦታ እና ሰዓት የት ነው ለምን ጠፋ የት ነበር ያብራራል።
ድንቅ የበገና ዝማሬ በተመራቂ ተማሪዎች
มุมมอง 32910 หลายเดือนก่อน
#ሰይጣን ይሄን ሲሰማ ይጨንቀዋል ስለዚህ እናንተ ማዳመጣችሁን ቀጥሉ።👉ቻናሉን ሰብስክራይብ ሼር አድርጉ👈ለንስሐ የሚሆን የበገና ዝማሬ አዳምጡ ሼር አድርጉ
👉በበገና አመስግኑት!👈ዘማሪ_በረከት_ናስር
มุมมอง 17210 หลายเดือนก่อน
#Begena_ዝክረ ዳዊት ቤተ እንዚራ የበገና ተመራቂ ተማሪ ! ሌሎቻችሁ ሼር አድርጉ መማር የምትፈልጉ በአካል መጥታችሁ ሀዋሳ ፒያሳ አዋሽ ህንፃ ላይ እንገኛለን 👈
በሲዳሚኛ ቋንቋ ዝማሬ በዘማሪት አዲስ
มุมมอง 47810 หลายเดือนก่อน
በሲዳሚኛ ቋንቋ ዝማሬ በዘማሪት አዲስ
👉እኔም ትውልድ ነኝ...❤
มุมมอง 52310 หลายเดือนก่อน
👉እኔም ትውልድ ነኝ...❤
የህብረት ዝማሬ በተመራቂዎች
มุมมอง 60610 หลายเดือนก่อน
የህብረት ዝማሬ በተመራቂዎች
በገና በእንግሊዘኛ ደርዳሪዋ ተማሪ
มุมมอง 18711 หลายเดือนก่อน
በገና በእንግሊዘኛ ደርዳሪዋ ተማሪ
👉❤ናር ዶስ ቀፂመታት ህፃን ዘማሪት ማስተዋል❤
มุมมอง 20611 หลายเดือนก่อน
👉❤ናር ዶስ ቀፂመታት ህፃን ዘማሪት ማስተዋል❤
❤👉ዝክረ ዳዊት ቤተ እንዚራ አስደናቂ የምረቃ መርሀ ግብር👈!@፡ማህቶት ቲዩብ!❤👈
มุมมอง 31511 หลายเดือนก่อน
❤👉ዝክረ ዳዊት ቤተ እንዚራ አስደናቂ የምረቃ መርሀ ግብር👈!@፡ማህቶት ቲዩብ!❤👈
👉ሲዳሚኛ መዝሙር ኒንኬ አማኔሞ👈
มุมมอง 777ปีที่แล้ว
👉ሲዳሚኛ መዝሙር ኒንኬ አማኔሞ👈
የአንባሰል ቅኝት መጨረሻ !
มุมมอง 3.2Kปีที่แล้ว
የአንባሰል ቅኝት መጨረሻ !
ክራር ክፍል 7 ተለቀቀ ገብታችሁ! መዝሙር ለመስራት የማያበቃ ምርጥ ልምምድ!!! ተከታተሉ#mezmur#መዝሙር#hamerspiritual#train
มุมมอง 281ปีที่แล้ว
ክራር ክፍል 7 ተለቀቀ ገብታችሁ! መዝሙር ለመስራት የማያበቃ ምርጥ ልምምድ!!! ተከታተሉ#mezmur#መዝሙር#hamerspiritual#train
በክራር ለመዘመር...የክራር ት/ት ክፍል 6 ድርብ ለመምታት...
มุมมอง 489ปีที่แล้ว
በክራር ለመዘመር...የክራር ት/ት ክፍል 6 ድርብ ለመምታት...
የአንባሰል ቅኝት2
มุมมอง 1Kปีที่แล้ว
የአንባሰል ቅኝት2
ክራር ክፍል 5 መዝሙር ለመዘመር በክራር
มุมมอง 745ปีที่แล้ว
ክራር ክፍል 5 መዝሙር ለመዘመር በክራር
የሰላምታ ወይም አምባሰል ቅኝት ክፍል 1
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
የሰላምታ ወይም አምባሰል ቅኝት ክፍል 1
የክራር ት/ት ክፍል4
มุมมอง 287ปีที่แล้ว
የክራር ት/ት ክፍል4
የክራር ት/ት ክፍል 3👉ወደ ቅኝት መግቢያ
มุมมอง 474ปีที่แล้ว
የክራር ት/ት ክፍል 3👉ወደ ቅኝት መግቢያ
ባቲ(የሁሉም ዓይን) ቅኝት መዝሙራት መሰንቆ ትምህርት#mezmur #መዝሙር #hamerspiritual #መሰንቆ #trending
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ባቲ(የሁሉም ዓይን) ቅኝት መዝሙራት መሰንቆ ትምህርት#mezmur #መዝሙር #hamerspiritual #መሰንቆ #trending
የክራር_(ት/ት)_ልምምድ_ክፍል2
มุมมอง 481ปีที่แล้ว
የክራር_(ት/ት)_ልምምድ_ክፍል2

ความคิดเห็น

  • @MulukenAdane-rd6fx
    @MulukenAdane-rd6fx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @BogalchHabate-gu3zw
    @BogalchHabate-gu3zw 4 วันที่ผ่านมา

    በርቺ እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልን❤❤❤

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 16 วันที่ผ่านมา

    ክራር መማር...

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ ክራር ማር እፈልጋለሁ ትምህርቱ ኦንላየን ነው ወይስ ፊትለፊት? አድራሻስ የት ነው?

    • @HamerSpiritualChannel
      @HamerSpiritualChannel 16 วันที่ผ่านมา

      ኦንላይንም በአካልም መማር ይቻላል አድራሻ ሀዋሳ ኢትዮጵያ ፒያሳ አብሲንያ ህንጻ 3ኛ ፎቅ።

  • @eldantube3388
    @eldantube3388 16 วันที่ผ่านมา

    አቤ ❤

  • @DawitKadiro
    @DawitKadiro 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤mr abe❤

  • @binitube8326
    @binitube8326 18 วันที่ผ่านมา

    መቅዲ በርቺልን

  • @MulukenAdane-rd6fx
    @MulukenAdane-rd6fx 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😭😭😭

  • @MisganawTekle-m5t
    @MisganawTekle-m5t 19 วันที่ผ่านมา

    zimare melak yasemalin

  • @MulukenAdane-rd6fx
    @MulukenAdane-rd6fx 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulukenAdane-rd6fx
    @MulukenAdane-rd6fx 21 วันที่ผ่านมา

    ዋው ደስ ይላል

  • @AshagireAsale
    @AshagireAsale 21 วันที่ผ่านมา

    Zemare melakitin yasemalin

  • @eldantube3388
    @eldantube3388 22 วันที่ผ่านมา

    እባክህ አቤ የመሣሪያ ትምህርቱን ቀጥልልን

  • @Sintayehu-d2n
    @Sintayehu-d2n 23 วันที่ผ่านมา

    Zimare melaiktn yasemaln

  • @TesemaTefera-en5ni
    @TesemaTefera-en5ni 23 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!

  • @MechalOtite
    @MechalOtite 23 วันที่ผ่านมา

    Amen sokkaanotu faarsso Macciishiishohe🙏🙏🙏

  • @ZelalemGirima-sz9tk
    @ZelalemGirima-sz9tk หลายเดือนก่อน

    መምህር ክራር እርስዎ ጋር የምሸጥ አለ ወይ ?

  • @nhaminendale7612
    @nhaminendale7612 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክት ያሸማልን እባከህ እዉነተኛ ሰላም በመሰንቆ❤

  • @AdugnaKese
    @AdugnaKese 4 หลายเดือนก่อน

    ጀማሪዎች ስላለን ቲወሪውን ቢሰጠን

  • @techawatch
    @techawatch 5 หลายเดือนก่อน

    መሰንቆ ሲሳይ በገና በአካል ትንሽ ጊዜ ተምሬያለሁ ከዛ ጊዜ አጠረኝ ሳልጨርሰው ከሀገር ወጣሁኝ ከዛ መሰንቆ አስመጥቸ በኦንላይን ቸክ ሳደርግ ይሄንን ቪዲወ አገኘሁኝ በጣም ደስ የሚል ቀለል ያለ ማብራሪያ ነው ጠቅሞኛል...ተባረክ።

  • @mulueokubay5478
    @mulueokubay5478 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በጣም፡አነምሳግንልን ግን ኣንቺሆየ በመሶንቆ ኣወቃቀሩ ጣቱን ኣሳየን እባክህ እጠብቃለው

  • @Demisbegena-gz9fv
    @Demisbegena-gz9fv 5 หลายเดือนก่อน

    ክራርም ሆነ በገና ጥናታዊ ስሪቱ ከእንስሳና ከዕጽዋት እነደሆነ ይታወቃል ለምን ክራር መቃኛው ብረት ሆነ ደግሞም አውታሩ ለምን ፕላስቲክ ሆነ ምክያቱም የዜማ መሳሪያዎችን ሳንለፋበት በቀላሉ በቴክኖሎጂ የምናገኘው ከሆነ እግዚአብሔርን የዜማ መሳሬያ ሰርርቶ ለማመስገን ያረገው ጥረት ምን ያክል ነው በተጨማሪም ስንቶቻችን እግዚአብሔርን በዜማ መሳሪያ ለማመስገን ገንዘባችን ፣ ጊዜያችን፣እውቀታችን መስዋት አድርገናል ምክያቱም ጸጋና በረከቱ የሚድርብን በዚህ መልኩ ሲሆን ነው

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @AbusheAtresawe
    @AbusheAtresawe 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን

  • @hiwitube3460
    @hiwitube3460 7 หลายเดือนก่อน

    አቤ ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን! በርታልን፡፡

  • @AbebegemaAbebemesele
    @AbebegemaAbebemesele 7 หลายเดือนก่อน

    ሳብስክራብ ሼር እና ላይክ የምትደርጉንን በጣም እናመሰግናለን! የክራርና መሰንቆ ዜማ መሳርያ ትምህርት ቀጣይ ክፍሎችን መስራት እንቀጥላለን እናንተ ብቻ ቤተሰብ መሆናችሁን ከኛ ጋር ቀጥሉ❤

  • @YourDagimTilahun-love
    @YourDagimTilahun-love 7 หลายเดือนก่อน

    Kirar ketayi kifl yiseralin

  • @CarRacerTUBE
    @CarRacerTUBE 7 หลายเดือนก่อน

    ክራር ክፍል 7ይለ ይሰራልን 🙏🙏🙏

  • @-zimaretubeorto
    @-zimaretubeorto 7 หลายเดือนก่อน

    Memhr ❤

  • @belayafentaofficial115
    @belayafentaofficial115 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ በርታ❤

  • @DuA-nu9ww
    @DuA-nu9ww 8 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin memihrachin

  • @דניאלבקלה-ג2ע
    @דניאלבקלה-ג2ע 8 หลายเดือนก่อน

    Gud

  • @ዮዳሄመንፈሳዊቻነል
    @ዮዳሄመንፈሳዊቻነል 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነው ከ መጀመርታ ጀምረ ተካታተልኩ ና በቤቴ ሆኘ መሰንቆ የራሴ ኣለኝ ና ቻልኩት እግዚኣብሄር ይመስገን ላንተም እግዚኣብሄር በቤቱ ያንውርህ እግዚኣብሄርም ጸጋው ያብዛልህ ኣማርኛ ያጡሮኛል ስለ ሁልም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gisilabekele1309
    @gisilabekele1309 8 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ መምህር ዴ፣ን አበበ መለስ እንደምን አለህልኝ እኔ እግዚያብሄር ይመስገን ደህና ነኝ እኔ ጀርመን ሀገር እኖራለሁ ባቅራቢያችን የሰማሁት የማሲንቆ ባለሞያ የለም ይችላሉ የሚባሉትም እንዳለመታደል ሆኖ አዝማሪ አይደለሁም እምነት የደንቆሮ አስተሳሰብ ስላላቸው ይህንን የተከበረ የሀገራችንን መሳሪያ የሚጠቀም ባለመኖሩ አዝን ነበር አሁን እድሜ ለቴክኖሎጂ እና እንደነአንተ ያሉ ለሀገር ለሀይማኖት የሚጠቅሙ ሰዎችን ፈጣሪ ስላስነሳልን እኔም አሁን ፍላጎቴን ለማሳካት እና ይቻላል የሚለውንም መሲንቆም ድንቅ መሳሪያችን አዝማሪም ድንቅ የሀገራችን አነቃቂ ጠላት ሲመጣም ጦር ሜዳ በምክር ጀግኖችን የሚያበረታታ መሆኑን ዘማሪም በዚህ ድንቅ መሳሪያ ተጠቅሞ ፈጣሪያችንን የሚያሞግስበት መሆኑን አምኜ ለመማር ተነስቻለሁ እና በጣም አመሰግንሀለሁ. በተጨማሪ በጣም ጎበዝ አስተማሪ መሆንህንም እመሰክራለሁ

  • @SelamuGenene
    @SelamuGenene 9 หลายเดือนก่อน

    ዳ/ን አቤ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ

  • @AbebegemaAbebemesele
    @AbebegemaAbebemesele 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EmaTsi
    @EmaTsi 9 หลายเดือนก่อน

    አረ ዲያቆን አበበ ጠፋህ በጣምምምም

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EmaTsi
    @EmaTsi 9 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ ላይ ያለው ቁጥር ድብስብስ አለብን የመጀመሪያው ዛሬ ለሁላችን ይሚለው

  • @EmaTsi
    @EmaTsi 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቁጥሩን እየሰራህልን ለማጆች እየተቸገርን ነው።

  • @demsabebayehtefera
    @demsabebayehtefera 9 หลายเดือนก่อน

    memhr enamesegnalen

  • @eldantube3388
    @eldantube3388 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ... በጣም ግሩም የማስተማር ዘዴ ከትህትና ጋር አለህ ... በርታ ወንድሜ❤

  • @kasgeb.d
    @kasgeb.d 10 หลายเดือนก่อน

    Girum new be ewnet

  • @dawitbelay7744
    @dawitbelay7744 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ በቴሌግራም ወይም በዋሳብ እንድታስተምርልኝ ስለምፈልግ በውስጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኛል :: በቅርብ የሰራሃቸው ቪዲዮ ላይ ኮሜንት መስጠት አልተቻለም ብታስተካክለው ዲያቆን ::

  • @dawitbelay7744
    @dawitbelay7744 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ በቴሌግራም ወይም በዋሳብ እንድታስተምርልኝ ስለምፈልግ በውስጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኛል ::

  • @eldantube3388
    @eldantube3388 10 หลายเดือนก่อน

    የትምህርት ዘዴው በጣም ግሩም ነው ...በርታ ወንድማችን

  • @mesenkotube
    @mesenkotube 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ይስጥልን !!!አንተ የያዝከውን አይነት መሰንቆ የት ነው ማግኘት የምንችለው መምህር?????

  • @danieldesta9919
    @danieldesta9919 10 หลายเดือนก่อน

    በርታልን መምህር!

  • @meseretBekele-em6oo
    @meseretBekele-em6oo 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል

  • @SelamuGenene
    @SelamuGenene 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን