Ethiopia - የፕሬዝደንቷ አስደንጋጭ መልዕክትና ምላሹ፣ ''በአስቸኳይ ተደራደሩ'' ተመድ፣ ''ከንግዲህ 2 ህወሃት የለም'' ደብረጽዮን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 102

  • @hemennega
    @hemennega 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ፕሬዝዳንታችን እድሜዎትን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልልን። ዘሮትን ይባርክልን።

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዛሬ ሞልቶልኝ አንደኛ ነኝ ላም ለሀገራችን ኧረ እኛ የናፈቀን የራበን ከምግብ በላይ ሰላም ነዉ ሰላም የምንሰማበት ቀን ናፈቀን 😢😢😢😢 የስደት እሕቶቼ አሞሞታችሁን ያሳምርላችሁ ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሙስሊሞቹም ቶብታችሁ ለመሞት ያብቃችሁ

    • @ia6750
      @ia6750 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Getan tekebelu

  • @tube1617
    @tube1617 4 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @abebehailemichael2861
    @abebehailemichael2861 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈታ፣የምወደውና፡ሁሌም፡የምከታተለው፡ሚዲያ፡ነው።ብቃታችሁን፡አደንቃለሁ።በርቱልኝ።መምህር፡አበበ፡ኃይለሚካኤል፡ከአርሲ፡ነጌሌ።

  • @KONICALOVELOVE
    @KONICALOVELOVE ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርታ እንወድሐለን!!!

  • @EfremAyalew-c2o
    @EfremAyalew-c2o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነትነው ዝምታነው፤❤

    • @Mule0411
      @Mule0411 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተወዳች መስዕብ ያላቸው ናቸው

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን ❤❤

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ምንታዲርግ እናታችን በጉልበተኞች ታፍና

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከእንግዲህ ወርቅ ከመዝረፍ ሚያቆመን የለም ደ.ፂ!!

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አቢይ አኅመድ በጠቅላይ ሚኒስቴርነት ባለበት ፡ " ፕረሲደንቷ ምን ነካቸው " ይባላል እንዴ !

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 16 นาทีที่ผ่านมา

    ቀን ይፈታዋል እናታችን አይዞን የሚተነፈሱበት ቀን ይመጣል

  • @josephnegash5916
    @josephnegash5916 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታድያ እረጅም ግዜ ጋገለገሉ በኢህአዴግ ግዜ ህዝቡ እንደዛ ሲጨቆን ምነው ከፋኝ አላሉም

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 33 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ለአለምህዝብ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 43 นาทีที่ผ่านมา +2

    ቦታው ካልተስማማት ለምን አትለቅም ?

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    The president has the right to post her private feeling without restrictions .

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sahelewerk Zewedu Very great women❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ግን በ72አመታቸው ጡረታ መውጣት ስገበ እንዴት ባለሥልጣን ሆኖ ይቆያሉ

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ ነው የምትሉት 😢አይናችን እያየን ኢትዮጵያ ገደል ስገባ 😢😢

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ካህን ምንድነው ለምን እንደማገደለም አይገባኝም

  • @melisewfanta8017
    @melisewfanta8017 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ፈታ የተፈለገው የህይወት ታሪካቸው አይደለም። ዛሬ ያሉት ላይ ብቻ አተኩር። to z point.

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 23 นาทีที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ከስልጣንዋ መልቀቅ ምክንያቱ የሚመጣ ትውልድ ኣትጠየቅም ኣቢ የሚያደርገው ያለ ውግያ እርስ በርስ መገዳደል ምፍናቀል ርሃብ ከዚህ ሁሉ ኣትጠየቅም ትዕግስት ኣላት ከዚህ የተጨማለቁ ደም መጣጮች እንዴት ኣድርገው እስካሁን መቆየታቸው ይገርማል

  • @kaoficoffee618
    @kaoficoffee618 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፋኖም ሆንክ ኦነግ ወደ ወንበር ኑ ህዝቡ ጦርነት ሰልችቶታል ነፃ የምታወጡት ህዝብ የለም እናንተ የምትፈልጉት ስልጣን ነው ከመንግስት ተደራደሩ እና ስልጣን ጠይቁ 😊😢😊 አበቃ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብይን ነገርው

    • @ያረህማንባሪያ
      @ያረህማንባሪያ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መች ይሰማሉ. ቤተሰቦቻችንን ያስጨርሳሉ እጅ

    • @senaitesharget4912
      @senaitesharget4912 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ይህን ከማለት በየቦታው የሚያልቀውን አማራማሰብ ነው

    • @kaoficoffee618
      @kaoficoffee618 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@senaitesharget4912 አሁንስ ምን እየተከናወነ ነው ?! ለዛ እኮ ነው ቁጭ ማለት መልካም ነው የምንለው ። ተግባባን

    • @kaoficoffee618
      @kaoficoffee618 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Pnice-uy3uw እምቢ እያሉ ያሉት ፋኖ እና ኦነግ ናቸው ወ/ሮ ድንዙዝ

  • @Mule0411
    @Mule0411 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስላም ለኢትዮጵያ

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረፈታየ.ኢትዩጽያ.ሠላም.ናፈቃት

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    Please do not mix up personal feeling or view with old politics!!!!

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አይ ህዝብ እለቀ ዝምታ !!!

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትንሽ ትንሽ እያደረጉ ገድለዉ ሊጨርሱን ነዉ እባካችሁ አባቶቻችን አንድ ነገር በሉ

  • @adonay7097
    @adonay7097 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የት ነው የማውቃቸው?

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @amen-g3w
    @amen-g3w ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @gerageru15
    @gerageru15 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሊ አማኑን ያየ በእሳት አይጫወትም ይሉ ነበር የአገራችን እናቶች ሲተርቱ ዋጋዉን አርክሠዉ ምሥኪኑን ሕዝብ በማጥመድ መዝረፍ ከፐርፐዝ ብላክ ለቅሦ በሗላ ትምርት እንዉሠድ

  • @YeshgetaAddis
    @YeshgetaAddis 25 นาทีที่ผ่านมา

    ፋኖ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሬዘዳንት አያስፈልግም

  • @ሚፍየአላህባረያ
    @ሚፍየአላህባረያ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈታ በጣም እወደው ነበር አሁን ግን ከሰገራ በበለጠ አስጠልቶኛል፡፡፡ም/ቱሙ ሲበዛ ዘረኛ እና የአንድ ሀይማኖት ሚዲያ ነው ለአብነት እንኳን በአማራ ክልል ያሁሉ ሙስሊም በፅንፈኞች ሲገደሉ ባላየ ያለፈ አስቀያሚ ሚዲያ ነው፡፡ እንዲሁ በሌሎች ክልሎች በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰውን ግፍ ባልሰማ የሚያልፍ የዘመናችን ምርጥ ዘረኛ ሚዲያ ነው፡፡፡፡

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አሁንም አደኛ ነኝ ፋኖ ይለምልም

    • @mMame-y2y
      @mMame-y2y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እልም ባረገልን ፋኖንስ😪😪😪

    • @kaoficoffee618
      @kaoficoffee618 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ፋኖም አስተሳሰቡም እጅግ ኋላ ቀር ሌላውን ብሄር ጠል ስለሆነ አንድ inch አይራመድም

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ብልጽግና እኮ ገደል እየገባ ነው አይታያችሁ 😂መዳኛ ችን ፋኖ ብቻ እና ብቻ ነው ::💪​@@mMame-y2y

    • @ia6750
      @ia6750 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kom belen enaseb for once.

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 18 นาทีที่ผ่านมา

    Bedatam hager. Wendagered yebezabat. Abiy Ahmed Ali shenabachu

  • @MelketesfayeM
    @MelketesfayeM 45 นาทีที่ผ่านมา

    የነጌሌን አጣራለሁ እኔ አልሰማውም።

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዜና የማለደው ልጅ ye feta daliy ሱሰኛ ሆንኩ

  • @HomaaHinbeku-ov5ug
    @HomaaHinbeku-ov5ug ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ግራ ያጋባል እንጭጭ

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዘር በሀይማኖት የሰው ልጅ አይሙት የትኛውንም ሀይማኖት መከተል ይችላል ከየትኛውም ዘር ልሆን ይችላል በቃ ተዉ ይኑርበት😢😢

  • @AmareAbid
    @AmareAbid ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታቸው፡እማራ፡አይደለ፡ለምን፡ትግራይን፡ይበጠብጣል

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 47 นาทีที่ผ่านมา

      ደብረጽዮን ኤርትራዊ ( ሻዕቢያ ) አይደለ ለምን ትግራይ ለቆ ኤርትራ አይሔድም

  • @Asmar888-pw9pj
    @Asmar888-pw9pj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sihalework, as a private citizen, has the right to engage in popular expression, but as the state president, she has an obligation to express a clear opinion without confusion. The message she displayed is an expression of displeasure, which may be against Irecha or being confined in the palace. It is time for her to liberate herself and leave the palace to exercise her right as a private citizen.

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከከፋት ቲሂድ ሁልግዜ ከምትሸራተት ቲሂድ ከሳ የተሻለ ብዙ አሉ

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Absolutely wrong tough president of ETHIOPIA 🇪🇹 mis thewddey sahle. Quite and silence 🔕 is not an option for those who suffer. They should stand together strongly against the wrong leaders. Freedom and justice must prevele . Thanks

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለናት ሀገራችን እትዮጵያን ❤❤❤

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሬዜዳንትዋ ሴት ስለሆነች ነው። ሴት ወደ ስልጣን ስትመጣ ይኸው ነው። ሴት የመሪ ቦታ መውሰድ የለባትም። የሴት ልጅ አስተሳሰብ አያርፍም። ተጠቂነት ስሜት ብቻ ያጎላል፣ ሥልጣንን መያዝ አይችሉም። በታሪክ ሴቶች የሥልጣን ቦታ ሲሆኑ ሁሉም የሚቀናቀናቸው ይመስላቸውና ብዙ መሥራት አይችሉም። ወይዘሮዋ ይበቃቸዋል። ቶሎ ይልቀቁ!

  • @HussainHussain-gj2gt
    @HussainHussain-gj2gt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተማረ ገደለኝ አለ ገበሬ

  • @Jemalየባቲው
    @Jemalየባቲው 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝምታው ይበቃል እውነታው ይውጣ እንበርስቲ እንስትዩትሽን

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    She is under house arrest.

  • @ia6750
    @ia6750 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere abiy sniper kalachu, detse yeshegn

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሬዚዳንቷ፣ በ ኢትዮጵያ ህገመንግስት ምንም ለምንም የስራ ሀለፊነት ስልጣን የላቸውም።
    ወያኔ ኢትዮጵያውያንን በቅኝ ገዥነት ጨቁኖ ለመግዛት እንዲመቸው በህገመንግስቱ ደንግጎ ምንም እንዳይናገሩ እና እንዳይሰሩ አድርጓቸዋል።

  • @saved1580
    @saved1580 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሕዝቅኤል 38
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ በዚያም ቀን ጎግ በእስራኤል ምድር ላይ በመጣ ጊዜ መቅሠፍቴ በመዓቴ ይመጣል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
    ¹⁹ በቅንዓቴና በመዓቴ እሳት ተናግሬአለሁ፦ በእርግጥ በዚያ ቀን በእስራኤል ምድር ጽኑ መናወጥ ይሆናል፤

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡

  • @yonasAlemayehu-p2c
    @yonasAlemayehu-p2c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ewnet new zmta tlk mels new egr ytebksh

  • @ChalaBekele-k8w
    @ChalaBekele-k8w ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልትቀበለው ላትቀበለዉም ትችላለህ ይሁንና እንደ ጋዜጠኛ ለምን ስለ ኢሬቻ አልዘገብክም?

  • @ABREHAMEJIGUDESTA
    @ABREHAMEJIGUDESTA 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙሉ ወሬህ ስለ ፕሬዝዳንቷ ብቻ ለምን ሳታረገው

  • @johnhaile4682
    @johnhaile4682 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Min aynet ye seytan meret teqeyroal Ethiopia mibal midr? Be dingay tewegro motoal teblo zena miserabet ager

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና ስትመጣ ጀምሮ ቀልቤ ያልዎደዳት ትንሽ ሴትዮ !

  • @Jeruslem
    @Jeruslem ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳህለ ወርቅ ለምን አይሰቅሉሽም በአማራ ላይ ያወጅሽው የዘር ማጥፋት ከኦሮሙማ ጋር የአማራ ደም በእጅሽ ላይ አለ

  • @arerotube
    @arerotube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Feta🤔
    ታዘብኳችሁ
    የአፍሪካ ቀንድ ታላቁ የኦሮሞ ህዝብ
    ስለ ኢሬቻ አንድ ነገር.......
    እኔ የቻናሊህ ተከታይ ነኝ እንዴት ስለ ደቡብ አፍሪካ ትልቁ ፌስቲቫል አትናገርም።

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸርሙጣ ነች። ይህ ሁሉ አማራ ሲጨፈጨፍ የት ነች?

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንድ ነገር ሳታደርጊ ወረድሽ ነቀዝ

  • @selahnew
    @selahnew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አታካብድ ባክህ... ዲፕሎማሲ ልምድ አላት ምናምን ትላለህ እንዴ.... 1ሳምንት ሲቀራት ልትባረር መቀባጠር ያስተዛዝባል!!!!

  • @wewe5688
    @wewe5688 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕረስደንት አፈና በዛቸው ምን ያርጉት የሄጨቕላ ጭንቕላት ኢትዮጵያን አወደማት እኮ

  • @geremewregassa
    @geremewregassa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጭር ስል አልወድም እየሆነች

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተናግረህ፣ አውቀህ ሞተሀል!!
      😂😂😂

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግም

  • @SolomonTesfaye-w4q
    @SolomonTesfaye-w4q ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግማታም አሮጊት ዛሬ ከስልጣን ልትወርጅ ስትይ ትቀባጥሪያለሽ

    • @tigistdesta2335
      @tigistdesta2335 44 นาทีที่ผ่านมา

      ባለጌ እንደናንተአይነቱ ስድ ባለበት ሀገር እንዴት ሰላም ትሆናለች

    • @super__star6823
      @super__star6823 32 นาทีที่ผ่านมา

      She was mention signal all the time , this not her first time

  • @tomitomi839
    @tomitomi839 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያው የአመል ነገር አይለቅም አይደል ? መወረዴ ካልቀረ መርዝ ልርጭና ልወረ ነው ድመት መንኩሳ አመሏን አትርሳ ነው ከዚህ በኋላ ቢትጋጋጡ መገሽለጥ ነው የሚሆንባችሁ
    የንጉሥ ዘር ነን የሚትሉት
    ንግስናን በቅዱሳን ክብረ በአል ብቻ ነው አብረን የምናከብረው
    ደግሞ የምትደንቀኝ ነገር
    እኛ ብቻ ነን ንግስናን የማናውቀው
    እያላችሁ የሃይለስላሴን ፎቶ ለጥፋችሁ
    የሚትፎክራችሁ ነገር
    ጃኖሆይ ሀረር ክፍላሀገር
    ኤጄርሳ ጎሮ በ1884 ተወልዶ ያደጉ እዛው ሀረር ነው ጃኖሆይ ማን እንደሆኑ ትርጉሙን ለእናንተ ትቸዋለሁ
    ደግሞ እንደ ለመደባችሁ የኛን ታሪክ ወስዶ ነው በሉ አላችሁ😂😂😂😂

  • @abel8835
    @abel8835 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቺ ሴትዮ አደገኛ ነች አትመኑዋት😂

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The ship is sinking band Amara 🏃‍♀️ running for her life no mercy for you from Amara people for your collaboration with fascist abyi and Wayne government

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትንሽ ትንሽ እያደረጉ ገድለዉ ሊጨርሱን ነዉ እባካችሁ አባቶቻችን አንድ ነገር በሉ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሬዚዳንቷ፣ በ ኢትዮጵያ ህገመንግስት ምንም ለምንም የስራ ሀለፊነት ስልጣን የላቸውም።
    ወያኔ ኢትዮጵያውያንን በቅኝ ገዥነት ጨቁኖ ለመግዛት እንዲመቸው በህገመንግስቱ ደንግጎ ምንም እንዳይናገሩ እና እንዳይሰሩ አድርጓቸዋል።