የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ተወዳጅ የሆኑ ከሁሉም ሲዲዎች የተውጣጡ መዝሙራትን እነሆ (mezmur by Liqe Lesanat Chernet senai):2021.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2021
  • #orthodox#Liqelesanatchernetsenai#mezmur# Zena tube | Kana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV aEthiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House ShowKana tv, Kana drama, EBS TV, Jtv ethiopia, New Ethiopian music, New Ethiopian movie, Hope music ethiopia, Gursha tube, Entwawekalen, Zemen drama, Dana drama, Welafen drama, betoch, minew shewa tube, Sodere tv, Arada movies1, Official Teddy Afro, ESAT TV, Ethiopia, Addis neger, CNN, BBC, Ethiopia,Senselet drama, Helen bedilu tube, new Amharic Drama, Voa Amharic, Tenaadam, Ethio times, Ethio now, Zehabesha, Hiber Radio, BBN Radio, Admas Radio, Yoni Magna, Dire Tube, Mogachoch ethiopia, ethiopian, addisneger, diretube, Dr.Abiy, Ahmed, Pm, Abiy, አብይአህመድ, Mela, #Mela, Health Amharic, Ethiopian Health, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs youtube, seifu on ebs new, New Ethiopian Music, tigrigna music, ebstv, JTV Ethiopia, Hope Music Ethiopia, Abyssinya Vine, ZEMENTV, Sunday With EBS, LTV World, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, EBS, Amharictube, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, EBC, dawit tsige, ዳዊት ፅጌ, Fryat Yemane weding Sunday With EBS, L TV World, Shebella Entertainment, Dj Jop Ethiopia, Tenaadam, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, Liham Melodym, EBS, Beteseb Tube, tenaadam, ሀሁ Ethiopia, Amharictube,Abe Na Kebe, Betoch Comedy,Topia,Fana Television, DireTube Ethiopia,ELLA, #አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ,LYE.tv,LYE Movies, LYE Comedy,Amharic Vines,ethiopia hagere,Ethiopian TV, EBC ethiopia, ethiopian, addisneger, diretube, Dr.Abiy, Ahmed, Pm, Abiy, አብይአህመድ, ህውሃት, መቀሌ, #Mela, Health Amharic, Ethiopian Health, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs youtube, seifu on ebs new, New Ethiopian Music, tigrigna music, ebstv, JTV Ethiopia, Hope Music Ethiopia, Abyssinya Vine, ZEMENTV, Sunday With EBS, LTV World, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, EBS, Amharictube, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, EBC, #Top5StunningEthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemane#ethiopianmovie #Addisalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #nahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Ahmed #Abiy #አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #ዘጠነኛውሺህ #እውንtube #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 893

  • @ChernetSenai
    @ChernetSenai  ปีที่แล้ว +19

    የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ተወዳጅ የሆኑ ከሁሉም ሲዲዎች የተውጣጡ የመዝሙር ስብስቦች(collection) ዝማሬዎች ሙሉ አልበም እነሆ ተጽናኑባቸው!
    th-cam.com/video/UbZOjAHurfI/w-d-xo.html
    ሰብስክራይብ,ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ፩-ስለማይነገር ስጦታው
    ፪-ምን ብዬ
    ፫-ግባ የሰላም አምላክ ግባ
    ፬-ይኸው እዘምራለሁ
    ፭-መክፈል የማልችለው
    ፮-ሃይሌን ጉልበቴን ታድሳለህ
    ፯-እንደ ቅዱስ ዳዊት
    ፰-ማዕበል ወጀቡን ገሰጸልኝ
    ፱-ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ
    ፲-የሰማይም የምድርም ጌታ
    ፲፩-ተነስቷል ጌታ ተነስቷል
    ፲፪-ባንተ ነው የቆምኩት ጌታዬ
    ፲፫-በዝተናል በዝማሪያችን
    Subscribe Our Channel and stay updated! 🔔
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ይከታተሉ!!

    • @user-ee1ob8dm1o
      @user-ee1ob8dm1o ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @zedyearsemalj3890
      @zedyearsemalj3890 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የኛ እንቁ እውነትም በስደት መፅናናችን ሁነብናልን እግዚአብሔር ይመስገን አድስ ዝማሬ ብትጨምርልኝ በእግዚአብሔር ስም በትህትና እንጠይቃለን በጣም በጣም መሳጭ የሆኑ መዝሙሮች አለህ ቸርዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 ปีที่แล้ว

      አለው ነገር የምለው መዝሙር ግን ፈልጌ አጣሁት

    • @ZenatyLmf-mg8zg
      @ZenatyLmf-mg8zg 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aumwaild1277
    @aumwaild1277 3 ปีที่แล้ว +292

    እኔ ሙሲሊም ነኚ ግን ወድሜ ቸርነት ሰለወደዉ እሰማዉ አለሁሁሁሁሁ 👂👂👂

    • @ChernetSenai
      @ChernetSenai  3 ปีที่แล้ว +54

      አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @user-ek7yu5kk6q
      @user-ek7yu5kk6q 3 ปีที่แล้ว +10

      እናመሰግናለን እህታችን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +9

      እናመሰግናለን

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 3 ปีที่แล้ว +8

      እሰየ የኔ ማር

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 3 ปีที่แล้ว +9

      የኛ ምርጦች ወይኔ ሰወደህ ፈጣሪ አገልግሎትህን ዘመንክን ያርዝምልን አመብርሀን ትጠብቅህ

  • @user-es9dq8mr3w
    @user-es9dq8mr3w 3 ปีที่แล้ว +167

    *ውንድማችን*
    ቸረነተ የምትወዱት
    *ላይክ*
    ስጡኝ አንድኛ ነኝ
    *ዛሬ*
    እግዛብሔር ይጠብቅልን ከንቤትሳባቹ የኔ መልካም ውንድሜ

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j 3 ปีที่แล้ว +43

    ይኸው እዘምራለው ለእመቤቴ ስለጎበኘቹ ጎስቃላው ሂወቴ አመሰግናለሁ ድንግል እመቤት አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @muluabebe4213
    @muluabebe4213 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድህ ዘማሪ ቸርነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @rabehcall5395
    @rabehcall5395 3 ปีที่แล้ว +37

    አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን

    • @rahletaklwd3335
      @rahletaklwd3335 3 ปีที่แล้ว +3

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว +26

    ❤️ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ልሳናት ዘማሪ ውድ ወንድማችን ቸርነት ጸጋ ጻድቃን ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤️

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r 3 ปีที่แล้ว +22

    ሁሌ እንደተነሳው ከእንቅልፌ የምስማው መዝሙሮችህ ብዙ ያጽናኑኛል ጽጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። አንተን የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን።

    • @amansami7898
      @amansami7898 2 ปีที่แล้ว +1

      Zemari mlahekten yasemalen

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 ปีที่แล้ว +15

    እንቁ ዘማርይ ሊቀ ልሳናት ቸርነት የ አገልግሎት ዘመንህን መዳንያለም ይባርከዉ 🙏❤

  • @tigsitbeyene6674
    @tigsitbeyene6674 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen ellllll tsegawun yabezal

  • @tadewos23
    @tadewos23 3 ปีที่แล้ว +16

    በዝማሬህ ጣዕም ልቤን ወደ ላይ የምትወስደው የምወድህና እጅግም ደግሞ የማከብርህ ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ በብዙ ነገር አርአያ ስለምትሆነኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁኝ፡፡ ዝማሬዎችህ እዚህ ውስጥ ልቤ ውስጥ ናቸው፡፡ በክብሩ ዙፋን ፊት ከመላእክት ጋር እንድትዘምር ያብቃህ፡፡
    ወንድምህ ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ

    • @dajk1214
      @dajk1214 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 ปีที่แล้ว +14

    ምን ብዬ የርሱን ደግነት ልናገር
    ወዶኛል ከሁሉ አብልጦ እግዚአብሔር
    ተመስገን ክብር ዘላለም ልበለው
    አምላኬ ያደረገልኝ ብዙ ነው
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንኩአን እግዚአብሔር እረዳህ አከናወነልህ ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የአግልግሎት ዘመንህን ይባረክልን 👏👏👏
    ✝️✝️✝️❤️❤️❤️

  • @eehanahana5182
    @eehanahana5182 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ እንቁ ሁለየም በፅሎት የቁምክ ግዜ አስበኝ በሠደት አገር ነኝ ቅድስት አገሬ በሠላም እንድገባ ሁለተ ገብርኤል የተዋህዶእንቁሁለየምበፅሎትየቁምክግዜአስበኝበሠደትአገርነኝቅድስትአገሬበሠላምእንድገባሁለተገብርኤልእያልክ

  • @user-on6uy6mv6w
    @user-on6uy6mv6w 3 ปีที่แล้ว +8

    ስለ ረዳሽኝ እምቤተ አወድስሻለው
    ከኔጋ ስለሆነሽ እመቤቴ አወድስሻለው
    ምስጋናሽን ይዤ ተዋት ማታ ፊትሽ እቆማለው
    ምስጋናሽን ይዤ እመቤቴ ፊትሽ እቆማለው
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    በእንባ ነው ምሰማው ይሄ መዝሙር በአዛኝቷ😭

  • @abelmoges9148
    @abelmoges9148 2 ปีที่แล้ว +5

    ወደ መልካሙ የልጅነት ዘመኖቼ መለሰኝ...........አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላክት ያሰማልን።

  • @user-bv8zq6sv2w
    @user-bv8zq6sv2w หลายเดือนก่อน

    መዝሙሩን አዳምጨ ማቋረጥ አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክህ እረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @debregirma9865
    @debregirma9865 3 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መልአክትን ያማል በእዉነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ኮራሁ ወንድሜ የተሰጠክን የዝማሬ ፀጋ አሁንም ተጠቀመዉ

  • @shibredeneke8923
    @shibredeneke8923 3 ปีที่แล้ว +20

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!ሙሉ ህይወትህ የተባረከይሁን::

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn5488 3 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ተስፍ የምናደርጋትን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

    • @sesubrhane2481
      @sesubrhane2481 2 ปีที่แล้ว

      000

    • @sannytadk6024
      @sannytadk6024 2 ปีที่แล้ว +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-gu7ch6um3d
    @user-gu7ch6um3d ปีที่แล้ว +4

    ያዘኑ ሠወችን የሚያጽናኑ ዝማሬወች ናቸው🙏

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመኖት ይባርክልንእመ እምላክ ትጠብቅህ ግባ የስላምኣምላክ ግባ ግባ የምህረት ጌታ ይግባ ግባ ጌታ ምስክኑ ህዝባችን ተመልከት፣ታደግልን ስላምህ ስጠን ኣቤቱ የቅድሞ ሃጥያታችን ኣይተህ ኣታጥፍን ምህረትህ ፈጥነህ ትድረስልን እንጂ እጅግ ተቸግረናል እና ቅድስተ ቁድሳን ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን የመከራው ዘመን እንድያሳጥረልን መልካሙን እና ደጉን ዘመን እንድያሳየን ለምኝልኝ ኣደራ ጽዮንእናቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j 3 ปีที่แล้ว +19

    በቻ ቃል የለኜም መዝሙሮችህ
    በሙሉ ጠፍጭና ገምቤ ናቸው
    ክርስቶስ ይባርክልን ከቤት ያፀናህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪🇪🇹

  • @tbletstewelde4117
    @tbletstewelde4117 3 ปีที่แล้ว +1

    zmare melak yasemaln wendmachin

  • @user-em7gj3og3v
    @user-em7gj3og3v 3 ปีที่แล้ว +6

    ቅኑ ዘማሬያችን እድሜ ክፅጋ ጭምሮ ይስጥልን

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 ปีที่แล้ว +5

    ቸር ወንድሜ እመቤቴ ፀጋው ጨምራ ታብዛልህ ሰላም ና ጤና ከበተሰቦችህ ጋር ተመኘሁሊህ🙏መዝሙሮችህ በባእድ ኣገር ምግቦቼ ናቸው። ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ብኖር ኣባቶች መማህራን የተጣላን ማስታረቅ እንጅ እንደ የፌስቡክ ተኩላዎች የኣማራ የኦሮሞ የትግራይ ስትሊ ሰምቸህ 💔 እሽ ማነው ኣስታራቅ የምል ጥያቄ ኣደረብኝ ለድፍረቴ በመድሃኔ ስም ይቅርታ እያሊኩይ 🙏 የማከብርህ መምሬ 🙏

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸሬ የኛ እንቁ 🙏🙏🙏💕💕💕👌

  • @saasaamm1343
    @saasaamm1343 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ቃለሂወትን ያሰማልን ሰለረዳሽኝ እመቤቴ እመቤቴ❤❤❤❤❤❤እናቴ ❤❤❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +8

    ወድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ነፋስን የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ቸርነት ሰናይ እግዚአብሔር አምላ ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ። ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹

  • @bettybetty7880
    @bettybetty7880 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen zemarii melayitan ysemalin elelelellllll👏👏👏👏🎤🎤🎤🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎤🎤🇪🇹👏🇪🇹🎤🇪🇹👏🇪🇹🇪🇹👏👏👏🎤🎤🎤👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎤🕊🕊🎤👏

  • @SaraSara-vo8mw
    @SaraSara-vo8mw 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አንድም ቀን መዝሙሮችህን ሳልሰማ አላድርም በመዝሙሮችህ የተጨነቀች ነፍስ ትፅናናለች ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ ( እግዛብሄር )እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏እናመሰግናለን

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e 3 ปีที่แล้ว +17

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀ ቸርነት ሰናይ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @hawiitube6880
    @hawiitube6880 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zemar melahikt yasmalin wendem tsgawn yabizali

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 2 ปีที่แล้ว +2

    ተመንስገን ጌታየ ቸሩ አባቴ መድሀኒያለም ተመስገን ,ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን,

  • @user-vw4eu6pb6n
    @user-vw4eu6pb6n ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂውት ያሠማልን ፅጋውን ያብዛልህ ዘድሜቺን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስስስስ የሚል መዝሙር ነው እስከመጨረሻው ሰማሁት አጥንት የሚያረሰርስ ሙዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቸርዬ

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከት ያብዛልን ⛪🙏🙏🙌🙌🙌🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🙌🙌🙌🙌

  • @tarikuamulug7995
    @tarikuamulug7995 3 ปีที่แล้ว +4

    መክፈል የማልችለው አለብኝ ውለታህ
    ተነግሮ የማያልቅ አለብኝ ውለታህ
    አምላክ ተመስገን የእኔ ጌታ
    ይኽችው ናት አቅሜ ለስጦታህ!!!!!!!
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡

  • @sunaytamensunayt7315
    @sunaytamensunayt7315 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 3 ปีที่แล้ว +8

    ሊቅ መዘምራን ቸርነት ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ ቸርነት ሰናይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @shaweldametew9846
    @shaweldametew9846 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen wodemachine

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለርሶ ዪሁን ዬምዋዶት ዬማከብሮት ዕንቁ ዘማሪያችን ዘመኖት ይለምልም እግዚአብሔር ከነቤተሰቦት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት መዝሙሮት ሁሉ ለኔ ልዩ ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💓💓🥰🥰🥰😍

  • @asnakumekonenasnakumekonen386
    @asnakumekonenasnakumekonen386 3 ปีที่แล้ว +1

    አጥት የሚያለመልም የዝማሬ መላዕክት የሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እጅግ በጣም ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ነው። ጸጋውን ከእድሜና ጤናው ጋር ያድልልን🙏🙏🙏

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    መምህርችነነ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻👏👏👏🌸👏👏👏👏👏👏👏

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እወነት ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቀሪ ዘመንክን በቤቱ ያፀናክ በርታለኝ ወንደሜ መምህር ቸርነት በርታልኝ አምላክ ያበረታቸሁ የኦርቶዶክስ ወደ እንቁ ቤተሰቦቼ

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መልኣኽታት ያሰማልን መ መምህርችን ቸር

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ በቤቱያጽናህ

  • @lidyamichael610
    @lidyamichael610 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት! ሊቀ-ልሳናት ዕድሜህን ያርዝመው

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬመላዕክትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምነውየምንወድህ

  • @santayogirma5559
    @santayogirma5559 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yirgubuji7836
    @yirgubuji7836 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen kle heywot yesmlem

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

    Geba Yeslam Amlike Geba😭🙏
    Geba Yemiret Gata Geba😭🙏
    Yequm Yemikerahyn Enba😭
    Yemula Afahyn Bedel Zama🙏
    Abatu Yehonbinen Asebi Egzabihar😭🙏
    Ye Ethiopian⛪️🕊🇨🇬🕊Tinsaya Asayen🙏
    Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊Zemira Melikt
    Yasemaln Wed Wedmahyn Lykie Lesanat
    Hernet Senay💐👏Bedma Betsga Yaqoyeln🙏

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለማይንገር ስጡተው እግዚአብሔር ይመስገን
    ስለ ማይ ገር ስጦታው
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @hanamintesinot8492
    @hanamintesinot8492 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ አብዝቶ ይባረክልን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💓💓💒💒💒💓💓💓💒

  • @user-vr9lh9it9e
    @user-vr9lh9it9e 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል በእውነት ወንድማችን አትንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @user-ij8hm7lz1b
    @user-ij8hm7lz1b 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሊቀ ልሳናት ቸርነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብርምስጋና ይገባዋል እየሱስ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 3 ปีที่แล้ว +4

    ሊቀ ልሳናት በእውነት መዝሙሮችህ አይጠገቡም ግጥማቸው ዜማዎቹ የአንተ ድምጽ ተጨምሮበት በጣም ልብ የሚነኩና የሚመስጡ ናቸው ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @user-vp3pj4kc6m
      @user-vp3pj4kc6m 3 ปีที่แล้ว

      በጣም👌👌💖

    • @solomonkokebe6466
      @solomonkokebe6466 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-xx7hp9vp1d
    @user-xx7hp9vp1d 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህን ሁሉ ይከተለህ ቸርዬ ብሌናችን ነህ አተ

  • @mazaashtadese1786
    @mazaashtadese1786 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Zeemareemalakaaten Yaseemaleen Ameen

  • @mariam-bm1jb
    @mariam-bm1jb 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸሩየ ኑርልን ወድማችን

    • @negatesfay5072
      @negatesfay5072 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen zmare melaektn yasemalen zemari chernet senay.

  • @user-hm1rn8jg2q
    @user-hm1rn8jg2q 3 ปีที่แล้ว +5

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል በእዉነት እግዚአብሔር ጸጋዉ አብዝቶ ያጎናጽፍልን ወንድማችን

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ ወንድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን በቤቱ በቃሉ ያፅናህ አሜን

  • @mezmur4641
    @mezmur4641 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow it is brilyent work i am very Love chernet like it

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️💛💚❤️✝️🎚✝️🎚💒💒💒

  • @lidiyayeshi9873
    @lidiyayeshi9873 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zemare melikit yasemalin tsegawin yabizalih

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቸርነት ያንተን መዝሙር እያዳመጥኩ ነው ያደኩት

  • @almazyelma9586
    @almazyelma9586 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰሞልኝ

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክር ያሰማልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว +1

    እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል ቸርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g 2 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሀል ክርስቶስ ዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-hy3ij3kz8x
    @user-hy3ij3kz8x 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏✋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ረጅምእድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ

  • @promobil5835
    @promobil5835 7 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ve9ze5pk2n
    @user-ve9ze5pk2n 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ የምንወድህ ወንድማችን የኛ መፁናኛ🙏🙏🙏

  • @tyghvxbgfy9346
    @tyghvxbgfy9346 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝት ያርግልህ ወንድማችን ✅✅🌻👍👍🎓🎓🎓🌹🌹🌹🌹🕊🎚

  • @hiwottilahun2614
    @hiwottilahun2614 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🕊🕊🕊🕊🕊🍃🍃🍃እልልልልልል🍃🍃🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @VipVip-zu6xq
    @VipVip-zu6xq ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ!!!

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 3 ปีที่แล้ว +10

    ዘመንሀ ሁሉ የተባረከ ይሁን
    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yanetnigusuu1615
    @yanetnigusuu1615 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒💒❤❤😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 3 ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን. አሜን. ዝማሬ. መላይእክት. ያስማልን

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስለ ዘማሪ ቸርነት ይመስገን የተባረከ የተቀደሰ ልብን የሚሰብር አምላካችንን በተመስጦ እንድናመሰግነው ስለረዳህ

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ስጦታህን እንዳንተ የተተቀመበት አላየሁም፡፡መዝሙሮችህ የሚሠሙ ሣይሆን የሚደመጡ ናቸው😘ጌታ ደርቦደራርቦ ፀጋውን ያቡዛልህ ፡፡የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማህ፡፡ነፍሴን የሚያስደስት ሁሌም ወደ ኢየሱስ የሚያቀርበኝን ዝማሬ ነው ምዘምረው😍በቤቱ ያፅናህ

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwet yasemaln ellllllll

  • @tsegeradagonfa232
    @tsegeradagonfa232 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen

  • @adak3185
    @adak3185 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤😊😊😊❤❤❤😊😊❤❤❤😊😊❤🎉🎉🎉

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለአከት ያሰማልን
    🙏✝️🙏

  • @tube-wm9nf
    @tube-wm9nf 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው

  • @user-mw1rm8we9n
    @user-mw1rm8we9n 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ፫ ዝማሬ መለክትን ያሥማልን ፀጋዎን ያብዛልህ ውድማችን በቤቱ ያፅናህ ⛪️🙏👏🇪🇹

  • @Fikr-ei3rr
    @Fikr-ei3rr ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስተ መንግስትን አውርስልን

  • @rahiabera5660
    @rahiabera5660 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏

  • @zenashzenash4518
    @zenashzenash4518 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ዝማማሬ መላዕክት ይሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏👏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን