PastorTesfaye Gabiso የእግዚአብሄርን ድምፅ መስማት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • Living Gospel Church
    Winnipeg, MB
    June 29, 2019

ความคิดเห็น • 53

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 2 ปีที่แล้ว +13

    ሲያወራ እራሱ ያለው grace ዘመንህ ይባረክ

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 3 ปีที่แล้ว +11

    ተስፋዬ ጋቢሶ በእሳት የተፈተነ እንደወርቅ የነጠረ ህወት ተግባር ያለው ምርጥ ሰው ነው ምናለበት ዘንድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የተነሱ ፖስተር ነብይ ሃዋርድ የሚል ስም ተሸክመው ተግባር አልባዎች ከእናንተ ህይወት ቢማሩና ቢያስተምሩ እጅግ ጥሩ ነበረ ክርስቲያን (ጴንጤ ) እንደተለየ ፍጡር እንደመላአክ የሚቆጠርበት ዘመን በተመለሰ ነበር .

  • @teferiberhanu5457
    @teferiberhanu5457 ปีที่แล้ว +2

    ለበረከት ከተጠሩት ቅዱሳን አንዱ ወንድማችን ተስፋዬ ጋቢሶ ቡሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም❤

  • @yeshiworkalemneh
    @yeshiworkalemneh 13 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰብህ አንተንናመሰል ወንድሞችን በማየት በመከራችን ፀንተን ቆምን የጌታን መልክ ከማየታችን የተነሳ አሁንም እስከ ፍፃሜ ድረስ ያፅናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን!!

  • @AdaneHoshola-xw3fj
    @AdaneHoshola-xw3fj 7 หลายเดือนก่อน

    በጌታ እጅግ የምናፈቅርህ ጋሼ ተስፋ ዬ ጌታን ስለ እናት እጅግ እናመሰግናለን አሜን

  • @abayneshgirmaderje9417
    @abayneshgirmaderje9417 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ተባረኩልን❤

  • @GetachKale
    @GetachKale 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጤና የሞላ ዕድሜ ይስጥህ !

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት የጌታ ጸጋ እና ምህረት የበዛሎት ኖት ስሙ ይባረክ

  • @philipossirnesa7779
    @philipossirnesa7779 ปีที่แล้ว

    The person I love most! His songs and preachings are the same,about Jesus Chirist and the kingdome of the lord! May God bless him more. My brothers n sisters, don't focus on this person but on Jesus who this person tells you about in his preaching n songs.

  • @hanatolina566
    @hanatolina566 2 ปีที่แล้ว +1

    ለትውልድ በረከት መሆን ሁሌም ጌታን ምስሎ መኖር የሚቆረስ ህይወት መኖር ጌታ ለረዳው ነው ጌታ ረድቶሃል ፓስተር

  • @alesales5715
    @alesales5715 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይበርክ፣የጌታ ሰው፣ፓስተር ታስፋዬ ጋብሶ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ተስፋዬ ።

  • @AlemuGaleno-bt1mz
    @AlemuGaleno-bt1mz ปีที่แล้ว +1

    ❤ tabarke magano❤❤❤❤❤

  • @YuyuliaTeme
    @YuyuliaTeme หลายเดือนก่อน

    Hulem sibek geta yibarkih wud

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ በጣም እንወድሃለን ጌታ ኢየሱስን የሚወዱ ሁሉ የአንተ ወዳጆች መሆናቸውን አልጠራጠርም ሁለተኛ መፅሐፍ ቅዱስ ብልህ ከዝማሬዎችህና ከመልዕክቶችህ ባሻገር በህይወትህ ለቅዱሳን ትልቅ መጽሐፍ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ለምልመህ ኑርልን አንተ ብርቅዬ የጌታ አገልጋይ ነህ Long Live.............................

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ አየሱስ አድሜ ጤና ያብዛልህ

  • @nmm150
    @nmm150 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN GETA ABZTO ZEMENHN YBARK

  • @hirutabate606
    @hirutabate606 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሄር ዘመንህን ይባርክ

  • @user-vu1fi3hb7e
    @user-vu1fi3hb7e 4 ปีที่แล้ว +2

    Zemnhi yibarki

  • @kidistdagnachew3716
    @kidistdagnachew3716 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ምን እላለሁ ለዘላለም ተባረክ አሜን !!!

  • @tilayetachbele5914
    @tilayetachbele5914 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you my Dear big Brother
    I wisch for my Self your wonderfull Lief ❤❤❤❤❤❤👍👍🙋‍♀️

  • @Subscribeplsguys
    @Subscribeplsguys 3 ปีที่แล้ว +3

    GOD bless you gasg Tesfaye

  • @user-zv8dc6dp5p
    @user-zv8dc6dp5p 9 หลายเดือนก่อน

    God is bless you & your family.

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 2 ปีที่แล้ว +1

    My Beloved Pastor God bless you

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u ปีที่แล้ว

    አሜን🙏

  • @rutbereha
    @rutbereha ปีที่แล้ว

    ገታ ይባርክህ ወንድም

  • @teferiwondmagegnehu4700
    @teferiwondmagegnehu4700 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemenh Yibarek

  • @JesusMyhealer
    @JesusMyhealer ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ሆይ ሁሌም ድምፅህ ይሰማኝ

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 2 ปีที่แล้ว +3

    I really need this thank you gashe!

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 3 ปีที่แล้ว +2

    God blss you more .

  • @gebisagemechu1430
    @gebisagemechu1430 ปีที่แล้ว

    Igzabher abzto yibarki Abatachin Ke Wisti Yemiwet kel liben yeketilagnal.

  • @mikaelabose8612
    @mikaelabose8612 3 ปีที่แล้ว +2

    I Love You Jesus

  • @birhanayele1130
    @birhanayele1130 10 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU ❤❤

  • @kalkidanfekadu6765
    @kalkidanfekadu6765 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏❤❤❤

  • @wisdomplus9602
    @wisdomplus9602 4 ปีที่แล้ว +3

    Hallowed be the name of God:forever amen....amen....amen

  • @abwasas2864
    @abwasas2864 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @tigistsolomon9081
    @tigistsolomon9081 ปีที่แล้ว

    አንተ የተባረክህ ነህ።

  • @nigistbitew9184
    @nigistbitew9184 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Pastor

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 ปีที่แล้ว

    Amen Amen God bless you pastor.

  • @bezunehliuleseged8027
    @bezunehliuleseged8027 3 ปีที่แล้ว +2

    god bless you more by his anointing than what we see.

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 4 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN.

  • @jimmaworklekemo9265
    @jimmaworklekemo9265 ปีที่แล้ว

    Edimehin yarzimilin !!!!!

  • @wisdomplus9602
    @wisdomplus9602 4 ปีที่แล้ว +4

    My God bless you ,Jesus is life and also light!

  • @trsm2952
    @trsm2952 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ አባታችን

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 4 ปีที่แล้ว +2

    Tekbyalw yegzyaberh sewi

  • @user-ni8nd7dz3b
    @user-ni8nd7dz3b 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🙌🙌🧎🏽‍♀️🧎🏽‍♀️🧎🏽‍♀️

  • @semi4072
    @semi4072 4 ปีที่แล้ว +2

    Big amen

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 5 ปีที่แล้ว +2

    May god bless you.

  • @surhabt1655
    @surhabt1655 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @sanagosatalo6411
    @sanagosatalo6411 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @KolchaFelekDafa
    @KolchaFelekDafa ปีที่แล้ว

    It is good

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen