ዝማሬ መልዕክት ማስተላለፊያ ነው .... መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ (የመጨረሻ ክፍል)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • ዝማሬ መልዕክት ማስተላለፊያ ነው .... መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ (የመጨረሻ ክፍል)

ความคิดเห็น • 45

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርምና የሚያስተምር ቃለ ምልልስ ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ ጌታ ቀሪውን ዘመንህ ይባርክ።
    አንተ በሁሉም ለሁልይም ምሣሌ ሆነህልናል።

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betikikil. Enatem hulem kuch bila tseliya atawukim! Hulem tinberekekalech! Sigidet yelelebet amliko bizum des aylim! Amliko sigdet new. Geta yibarikot abatachin❤❤❤.

  • @Lilithegreat36
    @Lilithegreat36 หลายเดือนก่อน

    I grow up listening to you song❤ God bless you Tesfaye

  • @lideyagadi5724
    @lideyagadi5724 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስን የሚናገር ሂይወትን የኖረ እጅግ በጣም የምወደው መጋቢ ተስፋዬ እግዚአብሄር አንተን እና ቤተሰብክን ይባርክ በጣም እወድሀለሁ መዝሙሮችህ ሁሉ ኢየሱስን የሚገልጡ ደካሞችን የሚያበረቱ ያዘኑትን የሚያፅናኑ ለፀሎት ለመንበርከክ ሀይል የሚሆኑ በእውነት የእግዚአብሄር መንፈስ የሚያልፍበት መዝሙሮች ናቸው የጌታችን እና የመድሀኒታችን አባት ይባረክ

    • @user-vr2ci2xh5d
      @user-vr2ci2xh5d 10 หลายเดือนก่อน

      ተሰፋዬ ጌታ ቀረ ዘመንህን ይሀባረክ አለማየሁ

    • @user-vr2ci2xh5d
      @user-vr2ci2xh5d 10 หลายเดือนก่อน

      ተፍዬ እሰከጻሜ ደረሰ አገልግል

    • @user-vr2ci2xh5d
      @user-vr2ci2xh5d 10 หลายเดือนก่อน

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር ፀጋ ያበዛለት አገልጋይ ነው ።ጌታ ለክብሩ ያቆዬው!!!

  • @EllaBirhanu
    @EllaBirhanu 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you pastor tesifaye gabiso 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመዎትን ይባርከው እወዶታለሁ

  • @yeshiabsha8864
    @yeshiabsha8864 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው በመንፈስ ያልሆነ ማንኛው አገልግሎት ትርፉ ድካም ነው ለሌላም ፈውስ ከመሆን ይልቅ በሽታው ያገረሻል እግዚኣብሔር ይባርካችሁ መጋቢ ተሰፋዬ ጋቢሶ እና ህሊናዬ ፀጋው ይጨምርብሽ አንቺ የጌታ ባሪያ

  • @natibereket8212
    @natibereket8212 3 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for having him for us, he is One of the great example of Christianity in our country

  • @paulossamuel3037
    @paulossamuel3037 ปีที่แล้ว +2

    Be blessed man of God for sharing your life experience to the current generation.

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው🙏 ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ከታይታዊው ልባዊው ላይ ትኩረት እንድናደርግ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ዝግጅቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
    ድምፁ ከፍያለ መዝሙር እንደ አምልኮ መወሰድ ከጀመረ ቆይቱዋል ያሉት እውነትና አሳሳቢ ነው:: በመንፈስና በነፍስ ያልሆነ ግን ነፍስን ብቻ ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ድምፁ ከፍ ያለ ብዙ የሰውነት እንቅስቃሴን ብዙ ብልጭልጭ መብራቶችን ያካተተ ከዘፈን የሚለየው ቃሉ ብቻ ነው ብልየተሳሳትኩ አይመለኝም::

  • @tessemalambebo3839
    @tessemalambebo3839 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል የክርስቶስ ህይወትና ባህሪይ ሻይን እያረገ ዘመናት የዘለቀ አገልጋይ ነው። እወድሃለሁ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ጌታ ሆይ ጠብቀን.......🙏🙏🙏 እግዚአብሔርን የማይፈራ ልብም ይዘን ስንዘል እንዳንገኝ.....

    • @admasutsegaye2059
      @admasutsegaye2059 ปีที่แล้ว

      May Almighty God bless you Pastor!!!!!

    • @admasutsegaye2059
      @admasutsegaye2059 ปีที่แล้ว

      Yes, True Worship is from bottom of our heart. So it is internal, it doesn't superficial.

    • @admasutsegaye2059
      @admasutsegaye2059 ปีที่แล้ว

      Worship is not superficial issue!!!!!!

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @yonatantaddese7341
    @yonatantaddese7341 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you pastor Tesfaye you have been a blessing for the body of Christ your entire life. Hilu you are doing amazing keep up the good work.

  • @Hannaze
    @Hannaze 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን! እጅግ በጣም ብዙ ነገር የተማርኩበት ቃለ መጠይቅ ነው:: ስሙን የመጠነ ሾው ይዘሽልን ስለመጣሽ ተባረኪ...
    ፓስተር ስለዝማሬ አቀባበል እና አፃፃፍ የተናገርከው እጅግ በጣም ጠቅሞኛል...አዝማች ተቀብዬ ከሰባት ዓመት በኃላ ቁጥሮቹ ተፃፉ የሚለው ለኔ ትልቅ መልስ ነው..
    ህሊናዬ ተባረኪ!

  • @mulualemalemayehu3634
    @mulualemalemayehu3634 ปีที่แล้ว +1

    God bless you, Pastor and Mesale Show.

  • @MeleChego
    @MeleChego 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Pastor. You have told us great secret. It is good to serve God by obeying to holly spirit.

  • @mulualemamare2044
    @mulualemamare2044 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሳሌዎች ለህይወታችን መመሪያና መማሪያ የሚሆን ፕሮግራም እንደሆነ መመስከር እወዳለሁ። ፓስተር ተስፋየ በሳልና በህይወት ዘመን የተፈተነ ተሞክሮአቸውን በትህትና ስላካፈሉን ባርኩልን። እንደዚህ አስተማሪ ሞሜዴል አገልጋዮችን እንደምታቀርቡ ተስፋ አደርጋለሁ። ተባረኩ።

  • @user-im4ct5ze2d
    @user-im4ct5ze2d 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 6 หลายเดือนก่อน +1

    እርጋታው ቁጥብነቱ ያስገርመኛል ስክን ማለት ከሂወት ይቀዳል እናም ጀግና አባቶች በዙሪያችን አሉልን የተሰሩ ሰዎች ምንም ቢያወሩ ይጣፍጣሉ😢ፕሮግራም አቅራቢዋም ጆሮሽን ወድጄዋለሁ እርጋታሽ አንደኛ ነው፥ፖስተር ውስጡ ያለውን ሳይቆጥብ እንዲያካፍል ትልቅ አስተዋፆ አበርክተሻል፥ተባረኪ

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 ปีที่แล้ว

    በጉባኤ ፀላይ መሆኔ ተገልጦ፣ዘምሬ፣
    አጨብጭቤ፣
    እልልልልልልልል....ብዬ፣በግንባሬ በእግዚአብሔር ፊት ወድቄ ስግደቴ ተገልጦ፣እግዚአብሔር ከሰጠኝ ንዋይ ሁሉ ለወገኖችም ለማያምኑም አካፍዬ፥ኋላ ግን እግዚአብሔር እግዚአብሔርን ብቻ አምልክ ተብሎ ሳለ በዚህ ሁሉ ውስጥ አላመለከኝምና አላወቅሁህም ቢለን ችግራችን የት ሊሆን ነው?

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 ปีที่แล้ว

      Kelebe kehone letayeta kalone atebayeme or atebaleme . Egthiabehare sewe ayedelemena.

  • @MeleChego
    @MeleChego 3 ปีที่แล้ว +1

    Hilina Geta yibarkish. I liked your hambleness and examplary approach as you intervied. Your wisdom helped us to draw golden ideas from pastor Tesfaye. Present us also other brothers e.g Pastor Getu....thanks.

  • @lilya2237
    @lilya2237 3 ปีที่แล้ว +2

    መልዕክት ሲመጣ ተቀብሎ ማስተላለፍ ካልመጣ እስኪመጣ መጠበቅ አቤት በመንፈስ የመመራት ውበቱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
    እንደዚያ ካልሆነ ከስጋ ይሆናል ትግል ነው ያ ደግሞ ከአገልግሎት ወደ ሌላ ነገር ይሻገራል
    ንግግራችን እና ኑሮአችን ሲለያይ
    እግዚአብሔርን የማይፈራ ልብ ይዘን ስንዘል እንገኛለን ያ ማለት እንኳን ልንፈራው አናውቀውም
    ዩሐንስ 4 ፡ 23-24
    ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
    24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።
    አሜን አሜን አሜን
    ሂሉዬ ተባረኪልን

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 ปีที่แล้ว +1

    You are right Pastor !!!

  • @lilybekele6309
    @lilybekele6309 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Pastor Tesfaye Gabisso and Hillina and your team. But, can you please tell Pastor that is important if he can record his old songs to be transfer to the new generation. And, we're can we find the books those who we live in Europe? I God bless you again.

    • @jesussaves335
      @jesussaves335 3 ปีที่แล้ว +1

      The book ''በዚያን ጊዜ'' which was written 10 yr back is available as pdf in google though some words are not clearly printed...search as tesfaye gabiso pdf or i can send u

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว

    GBU more and more !!!!!!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @user-mq1cm2sk6f
    @user-mq1cm2sk6f ปีที่แล้ว

    thank u

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    ውስጣችን እያመለከ ነው ወይ??????

  • @SolomonMihretu
    @SolomonMihretu ปีที่แล้ว

    GETA HULI GIZE K IRISO GAR YEHUN/;

  • @theodrosgrace9415
    @theodrosgrace9415 2 ปีที่แล้ว

    How do I get the book? I mean the one scripted to English, Please ?

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 ปีที่แล้ว

    How can we get his books ?

    • @aklilA
      @aklilA 11 หลายเดือนก่อน

      That is also my question.