የንጉሡ ልጅ ነኝ | Yenigus Lij Negn | ሙሉ አልበም | Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2021 - Chernet Senai

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 319

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 ปีที่แล้ว +126

    ቀኑን ሙሉ ነው ሳዳምጥ እምውለው አልጠግብም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን።

    • @tgfa3377
      @tgfa3377 2 ปีที่แล้ว +6

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +6

      ማሪያምን እኔም አይሰለቸኝም የቸርዬን መዝሙሮች ሁሉንም ስተኛ ከፍቼ ነው የምተኛ ድንቅ መዝሙሮች ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @sarasaraa679
      @sarasaraa679 2 ปีที่แล้ว +2

      Aman aman aman zimara milaktin yasmalin ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏hulam badamixu alxgbum

    • @m20kwt11
      @m20kwt11 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔምቀኑንሙሉነዉየማዳምጠዉ

    • @freefree6130
      @freefree6130 ปีที่แล้ว +2

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ ያገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @hermilove8549
    @hermilove8549 ปีที่แล้ว +16

    ቀሲስ ዘማሪ ቸርነት በጣም ማከብረው በጣም ምወደው ማደንቀው ዘማሪ ውይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ቃላት የለኝም ለዝማሬዎችህ ማርያምን በቃ ኑርልን እግዚአብሄር ከነ ቤተሰቦችክ ዕድሜና ጤናን ይስጣችው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @endalegossaye3422
    @endalegossaye3422 2 ปีที่แล้ว +21

    ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው ያማረ ዝማሬ እንዳሰማህን ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ

  • @ኣደ-ጎይታ
    @ኣደ-ጎይታ ปีที่แล้ว +2

    እዘምርልሃለሁ ድኝ አለሁ ❤❤❤

  • @berekettes42
    @berekettes42 ปีที่แล้ว +10

    ነይ ነይ ሱላማጢስ ………የፍቅር ኣውድማ
    ሁሌም ትኖርያለሽ……… በልቤ ከተማ …
    እመቤታችን እንወድሻለን።❤❤

    • @CddgjhFdtoh
      @CddgjhFdtoh 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቸሬ የተዋሕዶ እንቁ አይጠገቤው ❣️❣️❣️🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ንያሰማልን!!!

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +15

    የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት

    ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
    ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
    ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X

    ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
    ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
    ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X

    ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
    ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
    ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
    ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
    ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
    ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
    ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
    ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
    ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና

    ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X

    የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
    የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
    የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
    የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
    የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
    የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
    የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
    የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
    ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።
    th-cam.com/video/llcfRchzq5I/w-d-xo.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @አባቡ
    @አባቡ 3 ปีที่แล้ว +11

    ነፍስን በምስጋና ሞልቶ አንደበትን ለዝማሬ የሚያነሳሳ ግሩም ድንቅ መዝሙሮች፣ እናመሰግናለን 💚🙏❤️

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ኢየሱስ ንጉስ ነው
    እኔም የንጉስ ልጅ ነኝ
    ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 10 หลายเดือนก่อน +4

    እፁብ ድቅ ነዉ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምረልህ!!!!

  • @makda1922
    @makda1922 2 ปีที่แล้ว +2

    መድሀኒአለም ቀይው ታሪኬን ዙሪያው ጨለሞብኛል😥😥😥😥

    • @zadzetewahdoTube
      @zadzetewahdoTube 6 หลายเดือนก่อน

      Ayzoshi ema egziabharn betelot teykiwu😢

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd ปีที่แล้ว +4

    በእንባ ነው የጨረስኩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinaerens1034
    @tinaerens1034 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @tsigelegesse
    @tsigelegesse หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤እግዚአቤር

    • @tsigelegesse
      @tsigelegesse หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ በውነት ጌታ በናንተ ላይ አድሮ እንዴት በመዝሙር ልጆቹን እንደሚሰበስብ አቤት የሱስራ ተነግሮ አያልቅም ክበሩልኝ የተዋህዶ ልጆች እወዳቹሀለው ❤❤❤

  • @abebu55
    @abebu55 ปีที่แล้ว +2

    አጥንት የሚያመለም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigi432
    @tigi432 ปีที่แล้ว +2

    ቸሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅንህ⛪️❤

  • @sosinatekle6298
    @sosinatekle6298 2 ปีที่แล้ว

    ቸርዮ ጸጋን አሑንም ያብዛልሕ ሳይሰለቸኝ በእባ አዳምጠዋለው

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j ปีที่แล้ว +1

    ዝማሮውን. ያሠማል. መንግሥት. ሠማያትን. ያውርሥልን. በጣም. ደሥ ይላል. አሜን. አሜን. አሜንንን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 2 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን ከቤቱ አንጣህ ወንድሜ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @AtakilitShimelis
    @AtakilitShimelis 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚያብሔር ይባርክልን ❤❤❤❤

  • @authenticethiopianfood9010
    @authenticethiopianfood9010 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መከላክ ያሰማልን አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ወንድማችን

  • @dawit5817
    @dawit5817 3 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት እንደምትዘምር!!! ቃላት ያጥረኛል ልብ ውስጥ ይገባል እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልህ

    • @evanayemero9601
      @evanayemero9601 2 ปีที่แล้ว

      ረዳት ረቂቅ ጨመረ ጮጨ

    • @evanayemero9601
      @evanayemero9601 2 ปีที่แล้ว

      ረዳት ረቂቅ ጨመረ ጮጨ

    • @DxbAl-lm6uj
      @DxbAl-lm6uj 2 ปีที่แล้ว

      Betam Egzihaber idmen tena yistachewu le zemariachin💓

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +25

    በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነው
    እልልልል እልልልልልል 🌻🌻🌻👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን

    • @tgfa3377
      @tgfa3377 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ปีที่แล้ว +4

    አለምን የሚያስራሳ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን በእውነት 💕💕💕

    • @hailuabera2011
      @hailuabera2011 ปีที่แล้ว +1

      ብቻ በጣም እደው በጣም ተወዳጅ ያንተ መዝሙር ነው።

  • @shewayetsige2013
    @shewayetsige2013 2 ปีที่แล้ว +22

    እኛም እንድንዘምረው ግጥሞቹ ቢፃፉልን መልካም ነበር ይታሰብበት ዝማሬ መልዐክት ያሰማልን!!

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ይድረሰን ወንድማችን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🕊️🍃

  • @jameelaaljmeela9214
    @jameelaaljmeela9214 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናልን በርታልን ወንድማችን 😇😇😇✝️❤️💒❤️✝️❤️💒✝️❤️💒

  • @FissihaAleminew
    @FissihaAleminew หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ወንድሜ ስሳሳልሕ እግዚአብሔር ይመስገን እናእንተን እየመሰለ ዘማሪ እና እነዶ/ር ዘበነን የመሰለ መምኽሮች የሰጠኝ አምላክ ምን ይከፈለዋል

  • @አያል4387
    @አያል4387 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመን ይባርክልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kumem9576
    @kumem9576 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትን ዘመንህን ይባርክሌን በእድሜ አና በፀጋ ያኑርሌን ወንድሞችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 ปีที่แล้ว

    ይሄን መዝሙር ስሰማ በእንባ እየታጠበሰኩ ነው የምሰማው ዝማሬ መልአክያሰማል ያገልግሎት ዘመነዎ ይባረክ እኔንም በቤቱ ያኑረኝ መታደል ነው በእሱቤት መኖር🙏🙏🙏

  • @esrabeyene5862
    @esrabeyene5862 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን እግዚአብሔር የእኔ አምላክ ዝማረ መላክትን ያስማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያን ሳላም ያርግልን

  • @tsigeredahaylemeskel3151
    @tsigeredahaylemeskel3151 ปีที่แล้ว +2

    ቸርነት ሆይ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እየሩስጎንደሬዋ-ጀ8ዐ
    @እየሩስጎንደሬዋ-ጀ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ እንቁ ዘማሪ አይጠገብም እኮ መዝሙሮችህ🥰🥰🥰💒❤👈🙏

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ መምህርችን

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ ዝማሬዎችህን ብሰማቸው አልጠግብም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🙏

  • @ghggghgg7068
    @ghggghgg7068 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክትያሰማልን ዘማሪችርነት ሰናይ በቤቱ ያኑርህ

  • @birhanusime7167
    @birhanusime7167 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
    በቤቱ ይጠብቅህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 2 ปีที่แล้ว

    የንጉስ ቡችላ ገረድ ነክ::አይለፍልህ በቡችላነትህ ያኑርህ፡፡

  • @HaniyaHaniya-s1t
    @HaniyaHaniya-s1t 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ጉሩም የሆነ መዝሙረ ብሰማወ ብሰማወ የማልጠግበወ መዝሙረ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እደሜና ጤና የሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ቸሬ💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @በዛጌጥብዙነህ
    @በዛጌጥብዙነህ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሥማልን

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማ ሬ መላእክትያ ሠማል ን የ አገልግሎት ዘመንሕ ይ ባር ክልን❤❤😂

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 3 ปีที่แล้ว +1

    ቸርዬ ከመዝሙሮችህሁሉ ተቀይሮል መክፈል የማልችለዉአለብኝወለታ እነዚበቴሌ ዉስጤይነካዋል ፈጣርእረጅም እድሜከጤናጋር አብዝቶይስጥልኝ

  • @Genet8983
    @Genet8983 3 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን መምሕር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን የወጣትነት ዘመናችን በቤቱ እድንቆም ፈጣሪ ይርዳን እናቴመቤቴ የአስራት ሀገርሽን ጠብቂ አሜን

    • @hcguuc7923
      @hcguuc7923 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @fanoos8095
    @fanoos8095 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልዝማርመላእት. የሰማልን

  • @selambirhanu3721
    @selambirhanu3721 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ዜማ ጥኡመ

  • @blenalemu777
    @blenalemu777 2 ปีที่แล้ว +2

    Zemare melaekt yasemalin

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 3 ปีที่แล้ว +31

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 3 ปีที่แล้ว +1

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tariketarike8977
    @tariketarike8977 ปีที่แล้ว

    እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @tsehaydemisse6045
    @tsehaydemisse6045 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው መዝሙርህን የምወደው

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መልክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቆ

  • @አስረስ-ነ2ዘ
    @አስረስ-ነ2ዘ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ejigayewwoldegiorgis4600
    @ejigayewwoldegiorgis4600 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ወድማችን።

  • @funnyvideo-ml9bv
    @funnyvideo-ml9bv 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ዝምሬ መለክት ያስምልን

  • @hailuabera2011
    @hailuabera2011 ปีที่แล้ว

    እዳንተ ማነው ኤልሻዳይ።ልዘምር አስቤ ነበር አፈርኩ።ምክንያቱም አለህ እደዚህያለ ዘማሪ።እውንም ቸርነት ቸርነቷን እምአምላክ እዲህ አድርጋ ሰጠችህ በዚማሬ የምታርስ አድርርጅጋ

  • @MetiiMekonen
    @MetiiMekonen ปีที่แล้ว +1

    Liben wasxen aresegn

  • @e-t789
    @e-t789 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ በዘመንህ ይባረክ

  • @muluabraha8199
    @muluabraha8199 2 ปีที่แล้ว +6

    አለኝ ምስጋን አለኝ ውዳሴ አለኝ ከበሮ በእውነት አንደት ደሰ ይላል 💗💖
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድመና ከጠና አብዚቶ ይስጦት ፈጣር🙏👏🙏👏🙏💝

  • @EphremWorku-k7c
    @EphremWorku-k7c หลายเดือนก่อน

    Medhanyalen abzito yibarkih wendime zimare melahikt yasemalin.

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ልዩ ዝማሬ ነው ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zinet-yl9wf
    @zinet-yl9wf ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልክት ያሠማልን 1:19

  • @FitsumNgus
    @FitsumNgus หลายเดือนก่อน

    Mezmurh betam astemrognal tebarekilgn

  • @ሳራባለሙሉተስፋነኝ2127
    @ሳራባለሙሉተስፋነኝ2127 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል

  • @AlamAlam-fc5hu
    @AlamAlam-fc5hu 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤

    • @AlamAlam-fc5hu
      @AlamAlam-fc5hu 6 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤❤❤

  • @alamark1631
    @alamark1631 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልዚማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremtafer4562
    @meskeremtafer4562 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል እረ የተዋህዶ ልጆች ኑ ይሄን የመሰለ የበረከት መዝሙር አዳምጠን እንባረክ እናበረታታ እንሙላ

  • @melkamaddis9582
    @melkamaddis9582 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @moreneshetu
    @moreneshetu 6 หลายเดือนก่อน

    እል
    ልልልልልልዝመሬ መላክትን የሠመልን ወንድመችን❤❤❤❤

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ምስጋና ሁሌ አመሰግንበታለው በረታ

  • @nusrak5385
    @nusrak5385 ปีที่แล้ว +1

    Batam new miwde chariyee zamari malit yasaman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ
    @የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማር.መላክት.ያሰማልን.ያለማቆርጥ.ስራ.ላይ.ሆነን.ለመስማት.ይመቸናል.🙏🙏🙏

  • @chalotube532
    @chalotube532 ปีที่แล้ว

    ራሴን የማይበት መዝሙር … ‹‹እስኪ ላመስግንህ ተንበርክኬ፣
    ተለውጧል ባንተ ታርኬ ፤ ተቀይሯል ባንተ ታሪኬ፡፡››
    ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ (የንጉሡ ልጅ ነኝ)

  • @samrawitgetu304
    @samrawitgetu304 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @tigistdasalu7344
    @tigistdasalu7344 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @wubalememagne6370
    @wubalememagne6370 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @saaraa8524
    @saaraa8524 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KiaRashid
    @KiaRashid 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን.አሜን.ቃለሂወት.ያሠማልን.

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏እልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን👏👏👏👏👏

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ደስስሶስስስስስስ ይላል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fanahmenzah42
    @fanahmenzah42 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የማይጠገብ ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ቸሪዬ 🙏🙏❤❤❤

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 2 หลายเดือนก่อน

    ዐሜን ዐሜን ዐሜን

  • @lidufri3719
    @lidufri3719 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    & Long live bro

  • @meronmeron7803
    @meronmeron7803 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድ ዝማሬ መላእክት ያስማልን የአገልግሎት

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 2 ปีที่แล้ว +1

    የመላእክት ዝማሬ አድርጎ ይቀበልልህ

  • @የናቴልጅነኝየዛችመልኳሟ
    @የናቴልጅነኝየዛችመልኳሟ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያውርስልን ወንድማችን መዝሙርህ ህይወቴን ያድስልኛል እግዚአብሔር ልክ እንደአንተ አይነት ዘማርያን ያብዛልን ያገልጉሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @marya4461
    @marya4461 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🏽✝️🤲🏽🙏🏽✝️🤲🏽🙏🏽✝️🤲🏽 አሜን

  • @እሥከዳር
    @እሥከዳር 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @sarasara-ox6lj
    @sarasara-ox6lj 2 ปีที่แล้ว

    Zamare malakete yesemelen wedamachien

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የማይጠገብ ዝማሬ