ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለዚህ ጋዜጠኛ ሙሉ የስቱድወ ማቴሪያል በትብብር ቢሟላለት ለማህበረሰቡ አስፈላጊ ነው የምትሉ ላይክ ያድርግ
እነሱ አቅጧቸው መሰለሽ ሲንፕል ለመሆን እንጅ ከይቱብ እሚያገኙት ብር አደለም ይሄን ሌላም ያረጋሉ
በጣም እኔ ለእርሱ ቃለት የለኝም❤❤❤❤❤❤
Ay ye Ethiopia hizb abet abet ye durowochu befit yeseruten new ahun eyekefelech yalechiw hagerachen..ye Ethiopia hizb ahunem befitem kefu new kefu yeteregeme hizb...betam tinish teqit sew dena sew linor yichelal..
የማያልፍለት ድሀ ሀብታም ይጋብዛል አሉ
😂😂@@saedabdallah7463
ወ/ሮ አልጋነሽ ልጅ ሆኜ አውቃቸኋለሁ። ከቤታቸው እንደወጡ 27 ቀበሌ ጊቢ ውስጥ ነው የተገኙት ምንም እቃ የላቸውም ነበር።ትንሽዬ ክፍል ነበረችን እናም የኛን ቤት ተከራይተው ይኖሩ ነበር ።በጣም ዘናጭ ቁንጅት ያሉ ሲታዩ ጤነኛ የሚመስሉ ቁጭ ብለው ሲጫወቱ ግን ጤነኛ አይምሮ እንደሌላቸው ያስታውቃሉ። የማስታውሰው ኢትዮጵያ የምትባለው እና መንበሩ ልጆቻቸው ከአፍቸው አይጠፍም ነበር አሁን ሲገባኝ ግን እንደዛ ታመው እንኳን ከሳውዲ ነው የመጣልኝ እያሉ ዘንጠው ነው የሚወጡት።ጠዋት ወጥተው ሊመሽ ሲል ይመለሳሉ በእግራቸው የትም ሲንከራተቱ ውለው እንደሚመጡ የእግራቸው አቧራ ይመሰክራል።ምግብ እራሱ የት እንደሚመገቡ አላውቅም ቤታቸው ውስጥ ምንም ማብሰያም የላቸውም ነበር። ስለበደላቸው ሰው ምንም አያወሩም።በሰው እጅ እንደታመሙ ግልፅ ነው።በዛ ሁኔታ እድሜያቸው ሙሉ እስከቅርብ ጊዜ መኖራቸው ፈተና ነው።ሀቃቸውን ግን እግዚአብሔር ያውጣላቸው እጅግ ቆንጆ ዘናጭ እናት ነበሩ እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር።
እኔ በጣም የሚገርመኝ በዚች ሀገር ላይ እየሆነ ያለው ሰውን በመተት በጥንቆላ ሰው አሳብደው እነሱ በሠላም የሚኖሩት ነገር ይገርመኛል። የሚገርመው ነገር እንደዚህ አይነት ክፉ ስራ እየሰሩ ጤነኛ አእምሮ ኖሮቸው የሚኖሩ ት ለሚወልዶቸው ልጆች አያስቡም የሚሰሩት ግፍ የዘሮትን ያጭዳሉ ይችን ሴት እንዳንከራተቱ የእነሱም ልጆች ይንከራተቱ በሰማይም በምድርም ፍርድ አለ ጠብቁ ይሄንን
በአካል ስታቂ ደሞ እደት አጀት እደሚበሉ
27 kbel new sefery menu gar neber seferua
ማለት እየሠራ አይደልዴ ሆ
እንደአስተያየት ለእንግዳ አመች የሆነ ወበር (መቀመጫ ) ብታዘጋጅ ጥሩ ነው በተረፈ ፕሮግራምንህ በጣም ጥሩ ነው
የናቴን ሀቅ ስትዪ ህይወትሽን እዳታጪ እናትሽን በመዳኔት ነው ያፈዘዛት ያለምክንያት ሰው አያብድም ይቅርብሽ እዛው አሜርካን ኑሪ ክፉሰው ለማንም አይመለስም
ምንም እንኳ በጥቆላ በምናምን ባላምን ብዙዎቹ ሰው ነው ያሳበደን ይላሉ ስለዚህ መጠንቀቅ ሃሪፍ ነዉ።ቤት ንብረቱን የወሰዱት በጣም ጋጠወጥ ባለዬ ናቼው
በትክክል ልደመር በቅንነት
የኔውድ ዘድሮኮ ጤነኛ ጠፋ ልጅ እናቱን እያሳበደ የሚያበኑ ወነዋል አምላክ ይጠብቀን@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
የዛሬ 35 አመት ታሪክ እኮ ነው የምታወራው
@@lifeat2401ሲትየዋ እራሱ ግራ የገባት ይመስለኛል ንብረት ምድነው እያለች ግን የናቴን ሀቅ ትስጠን ትላለች እናትም ሞታ ቀርታለች በቃ ሁሉን ለአምላክ ሰታ ዝም ብትለስ
አሜሪካ ውስጥ እንደዚህ አይነት ደርባባ ደስ የምትል የተረጋጋች እናት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ❤❤ እድሜ ይስጥሽ እናትዬ እንኳንም ተነፈሽው ቅልል ይልሻል እግዚአብሄር ይፈርዳል የሰውን ህይወት ማበላሸት የሰይጣን ስራ ውስጥ የምትገቡ ሰዎች እጃችሁን ይቁረጠው ሞት እንደው ለማንም አይቀርም
ከአንድ ሀብት በስተጀርባ ትልቅ ወንጀል አለ። ፈጣሪ የከርታታዋን እናት ሀቅ ያስመልስ ወገን ጊዜው ከፍቷል መጠንቀቅ ነው
Endezi aynet amlekaket teru aydelm. Behake sertewe begzabher telke meylener yehonu sewech alu
አብዛኛዉ ሀብት በሀቅ አይመጣም
@@samurtyfqir9177👌
የናትሽ ሀቅ መቸም ቢሆን አይቀርም ቢቀር እንክዋን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ጉዳቸውን ታያላችሁ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብታም የሆነው በሰው ሀቅና ገንዘብ ነው ሰርቶ ያገኘው ጥቂቱ ነው የናታችሁ የዋህነት እናንተ እንዳትወድቁ ጠብቆዋችኋል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንክዋንም ተወለድሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ሴት ነች። ወላሒ እኔ ብሆን ይሔን ሁሉ ችሌ አልቀመጥም።የፈለገ ሞልቶ ቢተርፈኝ ጎዳና ለወጡት ወገኖች እሠጠዋለሁ😢😢
@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ❤❤
ውይ አዲስ አበባ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።እረ ምስክር ነን የስፈርሸ ሰው ሁሉ ይመሰክራል። አባትሽም በደንብ ነው ያሳደጋችሁ ያሰተማረሽ የዳረሽ ነው ።ወይዘሮ አልጋነሽ: ምንም ሳትይዝ ነው ከቤት ወጥታ የቀረችው ።ንብረቱንም አብረው ነው ያፈሩት ።ፈጣሪ ይርዳሽ!!
እህቴ ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል አዘውትሪ ንስሀ ግቢ መንፈስ አንቺንም እንዳያጠቃሽ አገራችን የድሮዋ ኢትዮጵያ አይደለችም ተበላሽተናል ክርስትናሽን አጥብቀሽ ያዥ።
ይህ ታሪክ እኮ 35 አመቱ ነው ዛሬ ብቻ አይደለም ድሮም አለ አሁን ድህነቱም ስለበዛ ሰው ለመኖር ብሎ ህሊናውን ሸጠ እንጂ አበሻ ከባድ ህዝብ ነው :: ሌባን ተንኮለኛን እሚያበረታታ ህዝብ ነው
@mitnty1188 ትክክል😢😢😢
በእውነት የዋህቀናውን እንጂ ተንኮል የማታስብ እናት ቅን የሆኑእድሜ ከጤና ይስጦት።
አለምዬ ዛሬ ደስ የምትል ሴትዮ ነው ያቀረብከው ለምን ብትለኝ አንተ ሳትጨነቅ ዘና እያደረገችህ ነው የጠየካት ብዙ ጊዜ የንግዶችህ ጉዳይ ስትሰማ በጣም አዝነህ ጨንቀህ ነው ለዚህ ታዛዝነኛለክ የእውነት ዛሬ ደስ አለኝ ❤
በጣም
ይሄን ጉዳይ ለጠበቃ ይሱፍ ይሰጥ በመሬትና ዉርስ ብዙ የሚያስተምር ጠበቃ ነዉ የእናትሽን ድርሻ በስማቸዉ አንድ ነገር ብታደርጊ መልካም ነዉ ከሁሉም በላይ ግን እራስሽን ጠብቂ አንቺንም ሊጎዱሽ አይመለሱም እንደአሜሪካ ማሰብ አቁሚ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
በትክክል ጠበቃ የሱፍ ዝናውን ሰምቼአለሁ የተወስበሰበ የውርስ ጉዳይ ይፈታል።
እስቲ አድራሻዉን ብትነግርኝ? 🙏💖🙇
በመተት ነው ከቤት ብን አሮገው ያስወጣት ዋጋቸውን ከፈጣሪ ያገኝኙታል አንድቀን
ትክክል ❤
ትክክል ከልብስ ሰፊነት ተነስተው ወደሀብት ማማ ሲደርሱ የጄራ ልጆቻቸው ለንብረት ብለው ነው እዳዛ ያደረጉት የሥራቸውን ይስጣቸው
እኔም ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን
New enji
ይቺ ሴት ከነወንድሟ የዋ ናቸዉ ይመስለኛል የእናታቸዉን ንብረት ያለኑዛዜዉ የሚገባቸዉ አልመሰላቸዉም ህጉን በደብ አላወቁም በህግ የናታቸዉን ንብረት ማግኘት ይችሉ ነበር
በጣም ፡ ይገርማል ፡ አንድ ሰፈር ፡ ነን ፡ የእንጀራ ፡ አባታቸዉ ፡ መሆናቸዉን እንኳን ፡ አናዉቅም ፡ አባታቸዉ ፡ ሲያሳድጓቸዉ ሰርጓን ፡ አስታውሳለሁ ፡ በጣም ፡ ትልቅ ፡ ሰርግ ፡ ነምበር
እሷም ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገረችሁ አመስጋኝ ነች
እኔም የዛ ሰፈር ልጅ ነኝ❤
😂😂
አቤት አቤት ነበርክ 😂
😂@@አይሻብንትኢስላም
ርእሱ መሆን ያለበት ከውርሱ በስተጀርባ ያለችሁ ውቢቷ ኢትዮጲያዊ አልጋነሽ ዘውዴ ምንገጠማት ከልጃቸው አንደበት😢😢😢😢😢❤❤❤❤
👍👍👍👍
በጣም ቆንጆ ነበረች የዋህ ደግ ሰው ብልቶ የጠገበ የማይመስላት ነበረች
ነበር ግን አላደረገውም።በጣም ከባድ ህመም ነው ይዛ የኖረችው።እናቷን አሠቃይተው ገደሉ ንብረቷንም ጭምር😢😢
ምርጥ እርዕሥ ይወጣው ነበር ትንሽ ባይረዝም
@@amenadmasu1922 ምን ላድርግ አንጀቴ ቢያር ምለው ሳጣ ነው የፃፍኩት
እባክዎ የአቶ ቦጋለን ኑዛዜ የያዙ ሰው በሰማይ በምድር ከተጠያቂነት እንዲድኑ ብቅ ይበሉ።
የሰፈራችን ሰው ነበሩ ሳንባ ነቀርሳ ሆስፒታል ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር ነው አሁን ትምህርት ቤት ሆኗል የኔ ማር አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል የናትሽን ነፍስ ይማር አይዞሽ❤️❤️
በጣም ያሳዝናል የሰውን ልጅ በመተት እንዲህ ማሳበድና ማንከራተት ምን አይነት ጭካኔ ነው ትዳር በትን አንከርት ብለው በመንፈስ ሰውችን የሚያጠቁ ብዙ ክፉውች አሉ ክርስትና ምን ያክል አቅም እንዳለው ብናቅ እንዲህ አትጠቁም የእለት እለት አምልኮ በቤታችን ቢኖር እንዲህ አትጠቁም እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ ክርስቶስ በደሙ ይዋጃችሁ
በምን አወቅሽ
እውነትሽን ነው ሰው በደንምብ ሚፀልይ ከሆነ ችግር ቢመጣ ይመለሳል
@@kukutiloveየሰው ልጅ ከቤት በጸብም ቢወጣ እራሱን አይጥልም ሲጀመር ምንም ንብረት እዳትካፈል የሚፈልግ ሰው ነው ይህ በግልጽ የሚታይ ነው
ይኸን የማያዉቁ ሰዎች እየተጐዱ ነው በትክክል ተመልሷል የነቃ ይድናል ያልነቃ ገንዘቡን በሆስፒታል ጨርሶ ቤተሰቡን ንብረት ጨርሶ በፀበልና በፀሎት መዳን እየቻለ ይሞታል
እንደ ኢትዮጵያ የተጨማለቀ አገር የለም 😢😢
Betammmmmmmm😢
በጣም አሁንስ😢😢😢😢😢😢
ነፍስ በማጥፋት በዙሙት ተጨማልቃለች ጌታ ብ ምህረቱን ይላኪልን😢😢😢😢😢
የምኖረው: ውጪ: አገር: ነው። እንደ: ኢትዮጵያዊ: ጨካኝ፣ ተንኮለኛ፣ ክፉና: ሴሰኛ: አላየሁም። የተለይ: አንዳንድ: የሰሜን: ወንዶች: አርፈው: አይቀመጡም። የኢትዮጵያ: ዋና: ችግር: ይህ: ነው።
Yekifu kifu enji behaimont teshefino yeminor leba hager
ሚስት ይወዳል የኔ ማር 😂😂😂😂😂 ዲያስፓራ በተለይ እረጅም አመት የኖረ ሰው ግልፅ ነው የቱ ነው የሚቀድመው አያቁትም ምስኪን ደስ ስትይ 😍😍😍😍 ቆንጆና የንጉስ family 👌👍🙏🙏👑
ሚስት ይወዳል ያስቃል ግን ታሬኩ ሚዲያ አይመጥንም
የኔ ግምት ልጆቹ መድሀኒት አድርገውባቸው ይሆናል ህዝቡ በመትፎ መንፈስ ሀብታም መሆን ነው የሚፈልጉት ጌታ ይታረቀን
ምናልባት እናቷ ተደግሞባት ይሖናል ኢየሱስ ያድናል❤❤
ምን ጥርጥር አለው
አሜን የኢየሱስ ስም ሀይል አለው ያድናል 🙏
ቁንጅናሽን ሳላደንቅ አላልፍም ፉርኖ ነው የምትመስይው ቆጆ !!!❤
መሸአላበይ መጀመሪያ እዳበያቸው
😂😂😂😂 አይ ኮሜንት
ፀበይ ከቁንጅና አሞልቶ ያደላት ድንቅ እናት❤❤❤
መደነቅ ያለበት የፈጠራት አሏህ ነው ወይኔ ትኮምታላችሁ 😅😅😅
አዲስዬ እናትሽን ባትድንልሽም ዋጋ ከፍለሽ አሳክመሽ ነበር እግዚአብሔር ያለው ሆነ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል የኔ እናት አንጀትሽ አሮ ነው😢
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሰዎች ከመተተኛ ፦ከምቀኛ፦ከተኮለኛና ከክፍ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የኔ እህት ሞኝ አትሁኚ ስው ቱጨካክኗል ምንም ነገር ይቅርብሽ እናትሽም ቀርተዋል እንኳን ንብረት አንቺ ወደ አሜሪካን በስላም ብትመለሺ ይሻልሻል ሌላ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው
Bokeboka yehen ferhat betachu argut
@@HahuLelu-xn2wkክክክክ
I think you are one of the horror
ወጌሌ ከድግምት ከጥቁልና ያድናል ኢየሱስ ጌታነዉ ያድናል❤❤
በኢየሱስ ስም ዘመናዊ ሰይጣን ከማምለክ ተመለሽ ወደ እውነተኛይቱ ተዋህዶ
Right, Jesus Christ can redeem from satanic influence.
Jesus can set free from witch craft influences.
ተባረኪ @@kidistsitota5332
ጌታ አንድ አላህ ነዉ እየሱስ ነብይነዉ
እነሱንም ፍርድቤትም ሄደው የናታቸውን ድርሻ እንዳይጠይቁ አፍዝዘዋቸው ይሆናል ሰው ለንብረት ብሎ ሰውን መብላት ነው የቀረው
በትክክል
ወላሂ ይህን ወዲማችን በጣም እወደዋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ሰው 😢
የኔ ማር አበባዬ❤ የዋህ መሆን መልካም ነዉ 😍 ስለእዉነት የዚህች እህታችን ሀቅ እዉነት ካላቸዉ ስጥዋት 🤨 የዋህ ስለሆነች ፈጣሪ አይለቋችሁም 👌 የዋህ ናት 😢
በጣም የዋህ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አሁንም ቢሆን
በእውነት ከባድ ቃል አለች ይች ሴት አጥንቱ እንዳይወቀስ የእናቴን ድርሻ ይስጡ ይመልሱ አለች በእውነት የሰው ሀቅ የትም አያደርስምና ሀቃቸውን መልሱ በልጆቻችሁ ግፍ አታስቀምጡ እናተ ተንደላቃችሁ ልጆቻችሁን ዋጋ እንዳታስከፍሉ ግፍ እንደሆነ ጌዜ ይፍጅ እንጂ ግፍ የልጅ ልጅ ላይ ይደርሳል እባካችሁ ሀቃቸውን ስጡ።
የእናት፡ ሞት፡ ይቆረቁራል የሚሉት ከዚች ሴት ተማሩ፡ ንብረቷን መልሱ።
ከላል ይቆረቁራል።በዛላይ ያለ ምንም ምክንያት አላበደችም አንገላተው ለገደሏት ጭምር መጠየቅ አለባቼው።😢😢😢
ትክክል ቤቱ ተሸጦ ልጆች እኩል መካፈል ነበረባቸው። የእናታቸውን ሃቀኛ ንብረት መከልከል የለባቸውም።
ያችን የመሰለች ቆንጆ በልቶ ስው የሚጠግብ የማይመስላት እንደዚያ ሁና ስታልፍ ያማል
እናት ደስ ስትሉ እንኳንም ለእናትሽ ለፋሽላት ምርቃቷአ ይርዳሻል
በመተት ሁሉ ነገር ተበላሽታል እህትአለሜ 😢😢😢😢የኔ እናት ፀበል ሂጂ 😢ተይዛችሁዋል ፈዛችሁዋል በመተት 😢😢እናትሽም በመተት ነዉ እንደዛ ነዉ ያደረጎት😢😢😢
አይ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በመተት የሚያምን ሰውን መኖሩ ይገርማል።
Esuwa bemetet alteyazechim legziyabher seta tetaw new….enatuwan gen abelashtewbatal….
ገንዘባቸው ሐብታቸው መድሐኒት ጸበልም ጸሎትም የማያድነው በሽታ ይስጣቸው እንደዚህ በመተት ሰውን አሳብዳችሁ ያገያችሁት ሐብት ለበሽታ ይሁንባችሁ አለም ቢያዋጣ ነማያድነው በሽታ ይስጣችሁ ክፉ ሰዎች ዘራችሁ ይጥፋ ።😊
አይባልም
@@hannaasme6336በደብ ይባላል 35 አመት ተገላቶ መሞት ማለት ምንም ቃል አያፅናናውም በኛ ቢሆንስ ማለት ነው ምድር ሲኦል ትሁንባቸው
Metachina asmetach ,tenkway astenkway yfetari kuta yketachew
አይባልም ነውር ነው ከስሜታዊነት ወጥተን በዛ ወገንን ያለው ነገር ማዳመጥ ተገቢ ነው በመራገምህ ልትፀፀት ትችላለህ
@@hannaasme6336 ምነው ቆረቆረሽ አለሽበት እንዴ???
ጥርት ያለ ሰውነት የዋህነት በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ ሰው መኖሩ በራሱ እጅግ በጣም የሚገርም ነው እንደርሶ ያለ ሰው ያብዛልን
የዋህነቷ በራሱ ልብ ያደክማል እንዲህ አይነትን ሰው ለመርዳትም ችግር ነው እንደጀመረች እዛው ለፈጣሪ ሰጥታ ዝም ትበል በዚህ ዘመን ደግሞ እንዲህ አይነት ሰው አለ በስመአብ🫢
Betam yewaha NAT 😢
መች ጠና ኣላትና 😂😂😂
@@rutafruh6588 ነገሩስ ጤነኛ ናት ግን የበዛ የዋህነት አለባት😂😂😂
@@rutafruh6588 ጤና ያሳጣህ ተሳዳቢ ነህ ለእናት ክብር ከሌለህ ለገዛ እናትህም ክብር ፍቅር እንደልለህ እራስህ አሳበክ። አስቸያየት ለመስጠት ብቻ ከመዘባረቅ ወይም ሰው ከመዝለፍ በጨዋነት አስተያየት አለመስጠት😡😡😂😂😡😡😡😡😂😂😂😂😂
ሚስት ይወዳል 😂😂😂😂😂💕
ወይኔ ወይ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ። ይህች ሰው በጣም ምስኪን ናት እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት ነጣቂዎች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ ስንት አመት ለመኖር ይሆን ይሄ ሁሉ ጭካኔ እግዚአብሔር ለሁሉም ፍርዱን ይስጥ። ለባለቤቱ ያልሆነ እነሱ ምን ሊያመጡ ይሆን።
ይቺ ምቀኛ ናት
እረ ተው ወፋፍር ሰወችን እችን እምታክል ኩርሲ ላይ አታስቀምጥ መደገፊያ ያለው ሰፋ ያ መቀመጫ አዘጋጂ
እናቴ ሆዴ ልክ ነሽ በደልሽን እግዚአብሔር ይመልሳል እግዚአብሔር ለሁሉም ለእያንዳንዱ እንደየስራው ስከፍላል አንቺ ግን በቃ የምሕረት ሰው ነሽ ልብነጹሐን እግዚአብሔር ያዩታል ይላል ቃሉ ምትገርሚ እናቴ ነሽ ግን መተውን የመሰለ የለም ምሕረት ማድረግን የመሰለ ሰላም የለም እረፍት የለም የሚያስቀና መልካምነት አለሽ የኔ የዋሕ እናት
ወንድሜ እሔ ታሪክ በእኛ እናት ላይ እየተፈፀመ ያለነው ፈጣሪ ለክፉዎች የእጃቸው ሳያውል ሳያሳድር ያሳየን
Amen
ምንም አይደርስባቸውም በጣም ብዙ ሰዎች በሰው ሀብት በግፍ የበለፀጉ አሉ ።በምድር ላይ ምንም ሳይነካቸው ተደስተው ይኖራለ ። ሲሞቱ እግዚአብሔር ይቀጣቸው ይሆናል ።
Became snt gfagnatat alea
@@AlemTeka-ej3yqየሰማይ ቤት እንዳለ የሚያመለክተው እንዲህ አይነቱ በምድር አጭበርብሮ ለሚኖረው ማረጋገጫ ነው።
መድሀኒት ይሆናል
እማማ እንዲያው አሜሪካ ስለኑሩ ብዙ ነገር የዘነጉ ይመስለኛል
ታድያ ይሄ ሁሉ መከራ አገራችን ላይ ቢደርስ ምን ይገርማል? የኮተታችን ውጤት ነው። ባዕድ አምልኮ ደብተራ ጠንቋይ ከአገራችን ካልጠፋ አገራችን ሰላም አታገኝም ሁላችንም ክርስትናችንን አጥብቀን ይዘን ከባዕድ አምልኮ ራሳችንን ካላፀዳን ሰላም አናገኝም።
Thanks!
ምናልባት እናቷ ላይ ከሌላ የተወለዱ ልጆች በእናቷ ላይ አስደግመው አሳብደዋት ይሆናል ።
ትክክል
የ ብዙወቻችን ግም ነው።እንኳን ሃብታም ለሆነ ምንም ሳዬኖረው ቆሞ ሲሔድ የሚቃጠል ስንት አለ።ንፅሑ ደሃ ቢሆንዋ አርፈው አይቀመጡም
Awo endeza endehone betam gilts new
በጣም የዋህ ሴት ናት እናቷን መልካም መስለው በመተት ይሆናል ያሳበዶት ግን እንጀራ አባቷንም ስለምትወዳቸው ብዙ ምርምር ውስጥ መግባት አልፈለገችም ብዙ የዋህ ናት
ሰው ለገንዘብ ብሎ ሰው ያበላሻል 35 አመት ከሰው እድሜ መቀነስ ክፉ የሰራ ሁሉ የእጁን ያገኛል ገንዘብ ሃላፊ ነው
አለምዬ ሚዲያህን የሚመጥን ፈርኒቸር እንዲኖርህ ፀሎቴ ነው ሰፋ ያሉ ሰወች ሲመጡ በምቾት እንዲቀመጡ ❤❤❤
ሰፋ ያሉ ሰዎች😅😆🤣
እንደዚህ A ያሉ ሰዎች ደግሞ አሉ እኮ
አዳር ነው እንዴ ሚመጡት😅😅😅
😀
😂😂😂😂
እንክዋን እናታችሁን አስታምማችሁ አሳረፋችሁአቸዉ ነፍሳቸዉን በዓፀደ ገነት ያኑረዉ የሆነዉ ግን በጣም ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ ነዉ ሰዉ አእምሮዉን እስኪስት ማድረግ እንዳልሽዉ ብድሩን ያግኙት የአባትሽንም ልጆች ያገናኝሽ ድርብብ ያልሽ ሰዉ ነሽ ተባረኪ እህቴ ❤
እናትሽ ለይ መተት ተሰርቶባቸዋል ይመስለኛል ለንብረት ሲሉ 😢😢😢😢😢እግዚኦ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ እንኳንም ተንፈሽው ይወጣልሻል እንደው አልሽ አትበሉኝና የእንጀራ አባታቹ እራሳቸው ችግር ያለባቸው ይመስለኛል
የንጀራ ኣባትየው እኮ ተናዘዋል already
Ye enjera abatyew lejoch yehone ye chelma aserar ale ye serut😢
አለም ሰገድ እርጋታህ ትእግስት የሚገርም ነው የምታቀርበውም ታሪክ ሁሉ አስተማሪ ገራሚ ነው በጣም እናመሰግንሀለን።ሚስት ይወዳል አለች በሳቅ ገደለችኝ።ስትገርም
😅😅😅😅ሚስትይወዳል አልሽ ማንይጠላል አያያዙ ላወቀበት!!!
ጋዜጠኛ አለምስገድ / አሌክሱእንኩዋን በ ስላም መጣህ.. አዳማጭ .. አዛኝ.. ስራህን አክባሪ.. አስተዋይ.. መድሀንያለም... ዘመንህን ይባርከው ! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
ገና ሰምቼ አልጨረስኩም ርዕሱን አይታቹ ግን ሰው አልፈራቹም ? ወይ ኢሄ ዘመን ግን በእመቤቴ አሁንስ የምለው ሁሉ ግራ ገባኝ ብቻ ከፉን አርቅልን በቃቹ በለን ሀገራችን ሰላሟን አስፍንልን😢
ቀላል ያስፈራል😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ ያለና የነበረ ነው። ብዙ ግዜ ወላጆቹ ሲሞቱ ልጆችና የ እንጀራ ልጆች በንብረት ይጣላሉ።
@@abuhaile6517 Kebad new wde
አዲስዬ የማዘር ነገር ሁልጊዜም ከሀሳቤ አይጠፋም ከት/ቤት እቤት ስንመጣ እንዴት ዘናጭ እንደነበሩ አልረሳውም። ከዚያ በኋላ በሳቸው ላይ በሆነው ሁሉ ሁሌም አዝናለሁ ። በቃ አዳስዬ የምትችይዉን አድርገሻል ። ተባረኪ ጓደኛዬ።
በእውነት ከባድ ነው ሀቅዎትን እግዚያብሄር ይመልስሎት እናታችን አንጀትዎን ቁርጥ ብሎ ነው የሚናገሩት 😢😢😢😢
Awo zara gazategnaw mnektot new yenatache haqi ekul kesewyew gar medaferh sigeba yabatachew nbret new blo yafattatal becam new yetenadedkubet
ድርሽሽ ያለች እውነተኛ እና ሐቀኛ እናት ነች ደስ የምትል በፀሎት፣በስግደት በርቺ እናቴ ።እንዲህ አይነት ኩሩ ሰው ደስ ይላል።የአቶ ቦጋለ ልጆች የተባሉት እዛ ቤት አልኖሩም ይበልጥ እንዚህ ልጆች ነው የኖሩ።ስለዚህ እነዛ ልጆች ፍቅርን ሳይሆን የገንዘብ ጥማት ብቻ ነው ያለባቸው በአባታቸው ሞት ለነሱ እንደ ሎተሪ ነው ሚደሰቱ።ያ ባይሆን ሀቅ ይመልሱ ነበር። አለምዬ አንዳንዴ እውነትን መሸፋፈን ትፈልጋለህ "ስልክ ዘጋች፣ ቢሮዋ ሲሄድ የለችም አስባለች" አለችህኮ ልክ እነዛ እንዳላወቁ ነው አገላለፅህ ።በእርግጥ የዋህነታቸው እና የእንጀራ አባታቸው ውለታ በይሉኝታ አስሮአቸው ቸልተኛ ሁነዋል። ቢያንስ አባታቸው ሲሞቱ ስልክ ሲዘጋባቸው ቀጥታ ወደ ክስ ሂደው ቢሆን ቢያንስ የእናት ማስታዎሻ ያገኙ ነበር። ግን እጅግ ስነምግባር ያላቸው ኩሩ እህት እና ወንድም ናቻው እድሜ ይስጣቸው ወደ ክስ ያልሄዱትም ለዚህ ነው። ግን እናታቸው በመተት ነው እንደዚህ የሆኑት ።ለቀናተኞች ይቅር ይበላቸው። አደራ ተብላችሁ የሰው አደራ የበላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የአባታችሁ ደም እና አጥንት እረፍት ይነሳችሁአል ሀብት ንብረት ከንቱ ነው ።የሰው ልጅ ሀብቱ ህሊናው ነው ። እናታችሁን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እናንተንም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።በፀሎት በስግደት በርቱ 👏👏👏ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን❤💐💐አለምሰገድ እናመሰግናለን💚👏
ማሻአላ እናታችን በጣምነው የምታምሩት እናትናልጂ እዲሜ ናጤና ይስጣችሁ
መልክ ብልህነት ጀግንነት በአጭሩ ምርጥ እናት ወላ
በእኛ ለይ የደረሰዉ ነዉ የደረሰብሽ ንብረት ያልፋል ከህሊና ክስ አታመልጡም እናታችን ሞታ የእንጀራ እናታችን ከ 6 ልጆችዋ ጋር ሆና ካደች ከሞት የሚያመልጥ የለም ለዚህ ሁሉ ግን አባታችን ነዉ ከኛ ቤተሰብ የዲላ ህዝብ ትምህርት ይዉሰድ
ተግታችሁ ፀልዬ ጊዜው እየከበደ ሰውም ጨካኝ እየሆነ ነው
እጅግ እጅግ ልብ እሚስብርጭንቅላትን እሚያፈነዳከ አይምር በላይ እሚከብድጭካሄ... ይሄ መተት እሚባልአበላሽ ነገር ከየት መጣብን ???መተተኞችን.. ጠንቁዋይን.. ከምድረ ገፅ ያጥፋልን !ወይ ይያዙ እና ታድነው.. እርምጃ ይወስድባችው :: 💔💔💔🥲🥲🥲
ይሄ ታሪክ ከቤተሰቦቼ ጋር በትንሹ ይመሳሰላል።ግን ደግሞ ሁሉንም ነገር ለቸሩ መድሃኒያለም ትቼው ተቀምጬያለው።
ሴትየዋ ስታምር
የኔ የዎህ ❤❤❤❤ምንም አላጣሽም ተመሥገን ያው የናት ገር ሥለሆነ ነው እጂ አዞን የኔ እናት
ድግምት አርገዉባቸዉ ነዉ በናትሽ ንብረታ ቸዉን ለመዉረስ ብለዉ ነዉ ጌታ እየሱስ ያድናቸዉ ነበር ጌታ ያበርታሽ
በልጆችሽ አግኝው ለናትሽ ያደረግሽው ነገር ተባረኪ።እርጋታሽ ደስ ይላል።
የሚገርምም ነው ሴትዬዋ ተጋርዶባታል ፍርድ ቤት እንኮን እንዴት ሄዶ መከራከር እንዳለባት አታቅም በጣም ይገርማል 35 አመት ስትንከራተት በህግ መጠየቅ ነበረባቹሁ ግን በመተት ታስራችዋል ፀበል ተጠመቁ አሁንም ፈጣሪ ይፍርዳል😢😢😢
የኔ እናት ደስ ስትል የልፋትሽን ዋጋ ይቁጠርልሽ ::አቤት የሰው ልጅ ክፋት ግን ሺ አመት ላይኖር
ደስ የሚል አስተምሮ ነው ለሚገባው ልቦና ይስጠን እግዛብሄር 😢🙏
የሰው ሀቅ ስው ይሰብራል እነዚህ ሰዎች ብዙ ብዙ ይጠብቃቸዋል
እሳት አላህ ይጨምራቼው
እኔም የሰፈርሽ ልጅ ነኝ ቆንጆዋ እናትሽን በትንሹ አቃለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
ሰዎች እኛ እንደምናሰበው ያሰባሉ ብሎ መጠበቅ ሰህተት ነው
በግዳቸው በፍርድ ቤት ተገደው እንዲያስቡ ይደረጋሉ።
ከልብስ ሰፊነት ሰው ተነስቶ ሃብታም ሲሆን ሚስታቸውን ማመስገን ነበረባቸው እንጀራ አባትየው ምናልባትም የፍርድቤቱ ውሳኔ ሲሰሙ ባልየው ማን ያውቃል መድሃኒት አስነክተዋቸው ይሆናል:: ሰው ለንብረት ብሎ ሰውን ማሳመም ክፋት ለልጅ ልጅ ይደርሳል:: ልጆቻቸውም የተባረካችሁ ስለሆናችሁ ነው እንጂ ስንት የወላድ መሃን የሆኑ ወላጆች ሞልተዋል:: የሰውየው ልጅ ግን አባታችን ውርስ ተናግሯል ካለች በግልፅ ማስረከብ ነበረባት የሰው ሀቅ ግን ይፈርዳልና ያው ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጣል::
የኔ እናት አሳዘንሽኝ በዉስጥሽ የተዳፈነ የቁጭት እሳት አለ እናትሽን በሰማይ የነፍስ እረፍት ይስጥልሽ በምድር የተንከራተቱን በሰማይ እረፍት ያድርግላቸዉ 35 አመት በጣም ከባድ ነው ሰዉ ክፉ ነው ለዚች አላፊ አለም ሰዉን በመተት ማንከራተት ሞት እያለ በጣም ያሳዝናል!!😢😢😢💔💔
የኔ እናት ይሔ ሁሉ ችለሽ መቆየትሽ በጣም ጀግና ነሽ የእኔ ልእልት😢😢😢 ወላሒ እኔ ጉሮሯቼውን ነው የምይዘው።እናቴ ስንት አመት የለፋችበትን እድሜዋን ሙሉ የጨረሰችበትን በፍፁም አልተውም።ብቻ ደሞ ይሔን ሠምተዉ እንዳይቅዱሽ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤አቤት ትእግስትሽ😢😢😢😢ለኔ ልዮ እናት. ነሺ ነገ አመት ኑሪልን
ጠቅላላ የሳንባ ነቀርሳ ሰፈር ሰው ሁሉ እናትሽ ብን ብላ ጨርቄን ማቄን ሳትል እንደወጣች ያውቃል:: በሱቁም አካባቢ ሁሉም ሰው ያውቃል እየሄደች እያለቀሰች ተመልሳ ትሄድ እንደነበር:: ካንቺ ሰፈርተኛ በደንብ ያውቃል ቤትዋም አንዳንዴ እየሄደች አላስገባ እያሉዋት ጩሃ ጩሃ ትሄድ እንደነበር:: እስቲ ሰፈርተኛ ጠይቂ
Wow this is crazy
የሰው ጭካኔ😢
አይ ክፋት ተንኮል አይበሎትም እነዚ መተተኞች እግዚአብሔር ይፈረድባቸው ያንከራታቸው
ሰው ጨካኝ ነው!!
መተት ከሚያደርጉ ሰውች በጥይት አንዴ ብገሉን ይሻላል
ኢረ እባክህ ከኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፐርስንት እንኳን ደግ ሰው የለም አይቼም አላውቅም እኔ እንኳን የለፋሁበትን ተቀምቼአለሁ አንዳንዴ እውነቱን ብናወራ ይሻላል
ሰዉየዉ ሲሞት የእናታቹን ድርሻ መጠየቅነበረባቹ አይምሮ በሽተኛ ከሆኑ ሰዉየዉ ሲሞት ፍርድ ቤት ሄዳቹ ማሳወጅ ነበረባቹ ኑዛዜ አለ ብትልሽ አለመስማት
ዲያስፖራ መንከራተቱ ሳያንሰው ሀገረው ውስጥ ባሉት በወንበዴዎች እየተጨበረበረ ነው ተባብረን ድምጻችንን ማሰማት አለብን
ሚስት ይወዳል😂😂😂😂😂😂 የኔ እናት አንጀትሽ ቅጥል ብሎነው ስሜትሽን እጋራለው ሲነዳችሁ እኮ ቃላት ሁሉ ነው ሚጠፋው
የኔ እናት አሁንም ትተሽዋል ከዚህ በዉሀላም እርግፍ አርገሽ ተይው እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ❤
ውይ የኔ እናት ደስ የምትል እናት ቁጭት ነው ከ 35 ዓመት በሃላ ታሪኩን ያጫወቱን እግዚአብሔር ይመስገን እናተም ፈጣሪ ባለላቹ እየኖራቹ ነው እነሱም ለጊዜው ነው የሰው ገዘብ የትም አያደርስም ብድራቱን ያገኙታል
አይ የኔ ምስኪን እናት እባክሽ ለራሰሽም ፀልይ ወደነዛ ሰዎች በጭራሽ እንዳትቀርቢ አደራ በጾም በጸሎት በስግደት በርቺ የአጋንንት አሰራር ያለበት ይመስላል ተጠንቀቂ እባክሽ
ኣይገርምም ማግባት ነው ስራው 😂😂😂 ኣለች የኔ የዋህ ይርዳሽ ሃቅሽን❤
ሴት ይወዳል የሚለውን ቀየሩት ማግባት ይወዳል አሉ
@@FatySam እዚህ ላይ አልገባኝም ሰውየው የሞቱት እናትየው እያሉ ነው ። ሰውየው የሚያገቡት የሚፈቱት እናትየው ቤት ተቀምጠው ነው ።ወይንስ ቤቱን ጥለው ወጥተው ነው ።
ቤቱን ጥላ ወታለች አውቃቸዋለሁ እልም ያለች መተኛ ነች የታወቀች ሰፈሩን ስታምስ ነው ያበደችው ስራዋ ነው
Balga endezhe ayebalme ancheme metetgha neshe malte newe lezhe newe yewkshewe. 😢
@@arsema194 manen new enatachen new
አቤት አንደበት የኔ እናት ሀቃችሁን ፈጣሪ ያውጣላችሁ እውነት ተቀብራ አትቀርም 😢
እናቴ እናቴን ስትይ አስለቀስሽኝ የእኔ እናት ከንች እራስሽ የምታምሪ አደበትሽ ደስስስስ የምትይ የሴት ወይዘሮ ነሽ
ቢኒያም በለጠ ሃብት ንብረት እውቀት እድሜ ኑሮውን የሰጠ ኢትዮጵያዊ አለ፡፡
ሰው ሞኘ ነው ልክ ይሔንን የሚመስል ታሪክ አለ መጨረሻው ያላማረ የሰው ላብ ክደው ሞት የሚያስለምን በሽታ ተራ በተራ አሰቃይቶ የተመኩበት ገንዘብ አልቆ የገዛ ልጆቻቸው ተማረው ተጸይፈዋቸው አገር ጉድ እሰኪል ሰትየዋ ቀድመው ሞተው ሰውየው ግፌነው እያሉ እየጮሁ አልጋቸው ላይ ተበላሽተው የሞቱ ልጆቹም አሁን ቀስ በቀሰ ግፉ እንድን አይምሮውን ስቶ ሴቷም በልጆቿ እየተዋረደች የነበራቸው ጠፍቶ አሁን አንዷ ልጆን እየለመነች እያሰታመመች ፖሰተሮች እየመጡ እየጸለዩ በቁም ሰቃይ ልጇን ታስታምማለች የሰው ሐቅ አይጠቅምም ።
መተ ት አርገው ነው ጉድ ያረጓት አሁንም ለራሳችሁ ፍሩ ሰው ለብር ሲል አርዮስ ሆኗል ወይ ፈጣሪ ይጠብቀን
Eyadesubate newe yalekekat ena legochum denzezewe newe bemetet gene weye erasu weye zeru yekifaten fere yachedwale kufum mellkamem zerr yetachedale😭😭😭🙏🙏🙏
Weye yene miskin kenn sewedat bezu geze yemakat newe yemselgn nestanetwa.
ኢትዮጵያ ውስጥ ሀብት የሚመጣው በማጭበርበር እና በጥንቁልና ነው. ግን ለጊዜው ያስደስታል እንጂ የዘላለም አይደለም. ያልሰሩበት ግን እንዴት ይዋጥላቸዋል!!😮
ስዎች ይሄ ጥሩ ትምህርት ነው ከመያዛችን በፊት ለልጆቻችሁ የሚገባውን ምን ይሁን ምን በፍርድ ቤት የውርስ ድርሻ ያላችሁን አፀፋችህ ማስቀመጥ ይበጃል ይሄ ለትምህርት ነውወጥቶ ከመንከራተት ያድነን🙏🏻🛐
በየ እምነታቹ ፀልዪ
በእውነት ሴትየዋ የምታወራው ምንም አልገባኝም ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው። ምንም ማስረጃ የላት ዝምብሎ አሉ አሉሽ። ከ 20 ዓመት በላይ እዛቤት ኖርያለሁ ትልና ከዛ ደግሞ 20 ዓመት ሳይሞላኝ ተድሪያለሁ ግማሽ ድረስ አዳምጬዋለሁ ግን መጨረስ አልፈለኩም ምክንያቱም ተራ ሀሜት ስለሆነብኝ
እናቻንንም እማ በመተት ነው ያሳበዷቸው ነፍስ ይማር
እንደምን ዋላቹ ባለታሪኳ ኮልፌ ያለችው መሣለሚያ ወደ ሞቢል አካባቢ ነው ስማቸውን በትክክል ባላቀውም ሁል ጊዜ ቆሻሻ አፈር እየሰበሰቡ እንደ እህል ያሰጡ ነበር ስናያቸው በጣም ያሳዝኑን ነበር እና ሃብታም ነበረት ሰው መዳኒት አድርጎባት ነው እደዚህ የሆነችው ይባል ነበር መናልባት የሷ ልጅ ትሆን ይሆናል ነብሳቸውን ይማር ሁሉም የጁን ያገኛል እግዚያብሔር ይፈርዳል
የብዙ ሰው ታሪክ በሰው ላብ መክበር ነው😢
ለወይዘሮ አልጋነሽ ዘውዴም አልሆነም እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ ሁኔታ ላይ እንድትኖሪ አድርጎሻል እድሜ ይስጣችሁ ሁሉንም ታያላችሁ ።
ውብ ደርባባ ሴት!! ❤
ታሪክ የተባለዉ ካወራሯም ገናአጀማመሩን ሥሥመዉ አልመሠጠኝም አኳርጭ ወጠዉ መልካም ዉሎ✋🙏
ለዚህ ጋዜጠኛ ሙሉ የስቱድወ ማቴሪያል በትብብር ቢሟላለት ለማህበረሰቡ አስፈላጊ ነው የምትሉ ላይክ ያድርግ
እነሱ አቅጧቸው መሰለሽ ሲንፕል ለመሆን እንጅ ከይቱብ እሚያገኙት ብር አደለም ይሄን ሌላም ያረጋሉ
በጣም እኔ ለእርሱ ቃለት የለኝም❤❤❤❤❤❤
Ay ye Ethiopia hizb abet abet ye durowochu befit yeseruten new ahun eyekefelech yalechiw hagerachen..ye Ethiopia hizb ahunem befitem kefu new kefu yeteregeme hizb...betam tinish teqit sew dena sew linor yichelal..
የማያልፍለት ድሀ ሀብታም ይጋብዛል አሉ
😂😂@@saedabdallah7463
ወ/ሮ አልጋነሽ ልጅ ሆኜ አውቃቸኋለሁ። ከቤታቸው እንደወጡ 27 ቀበሌ ጊቢ ውስጥ ነው የተገኙት ምንም እቃ የላቸውም ነበር።ትንሽዬ ክፍል ነበረችን እናም የኛን ቤት ተከራይተው ይኖሩ ነበር ።በጣም ዘናጭ ቁንጅት ያሉ ሲታዩ ጤነኛ የሚመስሉ ቁጭ ብለው ሲጫወቱ ግን ጤነኛ አይምሮ እንደሌላቸው ያስታውቃሉ። የማስታውሰው ኢትዮጵያ የምትባለው እና መንበሩ ልጆቻቸው ከአፍቸው አይጠፍም ነበር አሁን ሲገባኝ ግን እንደዛ ታመው እንኳን ከሳውዲ ነው የመጣልኝ እያሉ ዘንጠው ነው የሚወጡት።ጠዋት ወጥተው ሊመሽ ሲል ይመለሳሉ በእግራቸው የትም ሲንከራተቱ ውለው እንደሚመጡ የእግራቸው አቧራ ይመሰክራል።ምግብ እራሱ የት እንደሚመገቡ አላውቅም ቤታቸው ውስጥ ምንም ማብሰያም የላቸውም ነበር። ስለበደላቸው ሰው ምንም አያወሩም።በሰው እጅ እንደታመሙ ግልፅ ነው።በዛ ሁኔታ እድሜያቸው ሙሉ እስከቅርብ ጊዜ መኖራቸው ፈተና ነው።ሀቃቸውን ግን እግዚአብሔር ያውጣላቸው እጅግ ቆንጆ ዘናጭ እናት ነበሩ እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር።
እኔ በጣም የሚገርመኝ በዚች ሀገር ላይ እየሆነ ያለው ሰውን በመተት በጥንቆላ ሰው አሳብደው እነሱ በሠላም የሚኖሩት ነገር ይገርመኛል። የሚገርመው ነገር እንደዚህ አይነት ክፉ ስራ እየሰሩ ጤነኛ አእምሮ ኖሮቸው የሚኖሩ ት ለሚወልዶቸው ልጆች አያስቡም የሚሰሩት ግፍ የዘሮትን ያጭዳሉ ይችን ሴት እንዳንከራተቱ የእነሱም ልጆች ይንከራተቱ በሰማይም በምድርም ፍርድ አለ ጠብቁ ይሄንን
በአካል ስታቂ ደሞ እደት አጀት እደሚበሉ
27 kbel new sefery menu gar neber seferua
ማለት እየሠራ አይደልዴ ሆ
እንደአስተያየት ለእንግዳ አመች የሆነ ወበር (መቀመጫ ) ብታዘጋጅ ጥሩ ነው በተረፈ ፕሮግራምንህ በጣም ጥሩ ነው
የናቴን ሀቅ ስትዪ ህይወትሽን እዳታጪ እናትሽን በመዳኔት ነው ያፈዘዛት ያለምክንያት ሰው አያብድም ይቅርብሽ እዛው አሜርካን ኑሪ ክፉሰው ለማንም አይመለስም
ምንም እንኳ በጥቆላ በምናምን ባላምን ብዙዎቹ ሰው ነው ያሳበደን ይላሉ ስለዚህ መጠንቀቅ ሃሪፍ ነዉ።ቤት ንብረቱን የወሰዱት በጣም ጋጠወጥ ባለዬ ናቼው
በትክክል ልደመር በቅንነት
የኔውድ ዘድሮኮ ጤነኛ ጠፋ ልጅ እናቱን እያሳበደ የሚያበኑ ወነዋል አምላክ ይጠብቀን@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
የዛሬ 35 አመት ታሪክ እኮ ነው የምታወራው
@@lifeat2401ሲትየዋ እራሱ ግራ የገባት ይመስለኛል ንብረት ምድነው እያለች ግን የናቴን ሀቅ ትስጠን ትላለች እናትም ሞታ ቀርታለች በቃ ሁሉን ለአምላክ ሰታ ዝም ብትለስ
አሜሪካ ውስጥ እንደዚህ አይነት ደርባባ ደስ የምትል የተረጋጋች እናት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ❤❤ እድሜ ይስጥሽ እናትዬ እንኳንም ተነፈሽው ቅልል ይልሻል እግዚአብሄር ይፈርዳል የሰውን ህይወት ማበላሸት የሰይጣን ስራ ውስጥ የምትገቡ ሰዎች እጃችሁን ይቁረጠው ሞት እንደው ለማንም አይቀርም
ከአንድ ሀብት በስተጀርባ ትልቅ ወንጀል አለ። ፈጣሪ የከርታታዋን እናት ሀቅ ያስመልስ ወገን ጊዜው ከፍቷል መጠንቀቅ ነው
Endezi aynet amlekaket teru aydelm. Behake sertewe begzabher telke meylener yehonu sewech alu
አብዛኛዉ ሀብት በሀቅ አይመጣም
@@samurtyfqir9177👌
የናትሽ ሀቅ መቸም ቢሆን አይቀርም ቢቀር እንክዋን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ጉዳቸውን ታያላችሁ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብታም የሆነው በሰው ሀቅና ገንዘብ ነው ሰርቶ ያገኘው ጥቂቱ ነው የናታችሁ የዋህነት እናንተ እንዳትወድቁ ጠብቆዋችኋል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንክዋንም ተወለድሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ሴት ነች። ወላሒ እኔ ብሆን ይሔን ሁሉ ችሌ አልቀመጥም።የፈለገ ሞልቶ ቢተርፈኝ ጎዳና ለወጡት ወገኖች እሠጠዋለሁ😢😢
@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ❤❤
ውይ አዲስ አበባ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።እረ ምስክር ነን የስፈርሸ ሰው ሁሉ ይመሰክራል። አባትሽም በደንብ ነው ያሳደጋችሁ ያሰተማረሽ የዳረሽ ነው ።ወይዘሮ አልጋነሽ: ምንም ሳትይዝ ነው ከቤት ወጥታ የቀረችው ።ንብረቱንም አብረው ነው ያፈሩት ።ፈጣሪ ይርዳሽ!!
እህቴ ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል አዘውትሪ ንስሀ ግቢ መንፈስ አንቺንም እንዳያጠቃሽ አገራችን የድሮዋ ኢትዮጵያ አይደለችም ተበላሽተናል ክርስትናሽን አጥብቀሽ ያዥ።
ይህ ታሪክ እኮ 35 አመቱ ነው ዛሬ ብቻ አይደለም ድሮም አለ አሁን ድህነቱም ስለበዛ ሰው ለመኖር ብሎ ህሊናውን ሸጠ እንጂ አበሻ ከባድ ህዝብ ነው :: ሌባን ተንኮለኛን እሚያበረታታ ህዝብ ነው
@mitnty1188 ትክክል😢😢😢
በእውነት የዋህቀናውን እንጂ ተንኮል የማታስብ እናት ቅን የሆኑእድሜ ከጤና ይስጦት።
አለምዬ ዛሬ ደስ የምትል ሴትዮ ነው ያቀረብከው ለምን ብትለኝ አንተ ሳትጨነቅ ዘና እያደረገችህ ነው የጠየካት ብዙ ጊዜ የንግዶችህ ጉዳይ ስትሰማ በጣም አዝነህ ጨንቀህ ነው ለዚህ ታዛዝነኛለክ የእውነት ዛሬ ደስ አለኝ ❤
በጣም
ይሄን ጉዳይ ለጠበቃ ይሱፍ ይሰጥ በመሬትና ዉርስ ብዙ የሚያስተምር ጠበቃ ነዉ የእናትሽን ድርሻ በስማቸዉ አንድ ነገር ብታደርጊ መልካም ነዉ ከሁሉም በላይ ግን እራስሽን ጠብቂ አንቺንም ሊጎዱሽ አይመለሱም እንደአሜሪካ ማሰብ አቁሚ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
በትክክል ጠበቃ የሱፍ ዝናውን ሰምቼአለሁ የተወስበሰበ የውርስ ጉዳይ ይፈታል።
እስቲ አድራሻዉን ብትነግርኝ? 🙏💖🙇
በመተት ነው ከቤት ብን አሮገው ያስወጣት ዋጋቸውን ከፈጣሪ ያገኝኙታል አንድቀን
ትክክል ❤
ትክክል ከልብስ ሰፊነት ተነስተው ወደሀብት ማማ ሲደርሱ የጄራ ልጆቻቸው ለንብረት ብለው ነው እዳዛ ያደረጉት የሥራቸውን ይስጣቸው
እኔም ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን
New enji
ይቺ ሴት ከነወንድሟ የዋ ናቸዉ ይመስለኛል የእናታቸዉን ንብረት ያለኑዛዜዉ የሚገባቸዉ አልመሰላቸዉም ህጉን በደብ አላወቁም በህግ የናታቸዉን ንብረት ማግኘት ይችሉ ነበር
በጣም ፡ ይገርማል ፡ አንድ ሰፈር ፡ ነን ፡ የእንጀራ ፡ አባታቸዉ ፡ መሆናቸዉን እንኳን ፡ አናዉቅም ፡ አባታቸዉ ፡ ሲያሳድጓቸዉ ሰርጓን ፡ አስታውሳለሁ ፡ በጣም ፡ ትልቅ ፡ ሰርግ ፡ ነምበር
እሷም ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገረችሁ አመስጋኝ ነች
እኔም የዛ ሰፈር ልጅ ነኝ❤
😂😂
አቤት አቤት ነበርክ 😂
😂@@አይሻብንትኢስላም
ርእሱ መሆን ያለበት ከውርሱ በስተጀርባ ያለችሁ ውቢቷ ኢትዮጲያዊ አልጋነሽ ዘውዴ ምንገጠማት ከልጃቸው አንደበት😢😢😢😢😢❤❤❤❤
👍👍👍👍
በጣም ቆንጆ ነበረች የዋህ ደግ ሰው ብልቶ የጠገበ የማይመስላት ነበረች
ነበር ግን አላደረገውም።በጣም ከባድ ህመም ነው ይዛ የኖረችው።እናቷን አሠቃይተው ገደሉ ንብረቷንም ጭምር😢😢
ምርጥ እርዕሥ ይወጣው ነበር ትንሽ ባይረዝም
@@amenadmasu1922 ምን ላድርግ አንጀቴ ቢያር ምለው ሳጣ ነው የፃፍኩት
እባክዎ የአቶ ቦጋለን ኑዛዜ የያዙ ሰው በሰማይ በምድር ከተጠያቂነት እንዲድኑ ብቅ ይበሉ።
የሰፈራችን ሰው ነበሩ ሳንባ ነቀርሳ ሆስፒታል ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር ነው አሁን ትምህርት ቤት ሆኗል የኔ ማር አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል የናትሽን ነፍስ ይማር አይዞሽ❤️❤️
በጣም ያሳዝናል የሰውን ልጅ በመተት እንዲህ ማሳበድና ማንከራተት ምን አይነት ጭካኔ ነው ትዳር በትን አንከርት ብለው በመንፈስ ሰውችን የሚያጠቁ ብዙ ክፉውች አሉ ክርስትና ምን ያክል አቅም እንዳለው ብናቅ እንዲህ አትጠቁም የእለት እለት አምልኮ በቤታችን ቢኖር እንዲህ አትጠቁም እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ ክርስቶስ በደሙ ይዋጃችሁ
በምን አወቅሽ
እውነትሽን ነው ሰው በደንምብ ሚፀልይ ከሆነ ችግር ቢመጣ ይመለሳል
@@kukutiloveየሰው ልጅ ከቤት በጸብም ቢወጣ እራሱን አይጥልም ሲጀመር ምንም ንብረት እዳትካፈል የሚፈልግ ሰው ነው ይህ በግልጽ የሚታይ ነው
ይኸን የማያዉቁ ሰዎች እየተጐዱ ነው በትክክል ተመልሷል የነቃ ይድናል ያልነቃ ገንዘቡን በሆስፒታል ጨርሶ ቤተሰቡን ንብረት ጨርሶ በፀበልና በፀሎት መዳን እየቻለ ይሞታል
እንደ ኢትዮጵያ የተጨማለቀ አገር የለም 😢😢
Betammmmmmmm😢
በጣም አሁንስ😢😢😢😢😢😢
ነፍስ በማጥፋት በዙሙት ተጨማልቃለች ጌታ ብ ምህረቱን ይላኪልን😢😢😢😢😢
የምኖረው: ውጪ: አገር: ነው። እንደ: ኢትዮጵያዊ: ጨካኝ፣ ተንኮለኛ፣ ክፉና: ሴሰኛ: አላየሁም። የተለይ: አንዳንድ: የሰሜን: ወንዶች: አርፈው: አይቀመጡም። የኢትዮጵያ: ዋና: ችግር: ይህ: ነው።
Yekifu kifu enji behaimont teshefino yeminor leba hager
ሚስት ይወዳል የኔ ማር 😂😂😂😂😂 ዲያስፓራ በተለይ እረጅም አመት የኖረ ሰው ግልፅ ነው የቱ ነው የሚቀድመው አያቁትም ምስኪን ደስ ስትይ 😍😍😍😍 ቆንጆና የንጉስ family 👌👍🙏🙏👑
ሚስት ይወዳል ያስቃል ግን ታሬኩ ሚዲያ አይመጥንም
የኔ ግምት ልጆቹ መድሀኒት አድርገውባቸው ይሆናል ህዝቡ በመትፎ መንፈስ ሀብታም መሆን ነው የሚፈልጉት ጌታ ይታረቀን
ምናልባት እናቷ ተደግሞባት ይሖናል ኢየሱስ ያድናል❤❤
ምን ጥርጥር አለው
አሜን የኢየሱስ ስም ሀይል አለው ያድናል 🙏
ቁንጅናሽን ሳላደንቅ አላልፍም ፉርኖ ነው የምትመስይው ቆጆ !!!❤
መሸአላበይ መጀመሪያ እዳበያቸው
😂😂😂😂 አይ ኮሜንት
ፀበይ ከቁንጅና አሞልቶ ያደላት ድንቅ እናት❤❤❤
መደነቅ ያለበት የፈጠራት አሏህ ነው ወይኔ ትኮምታላችሁ 😅😅😅
አዲስዬ እናትሽን ባትድንልሽም ዋጋ ከፍለሽ አሳክመሽ ነበር እግዚአብሔር ያለው ሆነ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል የኔ እናት አንጀትሽ አሮ ነው😢
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሰዎች ከመተተኛ ፦ከምቀኛ፦ከተኮለኛና ከክፍ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የኔ እህት ሞኝ አትሁኚ ስው ቱጨካክኗል ምንም ነገር ይቅርብሽ እናትሽም ቀርተዋል እንኳን ንብረት አንቺ ወደ አሜሪካን በስላም ብትመለሺ ይሻልሻል ሌላ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው
Bokeboka yehen ferhat betachu argut
@@HahuLelu-xn2wkክክክክ
I think you are one of the horror
ወጌሌ ከድግምት ከጥቁልና ያድናል ኢየሱስ ጌታነዉ ያድናል❤❤
በኢየሱስ ስም ዘመናዊ ሰይጣን ከማምለክ ተመለሽ ወደ እውነተኛይቱ ተዋህዶ
Right, Jesus Christ can redeem from satanic influence.
Jesus can set free from witch craft influences.
ተባረኪ @@kidistsitota5332
ጌታ አንድ አላህ ነዉ እየሱስ ነብይነዉ
እነሱንም ፍርድቤትም ሄደው የናታቸውን ድርሻ እንዳይጠይቁ አፍዝዘዋቸው ይሆናል ሰው ለንብረት ብሎ ሰውን መብላት ነው የቀረው
New enji
በትክክል
ወላሂ ይህን ወዲማችን በጣም እወደዋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ሰው 😢
የኔ ማር አበባዬ❤ የዋህ መሆን መልካም ነዉ 😍 ስለእዉነት የዚህች እህታችን ሀቅ እዉነት ካላቸዉ ስጥዋት 🤨 የዋህ ስለሆነች ፈጣሪ አይለቋችሁም 👌 የዋህ ናት 😢
በጣም የዋህ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አሁንም ቢሆን
በእውነት ከባድ ቃል አለች ይች ሴት አጥንቱ እንዳይወቀስ የእናቴን ድርሻ ይስጡ ይመልሱ አለች በእውነት የሰው ሀቅ የትም አያደርስምና ሀቃቸውን መልሱ በልጆቻችሁ ግፍ አታስቀምጡ እናተ ተንደላቃችሁ ልጆቻችሁን ዋጋ እንዳታስከፍሉ ግፍ እንደሆነ ጌዜ ይፍጅ እንጂ ግፍ የልጅ ልጅ ላይ ይደርሳል እባካችሁ ሀቃቸውን ስጡ።
የእናት፡ ሞት፡ ይቆረቁራል የሚሉት ከዚች ሴት ተማሩ፡ ንብረቷን መልሱ።
ከላል ይቆረቁራል።በዛላይ ያለ ምንም ምክንያት አላበደችም አንገላተው ለገደሏት ጭምር መጠየቅ አለባቼው።😢😢😢
ትክክል ቤቱ ተሸጦ ልጆች እኩል መካፈል ነበረባቸው። የእናታቸውን ሃቀኛ ንብረት መከልከል የለባቸውም።
ያችን የመሰለች ቆንጆ በልቶ ስው የሚጠግብ የማይመስላት እንደዚያ ሁና ስታልፍ ያማል
እናት ደስ ስትሉ እንኳንም ለእናትሽ ለፋሽላት ምርቃቷአ ይርዳሻል
በመተት ሁሉ ነገር ተበላሽታል እህትአለሜ 😢😢😢😢የኔ እናት ፀበል ሂጂ 😢ተይዛችሁዋል ፈዛችሁዋል በመተት 😢😢እናትሽም በመተት ነዉ እንደዛ ነዉ ያደረጎት😢😢😢
አይ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በመተት የሚያምን ሰውን መኖሩ ይገርማል።
Esuwa bemetet alteyazechim legziyabher seta tetaw new….enatuwan gen abelashtewbatal….
ገንዘባቸው ሐብታቸው መድሐኒት ጸበልም ጸሎትም የማያድነው በሽታ ይስጣቸው
እንደዚህ በመተት ሰውን አሳብዳችሁ ያገያችሁት ሐብት ለበሽታ ይሁንባችሁ
አለም ቢያዋጣ ነማያድነው በሽታ ይስጣችሁ ክፉ ሰዎች ዘራችሁ ይጥፋ ።😊
አይባልም
@@hannaasme6336በደብ ይባላል 35 አመት ተገላቶ መሞት ማለት ምንም ቃል አያፅናናውም በኛ ቢሆንስ ማለት ነው ምድር ሲኦል ትሁንባቸው
Metachina asmetach ,tenkway astenkway yfetari kuta yketachew
አይባልም ነውር ነው ከስሜታዊነት ወጥተን በዛ ወገንን ያለው ነገር ማዳመጥ ተገቢ ነው በመራገምህ ልትፀፀት ትችላለህ
@@hannaasme6336 ምነው ቆረቆረሽ አለሽበት እንዴ???
ጥርት ያለ ሰውነት የዋህነት በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ ሰው መኖሩ በራሱ እጅግ በጣም የሚገርም ነው እንደርሶ ያለ ሰው ያብዛልን
የዋህነቷ በራሱ ልብ ያደክማል እንዲህ አይነትን ሰው ለመርዳትም ችግር ነው እንደጀመረች እዛው ለፈጣሪ ሰጥታ ዝም ትበል በዚህ ዘመን ደግሞ እንዲህ አይነት ሰው አለ በስመአብ🫢
Betam yewaha NAT 😢
መች ጠና ኣላትና 😂😂😂
@@rutafruh6588 ነገሩስ ጤነኛ ናት ግን የበዛ የዋህነት አለባት😂😂😂
@@rutafruh6588 ጤና ያሳጣህ ተሳዳቢ ነህ ለእናት ክብር ከሌለህ ለገዛ እናትህም ክብር ፍቅር እንደልለህ እራስህ አሳበክ። አስቸያየት ለመስጠት ብቻ ከመዘባረቅ ወይም ሰው ከመዝለፍ በጨዋነት አስተያየት አለመስጠት😡😡😂😂😡😡😡😡😂😂😂😂😂
ሚስት ይወዳል 😂😂😂😂😂💕
ወይኔ ወይ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ። ይህች ሰው በጣም ምስኪን ናት እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት ነጣቂዎች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ ስንት አመት ለመኖር ይሆን ይሄ ሁሉ ጭካኔ እግዚአብሔር ለሁሉም ፍርዱን ይስጥ። ለባለቤቱ ያልሆነ እነሱ ምን ሊያመጡ ይሆን።
ይቺ ምቀኛ ናት
እረ ተው ወፋፍር ሰወችን እችን እምታክል ኩርሲ ላይ አታስቀምጥ መደገፊያ ያለው ሰፋ ያ መቀመጫ አዘጋጂ
እናቴ ሆዴ ልክ ነሽ በደልሽን እግዚአብሔር ይመልሳል እግዚአብሔር ለሁሉም ለእያንዳንዱ እንደየስራው ስከፍላል አንቺ ግን በቃ የምሕረት ሰው ነሽ ልብነጹሐን እግዚአብሔር ያዩታል ይላል ቃሉ ምትገርሚ እናቴ ነሽ ግን መተውን የመሰለ የለም ምሕረት ማድረግን የመሰለ ሰላም የለም እረፍት የለም የሚያስቀና መልካምነት አለሽ የኔ የዋሕ እናት
ወንድሜ እሔ ታሪክ በእኛ እናት ላይ እየተፈፀመ ያለነው ፈጣሪ ለክፉዎች የእጃቸው ሳያውል ሳያሳድር ያሳየን
Amen
ምንም አይደርስባቸውም በጣም ብዙ ሰዎች በሰው ሀብት በግፍ የበለፀጉ አሉ ።በምድር ላይ ምንም ሳይነካቸው ተደስተው ይኖራለ ። ሲሞቱ እግዚአብሔር ይቀጣቸው ይሆናል ።
Became snt gfagnatat alea
@@AlemTeka-ej3yqየሰማይ ቤት እንዳለ የሚያመለክተው እንዲህ አይነቱ በምድር አጭበርብሮ ለሚኖረው ማረጋገጫ ነው።
መድሀኒት ይሆናል
እማማ እንዲያው አሜሪካ ስለኑሩ ብዙ ነገር የዘነጉ ይመስለኛል
ታድያ ይሄ ሁሉ መከራ አገራችን ላይ ቢደርስ ምን ይገርማል? የኮተታችን ውጤት ነው። ባዕድ አምልኮ ደብተራ ጠንቋይ ከአገራችን ካልጠፋ አገራችን ሰላም አታገኝም ሁላችንም ክርስትናችንን አጥብቀን ይዘን ከባዕድ አምልኮ ራሳችንን ካላፀዳን ሰላም አናገኝም።
Thanks!
ምናልባት እናቷ ላይ ከሌላ የተወለዱ ልጆች በእናቷ ላይ አስደግመው አሳብደዋት ይሆናል ።
ትክክል
የ ብዙወቻችን ግም ነው።እንኳን ሃብታም ለሆነ ምንም ሳዬኖረው ቆሞ ሲሔድ የሚቃጠል ስንት አለ።ንፅሑ ደሃ ቢሆንዋ አርፈው አይቀመጡም
Awo endeza endehone betam gilts new
በጣም የዋህ ሴት ናት እናቷን መልካም መስለው በመተት ይሆናል ያሳበዶት ግን እንጀራ አባቷንም ስለምትወዳቸው ብዙ ምርምር ውስጥ መግባት አልፈለገችም ብዙ የዋህ ናት
ሰው ለገንዘብ ብሎ ሰው ያበላሻል 35 አመት ከሰው እድሜ መቀነስ ክፉ የሰራ ሁሉ የእጁን ያገኛል ገንዘብ ሃላፊ ነው
አለምዬ ሚዲያህን የሚመጥን ፈርኒቸር እንዲኖርህ ፀሎቴ ነው ሰፋ ያሉ ሰወች ሲመጡ በምቾት እንዲቀመጡ ❤❤❤
ሰፋ ያሉ ሰዎች😅😆🤣
እንደዚህ A ያሉ ሰዎች ደግሞ አሉ እኮ
አዳር ነው እንዴ ሚመጡት😅😅😅
😀
😂😂😂😂
እንክዋን እናታችሁን አስታምማችሁ አሳረፋችሁአቸዉ ነፍሳቸዉን በዓፀደ ገነት ያኑረዉ የሆነዉ ግን በጣም ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ ነዉ ሰዉ አእምሮዉን እስኪስት ማድረግ እንዳልሽዉ ብድሩን ያግኙት የአባትሽንም ልጆች ያገናኝሽ ድርብብ ያልሽ ሰዉ ነሽ ተባረኪ እህቴ ❤
እናትሽ ለይ መተት ተሰርቶባቸዋል ይመስለኛል ለንብረት ሲሉ 😢😢😢😢😢እግዚኦ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ እንኳንም ተንፈሽው ይወጣልሻል እንደው አልሽ አትበሉኝና የእንጀራ አባታቹ እራሳቸው ችግር ያለባቸው ይመስለኛል
የንጀራ ኣባትየው እኮ ተናዘዋል already
Ye enjera abatyew lejoch yehone ye chelma aserar ale ye serut😢
አለም ሰገድ እርጋታህ ትእግስት የሚገርም ነው የምታቀርበውም ታሪክ ሁሉ አስተማሪ ገራሚ ነው በጣም እናመሰግንሀለን።ሚስት ይወዳል አለች በሳቅ ገደለችኝ።ስትገርም
😅😅😅😅ሚስትይወዳል አልሽ ማንይጠላል አያያዙ ላወቀበት!!!
ጋዜጠኛ አለምስገድ / አሌክሱ
እንኩዋን በ ስላም መጣህ..
አዳማጭ .. አዛኝ.. ስራህን አክባሪ.. አስተዋይ.. መድሀንያለም... ዘመንህን ይባርከው ! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
ገና ሰምቼ አልጨረስኩም ርዕሱን አይታቹ ግን ሰው አልፈራቹም ? ወይ ኢሄ ዘመን ግን በእመቤቴ አሁንስ የምለው ሁሉ ግራ ገባኝ ብቻ ከፉን አርቅልን በቃቹ በለን ሀገራችን ሰላሟን አስፍንልን😢
Amen
ቀላል ያስፈራል😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ ያለና የነበረ ነው። ብዙ ግዜ ወላጆቹ ሲሞቱ ልጆችና የ እንጀራ ልጆች በንብረት ይጣላሉ።
@@abuhaile6517 Kebad new wde
አዲስዬ የማዘር ነገር ሁልጊዜም ከሀሳቤ አይጠፋም ከት/ቤት እቤት ስንመጣ እንዴት ዘናጭ እንደነበሩ አልረሳውም። ከዚያ በኋላ በሳቸው ላይ በሆነው ሁሉ ሁሌም አዝናለሁ ። በቃ አዳስዬ የምትችይዉን አድርገሻል ። ተባረኪ ጓደኛዬ።
በእውነት ከባድ ነው ሀቅዎትን እግዚያብሄር ይመልስሎት እናታችን አንጀትዎን ቁርጥ ብሎ ነው የሚናገሩት 😢😢😢😢
Awo zara gazategnaw mnektot new yenatache haqi ekul kesewyew gar medaferh sigeba yabatachew nbret new blo yafattatal becam new yetenadedkubet
ድርሽሽ ያለች እውነተኛ እና ሐቀኛ እናት ነች ደስ የምትል በፀሎት፣በስግደት በርቺ እናቴ ።እንዲህ አይነት ኩሩ ሰው ደስ ይላል።
የአቶ ቦጋለ ልጆች የተባሉት እዛ ቤት አልኖሩም ይበልጥ እንዚህ ልጆች ነው የኖሩ።ስለዚህ እነዛ ልጆች ፍቅርን ሳይሆን የገንዘብ ጥማት ብቻ ነው ያለባቸው በአባታቸው ሞት ለነሱ እንደ ሎተሪ ነው ሚደሰቱ።ያ ባይሆን ሀቅ ይመልሱ ነበር።
አለምዬ አንዳንዴ እውነትን መሸፋፈን ትፈልጋለህ "ስልክ ዘጋች፣ ቢሮዋ ሲሄድ የለችም አስባለች" አለችህኮ ልክ እነዛ እንዳላወቁ ነው አገላለፅህ ።በእርግጥ የዋህነታቸው እና የእንጀራ አባታቸው ውለታ በይሉኝታ አስሮአቸው ቸልተኛ ሁነዋል። ቢያንስ አባታቸው ሲሞቱ ስልክ ሲዘጋባቸው ቀጥታ ወደ ክስ ሂደው ቢሆን ቢያንስ የእናት ማስታዎሻ ያገኙ ነበር። ግን እጅግ ስነምግባር ያላቸው ኩሩ እህት እና ወንድም ናቻው እድሜ ይስጣቸው ወደ ክስ ያልሄዱትም ለዚህ ነው። ግን እናታቸው በመተት ነው እንደዚህ የሆኑት ።ለቀናተኞች ይቅር ይበላቸው።
አደራ ተብላችሁ የሰው አደራ የበላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የአባታችሁ ደም እና አጥንት እረፍት ይነሳችሁአል ሀብት ንብረት ከንቱ ነው ።የሰው ልጅ ሀብቱ ህሊናው ነው ።
እናታችሁን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እናንተንም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።በፀሎት በስግደት በርቱ 👏👏👏
ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን❤💐💐
አለምሰገድ እናመሰግናለን💚👏
ማሻአላ እናታችን በጣምነው የምታምሩት እናትናልጂ እዲሜ ናጤና ይስጣችሁ
መልክ ብልህነት ጀግንነት በአጭሩ ምርጥ እናት ወላ
በእኛ ለይ የደረሰዉ ነዉ የደረሰብሽ ንብረት ያልፋል ከህሊና ክስ አታመልጡም እናታችን ሞታ የእንጀራ እናታችን ከ 6 ልጆችዋ ጋር ሆና ካደች ከሞት የሚያመልጥ የለም ለዚህ ሁሉ ግን አባታችን ነዉ ከኛ ቤተሰብ የዲላ ህዝብ ትምህርት ይዉሰድ
ተግታችሁ ፀልዬ ጊዜው እየከበደ ሰውም ጨካኝ እየሆነ ነው
እጅግ እጅግ ልብ እሚስብር
ጭንቅላትን እሚያፈነዳ
ከ አይምር በላይ እሚከብድ
ጭካሄ... ይሄ መተት እሚባል
አበላሽ ነገር ከየት መጣብን ???
መተተኞችን.. ጠንቁዋይን.. ከምድረ ገፅ ያጥፋልን !
ወይ ይያዙ እና ታድነው.. እርምጃ ይወስድባችው :: 💔💔💔🥲🥲🥲
ይሄ ታሪክ ከቤተሰቦቼ ጋር በትንሹ ይመሳሰላል።ግን ደግሞ ሁሉንም ነገር ለቸሩ መድሃኒያለም ትቼው ተቀምጬያለው።
ሴትየዋ ስታምር
የኔ የዎህ ❤❤❤❤ምንም አላጣሽም ተመሥገን ያው የናት ገር ሥለሆነ ነው እጂ አዞን የኔ እናት
ድግምት አርገዉባቸዉ ነዉ በናትሽ ንብረታ ቸዉን ለመዉረስ ብለዉ ነዉ
ጌታ እየሱስ ያድናቸዉ ነበር ጌታ ያበርታሽ
በልጆችሽ አግኝው ለናትሽ ያደረግሽው ነገር ተባረኪ።እርጋታሽ ደስ ይላል።
የሚገርምም ነው ሴትዬዋ ተጋርዶባታል ፍርድ ቤት እንኮን እንዴት ሄዶ መከራከር እንዳለባት አታቅም በጣም ይገርማል 35 አመት ስትንከራተት በህግ መጠየቅ ነበረባቹሁ ግን በመተት ታስራችዋል ፀበል ተጠመቁ አሁንም ፈጣሪ ይፍርዳል😢😢😢
የኔ እናት ደስ ስትል የልፋትሽን ዋጋ ይቁጠርልሽ ::አቤት የሰው ልጅ ክፋት ግን ሺ አመት ላይኖር
ደስ የሚል አስተምሮ ነው ለሚገባው ልቦና ይስጠን እግዛብሄር 😢🙏
የሰው ሀቅ ስው ይሰብራል እነዚህ ሰዎች ብዙ ብዙ ይጠብቃቸዋል
እሳት አላህ ይጨምራቼው
እኔም የሰፈርሽ ልጅ ነኝ ቆንጆዋ እናትሽን በትንሹ አቃለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
ሰዎች እኛ እንደምናሰበው ያሰባሉ ብሎ መጠበቅ ሰህተት ነው
በግዳቸው በፍርድ ቤት ተገደው እንዲያስቡ ይደረጋሉ።
ከልብስ ሰፊነት ሰው ተነስቶ ሃብታም ሲሆን ሚስታቸውን ማመስገን ነበረባቸው እንጀራ አባትየው ምናልባትም የፍርድቤቱ ውሳኔ ሲሰሙ ባልየው ማን ያውቃል መድሃኒት አስነክተዋቸው ይሆናል:: ሰው ለንብረት ብሎ ሰውን ማሳመም ክፋት ለልጅ ልጅ ይደርሳል:: ልጆቻቸውም የተባረካችሁ ስለሆናችሁ ነው እንጂ ስንት የወላድ መሃን የሆኑ ወላጆች ሞልተዋል:: የሰውየው ልጅ ግን አባታችን ውርስ ተናግሯል ካለች በግልፅ ማስረከብ ነበረባት የሰው ሀቅ ግን ይፈርዳልና ያው ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጣል::
የኔ እናት አሳዘንሽኝ በዉስጥሽ የተዳፈነ የቁጭት እሳት አለ እናትሽን በሰማይ የነፍስ እረፍት ይስጥልሽ በምድር የተንከራተቱን በሰማይ እረፍት ያድርግላቸዉ 35 አመት በጣም ከባድ ነው ሰዉ ክፉ ነው ለዚች አላፊ አለም ሰዉን በመተት ማንከራተት ሞት እያለ በጣም ያሳዝናል!!😢😢😢💔💔
የኔ እናት ይሔ ሁሉ ችለሽ መቆየትሽ በጣም ጀግና ነሽ የእኔ ልእልት😢😢😢 ወላሒ እኔ ጉሮሯቼውን ነው የምይዘው።እናቴ ስንት አመት የለፋችበትን እድሜዋን ሙሉ የጨረሰችበትን በፍፁም አልተውም።ብቻ ደሞ ይሔን ሠምተዉ እንዳይቅዱሽ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤አቤት ትእግስትሽ😢😢😢😢ለኔ ልዮ እናት. ነሺ ነገ አመት ኑሪልን
ጠቅላላ የሳንባ ነቀርሳ ሰፈር ሰው ሁሉ እናትሽ ብን ብላ ጨርቄን ማቄን ሳትል እንደወጣች ያውቃል:: በሱቁም አካባቢ ሁሉም ሰው ያውቃል እየሄደች እያለቀሰች ተመልሳ ትሄድ እንደነበር:: ካንቺ ሰፈርተኛ በደንብ ያውቃል ቤትዋም አንዳንዴ እየሄደች አላስገባ እያሉዋት ጩሃ ጩሃ ትሄድ እንደነበር:: እስቲ ሰፈርተኛ ጠይቂ
Wow this is crazy
የሰው ጭካኔ😢
አይ ክፋት ተንኮል አይበሎትም እነዚ መተተኞች እግዚአብሔር ይፈረድባቸው ያንከራታቸው
ሰው ጨካኝ ነው!!
መተት ከሚያደርጉ ሰውች በጥይት አንዴ ብገሉን ይሻላል
ኢረ እባክህ ከኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፐርስንት እንኳን ደግ ሰው የለም አይቼም አላውቅም እኔ እንኳን የለፋሁበትን ተቀምቼአለሁ አንዳንዴ እውነቱን ብናወራ ይሻላል
ሰዉየዉ ሲሞት የእናታቹን ድርሻ መጠየቅነበረባቹ አይምሮ በሽተኛ ከሆኑ ሰዉየዉ ሲሞት ፍርድ ቤት ሄዳቹ ማሳወጅ ነበረባቹ ኑዛዜ አለ ብትልሽ አለመስማት
ዲያስፖራ መንከራተቱ ሳያንሰው ሀገረው ውስጥ ባሉት በወንበዴዎች እየተጨበረበረ ነው ተባብረን ድምጻችንን ማሰማት አለብን
ሚስት ይወዳል😂😂😂😂😂😂 የኔ እናት አንጀትሽ ቅጥል ብሎነው ስሜትሽን እጋራለው ሲነዳችሁ እኮ ቃላት ሁሉ ነው ሚጠፋው
የኔ እናት አሁንም ትተሽዋል ከዚህ በዉሀላም እርግፍ አርገሽ ተይው እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ❤
ውይ የኔ እናት ደስ የምትል እናት ቁጭት ነው ከ 35 ዓመት በሃላ ታሪኩን ያጫወቱን እግዚአብሔር ይመስገን እናተም ፈጣሪ ባለላቹ እየኖራቹ ነው እነሱም ለጊዜው ነው የሰው ገዘብ የትም አያደርስም ብድራቱን ያገኙታል
አይ የኔ ምስኪን እናት እባክሽ ለራሰሽም ፀልይ ወደነዛ ሰዎች በጭራሽ እንዳትቀርቢ አደራ በጾም በጸሎት በስግደት በርቺ የአጋንንት አሰራር ያለበት ይመስላል ተጠንቀቂ እባክሽ
ኣይገርምም ማግባት ነው ስራው 😂😂😂 ኣለች የኔ የዋህ ይርዳሽ ሃቅሽን❤
ሴት ይወዳል የሚለውን ቀየሩት ማግባት ይወዳል አሉ
@@FatySam እዚህ ላይ አልገባኝም ሰውየው የሞቱት እናትየው እያሉ ነው ። ሰውየው የሚያገቡት የሚፈቱት እናትየው ቤት ተቀምጠው ነው ።ወይንስ ቤቱን ጥለው ወጥተው ነው ።
ቤቱን ጥላ ወታለች አውቃቸዋለሁ እልም ያለች መተኛ ነች የታወቀች ሰፈሩን ስታምስ ነው ያበደችው ስራዋ ነው
Balga endezhe ayebalme ancheme metetgha neshe malte newe lezhe newe yewkshewe. 😢
@@arsema194 manen new enatachen new
አቤት አንደበት የኔ እናት ሀቃችሁን ፈጣሪ ያውጣላችሁ እውነት ተቀብራ አትቀርም 😢
እናቴ እናቴን ስትይ አስለቀስሽኝ የእኔ እናት ከንች እራስሽ የምታምሪ አደበትሽ ደስስስስ የምትይ የሴት ወይዘሮ ነሽ
ቢኒያም በለጠ ሃብት ንብረት እውቀት እድሜ ኑሮውን የሰጠ ኢትዮጵያዊ አለ፡፡
ሰው ሞኘ ነው
ልክ ይሔንን የሚመስል ታሪክ አለ መጨረሻው ያላማረ
የሰው ላብ ክደው ሞት የሚያስለምን በሽታ ተራ በተራ አሰቃይቶ የተመኩበት ገንዘብ አልቆ የገዛ ልጆቻቸው ተማረው ተጸይፈዋቸው አገር ጉድ እሰኪል ሰትየዋ ቀድመው ሞተው
ሰውየው ግፌነው እያሉ እየጮሁ አልጋቸው ላይ ተበላሽተው የሞቱ
ልጆቹም አሁን ቀስ በቀሰ ግፉ እንድን አይምሮውን ስቶ ሴቷም በልጆቿ እየተዋረደች የነበራቸው ጠፍቶ አሁን አንዷ ልጆን እየለመነች እያሰታመመች ፖሰተሮች እየመጡ እየጸለዩ በቁም ሰቃይ ልጇን ታስታምማለች የሰው ሐቅ አይጠቅምም ።