🔴👉[እጅግ አስደናቂ ነገር ነው]🔴🔴👉ከገዳም መልእክት ይዤላችኹ መጥቻለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @gizetube28
    @gizetube28  ปีที่แล้ว +10

    ኦርቶዶክሳዊ ሰበር መረጃዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ subscribe አድርጋችሁ ተወዳጁን
    youtube.com/@gizemereja28?si=iP8niImW5EjNFUGs

  • @betelhamgermachew7304
    @betelhamgermachew7304 ปีที่แล้ว +6

    ምንኛ መታደል ነው ለዚሕ ቦታ መጠራት። እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ሐጣያተኛውን ለዚሕ የበቃሁ እንዲሆን እርዳኝ። አምላኬሆይ እንደ ሰውነቴ ሀጥያትና ክፋት ሳይሆን እንደቸርነትሕ አሥበኝ። ጆሮዬ ቸር ወሪ ሠማ።

  • @tutukedahegn8621
    @tutukedahegn8621 ปีที่แล้ว

    አሜን እናቴ ኢትዮጵያ ትንሳዬሽን ያሳየኝ አምላኬ ሆይ ሰማያዊዉን ሐብት አድለኝ

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ በእኛው እጅ ነው 10ቱን ትዕዛዛት ከፈፀምን ያኔ ፈጣሪ ትጋታችን አይቶ ትንሳኤውን እናያለን ትንሳኤ በዩቱብ ጠባቂ አንሁን

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ያለን በጣም ይገርማል ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን ከአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ወንድማችን የጊዜ አዘጋጅ ተባረክ ለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን በጣም የማከብርኽ የምወድኽ በርታ እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamfilku6928
    @habtamfilku6928 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልና ጥበብን ስጠን የአባቶቻችንን ህይወት አድለን ወደ ቤትህ ጥራን

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz ปีที่แล้ว +1

    Barktchu Yee Darben Abtoche Amen Amen Amen

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kala Hiyewoitne Yesamalne Egzibehare Yemasegane

  • @EYERUSESHETuETHIOPALezelalemTi
    @EYERUSESHETuETHIOPALezelalemTi ปีที่แล้ว +1

    widta ethiopa ager egzyabhar tinsayshen yasayeni widasashen yasayeni amen amen amen

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት ปีที่แล้ว +6

    እንደዝህ ደስ የምያሰኝ አሰማይኝ ጌታ ሆይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud ปีที่แล้ว +1

    💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ እውድሻአለው

  • @tewabechkassahun6597
    @tewabechkassahun6597 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል የግዚአብሔ በረቂቅ የተራ የታደሉ ሰዎች የተጠሩ ሰዎች ናቸው እኔም እግሪን ካዳነኘ #100። ይዢ እመጣከሁ እርዳኘ።አሜንአሜን

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን የአባቱቻችን በረከት ይደርሰን❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትንሳዬዋን ያሳየን በእውነት

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ปีที่แล้ว +7

    እናት ሀገር እማማ 😢😢😢ኢትዮጲያ እናት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት 😢😢😢❤❤❤

  • @CherenetZeru
    @CherenetZeru ปีที่แล้ว

    አሜን የባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ፈጣሪ የኢትዬጵያ ሀገራችንና የተዋህዶን ትሳኤዎቿን ያሳያን።

  • @WorkuAschale
    @WorkuAschale 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 ปีที่แล้ว +2

    "እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው ::"መዝ

  • @ብሩክወለተማርያምመሃተቤን
    @ብሩክወለተማርያምመሃተቤን ปีที่แล้ว +3

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @AsenakechrBeza
    @AsenakechrBeza ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @MulugetaTeshome-n1n
    @MulugetaTeshome-n1n ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ለምየ እናት ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 ปีที่แล้ว

    ምንኛ መታደል ነው እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biiftubiiftu8517
    @biiftubiiftu8517 ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameeen Ameeen qale hiyewotin yasemlan egzibehare yemasegene🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mariindo497
    @mariindo497 ปีที่แล้ว +1

    ምንኛ መታደለ ነው ፈጣር ሆይ አይን ልቡናችን አብርላን አሜን አሜን አሜን

  • @AlmazLegesse-x6n
    @AlmazLegesse-x6n ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +1

    ለእግዚብሔር ሚሳለው ነገር የለም

  • @TarikuGulema
    @TarikuGulema ปีที่แล้ว

    Egziabeher ymesgen Amen Amen Amen

  • @HabtamuEfa
    @HabtamuEfa ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ስጠን ጥበብን አድለን

  • @eyerusdereba9470
    @eyerusdereba9470 ปีที่แล้ว

    አሜን🤲 አሜን🤲 አሜን 🤲

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว

    Ethiopia hagare tewahido Emnete zelalem tinur❤❤❤❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 ปีที่แล้ว

    Egizihabher ymesgen Kate eywetn yasemaln betam diki new abet memeret bereketachew yderibin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pate840
    @pate840 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ በኃላ መልእክትና ገዳም ፖስተርና ኡስታዝ ማን ያምናችኃል ጳጳስ አይቀር ፡ እኛ እየጠቆምን ስናስይዝ ህግ ይለቃል ፡በልተህ ተቀደስ ፡ ካላችሁ በኃላ በቃኝ የናንተ ነገር ። ለናንተ መልእክትም ጉዳይ አስፈፃሚነትም አይመርጣችሁም ይሄንን ህዝብ አታሞኙት። አምላካችን ግን ዘንድሮ በዓይናችን አየነው ።ክብር ምስጋና ለመድሐኒያለም ከተጎዳ ጎን የቆመ እንባን የሚያብስ እሱ ብቻ ።

  • @GenetWubetu-x6z
    @GenetWubetu-x6z ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @tenagnetilahun6142
    @tenagnetilahun6142 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KiyaHaile-j8s
    @KiyaHaile-j8s ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን

  • @zelalemmesay-qp3hc
    @zelalemmesay-qp3hc ปีที่แล้ว

    Mtsehaf betetsef yeshalalle Azegnehe.

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว

    የአሁኑ መስከረም ነው? ዓመቱን ብትነግሪን የበለጠ ትርጉም ይሰጣል፡፡ ተባረኪ

  • @FissihaGashawbeza
    @FissihaGashawbeza ปีที่แล้ว

    Thanks the almighty God .

  • @BirchikoAdino
    @BirchikoAdino ปีที่แล้ว

    Amen

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse ปีที่แล้ว

    ሰበር ዜና ስትሉ ማንነታችሁ ይታወቃል በእግዚአብሔር ቤት የሚሰበሮ ዜና የለም

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 ปีที่แล้ว +1

    🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @SintayehuSinte-io5em
    @SintayehuSinte-io5em ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችው

  • @AddisuTarekegn-r5k
    @AddisuTarekegn-r5k ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @Derese-ln7ot
    @Derese-ln7ot 9 หลายเดือนก่อน

    የዘላለም ንጉስ መዓልትና ለሊት የሚታዘዙለት የሚለውን መዝሙር ለምን አትለቁልን

  • @WudesewHabtie
    @WudesewHabtie ปีที่แล้ว

    Amlakie hoy melkamun aderglen

  • @FissihaGashawbeza
    @FissihaGashawbeza ปีที่แล้ว


    🎉❤

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😭😭

  • @BirhanieSinknehAbebe
    @BirhanieSinknehAbebe 11 หลายเดือนก่อน

  • @מטוקומולה
    @מטוקומולה ปีที่แล้ว

    ⭐⭐👍⭐⭐

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv ปีที่แล้ว

    amelake.hoyi.endehi.ayinet.tekara.abatochen.abezalen

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 8 หลายเดือนก่อน

    Gedam deres hedeshe sele sew wedasseee tawereyaleshe ??? Sew mindenew???

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse ปีที่แล้ว

    እባካችሁ በሕዝቡ አትጫወቱ እውነተኛ ስውር አባቶች እንኳን ከዩቱበር እዛው ላሉት አባቶች አያወሩም አዎ ይገድላቸዋል ያንንም ከፈጣሪ ጋር ብቻ ምሕረትን እንዲሠጠን ይፀልያሉ በስንት ሱባኤ የማይገኙትን ለወረኛ ከተናገሩማ ምኑን ገዳም ሆነ ሰይጣን የሚያወራው ያው ለመሠሉ ነው በቃ ተውን

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdumuhammef4468
    @abdumuhammef4468 ปีที่แล้ว

    ፈተራ ነዉ. የሰይታን.ተግባር ነዉ

  • @hananalghamdi9625
    @hananalghamdi9625 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏😭😭😭

  • @paulabiye
    @paulabiye ปีที่แล้ว

    ሟርትና አስማት የማይሰራበት መጥቷል ስራው ፈርሷል በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @messilebanon5167
    @messilebanon5167 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏✌

    • @AbushDraver
      @AbushDraver ปีที่แล้ว

      Melkam.neger..nafeken

  • @marneshmarnesh7213
    @marneshmarnesh7213 ปีที่แล้ว

    🙏✝️❤️🍃🍃🥰

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💔💔😭😭

  • @Trrttt-i2x
    @Trrttt-i2x ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @EteneshBizu
    @EteneshBizu ปีที่แล้ว

    ገዳማትን የጉሮሮ መዝጊያ አታድረጉት ለአህዛብም አታጋልጡን ።

  • @Zahrahalhrbi
    @Zahrahalhrbi ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YohanisYoni-b5v
    @YohanisYoni-b5v ปีที่แล้ว

    ኧረ ምን አይነት ወሬ ነው ኧረ ተው ገዳም የጀግና የቅዱሳን ቦታ ነው እረብሻ እያያችሁ አታውሩ ሁሉም እየታየ ነው ወይ ንግድ2015 አለፈ እኮ አላፈራችሁም

  • @Mbelay-tm7vj
    @Mbelay-tm7vj ปีที่แล้ว

    ምን አስፈለገ ከገዳም መልክት ይዤ መጣሁት እረ ተው ኦርቶዶክስ ተዋህዷን የዮቲዮብ መነገጃ አታድርጓት ይሄን ነገር የዛሬ 2 ዓመት ፕይለቱ መነኩሴ ብላችሁ አቀረባችሁ ዛሬ ደሞ መልክት እረ ተው ግን የስውን የልብ ትርታ እያያችሁ አትጫወቱ የዛሬ 2 ዓመት የኢትዮጵያ ትንሳኤ 2015 እያላችሁ ስታወሩ ወፍ የለም አሁን ደሞ ሌላ ማልያ ይሁን

  • @betelhamgermachew7304
    @betelhamgermachew7304 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ፈንታየስደተኛዋ
    @ፈንታየስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaMo-gp1bl
    @ZaMo-gp1bl ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 ปีที่แล้ว

    ❤❤