በየተራ ነበር ያሰሩን....መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ……ክፍል-2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 2 ปีที่แล้ว +5

    ታድለህ ወንድሜ ጌታ መታደስን ያምጣልን ናፈቀን የጌታ ክብር

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 3 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት ውብ ነው ! 'አዝማቹን እነሱ አቀበሉን'
    እግዚአብሔር ወርዶ ያድናል ያለው ቃል በትትክክል በእርሱና አብረውት በታሰሩት ወገኖች ላይ ተፈጽሞ ዛሬ ማዳኑንና አደራረጉን ሲመስክር መስማትና ማየት ልብ ላለው ሰው ትልቅ ብርታት ይሆናል::
    እህታችን ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነውና እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 10 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ እነዚህ ሰወች መለኪያሽ ይሁኑ እንዳትወርጂ እሺ አድማጭነታችን እና መባረካችን ይቀጥላል!!!

  • @jesusislord7569
    @jesusislord7569 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንዴት ደግ አምላክ ነው ከዚህ ሁሉ በሁዋላ መንግሥቱ ጌታን ተቀብሎ በጥም እንድተፀፀተ ሰምተናል አዲስአባ ዩጎ ቸርች

  • @negussieworku6615
    @negussieworku6615 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ሕያው ምስክር ዛሬም አለን፡፡

  • @asteryukealo227
    @asteryukealo227 ปีที่แล้ว +2

    Abet yeEgzaber sra dnkna tlk new kbr hulu leGeta yihun ❤✝️✝️✝️💞💞💞🇪🇷💖💖💖

  • @jesussaves335
    @jesussaves335 3 ปีที่แล้ว +9

    ሞቶ ህይወትን ለሰጠን ጌታ መሞት እኮ ትንሽ ነገር ነው፣ ምን ዓይነት መሰጠት ነው?? ጌታ ሆይ እርዳን

  • @meronseifu6533
    @meronseifu6533 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Heluye! Tebareki ❤️

  • @MeleChego
    @MeleChego 3 ปีที่แล้ว +4

    ከጌታ ጋር መራመድ ምን እንደሆነ በግልጽ ያስተምራል:: ለሞት መዘጋጀት! ተባረኩ

  • @laz_y2517
    @laz_y2517 2 ปีที่แล้ว +1

    kelaye ye mimetawe ke uluu belay newe ameeen kebere le egzabere yune hfffeeeee endeeet dese ye mile meskrnet newe geta ykbeeer aleluyaaaaaa

  • @newway2024
    @newway2024 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ

  • @asqualmekonen3484
    @asqualmekonen3484 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor, really amazing testimony

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ

  • @mulualemamare2044
    @mulualemamare2044 3 ปีที่แล้ว +4

    God bless you for hosting such life giving interview. Waiting to hear the rest as well. It would be nice if u could find and interview the founding fellowship leaders too. Much grace!

  • @belewephy7460
    @belewephy7460 3 ปีที่แล้ว +5

    Background music ባይኖር Please

  • @AmexDend
    @AmexDend 3 ปีที่แล้ว +3

    Good job!! Very nice and blessed interview.

  • @asteryukealo227
    @asteryukealo227 ปีที่แล้ว

    Tlk mskrent new pastor zemari tesfay gabiso zemenh ybark tlk araya lebzwoch timht new❤❤❤✝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing testimony. I am sure today's young people would learn so much from Pastor Tesfaye's testimony. Helina, please interview Pastor Teshome Worku as well.

  • @tadessetiruneh9250
    @tadessetiruneh9250 2 ปีที่แล้ว +1

    ሕይወት ይቀመሳል እንጂ በማብራራት አይመጣም ።_ወ/ም ተስፋዬ ጋቢሶ ።

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 3 ปีที่แล้ว

    Really pastor you are best example of God's general. Bless with more His anointing

  • @elisaeliasecono7944
    @elisaeliasecono7944 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @kalebsiyum1580
    @kalebsiyum1580 3 ปีที่แล้ว +3

    I learned how to rejoice in christ, in bad and terribel situation

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 ปีที่แล้ว +3

    Blessing

  • @jemo5716
    @jemo5716 ปีที่แล้ว +9

    መታደል ወደዚህ ወደ ደቡቡ ያሉ አማኞች ለጌታ ቆራጥ ናቸዉ።እኔ ጎንደር ነዉ ያደኩት ትንሽ ጠንከር ያለ ኦርቶዶክስ በ44 ታቦት ዛሬ ባታ ነገ የሐንሥ አቦ ሥላሤ እያሉ በጣም በደርግ ዘመን መቸም በድብቅም በተክርስቲያን እናቴ ጋር እንሔድ ነበር ደግሞ በወቅቱ አገዛዙ የጠነከረ ነበር ደግሞ ደርግም በተክርስቲያን መዝጋተትና ክርሥትና መከልከል ጀምሮ ሥለነበር በወቅቱ እኔ ግን የፓሥተር ተሥፋየ ጋቢሦን ነበር የምወደዉ የሚገርመኝ መዝሙሩ በሙሉ በየ ጠላ ቤቱ ይከፈታል ሣይገባን ዝም ብለን እኛቤት ጠላ እየሸጥነ ግን ግማሹ የነ ኬኔዲ ግማሹ የነ ይርጋ ዱባለ በመሐል የመዝሙር ግን በጣም ደርግ እያሠረ ሢመጣ ጭራሽ ወደ በተክርሥቲያን በተለየ ፔንጤ የተባለ መልቀምና ቀይ ሽብር ማሠር ጀመረ መረሸን ጀመረ ለማንኛውም አሑን ግን ብዙ አክራሪ ኦርቶደዶክሣዊያን ጓደኘቸ አሑን መግቢያ የናዝሬቱ እየሡሥ ብቻ መሖኑን አምነን አዉቀን ድነናል ተጠምቀናል።እዉነተኛ መንገድ እየሡሥ ብቻ መሖኑን አዉቀናል።።🙏🙏🙏

    • @MeretechZemede
      @MeretechZemede 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @eyobedpetros9048
    @eyobedpetros9048 10 หลายเดือนก่อน

    Could you please share us here the book you have mentioned on this video. Thank you and God bless you all. Sending love and Big hugs to Pastor Teafaye ❤

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 8 หลายเดือนก่อน

    ክርስትና ስጋ ሲለብስ እንዲህ ነው😢አይ ፖስተር ተስፋዬ ዝርዝሩን አልናገርም የሚላት ነገር ያስቃል የሚገርም ቆራጥለት በእሳት ውስጥ ተፈትኖ የወጣ ሰው የሚያወራው ሁሉ ይጣፍጣል😊

  • @kibruhaile111
    @kibruhaile111 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዚአብር ይሁን

  • @laz_y2517
    @laz_y2517 2 ปีที่แล้ว +1

    paster tesfaye gabiso geta zenon yebarkwe
    tadlwe ereso sele geta waga keflwale awen yalnwe menem sele geta yekflnwe waga yelem

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ hallelujah and amen

  • @Samuel_mudde
    @Samuel_mudde 9 หลายเดือนก่อน

    @ ህይወትን ከኖሩት መስማት ለመኖር ይቀላል!

  • @LambamoAdimasu
    @LambamoAdimasu 8 หลายเดือนก่อน

    Le egzabher yichalal

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ የተከፈለበትን በኪሎ ግራም ማስመዘኑ አግባብ ነውን?እነደ ጳውሎስ ወደፊት መሮጥ እንጂ

  • @ameleworkaddisie1257
    @ameleworkaddisie1257 2 ปีที่แล้ว +1

    Teyakiwa ergata.dh beta.m desyilsl GBU

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว +1

    GBU more and more!!!!!!!

  • @tamiratargaw5262
    @tamiratargaw5262 3 ปีที่แล้ว +2

    Yemigerm መሰጠት
    ለጌታ መሰጠት!!

  • @zufankiros5974
    @zufankiros5974 3 ปีที่แล้ว +2

    ሄሉየ ጥሩ ጅማሬ ነው በርቺ

  • @1stangelmessage712
    @1stangelmessage712 2 ปีที่แล้ว

    የዜንድሮ አማኝ ነኝ ባይ ህሳብህን ከወድህ ተምን!

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 ปีที่แล้ว

    Bezu ede berata honelige wusete eye eyerebeshe newo yecersukite ke kereistose fikere mani yeleyene ayyyyyiiiii😭😭😭edeme yeseteke ahuneme eyelemelemeke nurue kebrune yesayekie hulume

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 2 ปีที่แล้ว

    ቀዳመ
    መስካሪ የለም ብሎ ይዋሻል