ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይበረክ አሜንን ከምንአልፊ ችግር የክርስቶስ ክብር ይበልጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዉዉዉዉ በእዉነት ጌታ ሰዉአለዉ ሰዉ 😌 አነተ ጀግና ሰዉ ዘመንህ ይባረክ አይወሰድብህ እንዲሁ በመድረክ ሁነህ እያረሰረስከን ጌታ ይምጣ ማራናታ እየሱስ ጌታነዉ ✝️🥰🙏
ወንድሜ ተባረክ ፅጋህ በግዚእብሄር ትክበር ፅጋ ያለህ ስው ነህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አብስቶ ጻጋ ያብዛል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ መገለጥን ይስጥህ
amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Geta hoye enedeze yetebareke swe selesexeken semeke yebareke temesegen🙏🙏❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
You Christian brothers, are not only prophets but also great teachers. Glory to the Son of God in the Holy Spirit
ዋዉ ዘመንህ ይባረክየሚገርም መገለጥ ነዉ
አሜን
የጌታችን የእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ።ፀጋውን ያብዛልህ
Geta yasnesaw nebi tebarek
Name name ameeeeeeeeeeeeeen elelelelelel❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarekiy igizabher sawu
Ameeeeen ameeeeen ameeeeen Uuufffffeeeee tabaarak🥰🥰🥰
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን ጸጋ ይብዛልህ ነብይ ጥሌ🙏
አሜንንን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🥰🙏
Egzeabher yemesgen endante aynet astemare selseten geta semu yebarek
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ! ብዙ ፀጋ ይብዛልህ
Blessed
Ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን ተባረክ
ተባረክ ውድ ወንድማችን❤❤❤
Maranata getahoy tolona Amen
ጌታ አምላክ ይባርክ የቃል ኀይል ይጨመራልህ 📖📖📖❤
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀለሀ
የሚሰገርም መገለጥ ይህ መንፈሰ ቅዱሰ መገለጥ ነዉ እግዚአብሔር ተባረክ ወንድሜ የበለጠ መገለጥ ይሰጥ።
ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ❤❤
Uffff!!! What a powerful message!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Glory glory glory to Almighty God!
Tile Geta zemenehin yibarek
Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya
😢ተባረክ
አሜን 🙏♥️♥️♥️
Amen amen amen be blessed
Amen amen amen tebareku🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🤲🤲🤲💔💔❤❤
ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ , ዳርቻህ ይስፋ በየሱስም
አሜንንን አሜንንን ጌታ አየሱስ ዜመን የባርክ ተባረክ ጊን ፀሎት አታቃሩቱ 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen🔥🔥🔥🔥🔥🔥✅✅✅✅✅✅✅✅
Geta tsga yabazalihi❤❤❤
AMEN AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH ❤❤🙏🙏🙏🙏
Hulachum tebareku❤tile dink ye geta lij❤
ተባረክ ነብይ ጥልዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Tebarek!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን
📌 አዎ እና አሜን ነው 👉 ኢየሱስ ❤‼️
Tsega yibizali
God bless you
አሜን ብሩክ ነህ ጥልዬ አሁንም ተባረክ ትምህርትህ እኮ እሚገርመው በነሱ ዘመን አብረህ የነበርክ እስከሚመስል ነው ምታስተምረው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ።
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ነብይ ጥሌ
እስኪ ነብይ ነን ብላቹ የምትኩራሩ እንደዝህ ልጅ ወንጌልን ስበኩት
Amennnn Amennnn kibr legeta yihun neby tile tebarek neby zeni huletachihum.eyesus new kalachihu tsega yibzalachihu
ስወድህ እኮ
God bless you prophet tilahun
ጌታ እግዛብሔር ይመስገን : እግዚአብሔር ከተባለው ከተነገረን ከሰማነው ሁሉ በላይ ነው ።
The word is Sweet like Honey praise God 🙏🙏 God bless you pastor
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Jesus is very coming soon
❤❤❤
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሱስ ይሑን ተባረክ ጌታየሡሥ ይባርክህ
Lante eysusn yemglte tisga lenm gta bistgni hooo ftmo hogne new yesmahut😘 tebarklgni telsha 😍
Eyesus Eyesus yemishet temhrt nw. Yehonelhal yedergelhale ke medere yenqele
May God bless you prophet
ተባረክ
U r blessed
Buruk hune
Amazing! Teach more and more
Amen
God blessed you!
May God bless you richly my son
Geta ybarkh
አንድ ነገር ልነግርህ የምወድህ ነገር ቢኖር እንደሰማሁህ የማልጠግብህ ነገር ቢኖር ወቀሳ ከበዛ መስማት አልችልም ኢየሱስን ብቻ ስትናገር ይጣራልና ራስህን እንደንጹህ ሌሎችንን መኮነን ቢቀርብህ ተባረክ
Betame betemeretehe kemitekemu swoche andu negne. beteleye tselote mwededehe yasedesetegnale egezabere yichemerelehe litelehe yemifelegewene diyabilosene egezabere yitalelehe .
Powerful Message. Maranata
ወንድሜ ስላንተ መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለው ምክንየቱም ሊል የፈለገውን እንደወደደ ትነግርለታለህና እኔ ደግሞ ከዚህ በበለጠ ቃሉንና ፈቃዱን አንዲገለጥልህ እፀልያለው
This time for gospel
በሰለሞን ቤተመቅደስ መታደስ ቀያዮቹ ጊደሮች ሰባት ወይም ዘጠኝ አለበለዚያም አስራ ሁለት በነዚህ ቁጥር ስለት ለመስዋእትነት የደም ቃል ኪዳን ለኃጢአት ሲቀርቡሐሰተኛው መሲህ በቤተመቅደስ በእስራኤል ላይ እኔ ነኝ ኢየሱስ ይላቸዋል አያሳዝኑም እነሱም አሁን በገአዱ እየተዋጉ የጦራቸው ድል መንሾ ጠላት ያደተጉት አሁን ላይ በትክክል የእስራኤል ጠላት ሆነው ታጥቀው እየተነሱ እየወደቁ የሚዋጓቸው ጠላቶቻቸው ናቸው በድራማቲክ መልክ የጊደሮቹን ደምም እየተቃወሙ በጎን የደሙ አድናቂ መሲ ሆነው በሃሰት በሰለሞን ቤተመቅደስ የሚነግሰው ሃሰተኛው መሲህ ከሃማስ ወገብ ነው በጦር ይቀርና በፍቅር ሊነግስ እስራኤልን ለመግዛት የሚነግሰው እስካሁን የሰቀሉት ኢየሱስ ለነሱ ተራ ነው እንጅ በእኔ ውስጥም ሆኖ የሚያግዛቸው ያ ኢየሱስ ነው እነሱ በጦር ድል የነሱት ጠላት በፍቅር ይነግስባቸዋል ሲነቁበት የርኩሱን መሲህ ከተቀደሰው ስፍራ ለማጥፋት እንደ አሁኑ ይታትራሉአየህ ያኔ ነው አልፋና ኦሜጋ ያለና የሚኖር ለዘላለም የሚኖር ፊት የመጣ የሄደ ዳግም በእስራኤል ከተማ በእስራኤል ጠላቶችና በአለም ላይ ለፍፃሜ ሊፈርድ ኢየሱስ ይመጣል እስራኤልን በምንም አይነት መልኩ በምታፈርጋቸው ድርጊቶች አልቃወምም ፀጋ ና መንፈስ የአጥንትም ነው የኤሳው አጥንት በድን ቀስቃሽ ስለነበር 😊
😮
min ayinet merdat new ...
የጌታ ሰው ማለት አንተ ነህ።
ሌ
ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ በእርግጥም ታስተምራለክ
እግዚአብሔር ይበረክ አሜንን ከምንአልፊ ችግር የክርስቶስ ክብር ይበልጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዉዉዉዉ በእዉነት ጌታ ሰዉአለዉ ሰዉ 😌 አነተ ጀግና ሰዉ ዘመንህ ይባረክ አይወሰድብህ እንዲሁ በመድረክ ሁነህ እያረሰረስከን ጌታ ይምጣ ማራናታ እየሱስ ጌታነዉ ✝️🥰🙏
ወንድሜ ተባረክ ፅጋህ በግዚእብሄር ትክበር ፅጋ ያለህ ስው ነህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አብስቶ ጻጋ ያብዛል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ መገለጥን ይስጥህ
amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Geta hoye enedeze yetebareke swe selesexeken semeke yebareke temesegen🙏🙏❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36
You Christian brothers, are not only prophets but also great teachers. Glory to the Son of God in the Holy Spirit
ዋዉ ዘመንህ ይባረክየሚገርም መገለጥ ነዉ
አሜን
የጌታችን የእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ።ፀጋውን ያብዛልህ
Geta yasnesaw nebi tebarek
Name name ameeeeeeeeeeeeeen elelelelelel❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarekiy igizabher sawu
Ameeeeen ameeeeen ameeeeen Uuufffffeeeee tabaarak🥰🥰🥰
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን ጸጋ ይብዛልህ ነብይ ጥሌ🙏
አሜንንን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🥰🙏
Egzeabher yemesgen endante aynet astemare selseten geta semu yebarek
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ! ብዙ ፀጋ ይብዛልህ
Blessed
Ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን ተባረክ
ተባረክ ውድ ወንድማችን❤❤❤
Maranata getahoy tolona Amen
ጌታ አምላክ ይባርክ የቃል ኀይል ይጨመራልህ 📖📖📖❤
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀለሀ
የሚሰገርም መገለጥ ይህ መንፈሰ ቅዱሰ መገለጥ ነዉ እግዚአብሔር ተባረክ ወንድሜ የበለጠ መገለጥ ይሰጥ።
ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ❤❤
Uffff!!! What a powerful message!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Glory glory glory to Almighty God!
Tile Geta zemenehin yibarek
Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya
😢ተባረክ
አሜን 🙏♥️♥️♥️
Amen amen amen be blessed
Amen amen amen tebareku🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🤲🤲🤲💔💔❤❤
ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ , ዳርቻህ ይስፋ በየሱስም
አሜንንን አሜንንን ጌታ አየሱስ ዜመን የባርክ ተባረክ ጊን ፀሎት አታቃሩቱ 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen🔥🔥🔥🔥🔥🔥✅✅✅✅✅✅✅✅
Geta tsga yabazalihi❤❤❤
AMEN AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH ❤❤🙏🙏🙏🙏
Hulachum tebareku❤tile dink ye geta lij❤
ተባረክ ነብይ ጥልዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Tebarek!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን
📌 አዎ እና አሜን ነው 👉 ኢየሱስ ❤‼️
Tsega yibizali
God bless you
አሜን ብሩክ ነህ ጥልዬ አሁንም ተባረክ ትምህርትህ እኮ እሚገርመው በነሱ ዘመን አብረህ የነበርክ እስከሚመስል ነው ምታስተምረው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ።
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ነብይ ጥሌ
እስኪ ነብይ ነን ብላቹ የምትኩራሩ እንደዝህ ልጅ ወንጌልን ስበኩት
Amennnn Amennnn kibr legeta yihun neby tile tebarek neby zeni huletachihum.eyesus new kalachihu tsega yibzalachihu
ስወድህ እኮ
God bless you prophet tilahun
ጌታ እግዛብሔር ይመስገን : እግዚአብሔር ከተባለው ከተነገረን ከሰማነው ሁሉ በላይ ነው ።
The word is Sweet like Honey praise God 🙏🙏 God bless you pastor
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Jesus is very coming soon
❤❤❤
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሱስ ይሑን ተባረክ ጌታየሡሥ ይባርክህ
Lante eysusn yemglte tisga lenm gta bistgni hooo ftmo hogne new yesmahut😘 tebarklgni telsha 😍
Eyesus Eyesus yemishet temhrt nw. Yehonelhal yedergelhale ke medere yenqele
May God bless you prophet
ተባረክ
U r blessed
Buruk hune
Amazing! Teach more and more
Amen
God blessed you!
May God bless you richly my son
Geta ybarkh
አንድ ነገር ልነግርህ የምወድህ ነገር ቢኖር እንደሰማሁህ የማልጠግብህ ነገር ቢኖር ወቀሳ ከበዛ መስማት አልችልም ኢየሱስን ብቻ ስትናገር ይጣራልና ራስህን እንደንጹህ ሌሎችንን መኮነን ቢቀርብህ ተባረክ
Betame betemeretehe kemitekemu swoche andu negne. beteleye tselote mwededehe yasedesetegnale egezabere yichemerelehe litelehe yemifelegewene diyabilosene egezabere yitalelehe .
Powerful Message. Maranata
ወንድሜ ስላንተ መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለው ምክንየቱም ሊል የፈለገውን እንደወደደ ትነግርለታለህና እኔ ደግሞ ከዚህ በበለጠ ቃሉንና ፈቃዱን አንዲገለጥልህ እፀልያለው
This time for gospel
በሰለሞን ቤተመቅደስ መታደስ ቀያዮቹ ጊደሮች ሰባት ወይም ዘጠኝ አለበለዚያም አስራ ሁለት
በነዚህ ቁጥር ስለት ለመስዋእትነት የደም ቃል ኪዳን ለኃጢአት ሲቀርቡ
ሐሰተኛው መሲህ በቤተመቅደስ በእስራኤል ላይ እኔ ነኝ ኢየሱስ ይላቸዋል አያሳዝኑም እነሱም አሁን በገአዱ እየተዋጉ የጦራቸው ድል መንሾ ጠላት ያደተጉት አሁን ላይ በትክክል የእስራኤል ጠላት ሆነው ታጥቀው እየተነሱ እየወደቁ የሚዋጓቸው ጠላቶቻቸው ናቸው በድራማቲክ መልክ የጊደሮቹን ደምም እየተቃወሙ በጎን የደሙ አድናቂ መሲ ሆነው በሃሰት በሰለሞን ቤተመቅደስ የሚነግሰው ሃሰተኛው መሲህ ከሃማስ ወገብ ነው
በጦር ይቀርና በፍቅር ሊነግስ እስራኤልን ለመግዛት የሚነግሰው እስካሁን የሰቀሉት ኢየሱስ ለነሱ ተራ ነው እንጅ በእኔ ውስጥም ሆኖ የሚያግዛቸው ያ ኢየሱስ ነው
እነሱ በጦር ድል የነሱት ጠላት በፍቅር ይነግስባቸዋል ሲነቁበት የርኩሱን መሲህ ከተቀደሰው ስፍራ ለማጥፋት እንደ አሁኑ ይታትራሉ
አየህ ያኔ ነው አልፋና ኦሜጋ ያለና የሚኖር ለዘላለም የሚኖር ፊት የመጣ የሄደ ዳግም በእስራኤል ከተማ በእስራኤል ጠላቶችና በአለም ላይ ለፍፃሜ ሊፈርድ ኢየሱስ ይመጣል
እስራኤልን በምንም አይነት መልኩ በምታፈርጋቸው ድርጊቶች አልቃወምም ፀጋ ና መንፈስ የአጥንትም ነው የኤሳው አጥንት በድን ቀስቃሽ ስለነበር 😊